KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#new🔴እጅህ ላይ ያለዉ "ቶ" ንቅሳትስ ምንድር ነው??#መምህር_ምትኩ እና#ዲያቆን #ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #የምዕረፍ_9 ምላሾች
1:17:02
#new🔴ሊቁ ተሰምተው አይጠገቡም |ድንቅ ትምህርት |የኔታ መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ |#kendil_media #eshetu #ቀንዲል@kendilShorts
32:34
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
#new
Рет қаралды 27,715
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 265 М.
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Күн бұрын
Пікірлер: 432
@habeshaengdaw103
23 күн бұрын
በቀንዲል ሚዲያ ትምህርት የበደልኳቸውን ይቅር ብዬ የወሰድኩትን መልሸ ንስሃ ገብቻለሁ ፈጣሪ ይመስገን
@samsongetachew7647
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ(ህ)🙏
@ZewudeZewude-no8pm
23 күн бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህወትያሰማልንአሜን
@ShShh-u8n
23 күн бұрын
እግዝብሔር ይመስገን ❤❤❤
@መሪናአለሙ
19 күн бұрын
ልልልልልል እኔንም ፈጣርዬ እና አምላኬ ወደ ቤቱ ይምራኝ😢😢😢😢😢😢😢
@HabibaHabi-fl4yv
8 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በድሜ በጤና ያቆይልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውኑ ቆንጆ ትምህርት ነው አናመሰግን አለን❤❤❤🙏🙏🙏
@chuchuchuchu-l2f
9 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
@Netsanet-n1o
21 күн бұрын
ኣረ ይጠቅማል በደንብ እንደውም ምነው በትግርኛ ብኖራቸው ብየም ብዙ ግዜ ተመኝቻለሁ ልጆቼ እና ጓደኞቼ ኣማርኛ ኣይሰሙም ከወደ ኤርትራ ነኝ ። መልካም የጥምቀት በዓል ያርግላችሁ ኣገራችሁን ሰላም ያድርግላችሁ ።ለኛም ጸልዩልን ሰላም ለዓለማችን❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
11 сағат бұрын
አሜን 🙏
@Messi21Yerayawa
21 күн бұрын
በእውነት ለመምህራችን መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ለወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ድንቅ ትምህርት ነው
@aberashfaysa-yt3dn
14 күн бұрын
በዉነት ድቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YobneshKokoba
23 күн бұрын
ቀዲል ሚዲያ በጣም እናመሠግናችኋለን በእዉነት ትምርታችሁን እወደዋለሁ በዚሁ ቀጥሉ እግዚብሔር ይርዳቹ
@ZadieYouTube
23 күн бұрын
ሰላመ እግዛብሔር ከሁላችንጋ ይሁንልን እንኳን አደረሳችሁ ለዚህ መርሀግብር አድስነኝ ግን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዛብሔር በቤቱ ያፅናልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን(፫) ይችን ቀን በጣም ስጠብቃትነበር የቀድል ሚድያ መምህሮችና ተከታታዮች እንኳን ደህና መጣችሁ ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤መልካም ቆይታ
@fantukelecha522
23 күн бұрын
በተለይ የምታሳዩት ትሕትና እራሱ ትምህርት ነው ❤😍
@MekdesHaile-sg5vu
23 күн бұрын
በእውነት ይሄ ትምህርቶች ልዩ የሆነ መልእክት እራሳችንን የምንገነባበት ነው እና በትቭ የምተላለፍበት ሁኔታ ብዘጋጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
23 күн бұрын
እኳን ደህና መካቹልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክበሩልን
@sahletesfay921
23 күн бұрын
ኣሜን❤❤❤
@saraa9497
19 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እንዴት ደስ ይላል የኔ ነግር የኣረዎች መስደብ እንደ ልምድ ሆኖዋል🥹
@KonjoNech
23 күн бұрын
መምህር የውነት ቃለይወት ያሰማልን እኔ በናተ ትምህርት ይወቴ ተቀይሯል አጢያት ያልመሰለኝ ነገር አጢያት ሆኖ አግቸው ንስሀ ገብቻለው አመሰግናለው እድሜ ይስጥልኝ
@ZewdZd
23 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤ ኑሩልን ያሰባቹት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይፈፅምላችሁ🙏
@HelaHela-z3y
23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዳቆን ወንድማችን ቀዳሚ ፀጋ እንዲህም መምህራችን አባታችን ቼሩ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@henimak2727
23 күн бұрын
ስለምትሰጡን ትምህር በጣም እናመሰግናለን መምህሮቻችን እኔ በቀደመው ህይወቴ በጣም አስቀያሚ ህይወት ነበረኝ አሁን ስደት መጣሁ ሁሉም ነገር ተገለጠልኝ ልጆቼን ለናቴ ሰጥቼ ነው የመጣሁት የልጆቼ አባት ችግር አለበት ብዙ ነገር ያገኛል በቁማር ያጠዋል የመምህር ተስፍዬን ትምህርት እየላኩለት እንዲለወጥ ብሞክር ጭራሽ ሌላ አገባ ለምን ስለው ዘጋኝ እኔ ንሰሀ እየገባሁ እየጸለየኩ እየሰገድኩ ነው ሀገሪ ስገባ ከልጆቼ ጋ ክቡር ስጋውን ቅድስ ደሙን መቀበል እፈልጋለሁ ግን የልጆቼንም አባት ተቀይሮ ቢጠብቀኝ አብረን ቆርበን ነበር መኖር የምፈልገው ግን ሄደ ምን ትመክሩኛላችሁ ምእመናን ፃፍልኝ ምክራችሁን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@MahletDgg
9 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳብሽን ያሳካልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henimak2727
9 күн бұрын
@MahletDgg አሜን ውዴ
@የተ
19 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመሥገን መምሮቻችን ቃለሒወት ያረማልን ለጠየኩት ጥያቄ ሥለተመለሠልኝ በእውነቱ አመሠግናለሑ ፀጋዉን ያብዛላቺሁ ከሥህተቴ እማራለሁ አልሣደብም እሥካሁንም ለተሣደብኩት ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ😢😢😢😢😢
@MahletDgg
9 күн бұрын
ሁላችንም ነን😢😢😢😢
@Selam-c4w
23 күн бұрын
በእወነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያባዛላቻወ❤❤❤ እንም አንዱ ጥያቅ አለኝ አሁን ያለሁት አረበ ሃገረ ነወ ያለሁት በሰልክ ንሳሃ ገበሁ የሰጥን ቆነና ጨረሰኩ ከዛ 12:00 ሰዓት ጥዋት ደወልልን ይፍት እልሻለሁ አለኝ ሰደወል አያነሰን , ለላ ቀን ደወለኩ ይቅረታ ሰለላተመቸንም ነወ አሉኝ እንም ችግር የሎም በየ እና አባቴ የረሳሁት አለኝ በየ ስንጋረ መዳም ጠራችን 😢 በፀሕፍ ላካላችወ ኣዩት ግን ምንም መልስ አይሰጠንም ኣሁን ከ8 ወር አለፈዋል ስደወል በፀሕፍም ያያሉ ግን ምንም መልስ የለም: እንደገና ንሳሃ ለጋባ ነወ ወይ ?ማልቴ ለላ አባት ነፋስ ልይዚ? ሰል ፅሑፍ ይቅርታ አደረግለኝ ትግርኛ ነወ እምችል ❤❤❤❤❤
@emebetbelete7376
18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።በቃላት የማልገልጸዉ ደስታ ነዉ የሚሰማኝ።ቀንዲል ሚዲያ እውነትም ቀንዲል።
@መሪናአለሙ
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን❤❤❤
@zainabhabshy1906
19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወምህሮቻችን በርቱልን❤❤❤ እሺ ሸር እናደርጋለን❤❤❤❤
@brtukanleake6923
20 күн бұрын
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏
@TesfaBelay-q1i
23 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም እጂግ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ብዙ ተምሪለሁ አመሰግናለሁ በርቱልን ጥያቂ አለኝ እኔ ተወልጄ ባደኩበት ሀገር ሴት ስትወልድ ወንድ ከወለደች እስከ 40ቀን ትጠበቃለች ሴት ከወለደች ደግሞ 80ቀን ትጠበቃለች እንዲሁም ሰው ሲመለኩት 40ቀን ይጠበቃል ይህ ልማድ ነው ክርስትና ጥያቂዬን እንደምትመልሱልኝ ተስፋ አለኝ ወለተ መድን ነኝ ከሳውዲ አረቢያ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@JbreTalahon
22 күн бұрын
ቃለሂወትያሠማልንወንድሞቸበእድሜበፀጋያቆይልን
@EtenesheHaile
16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ በጣም የምፍልጋቸውን ነገሮች ነው በአብዛኛው የምታቀርቡት በተለይ ብዙ ነገሮችን ግንዛቤ ያገኝሁት እና እያገኘው ያለሁት ልማድና ክርስትና መርሀ ግብር ላይ ነው እግዛብሄር ይስጥልኝ ተባረኩ
@ወይኗ
22 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን❤
@Marta-k7r
23 күн бұрын
ቀዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት ደስ እያለኝ ነው ምማረው ፈገግታቹ ብቻ ይበቃል ብዙ ነው ያተረፍንበት በእውነት ቃልዮት ያሰመልን ፀጋውን ያብዛላቹ ❤❤
@BBb-ef2sk
19 күн бұрын
ቃሊ ህይወት ያሰማልን መምህረቻችን እግዚአብሔር ጸጋዉ በረከቱ ያብዛላቹ በጣም ደቅ ትምህርት ነው እኔ ሁሉ ግዜ ነው ምሰማዉ ግን በዚ አይደለም በዋትሳብ ነው በዚ የመጀመራዬ ነው በጣም ደስስ ይላል ❤❤❤❤❤ በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ❤❤
@GgDf-l4c
20 күн бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መምህኖቻችን💐❤
@CellnetCeldjsksks
23 күн бұрын
እኳን ደህና መታችቹልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችኹ ይባረክልን!👏
@fikereselamshiferaw
10 күн бұрын
ስለ ምታስተላልፋልን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ስለ ቅዳሴ ትርጉም ብትሰሩልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@HappyCupcakes-ob8uj
20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@እሙነኝየጎጃሟ
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም እየተማርን ነው እግዚአብሔር በሞገስ ያኑራችሁ መምህሮቻችን 🙏🥰🥰🥰የት አላችሁ የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉ ለኛው ነው እኮ
@ExTV-z1y
23 күн бұрын
አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@Barb-c1h
21 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማልን እኛ ከልማድ ወተን ወድ ህይወት ይመልሰን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@MuluGabertdeke
23 күн бұрын
እጅግ ተወዳጆች አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያሰማልን በእዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ክብሩ መምህራችን
@mastewTegai
21 күн бұрын
በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን
@melatalemayew1165
18 күн бұрын
እግዛብሄር በድሜ ጤና ይተብክልን በብዙ ቃለ እግዛብሄር በናተ ላይ አድሮ ተምረናል መ ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በትምህር ትክ ብዙ አትርፌለው 🙏🙏🙏
@solomonabay7598
22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች❤❤❤
@WyrgeWyfhj
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሳችሁ ቃለህይወትያሰማልን👏👏👏
@SsAa-iu4dp
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመስገን❤❤ እንኳን አብሮ አደረሳችሁ ቃለህ ይወት ያሰማልን🙏🙏
@elroitube27
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@Tom-ys7ov
21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን እድሜህን ያርዝመው
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
20 күн бұрын
ቀደዲል ሚዲያዎች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ስለምትሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን በርቱንልን
@MartaNagas
8 күн бұрын
ቃልህውት ያሰማልን ❤❤❤❤❤ አምን
@masreshabayeh905
23 күн бұрын
ቅዳሜን ማስታውሰው በልማድና ክርስትና ረቡዕን ደግሞ በናንተ የፍትሐነገሥት ፕሮግራም ነው።ሌሎችንም ፕሮግራም እከታተላለሁ ሁለቱ ግን በፍጹም አልፈውኝ አያቁም።በርቱልን።
@yafet-2
23 күн бұрын
በእውነት በጣም እሚጠቅም ትምህርት ነው በጣም ነው እምንወዳችሁ እኔ ለብዙ ሰው ነው ሰብስክራይ እዳደርግ የምናገርው ❤❤❤
@MimiMane-k2y
23 күн бұрын
እግዚኣብሄር ጥእናን እድመን የሃብኩም መምህሮቼ ቃለህይወት ያሰማልን
@emebet591
21 күн бұрын
በእውነት ውድ መምህሮችችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@HabtambelayBelay
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ዛሬ በረራዬ ነው
@muluneshgetachew7865
23 күн бұрын
በእውነቱ ቃለህይዎት ያሰማልን ቀንዲል ሚዲያ ይኑርልን ብዙ ነገር ያሳውቀናል።
@gelelakumsa
22 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ZewdeGete
20 күн бұрын
ቃለህይወት..ያሠማልን.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ለምለምእራያ
23 күн бұрын
እውነት ነው ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቃቹ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@jemayenshreta8146
23 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራናቻችን ረዥም የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን እጅግ ጠሩትምህርት እየማርን ነው የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን!!
@ZhraAhmed-xs9wg
22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለሂውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ምንጊዜምተመስገን
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደኅና መጣችኹ ውድ የቀንድል ሚዲያ ቤተሰቦች ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።❤✝️እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን አንደበታችንን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን እንጂ አረቦቻችንን መሳደብ የብዙዎቻችን መጥፎ ልማድ ነው 😢😢
@AbebaDagne-f5n
23 күн бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይመስጌን እኔ ብቻዬን ነው ሁሉንም ስራ የምሰራው ለራሲ ለመስራት ግዚ የለኝም ምግቡ ም ስር እሩዝ እና ድንች ሌላው ይነካካል ሴትዮኤም እቤት ስለምትውል መክተፌያወዘተ እለያለሁ ግን ይነካካል እና 18ሰአት ነው የምሰራው ።
@shaikaha.28
20 күн бұрын
በውነት አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤
@legesedenesayteklehaymanot9128
22 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ ያድልልን አሜን።በርቱ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቹ ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት።
@SgajsjsShahsjs
20 күн бұрын
መምህሮቻችን ቃለ ሂዎት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእህድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@Barb-c1h
21 күн бұрын
መምራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
@fj5u68
23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እመብርሀን ትጠብቅልን ❤ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልኚ እኔ አድጥያቄ መጠየቅ ፈልጌነበር ቤተሰቦቼ የቅዱስ መርቆርዮስን ዝክር ያዘክራሉ በአንተ አድግዜ ሀምሌ ወር ላይ እናም ቤተክርስቲያኑ ከአከባቢያችን ይርቃል እና በጣም ክረምትስለሆነ መሄድ አንችልም ወንዙም ይሞላል እናምአባቴ ለምን ህዳር ላይ አንዘከርም አለ ቀን መቀየር ይቻላል ይሄን ለመጠየቅ ነዉ አመሰግናለሁ ስላበዛሁ ይቅርታ
@ZORTHODOXTUBE-mn9qn
21 күн бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ መምህሮቻችንን!!! በርቱ በገጸር ያሉ በተክርስትያንንም እንርዳ
@HvKn-q1c
7 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@gyhdyyth9031
22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን በእውነት በመምህሮቻችን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን በእውነት እኛም የሰማንውን ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን አሜንንንን
@MekdesHaile-sg5vu
23 күн бұрын
በእዉነት ቀንድል ሚድያዎች በርቱልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ድንግልእናቴነይ
22 күн бұрын
በእዉነት ቃል ሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያሠማልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ShShh-u8n
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም እዝነ ልቦና ይስጠን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@etenuworku4547
22 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ያሰባችሁትን ያሳካላቺሁ
@YoditAsefaw-i2g
20 күн бұрын
ቃለህ ይወት ያሰማልን
@LamrotAdane
23 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን በጉጉት ነዉ የምንጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@nardostaddle1904
23 күн бұрын
ተባረክ መምህር ብዙ ካንተ ተምረናል
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
20 күн бұрын
ተመስገንንን❤❤አምላኬ ቡዙነገር እየተማርንነው ቃለ ህይወት ያሰማልምን
@habtamfilku6928
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ኘሮግራማችሁን በጣም ነው ምወደው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
@birtukangetachew7355
23 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@rahelenko3200
22 күн бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን መምህሮቻችን በናንተ ትምህርት ብዙ እየተማርኩበት ነው ብእእድሜብእጤናይጠብልን
@tigi-j1l
22 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫🥰
@aynyeyemariyamlgi1459
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🌿❤ መምህራችን አባታችን እንዲሁም ዲያቆን ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን🙏🙏🙏❤❤❤
@almazalmaz6091
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዝአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@SUAADA15
22 күн бұрын
Kalehywot yasemaln memhrochachin regim edmea na tena ystln❤❤❤
@ExcitedCobra-oi4bp
21 күн бұрын
አሜን.እንኳን.አብሮ.አደረሰን🙏🙏🙏
@BunchBebo
23 күн бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@MekedesMekedes-t9g
19 күн бұрын
ቃለህይወተን ያሠማልን
@Bemnet-b2b
23 күн бұрын
መምህርን እግዚአብሔር ያቆይልን
@nardostaddle1904
23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@GbBn-q9y
22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@TsadkanTesfay-b3w
22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነት በጣም ደስስስ የሚል ነው ትምህርታቹ❤❤❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
23 күн бұрын
መምህር ምትኩ አበራ እምትገርም መምህርነህ በእውነት እምሰጠን ማብራሪያ ፈትፍቶ እደማጉረስ ነው ሌሎችን አላመጋፋት እራሳችን ስለመግዛት እሚገርመው ተመሳሳይ ጥያቄዎች በተደጋጋሚ ይጠይቋችኋል እናተ ግን ያለ መሰልቸት ደጋግማችሁ ትመልሳላችሁ ስለ ስደተኞች ስለ ስግደት ብዙ ግዜ ተነግሮናል ላለመርሳት እንሞክር ተማሪዎች ወደኋላ የተሰሩ ቪድዮችን መለስ እያልን እንከልሳቸው እረዥም እድሜ ለወድሞቻችን❤❤❤❤❤
@LmelmeMtiku
22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋፁን ያብዛለቹ❤❤❤❤
@fanos1212
22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ልደት አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን በጤና ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉 ሶስት ስሊከ ላይ አደረገ ለው❤❤🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
22 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የውነት ከልብነው እምናመሰግነው እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ያዲልልን❤❤❤
@ufeuy1059
23 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ዜድከራያ-ቐ3ፐ
23 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@AbeAbe-re5ps
21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen amen amen kalehyowet yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤
@simetube
23 күн бұрын
እክርዳድ ኑፋቄው ገበሬው ለዬቶ መልካም ሊዘራ ወደማሳ ወጥቶ ወደማሳ ወጥቶ የዘራቹት መልካም ፍሬ አፍርቷልና በርቱልን መምህሮቼ እግዚአብሔር አምላክ ከሁላችንምጋር ይሁን እናተም ለማስተማር እኛም ተምረን እምተገብር ያርገን
@MeremfredeTeshome
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህወትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉
1:17:02
#new🔴እጅህ ላይ ያለዉ "ቶ" ንቅሳትስ ምንድር ነው??#መምህር_ምትኩ እና#ዲያቆን #ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #የምዕረፍ_9 ምላሾች
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 24 М.
32:34
#new🔴ሊቁ ተሰምተው አይጠገቡም |ድንቅ ትምህርት |የኔታ መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ |#kendil_media #eshetu #ቀንዲል@kendilShorts
ቀንዲል ዓውደ ምሕረት - Kendil Awudemihret
Рет қаралды 1,9 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
1:09:23
#new🔴መጠመቅ እና አጥማቂነት || ልማድ እና ክርስትና || በመጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ | Kendil media - ቀንዲል ሚዲያ|@Kendil_Live
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 34 М.
2:05:30
“እግዚአብሔር በሚያውቀው የማላውቀውን ነገር አልጻፍኩም!”(ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር) @endalegetamultimedia #booktube #books
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
Рет қаралды 93 М.
1:12:39
በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ❖ክፍል - ፩/1 አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2
Рет қаралды 7 М.
1:04:08
#new🔴በህመም ምክንያት መቆም የማይችል ሰው ግዴታ ለጸሎት መቆም አለበት?#መምህር_ምትኩ እና#ዲያቆን #ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #የምዕረፍ_8 ምላሾች
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 20 М.
43:34
#new🔴ጸሎትን አትናቁ || ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልዓክ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ዓውደ ምሕረት - Kendil Awudemihret
Рет қаралды 37 М.
❗️❗️Live ምሽቱን በቦሌ መድኃኔዓለም❗️❗️ልዩ ጉባኤ ጥር 27 ቀጥታ ከደብረ ሳሌም ቦሌ መድኃኔዓለም || From Bole medhanialem Feb 4
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 163
1:06:22
#new🔴ለቤተክርስቲያን ሊያደርጉላት የሚገቡው ይሄ ነው||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ _1#kendil_media
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 42 М.
1:12:00
#new🔴ግለ ወሲብ ድንግልናን ያሳጣል?|መምህር ምትኩ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #ምዕረፍ_6 የጥያቄዎቻችሁ ምላሽ|#kendil_media
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 47 М.
1:08:27
ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የጸናውን አስቡ ዕብ 12፥3
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 15 М.
1:28:07
#new🔴አንዲት ሴት በግድ ብትደፈር በተክሊል ማግባት ትችላለች|ልማድና_ክርስትና||ምዕራፍ -6|#ቀንዲል_ሚዲያ#kendil_media #New_2017
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 27 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН