ኒቃብ ግዴታነውን ???

  Рет қаралды 1,551

abu zuber45 አቡ ዙበይር

abu zuber45 አቡ ዙበይር

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال
@منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال 24 күн бұрын
ኒቃብ ግደታ ነው።
@SonySony-zp5gg
@SonySony-zp5gg 24 күн бұрын
ኒቃብዊጅብነው
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
እስቲአዲጥቀሽ
@JddJdd-vl7os
@JddJdd-vl7os 23 күн бұрын
አብቡ ተጠቅሶላችሁኋን መልበስ የናተ ፈንታ ነው ማስለበስም እደዛው
@ahemd1
@ahemd1 23 күн бұрын
@JddJdd-vl7os ሀያእ እሚባልየለም
@SulymanHussein
@SulymanHussein 22 күн бұрын
​@@ahemd1 ዋጂብ ነው
@ahemd1
@ahemd1 22 күн бұрын
@SulymanHussein ሁሉ ሰው እየለበሰነው
@Fatima-p2x9z
@Fatima-p2x9z 24 күн бұрын
ኒቃብ ግደታ ነው
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 24 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያአቡ ዙበይር ኒቃብ ሱና ሳይሆን ግደታ ነው ሴት ልጂ በሚዲያ እንዲትወጣም አልተፈቀደላትም እናም አትበሳጪ በመረጃ መወያየት ያስፈልጋል ኒቃም ማለት ሙሉ አካልን መሸፈን ማለት ነው ለእይታ ብቻ አይኖን ሲቀር ስለሂጃብ ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም አስተምሯል አንተ ላይ ደግሞ ትችት እሚበዛብህ ትውሂድ እያስተማርክ እንደት ሚስትህን በሚዲያ ታመጣለህ ነው
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት 24 күн бұрын
ዋእለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛክላህ ኡኹቲ ደምርኝ👌👌
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
አችን እዲታይ ማንፈቀደልሽ
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
ወኔአፍችሁ
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት 24 күн бұрын
@@ahemd1 ወሬዋ አልገባሽም
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 24 күн бұрын
@@ahemd1 መጀመሪያ እሷ ሚዲያ በቪዲወ እንዲትወጣ ማን ፈቀደላት እኔ እቤቷ ሂጂ አይደለም ያየሆት ይህን ጥያቄ ማንሳት የነበረብህ እቤቷ በር ሳላኳኳ ብገባ ነው ጥያቄው እኔን እሚመለከተው
@medinayimer9924
@medinayimer9924 24 күн бұрын
ሱበሀን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላሁ አክበር ወላ ሁለላ ወለቅወተ ኢላ ቢላህ
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት 24 күн бұрын
ጉድ ነው አላማህ ምንደሆነ አልገባኝም ሰው እንዳደንቅህ ነውዴ የምትሰራው ለናተ ብዬ እንድህ እንዳትሉ ብዬ ፈርቼ ነበር አልክ አላህን ነውጂ የምፈራው ሰው ይፈራል አሁንኮ አላህን ያዘዘው ትታቹህ ሰው እንዳይሰድባቹህ ፈራቹህ አላህ ይህድኩም ባስ ኒቃብ ግዴታ ነው አላህ በቁርአኑ ተናጉራል ከዝህ በላይ ምን ፈለጋቹህ ሆ
@للقي-ب6د
@للقي-ب6د 24 күн бұрын
አረ ተው እህቶች።😢😢😢
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት 24 күн бұрын
@@للقي-ب6د ምኑ እንተወው ሀቁ መናገር ነውጂ ሽፍንፍን ማለት የለም
@MekaSeid-f6j
@MekaSeid-f6j 24 күн бұрын
እኔ ወላሂ በኒቃብ ከለበስኩ 5አመቴነው. ቁርአን ሳላውቅ ነው የለበስኩት. ዋጁብነው ኒቃብ አትስማ እነሱን ጠንክሩ
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት 24 күн бұрын
ጎበዝ በርች👌👌
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
እረ እስቲ ሆ አረ ቤት ተቀምጠሽ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 24 күн бұрын
እኔምም እደዛው
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 24 күн бұрын
አሁንግንልሀትምነው ኪታቦችንምእዬቀራሁነው አትሳደብ ሰውንዬምታስተምረውበመሳደብአይደለም
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
@fatimaabdlqw4374 አወ አዲምብኮን ያወቃችሁትን አተላልፍብለዋል ነብያችን አለይሂሰልም
@MuhammadYesuf-l2b
@MuhammadYesuf-l2b 21 күн бұрын
እኔ ግን ወንድሜ ለመጀመሪያ ጊዜ ስከታተልህ በጣም ነበር የምወድህ በተለይ ተውሂድ አስተምሮትህ ነገር ግን አኽላቅ ይቀራሀል ሠወችን ስታስተምር በተለይ ሱና ላይ ያልሆኑትን በጥበብ እና በሂክማ ወደ ሱና ልትጠራቸው ይገባል ሲቀጥል ደግሞ በኒቃብ ጉዳይ እንዲሁም ኺላፍ ያለበት መሣአላ ካለ እንዴት ሰወች ለድክመታቸው እና ነፍስያቸው ወደምትመራቸው እየሄዱ ለምን በዚህ ሠልኩ ታስተምራለህ ውስጥህ እያወቀ ለምን በላጩን አታስተምርም ደግሞ ተዋዱእ አድርግ ራስህን ከፍ አታድርግ ኢኽላስ ይኑርህ ወንድሜ ሲቀጥል ደግሞ ስድብ አታብዛ ለመሳደብም አትሞክር
@JddJdd-vl7os
@JddJdd-vl7os 24 күн бұрын
ሂድ ሱረቱል አህዛብ አብብ ሱረቱል ኑር ሪሳላቱል ሂጃብ አብብና ተግብር
@አዚዛአሊ
@አዚዛአሊ 24 күн бұрын
ኒቃብ እንድንልብስአላህ አዞናል ።
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق 24 күн бұрын
አወሁቢ አዟል ግን ሁሉም አይቀበሉም ሱናነው ይላሉ ግን ግደታነው
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት 24 күн бұрын
በትክክል👌
@mahlaalmansoori9264
@mahlaalmansoori9264 24 күн бұрын
ንቃብግደታነዉ የአቡዙቤር አልሀምዱሊላህ እኔመጀመሪያበአስራስድስትአመቴነዉ ንቃብየለበስኩትቁረአንሳልቀራየሰርጌቀንነዉየለበስኩትበመጀመራያእኔምአለብስምብይነበርየግድአስለበሰኝ ቁረአንንምአላህአገራልኝበሰባትወርአክትማለሁ ተንቢሃት፣ሁዝአቂዳ፣እሱልሰላሳ፣ቀርቻለሁቁረአንምሂፊዝጀምራለሁአሁንግንየልጅናትስሆንመቀንስአለየኔባለቤትግንቀንካልቀራሁማታግድነዉእኔንሳያዳምጥእራትአይበላምስለንቃብእስኪመረጃአምጣ
@cgf8399
@cgf8399 24 күн бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኒቃብ ግደታነዉ በሱርቱአልአህዛብላይ አሏህአዟል ኡለሞችም ሱናነዉየሚሉአሉ ግደታነዉየሚሉምአሉ 🎉
@فاطمهعلي-ظ5ض2س
@فاطمهعلي-ظ5ض2س 22 күн бұрын
ኒቃብ ግዴታነው
@nafisaahmad7818
@nafisaahmad7818 24 күн бұрын
አላህይጨምርላቻሁ እሳንም አላህያግራለት
@AbbNnn-wl5qo
@AbbNnn-wl5qo 23 күн бұрын
ዝምምም በላቸው በትክክል ወላ 👌👌👌👌
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 24 күн бұрын
እዴትግደታአይደለምትላለህ ሱበሀንአላህህህ
@عايشها-ك8ع
@عايشها-ك8ع 24 күн бұрын
ዴት.ኒቃብ.ግደታ.አደለም.ትላለህ.ለም.ነብያችንሱለላሁአለይህወሰለም.ሚስቶቻቸውን.ሙሉሸፉነው.የለምዴ.ደሞ.ኢልምያለውሰውደሞ.ምንምነገር.ቢናገሩህ.
@Maryam-x6w7e
@Maryam-x6w7e 24 күн бұрын
ኒቃብ ግዲ ነው ።
@semiraymer7562
@semiraymer7562 24 күн бұрын
እእእእእእ ኒቃብ ዊጅብነው
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 24 күн бұрын
ኮሜቶች አሏህን እንፍራ መጥፎ አንኮምት
@JddJdd-vl7os
@JddJdd-vl7os 21 күн бұрын
ማን መጥፎ ኮመተ እሱና መሰሉቹ አሏህን ፍሩ
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 23 күн бұрын
ኒቃብ ግደታ ነው ወንድማቺን በማስረጃ መልስ ስጥ ሲቀጥል ሚዲያ ስትወጡ ጡሩም መጥፎም ኮሜንት ይኖራል ታገጋሽ መሆን አለብክ ኒቃብ ዋጂብ ለመሆኑ ምንም አትጠራጠር
@HabibaHussein-y2y
@HabibaHussein-y2y 24 күн бұрын
ጉድ እኮ ነው በሚድያ ውጥጥቶ ማሥተማር ታዳ ለምን አሥፈለገ ደሞ ሥለ ተውሂድ እያሥተማርክ ኒቃም ግዴታ አይደለም ምናምን እያልክ አታሥተላልፋ ካላወክ ተማር ሆሆ
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
ታልፈለግሽ ለምንታዳምጫለሽ
@HabibaHussein-y2y
@HabibaHussein-y2y 24 күн бұрын
@ahemd1 እኔ ደሞ ጥሩ ትምህርት መሥሎኝ ነበራ
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
@@HabibaHussein-y2y አዳምንአጠፍ
@JddJdd-vl7os
@JddJdd-vl7os 21 күн бұрын
የሱ መሰለች አትሽለጥለጡ ሀቅ ሀቅ ነው
@ahemd1
@ahemd1 21 күн бұрын
@JddJdd-vl7os ሀያእ ይኑራችሁ
@عايشها-ك8ع
@عايشها-ك8ع 24 күн бұрын
ታዳለምን.ሂላፍ.አለበትበልጅ.ሙሉውን.ዋጅብአደለምአትበል
@UmmuAbdurhaman
@UmmuAbdurhaman 24 күн бұрын
niqab wajib naw labasuhatoche adera adera ebakachehu ba denachenan😢tabeku
@hayathayu2936
@hayathayu2936 24 күн бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር መጀመሪያ አቅላችን መሰተካከል አለበት እየሰረቁ መሸፈን እየዋሹ መሸፈን ሰዉን እየዞለሙ እየበደሉ መሸፈን የኔም ምርጫ አይደለም ሲጀመር ሁሉም ተሸፍኞች አሏህን ይፈራሉ አኸላቃቸዉ ያማረ ነዉ ማለት አይደለም ኢላ አሏህ የመረጣት ሙእሙን ሴት ካልሆነች በቀር ሰነምግባሬ ከኒቃሜ ጋር ካልተዋሀዴ ምን ፍይዳ አላዉ ለይምሰል መልበሱ ለማንኛዉም ኮመንታተሮች አሏህን ፉሩ በሰዉ ቤት ገብታችሁ አታዳክሩ ከቻላችሁ መልካም ተናገሩ ካልቻላችሁም ዝም በሉ
@HowaBh
@HowaBh 24 күн бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አላህ ይጨምርልህ አቡዙቢር
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق 24 күн бұрын
አትሳደብ ሰሀባው ወደረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘንዲ ሰሀባው መቶ ያረሱለሏህ መከሩኝ ሲላቸው አትቆጣ አጥቆጣ አትቆጣ ነውያሉት ሶስት ግዜ ቅጣት ባይኖረውም ኒቃብ ኪላፍ ቢኖረውም በአሁኑሠአት ግደታሁኖአል እርቃናቸውን እየወጡ አርቲፊሻል እየተቀባቡ ኒቃብ ግደታ አደለም አትበሉ ተበሩጂን ፍሩት ያለጢፍ ሰብትኒ አለዲነል ኢሥላም
@IsekMohammed
@IsekMohammed 24 күн бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال
@منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال 24 күн бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
የኢቶቢያን ኑሮ አታውቁም እዝህሁናችሁ ብዙአውሩ አዳሜአረቤት ተቀምጠሽ
@ኢቅራእቲዮብ
@ኢቅራእቲዮብ 24 күн бұрын
ምኑላይነው ኪላፉ ሀቢብቲ ዋጂብ ለመሆኑ አላህ ነግሮን ሲያበቃ ።
@abuzubeyr45
@abuzubeyr45 24 күн бұрын
@ኢቅራእቲዮብ ok ስትናገሩ በማስረጃ ተናገሩ ዋጂብ ስለመሆኑ ማስረጃ አስቀምጡ በቀጥታ ስለኒቃብ የሚናገር ማስረጃ ከቁርአን ወይም ከሀዲስ ያላ....
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
አፍን ስለማስረቻ አለ ግን የቻለይለብሳል ያልቻለደሞ አይ ልብ ስም ያአዩሀን ነብይ ወበናቲከ ወአዋጂከ ወልሙእሚናት የዲኒኒን አለይሂን ሚንጀለቢቢሂን ብሎል ቁረአንላይ ይህማለት አተነብይሆ ልጆችህንና ሚስቶችህን እዲሁ አማኞችን ጀለብያእዲለብሱ እዘዛቼው ብሏልቁርአላይ አቁፁን ከጠየቃችሁን እነግራችሗለሁ
@نلبتلي-غ8د
@نلبتلي-غ8د 22 күн бұрын
ዋአለኩምስላምወራህመቶላሂወበረካትሁ ስላምናችሁያጀመዓ ❤
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله 23 күн бұрын
እኔከአትእዉቀት የለኝም ግን በጥቅሉ ሴትልጂ ሚድያላይቀርቶ መስጂድ እኳንመሄድ ግዴታየለባትም ።
@امياحياناللهاسبرن
@امياحياناللهاسبرن 24 күн бұрын
ማሻአላህ
@SawdaSawda-k5z
@SawdaSawda-k5z 24 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Amirtub-w4j
@Amirtub-w4j 22 күн бұрын
Kometoch Allah qalbachon yimalis saw 😮😮
@seadamustefa-z2q
@seadamustefa-z2q 24 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ማሻአላህ አብሽር ቤተሰብ ደምሩኝ
@seadamustefa-z2q
@seadamustefa-z2q 24 күн бұрын
ስወዳችሁ 1000 አስገቡኝ
@JddJdd-vl7os
@JddJdd-vl7os 24 күн бұрын
አተ በምን አይምሮህ አስበህ አመጣሀት አኺ ሚድያ እድትወጣ እደት ያለው ሸሪአ ፈቅዶልህ ነው አጅብ አሏህሙስተአን
@يسنعمر-ش4س
@يسنعمر-ش4س 24 күн бұрын
ማሽ አላህ ሀቢቢ ጠክር
@JddJdd-vl7os
@JddJdd-vl7os 21 күн бұрын
ለምኑ ነው ማሻአላው
@sooksook5163
@sooksook5163 24 күн бұрын
እደዛ ብለዉ አደለም ኮሜታተሮች ሳለብስ ትወጣለይ በሚል መሰለኛ ወላሁ አእለም አወ ፊቶ አይተይም
@SuusiyyeeKiyaar
@SuusiyyeeKiyaar 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 24 күн бұрын
በዬት በኩል ስለተሰራ ቪዲዮ ነዉ የምታወሩን እኔ ቪድዮዉን አላየሁም ብቻ ለማንኛውም ኮመንት መልስ አትስጡ አንዳንድ ኮመነታተሮች ሰው ለመረበሽ ነዉ የሚፅፉት ቀጥሉቀት ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ
@AbshlREKEmAL
@AbshlREKEmAL 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nurrehalaba4820
@nurrehalaba4820 23 күн бұрын
ኒቃብ ግዴታነዉ؟؟
@SHA-gk8op
@SHA-gk8op 24 күн бұрын
❤❤
@SofiyeMekonn
@SofiyeMekonn 24 күн бұрын
❤🎉❤
@IsekMohammed
@IsekMohammed 24 күн бұрын
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
@Kadejia-p7r
@Kadejia-p7r 24 күн бұрын
የአቡ ዙቤር ተከታዮች ዴምሩኝ ጀማሪ ነኝ ሀባይብ
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
ዝበላቼው ጭራሽ መልስ አትስጣቼው ለኬሜታተር መልስ አይሰጥም ተምገዲ ያወጣሉ لتغطب ብለዋል ነብያችን አለይሂሰላም
@SaddHadf
@SaddHadf 24 күн бұрын
@@ahemd1 ኮሜንታተር እያልሽ ዝቅ የምታደርጊው ኮሜንታተሮች መስለውኝ ከአላህ በታች ዶላርን የሚያስገኟቸው ኮሜንታተር ሰው አይደለም ?
@روضة-س9غ
@روضة-س9غ 24 күн бұрын
ዝምበላቸዉ:እነሱን🎉🎉🎉
@فاطمه-سعيد-ر3ن
@فاطمه-سعيد-ر3ن 16 күн бұрын
ኑ አብረን ቁርአን እንቅራ
@toybamohammad7226
@toybamohammad7226 24 күн бұрын
እረለብሳለች፡ትጠንክረ፡ትቅራ
@بنتمحمد-و2ر
@بنتمحمد-و2ر 24 күн бұрын
ታዳ ተረጋጋ ሲቀጥል ለምን በሚዲያ ለምን አወጣሃት እቱህ ቂርአት በቤትህ አታሰቀራትም ኒቃብ ዋጂብነውውው ሃላፍ ምናምን አትበል
@ሂኩነኝ-ጰ5መ
@ሂኩነኝ-ጰ5መ 24 күн бұрын
ኒቃብ ዋጅብ አይደለም እያልክ ነው ያንተስ ጠና ያላ ስብስራይቤን አነሳሁ ቻው
@ዲንበማስረጃእጂበምርቃናአ
@ዲንበማስረጃእጂበምርቃናአ 24 күн бұрын
ሲጀመር ሚስትህ አደባባይ ለምን አመጣህ
@رابعة-ي7ل
@رابعة-ي7ل 24 күн бұрын
አጅብ ወደድክም ጠላህም ዋጅብነው አቂዳህ ምዲነው ?
@HabibaHasan-i5z
@HabibaHasan-i5z 24 күн бұрын
Gdet now mnhum feteha sechi hone ajb
@ZainbSarig
@ZainbSarig 20 күн бұрын
ኒቃብ ዋጅብ ነዉ ግደታ አደለም ትላለህ ይመሽለኛል አተም ትምርት ይቀርሀን ክክክክክክክክክ በደብ ቅወቅና ለማሳወቅ ትደርሳለህ ሆ
@missrabea199
@missrabea199 24 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
ሀባይብ ኢቶቢያ ያለናአረብአገር ያለአዲአደለም ዝበሉ እስኪ እናተምንቤትናችሁ አሁነው እውቀት የተስፍፍው ስለዝህ እናተእወቁ አታሽቃብጡ
@SaddHadf
@SaddHadf 24 күн бұрын
@@ahemd1 አታሽቃብጪ ኢቲዮ ላይ ከአረብ ሀገር አስበልጠው የሚሸፈኑ ሞልተዋል ኢጭ ኡዝር አትደርድሪ ስንት ጀግና አሉ. በችግር ውስጥ እንኳን ሆነው. ሊኒቃባቸው ዋጋ የሚከፍሉ
@SemiraSemiramohamed
@SemiraSemiramohamed 24 күн бұрын
ወላሂ አሊፍ ትቁም ​ትጋደም ሳላዉቅ ልክ ሸሃዳ ከያስኩበት ቀን ጀምሮ 16ዓመት ለብሼ መልሼ ስደት ስወጣ ነው ቀርቼ ያሃተምኩት በአላህ ይሁንብኝ የኒቃብን ዋጅብነት ካፊር በነበርኩበት ሰዓት ጀምሮ ነበር የማዉቀው አልሃምዱሊላሂ 18ዓመት በኒቃብ መልበሴ ደስታዬን የበለጠ እንዳበዛው ልዩ ስሜት ተሰምቶኝ እኖራለሁ እና አላህ ለሁላቺንም ምሕረትን ይለግሰን እንጅ የኛ ነገር መዘራጠጥ ነው በስ @@SaddHadf
@SaddHadf
@SaddHadf 24 күн бұрын
@SemiraSemiramohamed ዝም ብየያቸው በርቺ ጀግኒት
@rihanamohammed4990
@rihanamohammed4990 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaddHadf
@SaddHadf 24 күн бұрын
እኔ ቪዲዮህን ካለ ኒቃብ የተሰራውን አላየሁም ግን ኒቃብ ላይ ትኩረት ያደረጉት ሀሳብ የፃፉልህ ሰዎች ያው ተውሂድን ይዘህ ትልቁን ጉዳይ ይዘህ ስለመጣህ ሚስትህን ካለ ኒቃብ ይዘህ ስትቀርብ በጣም ገርሟቸው ነው የሚሆነው ደግሞም እሳደባለሁኝ ለምትለው ተሳደብ. እኛ ምንም አይቀንስብንም ቢቀንስብህ አንተ እንጂ እኛ ሰብስክራይባችን አን አይሆንብን. ሆ ክክክክክ ደግሞስ አሁን አንተ እያቀረብ ያለውን ትምህርት የማንማር ነው የሚመስልህ? ዘበን ከቀራነው. አይጨንቀንም ሆ ደግሞ ስድብም ያምርሀል ?ደግሞ ስለኒቃብ ፈታዋ ለመስጠት አሉ ቦታህን እወቅ አላህ ይጠብቃቸው የተውሂድ አንበሳ ፈውዛን የሞቱትም አላህ ይዘንላቸው እና ቢን ባዝ ፣ኢሰይሚን ስለኒቃብ በማስረጃ ፈተዋ የሚሰጡ እሺ
@MmNn-g4q
@MmNn-g4q 24 күн бұрын
ተዉወድሜአፈርዱቢአትበልአላህንፍራ
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
ተውሂዲእና ኒቃብ ይለያያል
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
ውይአችደሞ ጉዲነው አችእራሱ እራስሽን ፈትሽ ምንአገባሽ
@SaddHadf
@SaddHadf 24 күн бұрын
@@ahemd1 ማለት እራስ መፈተሽ?
@umuhubeyb
@umuhubeyb 24 күн бұрын
ከየትኛው መዝሀብ ነህ አንተ ኒቃብ ግደታ አይደለም እያልክ ነውንደ ?
@ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ
@ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ 19 күн бұрын
ኒቃብ ግዴታ ነው ኢተቂላ ስጀምር ስለ ሚስትህ አታዉራ ደሞ
@GhjklhfdsaGhjklfdda
@GhjklhfdsaGhjklfdda 18 күн бұрын
አላህንፍራ ኒቃብ ግደታነው ውይ👎
@RahamaRahama-h1d
@RahamaRahama-h1d 24 күн бұрын
ማን አውጣአለህ. አስተያየት ከፈራህ ሲጀመር ለምን ሚድያላይ አወጣሀትአተ ትክክለኛ አህሉሱና ከሆንክ
@RahamaRahama-h1d
@RahamaRahama-h1d 24 күн бұрын
ኧረ ባክህ ተው ምነው ብዙእያወክ ይህን እረሳሀው ኒቃብ ዋጅብ እንጅ ሰና አይደለም ወንድሜ.
@نبتبقنلس
@نبتبقنلس 23 күн бұрын
ሲጀመር ሚዲያ ለይ ከወጠክ ሲዲቢ አያቀረም መስታመር ያሌቢክ ደሞ ሰዉ ፈሪታ ሰይሆን አለህን ፈራታክ ነዉ
@HabibaHussein-y2y
@HabibaHussein-y2y 24 күн бұрын
ደሞም ሸሪአችንም ሥድብ አያሥተምር ካጠፋህ ይቅርታ ሥላላወኩ ነው ብለህ መልሥ ወይ ደሞ በማሥረጃ ቅረብ እንጅ በሥድብ መልሥ አትሥጥ ይህ ከአንድ ሙሥሊም አይጠበቅም
@بنتمحمد-و2ر
@بنتمحمد-و2ر 24 күн бұрын
መንሓጁ ምድ ግን??
@ahemd1
@ahemd1 24 күн бұрын
እደሚስተምርው አህለሱና ኢቶቢያሂዳችሁልበሱ
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق 24 күн бұрын
@@ahemd1 ምነው በየኮሜንቱ ያዙኝልቀቁኝ ያስብልሀል ስለኛ አረብቤት መሥራት ኒቃብ መልበስ አለመልበሥ ምንጉዲነው አነጋገርህን አሥተካክል አገር የበለጠ እየተለበሰነው የትም ይለበሳል የትም ሁነን አላህን መፍራት ግዲነው
@JddJdd-vl7os
@JddJdd-vl7os 24 күн бұрын
ማሁ ደሊል ያተስ ገፋ የእመረረህም ቢሆን ዋጠው ኒቃብ ዋጅብ ዋጅብ ነው እደተመቸህ አትፈስር አንድ ሰው ስለቀራ አዋቂ አይደለም
@የሸጋዩስራእናት
@የሸጋዩስራእናት 24 күн бұрын
ግዴታ ነው አላህም አንተ መልክተኛ ሆይ ለሴት አማኞች. ጅልባባቸውን ይልበሡ ነውኮ የሚለው
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله 23 күн бұрын
ስለሴትልጂመሸፈን ማስረጃከፈልክ ሱረቱል አህዛብ አቀፅ٥٩ላይአለልህ።
@RehmaYesuf
@RehmaYesuf 23 күн бұрын
አንተ ፈትዋ ልትሰጥ ነዉ
@abuzubeyr45
@abuzubeyr45 23 күн бұрын
እኛ ገና ሙተአሊም ነን ፈትዋ የሚሰጡ ሚሎዎን ኡስታዞች አሉ እናንተ ብቻ ለማወቅ ዝግጁ ሁኑ ዛሬ አሊም ሳይሆን የጠፋው ሙተአሊም ነው
@subscrid7822
@subscrid7822 22 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
አራገፋት አዲስ ሙሉ ፊልም(Aragefat) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:40:01
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 41 М.