Memehir Girma Wondimu Video 349 "ለዚህ ሕዝብ ሞገስን እሰጣለሁ" ዘጸአ 3፡ 21 በካናዳ ቶሮንቶ ካስተማሩት ....

  Рет қаралды 62,942

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

2 жыл бұрын

Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ!
" ሞገስ " ሁል ጊዜ በህይወታችን የጎደለንና ያጣነዉ ሞገስ ሁሌም የሚደመጥ ልዩ ትምህርት

Пікірлер: 303
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አባታችን እንኩዋን በሰላም መጡልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን አባታችን 🤲🏿
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
እህቴ እንደት ነሸ ሰልም ነሸ
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m 2 жыл бұрын
ለማናገኛቸው በስደት ላለነው በስልክ ይሆናል ወይ የምታውቁ መልሱልኝ በማሪያም
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
@@user-ni9db2td3m Enem temtatobigal be Silknagelgilot aysetum yilugnal Endegena fews video lay silk dewilew yanagerwachewin yasayal minalbat jezih amet befit yeneberut ametat yedewelylachewin yihon Enem Sidet alem lay negn Ye aba yohaness gin huletunim.lilakilish 1u yesachew new 1du kirbachew yalech ye mutiradachew Ehit kutir new
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m 2 жыл бұрын
@@marytsebel8504 እሺ ላኪልኝ ቁጥሩን ልሞክርላቸው በጣም ነው የማመሰግንሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@genetabay8968
@genetabay8968 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አባታችን ብር ክልል እድሜ ጤና ይስጥልን ። የሀዋርያ ጳውሎስ የፈውስ ጸጋ እግዚአብሔር ያድላቸው ዓሜን።
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
💚የጸጋ ስግደት 💛ለኪዳነ ምሕረት ❤🙏🙏🙏 ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር ድንግል ማርያም የመልአክት እህት ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ። kzbin.info/www/bejne/op3Gl4WZnd-ka6s በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@user-fl2ub2mp9g
@user-fl2ub2mp9g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የክብረልን
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Qalehiwet yasemalin wendimachin
@jerrytayelign9141
@jerrytayelign9141 Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ደስ ይላል እኛም አየሰማን መስገድ ጀምረናል እግዚአብሔር ይስጥልን
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
@@jerrytayelign9141 በርቱ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
@yegeb1913
@yegeb1913 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን ዉድ መምራችን፡ ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እንወዶታለን።
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 2 жыл бұрын
በእውነት። #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ #የድንግል #ማርያም ልጅ ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችንን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን በረከታቸው ይደርብን እንደሳቸው ያሉትን አባት ያብዛልን።
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 жыл бұрын
amen
@user-qq2qw9iz8k
@user-qq2qw9iz8k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 жыл бұрын
ቃለ ህወሃት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋው የቆየልን ከኔ አዳሜ የጨምርሎት አሜን ፫🤲
@cloud2975
@cloud2975 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 2 жыл бұрын
አሁን ንካን በሰላም መጥሉን አባታችን ናፍቀውኝ ነበር ማርያምን እወዶት አለን ።😘አባና የአባ ትምህርት ሰሰማ ተሰፍ የቀረጠ ሂወቴ ተሰፍ ያግኛል እና ወጥቼ ገብቼ ምፅናናበት ትምህርታቼው ነው
@mastewalwoleli9511
@mastewalwoleli9511 2 жыл бұрын
Kalhiwot Yasemalen Edmena Ena Tina yesestlen!
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@liyamotton2066
@liyamotton2066 2 жыл бұрын
አባታችን እርጅም እድሜ ከጤናጋር በአባታችን እና በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ያምልኮ ሰአትና ግዜን ሰጥቼ ብዙታአምራትን በግሌ አይቻለሁ
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚያቤር እረዳሽ የምምህር ተስፋዬ አሁን በፋስለታ የጀመረዉ የፀሎት የሱባዬጊዜ በጣም ደስ ይላል ። ሁላችንንም እግዚያቤር ይድረስልን።
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ፀጋ እና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባት መምህር ግርማ።
@KidusYared12
@KidusYared12 Жыл бұрын
እግዚአበሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት መምህር ግርማ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Amen
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን ። የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን።
@user-hs7ef3se7r
@user-hs7ef3se7r 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን ኣባታችን ኢሽ ኢናድርግለን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የምንሰማው ለፍሬ ያድርግልን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን , እርሶን የሰጠን ሞገስን አጥተን ግራ ስንጋባ አባታችን ደረሱልን እድሜወትን ረረረረረረረረረረረረረረረረዠም ያድርግልን !!!❤❤❤
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን አባዬ በአሀዛብሀገርላለንው ይፀልዬልን የኛእቁአባት ሺአመትይኑሩልን
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን የምንወዶት እቁአባት
@aalama5866
@aalama5866 2 жыл бұрын
አባ በፀሎት አስቡን ወለተ ገብርኤል እና ክንፈ ገብርኤል
@mamahasaamama4738
@mamahasaamama4738 Жыл бұрын
ከእግዚአብሔር የተሰጠን እንቁ አባት ኑሩልን
@የማርያም-ነኝ
@የማርያም-ነኝ 2 жыл бұрын
ኣባታችን የማቱሳላ እድሜ ይስጦት በረከትዎ ይደርበን የኔ ኣባት። በ ጽሎትዎ ያስቡንግ ጸዳለማርያም ከነ ቤተሰቤ።
@bayoshbayosh7446
@bayoshbayosh7446 Жыл бұрын
አሜን አባቴ እግዚአብሔር በረከቶትን ያድለን እድሜና ጤና ይስጥልን አባ አሜን ፈጣሪ ለእኛም ሞገስን ይስጠን 🙏💓💓💓
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንካን በስላም መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይድርብን ከነ ሙሉ ቤተሶቦቼ አሜን እንኮን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜያቸው ያርዝምልን መድሃኔአለም አሜን 🙏🙏🙏❤🇪🇷
@birukshegaw983
@birukshegaw983 2 жыл бұрын
እግዛብሄር እድሜና ጤና ዩስጦት አባ ጉባየ ቢጀመርልን ብዞዎቻችን መዳን እንፈልጋለን
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በረከቶይደርብን እድሜ ከጤና ያድልልን 🙏
@obaidabdooli9913
@obaidabdooli9913 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachin Kalii hiwotin Yasamalin Egizabiherr Mogosii Hunanii Baa'uunatiii👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 жыл бұрын
አባቴ ይህን የሚገርም ትምህርት ስለመገቡኝ አመሰግናለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ አሜን።
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ብእውነት አባታችን በረኸቶዎት ይደርብን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤️አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የሰማነውን በልቦናችን አሳድርብን አሜን""
@almazzewde543
@almazzewde543 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃሎ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያብዛልን ለደካማ ልጆትን በፀሎቶት ያስቡኝ
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w 2 жыл бұрын
ሠላም..ኖት..አቤታችን..ቃለ..ህይውት..ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጢና ይይሰማሉጥልን ቸሩ መድሀኒአለም እረሱኖት ችግራችንን ቁለልጭ አድረገው የሚረዱት
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@KidusYared12
@KidusYared12 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@tsedey8105
@tsedey8105 Жыл бұрын
የዘመኑ መፅኛችን ❤❤❤❤መኖርን ስንሰለች መንገዱን መሪያችን እመቤቴ እውነት ኢትዮጵያን ትውዳታለች 😍😍😍
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሺአመት ኑርልን አባቴ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Жыл бұрын
ድንቅና ዕንቁ አባታችን እድሜከጤና ይስጥልን !!!🙏🙏🙏
@user-hv7uk3ir8x
@user-hv7uk3ir8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 አባታችን መምህራችን ገና አላረጁም 🙏 ረጂም አድሜ እና ጤና ይስጦዎት 🙏
@user-st1bf9ee5s
@user-st1bf9ee5s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃሎ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱ ያብዛልን ለደካማ ልጆትን በፀሎቶት ያስቡኝ
@mulu04j
@mulu04j 2 жыл бұрын
የኛ ብርቱ አባት አቤት አባታችን ለኛ ሲል ስቱን አዩ እኛ ታዲያ አይገባን አቤቱ ስለ አባታችን ስትል መልሠን ጌታ ሆይ
@adnaechyiram1950
@adnaechyiram1950 2 жыл бұрын
ቃለ ሂዮትን ያሰማልን አባታችን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ይባርክሎት አሚን እኛም 100 30 ፍሬዬ እድናፈራ ሰሚ አእምሮን ማስተማል ልቦና ይስጠን መዳኒ ዓለም አሚን
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫✝️
@endegenawogayehu407
@endegenawogayehu407 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤነት ይስጥልን ።እግዚአብሔር ለአባታችን ።
@ermiastam8220
@ermiastam8220 2 жыл бұрын
Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Memhere Girma Wondimu!!!
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 2 жыл бұрын
አባታችን ዕድሜ እና ይስጥዎት እንወድዎታለን ሐቀኛ የእግዚአብሔር መንግድ ያስተማሩን አባት
@mametohem7990
@mametohem7990 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጠወት ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@abrishtube7833
@abrishtube7833 2 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታች እርሶ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ቅዱስ ጳውሎስ ኖት
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam 2 жыл бұрын
የኔ እንቁ አባት እግዚአብሔር በእድሜ ያኑርልን የናቴ እመብርሀን ልጆች ዮቲቤን ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@AlmazAregawi
@AlmazAregawi 3 ай бұрын
ቃአለሂወት ያአሰማአልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጦት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@merrysamsungmariy9563
@merrysamsungmariy9563 2 жыл бұрын
ለአባታችን. እረጅም. እድሜ. ከጤና. ጋር. ይስጥልን. በረከተዎ. አይለየን.
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እረጂም እድሜን ከቴናጋር ይስትልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ሞገስን ይስተን አሜን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
እሺ አባቴ ጸጋዉን ያብዛሎት አሜን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen 👏 👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💒💒💒
@asratmegerssa8071
@asratmegerssa8071 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን አባታችን ከነቤተሰቦት
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 жыл бұрын
Egazabiher yamasegen abatachiiin enekwen baselam maxulen yefetun yebarekelin ✝️
@user-iz1rt4hd6z
@user-iz1rt4hd6z 2 жыл бұрын
አሜንን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጠና ያኑሩልን አሜንን
@freamytube2047
@freamytube2047 Жыл бұрын
አሜን🤲🏾🤲🏾🤲🏾 አባታችን ከስጋ አልፎ አጥንትን የሚያለመልም ነፍስን የሚቀድስ ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር ሞገሱን አብዝቶሎታ አባቴ እድሜና ጤናውን ሰቶ እረጅም ዘመን እንዲያገለግሉ ይርዳውት🤲🏾🙏🏾✝️💚💛❤️💕
@andargew
@andargew 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ክቡርአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋዎትን ያብዛልዎት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በርከትዎት ይድርሰን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አባታችን የሰጠን ልዑል እግዚኣብሄር ይክበር ይመስገን እንደእርስዎም ያብዛልን
@belaymengesha1735
@belaymengesha1735 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት
@lora1432
@lora1432 2 жыл бұрын
THANKS FOR GOD'S HOLLY MARY THE MOTHER OF GOD PRAY FOR US ALL OVER THE WORLD ETHIOPIAN PEOPLE
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Amen don't worry About the language ok! AS GOD will if I alive I will work on its translation of his teachings plus healing program after I done fasting and prayer of this year I will do that in sep 2023 or before that I may start it & reveal it by one of our masters channal may be by the channal of Master tesfaye abera or kesis Henok tefera or Hailegebriel channel
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን መምህር ግራ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን🤲🤲🤲
@user-ts2dm5ju3i
@user-ts2dm5ju3i 2 жыл бұрын
ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን እመቤቴ ትጠብቆት
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አሜን ይፍቱን
@missg7480
@missg7480 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት የስማልና 🙏 ፀጋ በረከቱ ይደርብኩም ኣፀኒዑ ይሃልኹም ኣቦየ
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 жыл бұрын
ባባዬ ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ሁሌም እወዶታለሁ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ደስ የሚል ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማረሩን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን ረጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ
@masarthalefom7790
@masarthalefom7790 2 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ሽ ይስጦት አባዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 2 жыл бұрын
አቦና እግዚአብሔር ነዊሕ ዕድመ ይሀብኩም
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን 👏👏👏
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 2 жыл бұрын
*ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን! ነፍስን ከሥጋ አነፃፅሮ ወደ እውነት መንገድ በማስተዋል የሚወስድ ስብከት! ሁሉም እራሱን ይጠይቅ? ለምን ግን ሐይማኖታችን ከ ምግባር ጋር አዋህደን ለችግራችን ሁሉ ፈጣሪን በዘመናችን ማግኘት አቃተን? መከራ ግዜያችን ለምን ረዘመ? ፈጣሪ ብቻ ይማረን! እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ! ራራልን ለባዶዎቹ?*
@zaiduae5217
@zaiduae5217 Жыл бұрын
ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@abrehamewenetu3054
@abrehamewenetu3054 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን , እርሶን የሰጠን ሞገስን አጥተን ግራ ስንጋባ አባታችን ደረሱልን እድሜወትን ረዠም ያድርግልን ያኑርልን ፀጋ እና በረከቱን ያብዛሎት
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@rutaasgedomrutaasgedom5488
@rutaasgedomrutaasgedom5488 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በረከታቸውን ይደርብን
@hannadesalegn5793
@hannadesalegn5793 2 жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜን ከጤና እግዚአብሄር ይስጦት
@samrayoutube7826
@samrayoutube7826 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 2 жыл бұрын
አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 2 жыл бұрын
Amlkehoy Mgosin Sxeen Hayl Brtatn Sxeen Huulun Yatneewna Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲☝️🙏
@aliyanaliyan7573
@aliyanaliyan7573 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅😀.
@meseretmeseret4731
@meseretmeseret4731 7 ай бұрын
ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋ ዕድሜ ይሰጥልን በረከቶው ይድርሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በእውነትድንቅ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን💞💞💞
@hanaafewerk7068
@hanaafewerk7068 2 жыл бұрын
አበታቺን ፀጋዉን በርከቱን ያብዛሎት አሜን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@aberhmekanealwewarku9881
@aberhmekanealwewarku9881 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥል
@teriklove3064
@teriklove3064 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወትን ያስማልን አሜን፫
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጦት
@danimehari9714
@danimehari9714 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቸ ን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen egezaber Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu Abate 🙏🙏🙏💯💯💯💞🤲🤲💗💗💯
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p 2 жыл бұрын
አባዬ በረከቶት ይደርብን
@almazgeze5465
@almazgeze5465 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-pv7bm9uh4y
@user-pv7bm9uh4y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጀም እድሜ ይሰጦት በርከቶት ይድርብን😘😍😘😍😍
Memeher Girma Wondimu Video 247 የናትናኤል ድምፅና የስሙ ትርጉም          የእግዚአብሔር  ስጦታ  נתנאל
1:00:44
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 92 М.
Memeher Girma Wondimu 163 "ቃል  ብቻ  ተናገር"
40:59
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 103 М.
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 342. ክፋትን የሚያግዝ ትዉልድ በአሜሪካ ካንሳስ ኪዳነ ምህረት የተከናወነ ልዩ የወንጌል አገልግሎት
48:29
Memehir Girma Wondimu Video 350 ደሞዝ ተቀብዬ በማግስቱ እቸገራለሁ የክፉ መናፍስት ሥራ
23:08
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 102 М.
1ኛ የምክር አገልግሎት ስሰጥ ከገጠመኝ ጥያቄ ውስጥ አንዱ ይህ ነበር
1:26:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 20 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 64 A at Calgary, Canada
1:06:59
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 140 М.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 147 М.
РЕЗКА РЕЗИНЫ ДЛЯ ШИН
0:40
MakkClips
Рет қаралды 9 МЛН
1957 Ford Fairlane 500: The Spirit of the '50s
0:28
9EPIC
Рет қаралды 3,7 МЛН
HUMILDADE NO TRÂNSITO #3
1:01
Smith Da Xj6
Рет қаралды 44 МЛН
Почему ГОНОЧНЫЕ ТРЕКИ бывают ЛИПКИЕ?
0:23
ЛАЙФСТОРИ
Рет қаралды 1,5 МЛН
Велосипед с квадратными колесами 🤣
0:44
СПОРУ НЕТ!
Рет қаралды 588 М.