No video

ኒቆዲሞስ (Nikodimos) የዐብይ ፆም 7ኛው ሳምንት - ሊቀሥዩማን ቀሲስ አዲሱ ላቀው

  Рет қаралды 1,817

Gere3025

Gere3025

Күн бұрын

ኒቆዲሞስ (Nikodimos) የዐብይ ፆም 7ኛው ሳምንት - ሊቀሥዩማን ቀሲስ አዲሱ ላቀው
አብይ ፆም 7ኛው ሳምንት ኒቆዲምስ ይባላል።
ኒቆዲምስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ድል ማድረግ (አሸናፊነትን ያመለክታል)
(ዮሐንስ 3:1) ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲምስ የሚባል አንድ ሰው ነበር እርሱም በለሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ መምህር ሆይ እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምትሰራቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሁነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደመጣህ እናውቃለን አለው።
ጌታችንም እንድህ አለው እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግስት ሊያይ አይችልም አለው።
ኒቆዲምስም ሰው ከሸመገለ በሁዋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል ሁለተኛ ወደ እናቱ ማሕፀን ግብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን ? አለው
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ ሲል እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግስት ሊገባ አይችልም አለው።
ከስጋ የተወለደ ስጋ ነው
ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው
ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችሁዋል ስላልኩ አትደነቅ።
ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል ድምፁንም ትሰማለህ ነገር ግን ከወደት እንደመጣ ወዴትም እንደሄደ አታውቅም ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲህ ነው።

Пікірлер: 4
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
መልካም እለተ ሰንበት ተመሰገን ለዚቀን ያደርሰን የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 2 жыл бұрын
AMEN AMEN 🙏 🙏 🙏 🙏 ENKUWAN ADERSACHUW ADERESEN
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 2 жыл бұрын
የታለች እመብቴ ስእል በትምህርቱ ደስ ብሎኛል ግን ቀር አለኝ
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 14 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 50 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13