KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴New | በግድ መስቀል ማሳለም... | ልማድ እና ክርስትና የምዕራፍ 21 ጥያቄዎች ምላሽ | በመምህር ምትኩ አበራ እና ሊቀዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
1:09:32
#New🔴ስፓርት ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም||ልማድና ክርስትና||መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ @Kendilmedia
1:11:53
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
1:2:39
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
0:34
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
28:03
#New
Рет қаралды 32,545
Facebook
Twitter
Жүктеу
2800
Жазылу 266 М.
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Күн бұрын
Пікірлер: 265
@wswd5859
5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ይችን ኮሜንት የምታነቡ በ2017 የልባችሁ መሻት ይሙላላችሁ እግዚአብሔር የምናመስግንበት ዘበን ይሁንልን 🙏
@SarahGetachew-k9b
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasikabera
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haseerahmad2421
5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ShShh-u8n
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@SeeSee-zu5ys
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mewaitadera4553
5 ай бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገራችሁ እና ግን በጣም ነው የከፋኝ ብዙ ትምህርትን አግኝቼባታለው 😢 ባይቆም ደስ ይለኛል ግን እርግጥኛ ነኝ በጥሩ መርሀ ግብር እንደምትመጡ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ
@bestebeste5137
5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@ururur6108
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የሰላም አመት ያድርግልን ❤❤❤
@አለልኝአባቴመድኸን
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በሌላ መርሀ ግብር ይመጡ ይሆናል ትምኸርት አያልቅም አትከፊ ይመጣሉ ዘመነ ማቲዎስ የሰላም የበረከት ፍሬን እንድናፈራ ፈቃዱ ይሁን የእግዚአብሔር እመቤቴ የሀሥራት ሀገር ኢትዮጵያ ን ምኸረት አሰጫት ከልጂሽ ከክርስቶስ አችን ለምኖ ያፈረ የለም ማርያምን እደኔ በስደት በአህዛብ ሀገር ለምኖሩ በተለይ በሳኡዲ ለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ለእምየ ከቤተክርስቲያን ለንስሀ ለቀቅዱስ ቁርባን ያብቃን የዳዊትን እንባ ይስጠን በንስሀ እንድንድን ፈቃዱ ይሁን
@Seble-sk3dv
5 ай бұрын
እኔ በድለውኝም ይቅር እላቸዋለሁኝ ምክኒያቱም በፆለት በቆምኩ ጊዜ ህሌናየ አይሰበሰብልኝ ያሉኝን አያሰብኩት
@BAHRU555
5 ай бұрын
እንኳንም 2016 ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማትዮስ በሰላም 2017 በፍቅር አደረሰን አደረሳቹ ዘመኑም የምግረት የፍቅር ዘመን ያድርግልን ጌታ መዳህኔአለም አሜን፫ ❤❤❤
@eyerusfeker7351
4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናቴ ከስራ ቦታ ልጁ በደላት 3 ግዜ ይቅርታ ጠየቀችው እሱ ግን እምቢ አለ ግን ወር ሳይሞላው ድንገት አረፈ(ሞተ) እናቴ ግን በጣም አዘነች እና ሳይውል ሳያድር ይቅር መባባል አስፈላጊ ነው ምክንያቱም እኛ የኛ አደለንም እና
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
4 ай бұрын
አሰይይይይይይ ፀጋውን ያበዛላቹ መምህሮቻችን ቅጥሉቤት አንወዳቹዋለን❤👏
@asenakubelete51
5 ай бұрын
እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ውድ ዘመነ ማትዮስ በሰላም አሸጋገራችሁ እንዳታቋርጠብን አደራችሁን ይህ መረሀ ግብራችሁ በጣም ጠቅሞናል እና ቢቀጥል ደስ ይለናል ሁላችንም
@ayaayalkbet5429
5 ай бұрын
*እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በጤና አሸጋገራችሁ አሸጋገረን አሜን፫ አመሰግናለሁ ለጠየኩት ጥያቄ ተገቢውን መላሽ ስለሰጣችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን እና ወንድማችን ቀዳሚፀጋ ❤❤❤አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ኢትዮጵያንን ህዝቦቿን እግዚአብሔር አምላካችን ይባርክልን ይጠብቅልን። ቀንዲል ምዲያ ክብር ይገባዋል በጣም ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል አደራ በአዲሱ አመት በሰፊው ይቀጥል ፈፅሞ እንዳይቋረጥ ስል በእግዚአብሔር ስም በእመቤቴ ስም እጠይቃለሁ❤❤❤❤❤❤ መልካም ዘመነ ማቴዎስ ይሁንልን አሜን፫
@mimiAtena
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር. ኑርልን የኛ አባት የኛ ኩራት
@fggh6526
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት መምህራችን ሰምቶ አመጥፋት እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን ❤❤❤መልካም አድስ አመት ያድርግልን የተዋህዶ ልጆች 🥰🥰🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌿🥰😘😘
@hannahanna9047
5 ай бұрын
በእዉነት መምህሮቻቺን አምላከ ቅዱሳን ከዚህ በላይ እረጂም እዲሜ ከሙሉ ጤናጋረ ይስጥልን አረ አታቋረጡብን ብሎም እኝ ስደቸኞቺ ሠዉ የሆንንበት ነዉ እና አጠናክሩና ሰፍ አዲረጉትቺ አስለምዳቺሁ እንዳጠፉብን አደራ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fasikabera
5 ай бұрын
በእዉት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ብዙ ጊዜ ቂም ይዠ እኖር ነበር እና በሂወቴ ብዙ መከራ ደርሶብኝ ነበር ይቅር ስልና ስለዉ ግን እግዚአብሄር ይቅርን ሰጠኝ እና ቂም ማለት መርዝ ነዉ እግዚአብሄር የይቅርታን ልብ ይስጠን🙏🙏🙏
@astermoges2433
5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርን ሰላምን ደስታን መተሳሰብን የይቅርታ ዘመን ያድርግልን የአምላካ ቸርነት አይልየን
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
4 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@fatmasaeed6043
5 ай бұрын
ኧረ በእግዚአብሔር ይሄ ፕሮግራም አይቋረጥብን ውድ የቀድል ሚድያ ባለቤቶች
@አለልኝአባቴመድኸን
5 ай бұрын
@@fatmasaeed6043 በጣም ቆጆ ሚድያነው እኔ ዛሬ አየሁት የይቅርታ ልብ የሰጠኸኝ መድኸኔ አመሠግናለሁ ተበድየ ወዳው የምረሳ እንኳን ልበቀል ላስብ እናደዳለሁ በስሀቱ ከዛ 5 ደቂቃ በኋላ የለሁም እረስቸው ይቅርታ ማረግ ለራስም ጭምርነው በደል መርሳት መልካምነው ተባረክ መምኸር
@elizabethmichael8768
4 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም እንዳይቋረጥ እግዚአብሔር ይርዳን !❤
@abiymeseret6433
4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በልማድ እና ክርስትና መረሀ ግብር በጣም ብዙ ነገር አግኝቼበታለሁኝ እና ቢቀጥል ባይ ነኝ…..
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንና ዲያቆን ወንድማችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን ❤💛🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻 ፕሮግራሙ አይቋረጥብን ይቀጥልልን ••••
@zinabmohamammd3146
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እሽ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
@Selia214
5 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጣቹ በርቱልን አምላክ ይርዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirtukanGizaw-g5c
4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅል ልዑል እግዚአብሔር ወድ የቀንዲል ሚዲያ ባለቤት ሊቀ ዲያቆን ቀዳሚ ጸጋ እንዲሁም መምህራችን መምህር ምትኩ ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድላችሁ አምላከ ቅዱሳል ልዑል እግዚአብሔር እኔ ይህን መርሐ ግብር ስከታተል ፩ አመቴ እስከ ዛሬ ድረስ አስተያየት ጽፊው አላውቅም ዛሬ ግን ለመጻፍ ተነሳሳሁ ልማድና ክርስትና መርሐ ግብር የመጨረሻው ክፍል ባይሆን ጥሩ ነበር ምክንያቱም ብዙ መንፈሳዊ እውቀትን የሚገኝበት ስለሆነ በተለይ በስደቱ ዓለም ለሚኖሩ ምዕመናን አስፈላጊ ነውና በማይመች ቦታ ላይ ሊኖሩ ስሚሚችሉ ለሕሌና ጥያቄያቸው የእናንተ መርሐ ግብር መልስ ሰጪ ነውና ለምሳሌ እኔ የምኖረው በጣም በሚፈትን ህይወት ውሰጥ ነው ከቅድስ ቤተክርስቲያን ርቂ ከመንፈሳዊ ህይወቴ ርቂ በህይወቴ ያልጠበኩት ፈተና ላይ ነው ያለሁት ነገር ግን በአንድም በሌላም እግዚአብሔር ያስተምራል በእናንተ መርሐ ግብር በጣም ነው የተጽናናሁት በእለቱ እንኳን ባልከታተለው ቀኑን አሳልፊ ቢሆንም ሳልማው ያለፍኩበት ጊዜ የለም እየሰማሁት እንኳን ጥያቄ ቢፈጥርብኝ በቀጣይ ሳምንት የእኔን ጥያቄ ስትመልሱት እሰማለሁ እናም መንፈሳዊ ደስታ ይሰማኛል ብዙ ነፍሳት እንደሚድኑበት ስለማምን ምን አለ ቢቀጥል ልማድና ክርስትና እላለሁ ሊቀ ዲ/ን ቀዳሚጸጋ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያብዛል ልዑል እግዚአብሔር በእናንተ መርሐ ግብር ምክንያት ብርታትን ለሰጠኝ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን ወለተ ጻድቅ ከሃገረ ጆርዳን በጸሎት አስቡኝ መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@የየተዋህዶልጅ
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት ትልቅ ትምርት ነዉ እየሰጣችሁን ያላችሁት እድሜና ጤና ይስጥልን መጸሐፍ ሲዎጣ አደራ ቀዳሜ ጸጋ የመጀመሪያ ወሳጅ እኔ ነኝ❤
@menbermaryam4971
5 ай бұрын
ቅዳሜ ስንጠብቃችሁ ፕሮግራሙ የቀረ መሰሎኝ ነበር....እንኳን ደህና መጣችሁ...
@MartaKambo
5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጥችሁልን ምነው ለምን የመጨረሻ ኤረ ቆዩ ከኛ ጋር ብዙ አስተምህራችሁናል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@aynishaynich8520
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይድረሰን 🙏✝️✝️✝️አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🙏✝️✝️✝️ ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን ሰማያዊ ወጋን ያድልልን 🙏✝️✝️✝️ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ የተዋህዶ እንቁዎች ጸሎታችሁ አይለየን አሜን፫ 🥰🥰🥀🥀ቀንዲል ሚድያ አይቋረጥ እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳችሁ!!!🙏🥰🥰🥰🥰
@wardawarda4153
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን አድሱ አመት የሰላም የደስታ ሞት እማንሰማበት። የስኬት ዘመን ያርግልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን አሜን🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐🎉🎉🎉
@TesfaBelay-q1i
5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት እናመሰግናለን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አዲሱ አመት ሀገራችንን ሰላም ፍቅሩን አንድነቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@Sarahsarah-hp2ey
5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ልን የመጨረሻ ያሉት ያመቱ መጨረሻ ሊሆን ይችላል ባይሆንም ባድስ አመት ደግሞ አድስ ሌላ ፕሮግራም አዘጋጅተው ይሆናል ብየ አምናለሁ እናም እንከኳን አደረሳችሁ አደረሳችሁ
@Meron-ry5ui
5 ай бұрын
የመጨረሻ ማለት የ ዓመቱ ነዉ? በማርያም ለ2017 በበለጠ ቀጥልሉን የስንት ሰዉ ህይወት እያተረፋቹ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AcsvSbbs
5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን የመጨረሻምዕራፍ በሌላ ፕሮግራም ልመጡልን ይመስለኝል ቡዙ ያወቅንበት (ቀንዲል ሚዳያ❤❤❤) እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አገራችንን ሰላሞን ይመልስን
@fasikabera
5 ай бұрын
Awe tenagrewal
@estertektel5987
4 ай бұрын
በእወነት ቃለሄወት ያሰማልን መምህር ቃላት የለኝም ዘመናችሁ ይባርክ
@MogesGudeta-q5t
4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በትምህርቱ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ብትቀጡሉልን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@UuKk-w1f
4 ай бұрын
ቃለ ሕይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@meazayerdaw5327
4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር። በ እህት ወንድሞቼ ጥያቄ እራሴን ስወቅስ የኖርኩበት ጉዳይ ሁሉ መልስ አገኘ። ወደ 4 ግዜ እየመላለስኩ ነው የሰማሁት። እባካችሁ ገና ብዙ በልምድ እየተገበርን የተጎዳንባቸው ጉዳዮች አሉና እንቀጥል። የ ሰላም አዲስ ዘመን ለ መላው ኢትዮጵያውያን ያድርግልን።
@Setna1312
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት እያስተማራችሁ ነው እንደው ባይቋረጥ ደስ ይለኛል አስቡበት ። መልካም በአል🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@KalkidanAdidas
5 ай бұрын
ሠላማቹ ይብዛልኝ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክ❤❤❤
@መቅደስ-ቘ6ጠ
5 ай бұрын
በርቱ ልን❤❤❤❤ በጣም ጥሩ ነው ክርስቲያኖች እምነታችንን ጠቅቀን ማወቅ አለብን አብሶ በገጠር አካባቢ ያደግን ክርስቲያኖች ልማድ ክርስትና እየመሰለን ብዙ ስተናል እና ጠክሩልን ወንድሞቼ🙏🙏😍
@እየሩሳሌም-የ9ጸ
5 ай бұрын
እንዃን አቡሮ ኣደረሰኝ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤🎉🎉
@ShShh-u8n
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዲኦርቶዶክሳዊያን እንኳ ለ2017 ለዘመነ ማቴወስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን እግዝብሔር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹
@kidankidankidankidan7031
5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን በእውነት በድሎ ይቅር ከማለት ይልቅ ተበድሎ ይቅርታ አድርጉልኝ ብሎ መሄድ በጣም ይከብዳል ግን ይቅር መባባል በጣም የልብ እረፍት ነው ወገኖቼ አዲሱን ዘመን ያስከፋናቸው ያስቀየምናቸው ካለ ይቅር እንባባል መልካም አዲስ ዘመን ይሁንላቹ
@የድንግልአሽከርነኝ
4 ай бұрын
በእውነት መምህሮቼ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይሥጥልን እኔም ካሳለፍኩት ህይወቴ ትንሽ ላካፍላችሁ የምኖረው በስደት በአህዛብ ሀገር ነው የልጄ አባት በጣም በድሎኝ ተለያይተናል እና እኔ የአባት እንጅ የእናት ፍቅር አግኝቼ ስላላደኩ በልጄ እንዳይደገም ብዙ ደከምኩ እሱ አጥፍቶ እኔ ይቅርታ ስጠይቀው ጭራሽ እየተኩራራ እየተለማመጥኩት እንደሆነ ነው የሚያስበው ከዛም በቃ አብረን ባንቀጥልም ልጅህን ጠይቅ ጥሩ አባት ሁነው አልኩት ሌላ ወልጄ እስማለሁ አትጨቅጭቂኝ ብሎ ዘጋብኝ በጣም አመመኝ አለቀስኩ ከዛ ቡሀላ ግን እራሴን አፅናንቸ ልጄም እኔ ጋር ስለሆነ ያለው ለእርሱ ስል ጠነከርኩ ከ6 ወር በኋላ ልጄን መጠየቅ እፈልጋለሁ እሷ ከለከለችኝ ብሎ ሰው ላከብኝ እኔም ደውሎ ይጠይቅ ብዬ ደወለልኝ ነገር ግን በትዕቢት የተሞላ ንግግር ነበር ይቅርታም አልጠየቀኝም ለልጁም ምንም ፍቅር የለውምና ይመስለኛል ልጅህን ትጠይቃለህ የሚል ጫና በዝቶበት ነው እኔም የእውነት አባት ስትሆን ደውል ብዬ ዘጋሁበት በዛው ጠፋ አሁን አግብቶ ወልዷል እኔ ቂም በቀል የለኝም ግን ተፀፅቶ ወደ ልቡ ተመልሶ ልጁን ቢጠይቅና ጥሩ አባት ቢሆን ደሥ ይለኛል እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ስናጠፋ ይቅርታ እንጠይቅ ሲጠይቁንም ይቅር እንበል በድለውን ይቅርታ መጠየቅ ግን የልብ ልብ መስጠትና እነሱንም መጉዳት ነው የሚሆንብን እኛም አንጠቀመም
@Yematherethiopia
5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን። የመጨረሻ ያላችሁትን ግን አልተቀበልኩትም። ባይሆን እስከዛሬ የተላለፉትን ትምህርቶች ለትውልድ እንዲተላለፉ ወደ መፅሀፍ ቀይሩልን እና እንለወጥባቸው። ክበሩልን፤ ሠናይ ዘመን
@HcTx-n7n
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰመልን መልካም አድስ አመት መምህሮቻችን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌹🍀🌹🍀🌹🌻🌹🍀🌹🌻🍀በጣም እናመሰግናለን ብዙ አትርፈበታለሁ እና እባክህን መምህር አትጥፋብን❤🌻🌹🍀🌻🌹🍀🌻🌹🍀
@helenhelu1530
5 ай бұрын
እባከወትን መምህር ይቀጥልልን በጎጎት ነው የምንጠብቀው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን በርቱልን መልካም አድሰ አመት የምህረት ዘመን ይሁንልን በቸርነትህ አመታትን ታቀናጂለህ መዝ ፴፫-
@ንጋትየጅሩዋል
5 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር አመት ያድርግልን የህፃናት ሰቆቃ የማን ሰማበት ፍትህየሚሰጥበት ይህንልን
@LiyaBaruda
5 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@BlanishAyla
4 ай бұрын
በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን ጸገዉን የብዘለችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aberuuaberuugonfa-rl9qd
5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን❤❤❤❤ God bless you all❤❤❤ I like your teach
@Shaina-pd7ho
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አመላኬ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@GdhGdh-t9b
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ሰላማቹ ይብዛልን የተዋህዶ እቁዎች
@SimretKebede-o6o
5 ай бұрын
እንካን አደረሳቹ እግዚሀቤር እግዚሀቤር አዲሱን አመት ጦርነቱን እርሀቡን በዘር ከመበላላት የሜፈሰዉን የንጵሀን ደም በቃቹ ይበለን❤❤❤
@fdbmNgffm
5 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ላዲሱአመት እኔ በጣምነው የተመርኩበት ቀጡሉበት መምህር እናመሰግለን❤❤❤
@ኤዶምኢትዮጵያዊት
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንኳን በስላም መጣችሁ ቤተስብ ❤❤❤❤❤❤ እንኳን አደርስችሁ አደርስን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ያድለን እንዳታቁሙብን
@Asar-s4x
5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ❤❤❤
@inatbizu9051
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!! ቃለሕይወት ያስማልኝ መ/ም ምትኩ አበራ መልካም ዓዲስ አመት ዘመነ ማቴዎስ !!! ቃለሕይወት ያስማልኝ ቅድሜ ፀጋ መልካም አዲስ ዓመት ዘመነ ማቴዎስ!!!
@Meseret-t5l6l
4 ай бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤ቃለሕይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን በርቱልን❤❤❤
@rbkaTube-gz6ti
5 ай бұрын
በእዉነት ቃለሕወትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤ባይቋረጥ ጥሩ ነበረ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ግን ፍትሐ ነገስት በጣም ለመማር እፈልገዉ ትምህርት ነው በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ እግዚአብሔር ለዚያ ያድርሰን እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤❤❤❤
@mulumulu6983
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ምን እደምል ባላውቅም ብዙ ነገር ለውጣችሁናል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 2017 በተስፋ ተከታታይ ትምህርት እንጠብቃለን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ስለምታስተምሩን እመቤቴ ብርታት ጥንካሬ ጨምራ ይስጥልን🌷🌷🌷🌷👏
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
5 ай бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ስለማይነር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለሁላችንም መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹሁ የኛ ተወዳጆች
@Ewq432
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌼🌼🌻🌻🌻
@ያሸናፊእናት
5 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ልማድና ክርስትና በመጽሃፍ እጠብቃለን ልማድና ክርስትና የማይጠገብ ነበር የማናቃቸውን እያሳወቃቹህ እያወቅን የተሳሳተ ልምድ እድንተው ለሰጣቹህን አገልግልት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@HiwotYazew
4 ай бұрын
ባታቋርጡት መልካም ነው ብዙ ክርስቲያኖች እየተለወጡበት ስለሆነ።
@workaweld
4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ብሮግራም ነዉ አደራችሁን እደዉም በተሻለ ሁኔታ መቀጠል አለበት አደራ አደራ አደራ
@Marta-k7r
25 күн бұрын
ቃልዮት ያሰመልን መምህር ❤❤
@GrmaMan-nk5ir
4 ай бұрын
መምህር ያለው 2016 ቪዲዎ ነው የመጨረሻ ያሉት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ❤❤❤
@MaramMaram-g2b
4 ай бұрын
አኳን አብሮ አደረሰን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህር የናንተንን ውለታ አውርቸም አልጨረስ እደው አግዚያብሔር የስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GxhHchc-ti9xe
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን💐☘️🍀🌹🌷🌼🌺🌸🥀💐💐💐🌻🌻🌻❤❤🎉🎉🎉
@زودي-ح6ر
4 ай бұрын
በእዉነትመምህሮቻችንቃለሒወትያሰማልን❤❤
@alem7972
4 ай бұрын
እንኮን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን እንቱን ለሰጠን ብዙ ትምህርት እየሰጡን ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ዘርወት ይብዛ ይባረክ
@assilaselefechbedeke3292
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👂👂👂🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@Mastumastu-cf4we
5 ай бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን እንኩዋን ደህና መጣችሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tsigeredabirhane-hn2bm
5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን
@ህይወት-ዘ8ጀ
5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤
@abebagonfa5582
4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ግን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ፕሮግራሙ ቢቀጥል ደስ ይለኛል ብዙ ትምህርት አግቼበታለሁኝ
@alexmelaku5433
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@selamabebaw4532
5 ай бұрын
እንኳን ለ2017 አደረሳችሁ! በእውነት ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት መምህርዬ. በልማድና ክርስትና እጅግ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ድንጋይ ልባችን በቃሉ ይለውጥልን ዲያቆንዬ በእውነት ተባረኩልን እንወዳችዋለ!❤
@emebetbalechow2387
5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንን🙏🙏
@mintamir4333
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እናንተንም እንኳን አደረሳችሁ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
@alemzeleke4267
5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@zenebechmengste-wk7ce
5 ай бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
@Fekertube16
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እና ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
@ሙሉእመቤትዘውዴ
5 ай бұрын
እኔስ ቀራችሁ ብዬ ነበር እግዚአብሔር ይሰጣችሁ እንኳን መጣችሁ
@AAaaa-j1v
4 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲❤
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን
@ShebreAsmamaw
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ ብዙ ተምረንበታል እናመሰግናለን መልካም አድስመት መምህሮቻችን✝️✝️✝️
@Samuel-3838
5 ай бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና ልኡል እግዚአብሔር፡ ብዕድመ ብጥዕና ይሓልኹም፡ እንኳዕ ኣብጻሓና
@alem441
5 ай бұрын
እንኳን አብረው አደረሰን🙏🙏🙏🙏
@alemneshalebacehw372
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለህወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@haregewoinabere9497
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳንአብሮ አደረሰን
@HjxJjc
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብር አደረሰን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
5 ай бұрын
ዲያቆን ዛሬ ድምፅህ እርቀዋል ብዙም አይሰማማ
@gedamneshferede9318
5 ай бұрын
እኳን ደህና መጣቹ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤ ፀጋው ያብዛላቹ
@mollafikadu944
4 ай бұрын
አሪፍ ነው ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ።
@Yordan80
5 ай бұрын
እ....... ? የመጨረሻ ክፍል ???? ልታቆረጡብን እንዳይሆን ብቻ ??ብዙ የለወጠን ትምህርት ነውኮ ??? አደራችሁን! አይ አታደርጉትም ልጠብቅ እስቲ ስአቱ እንዴት ነው ቶሎ የሚደርስልኝ ውይይይ
@derebamara8649
5 ай бұрын
የእኔም ጥያቄ ??
@Meron-ry5ui
5 ай бұрын
እረ እንዳይቋረጥ🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢
@SarahGetachew-k9b
5 ай бұрын
ደግማችሁ አንዳመት ጨምሩ
@አ6318
5 ай бұрын
@@SarahGetachew-k9bአይቋርጥም የአመቱ መጨረሻ ክፍል ማለታቸው ነው
@አ6318
5 ай бұрын
አይቋረጥም የአመቱ መጨረሻ ክፍል ማለታቸው ነው
@አጸደማሪያምስደተኛዋ
5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛላቹሁ🤲
@Selamselam-tp4vq
5 ай бұрын
Am🙏🙏🙏🙏🙏eAmen ellllllllll ❤❤❤❤❤❤
@WarekenashiDabela
5 ай бұрын
Kalehwate yasemalin edema tana tagaune yabezalachu adesu amatem yasalam yatana yatabareki amate yaregelin amen amen amen🙏🙏🙏❤️
@hdhhd2132
5 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@ychhnc8319
5 ай бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
1:09:32
🔴New | በግድ መስቀል ማሳለም... | ልማድ እና ክርስትና የምዕራፍ 21 ጥያቄዎች ምላሽ | በመምህር ምትኩ አበራ እና ሊቀዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 21 М.
1:11:53
#New🔴ስፓርት ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም||ልማድና ክርስትና||መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ @Kendilmedia
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 95 М.
1:2:39
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
TheBrianMaps
Рет қаралды 3,1 МЛН
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
0:34
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
Status
Рет қаралды 4,7 МЛН
28:03
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 4 МЛН
19:03
ህክምና የተከለከሉት ር/መስተዳደር፣ "ዐቢይ የመሸነፉ ማሳያ ነው"ጦሩ፣ ሹም ሽሩ የፈጠረው ዉጥረት፣ የመርካቶው ቃጠሎ ምክንያት፣ "የOLA አመራር ያዝኩ"|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 30 М.
2:00:19
“ለመሞት 15 ቀናት ብቻ ቀርተውሻል”! የጠንካራዋ እናት የህይወት ጉዞ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 731 М.
14:59
🛑ኡስታዙ ደጋግሜ እገልሻለው ኣላት ወደ ክርስትና ስትቀየር ❌ጴንጤዎች ዮናታንን አመለኩት
teo tube
Рет қаралды 2,3 М.
47:48
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 46( BY BRUNO )
Awra Tube
Рет қаралды 26 М.
1:48:12
ከአልሻባብ ግድያ አስመለጠኝ | ከሶማሊያ እስከ አሜሪካ | #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantube #Ali Umer
Semay Tube
Рет қаралды 154 М.
1:40:26
ድንግል ነኝ አትድፈረኝ? አልኩት | ከጋዜጠኛነት ወደቤት ሰራተኛነት ያስገባት ሕይወት
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 270 М.
57:07
በአሜሪካ ሚዲያዎች መነጋገሪያ የሆኑት ጥንዶቹ ልብ ጠጋኝ ዶክተሮች | 1.4 ሚሊዮን ዶላር ነው ይዘን የመጣነው … | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 612 М.
1:09:07
#new🔴በሴቶች ጉዳይ የጥያቄዎቻችሁ ምላሾች||መምህር ምትኩ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና_የ2017ዓ.ም #ምዕረፍ_2 የጥያቄዎቻችሁ ምላሽ|#kendi
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 16 М.
የነነዌ ምሕረት ለኢትዮጵያ! እንዴት ...?// ቆይታ ከመጋቤ ብሉይ ቆሞስ አባ ኃይለ ሚካኤል #Ethiobetesebmedia
Ethio Beteseb Media (EBM)
Рет қаралды 149
38:39
#new🔴ክርስቲያን ሁሉ ጋብቻው በቅዱስ ቁርባን መሆን አለበት! ||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_13
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 13 М.
1:2:39
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
TheBrianMaps
Рет қаралды 3,1 МЛН