#new

  Рет қаралды 7,295

ቀንዲል ዓውደ ምሕረት - Kendil Awudemihret

ቀንዲል ዓውደ ምሕረት - Kendil Awudemihret

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@Mekdes-m2y
@Mekdes-m2y 9 күн бұрын
አሚን🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን ምምህር🥰🥰🥰🥰
@weleteslase
@weleteslase 8 күн бұрын
ግሩም እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራን
@saraa9497
@saraa9497 11 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 10 күн бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 10 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክልን ፍፃሜዎን ያሳምርልን
@hymn2024
@hymn2024 9 күн бұрын
ስላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኝ እኚህ አባት ከሚያገለግሉበት ቤተ ክርስቲያን መሄድ ስለምፈልግ እባካችሁ ጠቁሙኝ
@MedaniteBelete
@MedaniteBelete 11 күн бұрын
Amen 🙏
@GenetGenet-q9f
@GenetGenet-q9f 11 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በልባችን ያሳድርልን❤❤❤❤
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 11 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@FikrthaQatar
@FikrthaQatar 11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@Messi21Yerayawa
@Messi21Yerayawa 12 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቀንዲል ዓውደ ምሕረት
@Serkalem-tc5xz
@Serkalem-tc5xz 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@KuleAelemu
@KuleAelemu 11 күн бұрын
እንኳንም ሰላም ቆያቹህን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@dezigonetoyle9457
@dezigonetoyle9457 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲መምህር በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ፣ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን🤲❤️
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 11 күн бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መሞከራችን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@workneshabera
@workneshabera 11 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የእግዚአብሄር እርዳታ እይለየን
@lemlemlemi1976
@lemlemlemi1976 11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
@Marta-k7r
@Marta-k7r 11 күн бұрын
አሜን ቃልዮት ያሰመልን መምህር አሜን ❤❤
@senkesartube
@senkesartube 12 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@hareghar7880
@hareghar7880 11 күн бұрын
Amen kale hiwot yasemalan
@AbebesewunetBeyene
@AbebesewunetBeyene 11 күн бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን!!!
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 12 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን
@TigistFele
@TigistFele 12 күн бұрын
ስላም እደም አላችሁ መምህሮቻችን ለምሰጡት ትምህርቶች ቃላ ህይውት ያሰማልን 🥰🥰 ጥያቄ ላገባነበር ግን የኔ ቤተሰቦች ደብረታቦር የጮኛየ ደግሞ ሀዋሳ ናቸው እና ሂደን ምርቃታቸውን እንቀበላለን ብለን አሰበን ግን ጦርነት ስለሆነ ግራ ገባኝ ምን ትመክሩናላችሁ ሰለምትመልሱልን አመግናለው🥰🥰🥰🥰
@banchimulu-s1n
@banchimulu-s1n 3 күн бұрын
kale hewti yasemalne 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን❤❤❤
@EnathunAddis
@EnathunAddis 11 күн бұрын
Memhirachin kalhiwotn yasemaln
@tigistgirma3883
@tigistgirma3883 11 күн бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን
@KelakedanDesat
@KelakedanDesat 12 күн бұрын
አንኮን አደረሣችው ❤❤❤❤❤ሠላማችው ይብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SolyanaMulat
@SolyanaMulat 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 12 күн бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ኦርቶዶክስአውያን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 12 күн бұрын
❤❤❤❤🎉😢🎉
@SaidAmin-nn3nr
@SaidAmin-nn3nr 11 күн бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@سعيدهسعيده-و2ذ
@سعيدهسعيده-و2ذ 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@beliyemareyaamlijgvgcc3725
@beliyemareyaamlijgvgcc3725 6 күн бұрын
🥰🥰
@ማርታ-ተ9ቸ
@ማርታ-ተ9ቸ 7 күн бұрын
😘😘😘😘😘😘😘
@aklile7691
@aklile7691 10 күн бұрын
መጋቢ ሐይማኖት፣ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረን ' መልከ ጥፉ' እያሉ መጥራት፣ እግዚአብሔርን ማሳዘን አይደለምን???
@kdesitwndea4005
@kdesitwndea4005 11 күн бұрын
ጥያቄ ከዚህ በፊት ጠይቄ አልተመለሰልኝም ወዴ ጉዳየ ስገባ በጣም የማፈቅረው አብረን የተማርን አብሮ አዴጌን ቤተሰቦቸ አይሆንም አሉኝ እኔ ደሞ አልሰማቹህም ብየ ይሄው በፍቅር 8 አመት አብረን ከሆን ደግሞ 4 አመታችን ነው እነሱ እሱን ያልፈለጉበት ምክንያት አባቱ ማሲንቆ ተጫዋች ነው እና በኛ ገጠር ደግሞ ያካብዳሉ የአዝማሪ ልጂ ለምን አገባሽ እያሉ ይተቹኛል በሀይማኖትም ሆነ በመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር እንዴት ይታያል አመሰግናለሁ
@KonjuKonju-hg1bq
@KonjuKonju-hg1bq 10 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MulieBirara
@MulieBirara 10 күн бұрын
Amen kale hewot yasemalen
#new🔴ጸሎትን አትናቁ || ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልዓክ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
43:34
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26
51:09
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 1,1 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН