በመተት ንብረቴን አስረሱኝ በለጠችን ትሙት ትውደቅ ክፋቶች Memehir Girma Wondimu

  Рет қаралды 31,841

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

በመተት ንብረቴን አስረሱኝ በለጠችን ትሙት ትውደቅ ክፋቶች Memehir Girma Wondimu #subscribe በካናዳ ካልጋሪ የተሠራ Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 196
@melkethany
@melkethany 3 ай бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ ሰሞኑን በመምህር ሄኖክ ወለደማርያም በኩል ከአይነጥላ ዛር ቡዳ እና መተት በእግዚአብሔር ፍቃድ ተላቅቄአለሁ
@liyaliya8791
@liyaliya8791 3 ай бұрын
Mitewali Eda Ethiopia Ebakishii negeregn 🙏🙏
@AdamJames-hg1fe
@AdamJames-hg1fe 3 ай бұрын
በወላዲት አምላክ አድራሻ እና ስልካቸዉን ጠቁሙኝ ከሀገር ዉጭ ነው ምኖረው ተሰቃየሁ እባካችሁ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 3 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾አባቴ እግዚአብሔር ብፅጋው እድሜና ጤና ይስጥሆት የእውነት 🙏🏾🙏🏾
@TMichael-nl1rl
@TMichael-nl1rl 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምኀር ገርማ የሰጠን
@mywife-jx7mw
@mywife-jx7mw 3 ай бұрын
Abatachin erejem edeme ena tenawon yestilen 🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 3 ай бұрын
አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይባርክወ እያለሁ የለሁም አባየ❤በፅሎትያስቡኝ
@Addis-d4h
@Addis-d4h 3 ай бұрын
😢 የለንም እኮ 😢 እግዚአብሔር ይማረን😢😢😢😢😢
@Omosuger3838
@Omosuger3838 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🤲🏼 እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን 🤲🏼 በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲🏼
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን
@fireselamarika9592
@fireselamarika9592 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 3 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እመብረሀን ትቁምሎት
@KumeeQtr
@KumeeQtr 3 ай бұрын
🙏🙏
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 3 ай бұрын
አባታችን ዘላለም ኑሩልን አባዬ💐💐💐💐
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 3 ай бұрын
አባቴ የኔየዎህ !!!
@berqegabisa275
@berqegabisa275 3 ай бұрын
Waqayyoo nuti haa araramu aka balesa kenyaa oso hin tane aka arjuma ketii nuti ararami ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢uuufuuuu
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 3 ай бұрын
ኣባ ማረይ 🤲🏾🤲🏾🤲🏾ንበርልይ አግዛብሄር የምስገን 🙏🏾
@weletekiros2334
@weletekiros2334 3 ай бұрын
Claudia abatachin asakugn egna jioch nen meche yigebanal mastewalu yisten enji.🙏🙏🙏
@yemariyam1059
@yemariyam1059 3 ай бұрын
አባቴ በረከትዎት ይደርብን በእርስዎ ትምህርት አንቅተውናል ይኑሩልን አባቴ 🙏🏾❤️ አባታችን አሁንም እዚሁ ካልጋሪ ነው ያሉት?
@HaregHaraka
@HaregHaraka 3 ай бұрын
የኛ ውድ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስጦታችን ይፍቱኝ አባቴ የት እደሚያገለግሉ ንገሩኝ በማርያም ከሁለት ወር በኋላ ሀገር እገባለሁ እደእግዚአብሂር ፈቃድ
@enkenyeleshbekalu966
@enkenyeleshbekalu966 3 ай бұрын
አባ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!!! የት እንደሚገኙ ቢያሳዉቁን ?
@rabkahaile6600
@rabkahaile6600 3 ай бұрын
AmNE. AmNE. AmNE
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 3 ай бұрын
አባታችንእንኳንደናመጡልን❤እግዚያብሔርፀጋዉንያብዛሎት❤❤❤
@etho826
@etho826 3 ай бұрын
ሀገሬ ልገባ የትነው ምግብ😢😢😢😢 በማርያም
@samirawitgebremedhen
@samirawitgebremedhen 3 ай бұрын
Are selkachwene edementon nw yalhute ebakachu
@mihretkahsay5851
@mihretkahsay5851 3 ай бұрын
Abatacn when a you coming Canada please ❤🙏
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim 3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🤲🤲❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@edenhagos280
@edenhagos280 3 ай бұрын
When they came
@weldegebre7520
@weldegebre7520 3 ай бұрын
አባታችን የት ሚገኙት
@Firu1221
@Firu1221 3 ай бұрын
Kalt yelgim abatchin legzhbher abat kikfu nger yetbkhu mdnalm abati zerut ulum yebark edma tena yestln mngest smhyt yewrsln seghun yebzalut enam kyzigi dwey yfwesgi brktu yedrbgi welt Maryam ngi egzhbher kifkide ethiopian emtalhu ershun endgig egzhbher fkdu yehun bslot yesbgi aba enwedut alne telt lmadkme aytgim ershun dgmo egzhbher yebrthut
@brkti2123
@brkti2123 3 ай бұрын
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ትጮሀለች ነፍሴ አድነኝ ብላ ትጮሀለች ነፍሴ አድነኝ ብላ ዛሬም ቃየን አለ አቤልን የሚገድል በግፍ ደም አፍስሶየሚጥል በገደል ሰይፍን የሚያነሳ በባልጀራው ላይ ምድርን ወርሷልና ፍረድልን ከላይ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 3 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሺ እህት አለም
@saraabi7780
@saraabi7780 3 ай бұрын
Abtachen edeme yestote
@tizitazena3800
@tizitazena3800 3 ай бұрын
አባታችን ሲገስጹን እኮ ደስ ሲሉ ሀይለ ቃል አይናገሩም ግን ዛሬ ስቃለሁ ፈደስ ፈንደስ አትበሉ አሉ !!!! ተዉ በቃ ሱሬ አትልበሱ ሴቶች እባካችሁ
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 3 ай бұрын
እህህህህህህህ
@Howothaileselasea3578
@Howothaileselasea3578 3 ай бұрын
ውስጤ ፍላጎት የለውም ሱሪ መልበስ ግን ቀሚስ ልገዛ ስል ብር አይኖረኝም ለሱሪው ሲሆን ግን ምርጥ ምርጡን አገኛለሁ እባካችሁ ፀልዩልኝ ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ፍርሀት ውስጥ ነኝ ወለተ ገብርኤል😢😢
@finally7664
@finally7664 3 ай бұрын
@@Howothaileselasea3578ለፈጣሪያችንፀልይ ስገጂ እቤትሽ ጠዋትም ማታም የፀሎት ቤትአዘጋጂ ግዴታ ነው።
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 3 ай бұрын
Eheta balawekeshem kereseten semeshen lameyaden satechaleshalawo ayezosh talote arege
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 3 ай бұрын
Laweteshen safelegh
@martaetopian6896
@martaetopian6896 3 ай бұрын
አባታችን ይፍቱኝ በእርሶ ላይ አድሮ የሚሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genzshidingspot257
@genzshidingspot257 3 ай бұрын
Aba wede brandon manitoba nu: bedngl mariam telemenun yersot agez yemyasfelgen izi ketwma wst alen: ylemenun aba bedngl mariam.
@AbebeMesfin-n9y
@AbebeMesfin-n9y 3 ай бұрын
አባታችን አባ መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋወትን ያብዛለወት ቅድስት ድንግል ማርያም በየትኛውም ስአት በየትኛውም ቦታ ትጠብቅልን አባታችን በፀሎት አትርሱን ገብረ መስቀል፣ወለተ መድህን ፣ገብረ ኪዳን ህጻኗ ልጀን እና ሙሉ ቤተሠቤን በፀሎት አትርሱን አባ
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 3 ай бұрын
አይዟችሁ
@FithanegestGidena
@FithanegestGidena 3 ай бұрын
ኣባትችን እድሜና ጤና ይስጠልኝ ለኛም ምህረትን ይላክልን 🙏🙏🙏
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 3 ай бұрын
እስከዛሬ ስራ ላይ ቢሆኑልን አባታችን ስንት ሰው በዳነልን❤
@HailuLeilt
@HailuLeilt 3 ай бұрын
አባታችን አረጂም እድሜና ፀጋንይስጥልኝ የኔ አባት እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮመድሀኒት ሆኖልናል እግዚአብሔር ይመሥገን በፀሎት አሥቡኝ የኔ አባት
@ተመስገንኣምላኸይ-አ8ዠ
@ተመስገንኣምላኸይ-አ8ዠ 3 ай бұрын
የኔ ኣባት እንድየው በምን ላገኛቸው ኣግዙኝ እህቶቼ ጭንቀቴ ይቅለልልኝ 😢😢😢😢😢ስንክሳር ግሩብ ካላ ዋስታብ ወይተሌግራም ኣስገቡኝ ወይ ቁጥራቸው ስጡኝ የኔ ቁጥር ሊስጣቹ
@hehutube
@hehutube 3 ай бұрын
I AM THE FIRT TO WATCH THIS ኣባታችን እባክዎትን ይፀልዩልኝ
@getahoy3619
@getahoy3619 3 ай бұрын
እኔም አለሁ እያወኩ የደነዘዘኩ ግን እግዚአብሔር ከእስራቴ ፈትቶኝ ሰው እሆናለሁ ብየ ተስፋ እያደረኩ አለሁ ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@TigistTadesse-qp4sn
@TigistTadesse-qp4sn 3 ай бұрын
Getemegni yememeher tesefayen adamechi siqeteqechew sisegegi sayewd bgdu yewtal berchi
@getahoy3619
@getahoy3619 3 ай бұрын
@@TigistTadesse-qp4sn እያዳመጥኩ ነው ወደ ሀገር ለመግባት መወሰን አቃተኝ ከቤተሰብ እስከ ጓደኛ ለያይቶኛል ጥሩ እያደረኩላቸው ጉድጓድ ይቆፍሩልኛል ሰው በጣም አስጠልቶኛል ብቻ በእግዚአብሔር ቸርነት አለሁ
@TigistTadesse-qp4sn
@TigistTadesse-qp4sn 3 ай бұрын
@@getahoy3619 ande neger bicha lebelsh hulum gar chgr ale silemayenager chelot nw ancnchi subaye yaze hule sigeji kebd honubegni yete teyewn hulu tsafi sistly kefitesh adergesh qeteqeqechew sene gologota iyedegemesh edel atesechi lesetan menfesu nw sw inde indehonubesh yemiyasensabesh hulu neneger lesw atawri atamakeri hulu neger ke Egzabher gar bicha argi amenalw hulu neger indemikeyer dengle maryam terdash
@Addis-d4h
@Addis-d4h 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንንም ከእስራት ይፍታን። 😢
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 3 ай бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@ruthmime73
@ruthmime73 3 ай бұрын
ኧረ እባካችሁ መምህር ግርማ ጋር ከመሄዳችሁ በፊት ይህን ሱሪ አውልቁ ። ምን ዋጋ አለው ወደ ክርስትና ሕይወት ካልተመለሳችሁ ተመልሶ ይመጣል። በእግዚአብሔር ፊት አጋንንቱ እንደሚከሰን አታውቁም ?
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 2 ай бұрын
አባታችንአድሜናጤናድስጥልንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን
@amtejone8520
@amtejone8520 3 ай бұрын
የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡ
@Addis-d4h
@Addis-d4h 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 3 ай бұрын
እድሜዬ እስኪያከትም የአባ ግርማን መርህ ከመከተልና ከማስተግበር ወደዃላ አልልም! እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይችርዎ::
@GgGgh-qe2rc
@GgGgh-qe2rc 3 ай бұрын
ኣባታችን ፀጋውን ያብዛልህ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን😢😢
@መስክየተዋህዶልጅ
@መስክየተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
😂😂እውነቶት ነው በርመል የመጣ ይመስላለ 😂 እግዚአብሔር ይማረን አባኮ አይናገሩም
@astekastek1000
@astekastek1000 2 ай бұрын
ክክክክ አብዬ ፈደስ ፈደስ ሲሉ አሉ እዉነቾት ነዉ ቀሚስ ቢሆን ይሸፍነዋል ልክ ኖት እድሜዎት ያርዝምልን እወዶታለሁ በጣም
@medelese
@medelese 3 ай бұрын
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም እወደዎታለሑ መምሕር ዬ በእውነት በእውነት መምሕርዬ የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የምትቃወሙ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ተብዬዎች በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ንሥሓ ግቡ እናንተ ፈሪሣውያን
@Leo_ki
@Leo_ki 3 ай бұрын
ምን አለብት ወደ ቤተክርስቲያን እደጃፍ ቤቱ ህግጋቱ ይማይከብር አብሶ ሴቶችን ፀጉራቸውን ሸፈኑ ነጥላም ትልቅይል ልብሱ እባካቹ በእግዚአብሔር እህቶቼ
@PETIROS-ds6sg
@PETIROS-ds6sg 3 ай бұрын
ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ብላቹ🙏🙏🙏
@KdiKid
@KdiKid 3 ай бұрын
እባክችሁ የት አካባቢ እንደሚገለግሉ ጠቁሙኝ
@Tesfaye-t9u
@Tesfaye-t9u 3 ай бұрын
የት እንዳሉ ማዉቅ ይቻላል? ሁለም አድናቂ ነኝ አባታችን
@amanuel5687
@amanuel5687 3 ай бұрын
ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና በጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@yeshimoges3739
@yeshimoges3739 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሉት ዘመንወን ያርዝምልን
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 3 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@KokeNegiYemebete
@KokeNegiYemebete 3 ай бұрын
ወለተ መድህን ብላችሁ አስቡኝ ተቃጥዬ ሞትሁ😢😢😢😢
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 3 ай бұрын
Ayezosh eheta sayefa selasa taleye
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታቺን እድሜ ጤና ይስጥልን በረከቱ ይድረሰን 😢😢😢
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 3 ай бұрын
Hahaha memherya. Ye America nuro bedenb gebtwotal.
@genzshidingspot257
@genzshidingspot257 3 ай бұрын
Aba wede brandon Manitoba ymtu : bedngl mariam yllemenun: izi bechgr yetegezan alen: ylemenun Aba.
@LeeliLeeli-ul9fx
@LeeliLeeli-ul9fx 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@etho826
@etho826 3 ай бұрын
የት ናቸው ግን😢😢😢
@HannaGirma1
@HannaGirma1 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባት አለምዋ ኑሩልን አሜን
@fyry8481
@fyry8481 3 ай бұрын
እረ ተዉ ሴቶቺ ሱሪ አትልበሱ😢😢😢❌
@Addis-d4h
@Addis-d4h 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤❤❤
@BefirduAfework
@BefirduAfework 3 ай бұрын
የትነው አገልግሎት የሚሰጡት
@AyanaTariku
@AyanaTariku 3 ай бұрын
Gn ene yhon hasab algn y tslot program binor btam Tmrach nw lmn ahun enrsun eyflg sntu nw yatachw lzi ktchale y tslot program yjmrln
@Eskiyalfyalefal
@Eskiyalfyalefal 3 ай бұрын
አባታችን የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጡ በፀሎት አስቡኝ አባቴም የአባቴ ተማሪወችም ወለተ ሰንበት ብላችሁ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎት
@yeruhada973
@yeruhada973 3 ай бұрын
የት አለ ካልጋር በርግርም
@bisratgrmay8102
@bisratgrmay8102 3 ай бұрын
Egziabiher ymesgen Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll bxegan btienan Lezelalem ynurlen Abaye
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 ай бұрын
አባታችን ድምፅ የለውም
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 3 ай бұрын
ዘግተው እንደገና ይክፈቱት ድምፅ አለው
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 3 ай бұрын
እኔጋብቻ መስሎኝ ነበር አጅሬው እኮነው እንዳንማር የዘጋው ቅዱስ ሚካኤል ይበቀለው
@Fguu5tyui
@Fguu5tyui 3 ай бұрын
አባታችን ፀጋዎትን ያብዛልን ያገልግሎትን ዘመኖትን ያርዝምልን የተፈወሣችሁ ወገኖቼ ጨርሶ ይማርልን አሜን አሜን አሜን አቤታችን በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ከነቤተሠቦቼ ይፍቱን ይባርኩን🤲🤲🤲🤲
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 3 ай бұрын
አባቴ እባከወን በመተተ እየተስቃየሁ ነው በፁልት አስቦይ ወለተ ማርያም ስላሴ እነቤተስቦች አስበይ አገራችን ሰላም ያርግልን ስልክ ቁጥሩን የመታዉቁ እባካችሁ ሸር አረጎልይ 💚❤💛
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
ቃላህወትን ያሰማልን አባታችን❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ ሰወ የደን❤❤❤ አባታች በጣም እንወዱታል❤
@Kuskuam206
@Kuskuam206 3 ай бұрын
መምህር ዛሬ እዝናኑን ወደው አይስቁ እኮ ነውና ዳመነች ክላውዲያ።😂😂😂😂😂
@saraabi7780
@saraabi7780 3 ай бұрын
Edme yestote abtachen berso tmheret enem sew hogalew
@sabafantaye1116
@sabafantaye1116 3 ай бұрын
Ene eko mene aregu new miluachew eniyen melkam abat seitanene yimiyawareduten abat edeme tena yistote❤
@tezuየእመብርሃንልጅ
@tezuየእመብርሃንልጅ 3 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደናመጡ ፈጣሪ በድሜ በፀጋይጠብቅልን🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏እህትወንድሞቼ እባካችሁ ፅጌማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🥰
@1momona
@1momona 3 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን 🙏🏽✝️ እድሜና ጤናውን ያብዛሎት 🙏🏽🥰 አባ ከትምህርቶት ብዙ ተምሬያለው 🙏🏽✝️
@EeEe-p1r
@EeEe-p1r 2 ай бұрын
❤🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤😢❤🎉😢🎉❤😢🎉❤😢🎉❤😢😢
@ChaltuChaniyalow
@ChaltuChaniyalow 3 ай бұрын
Abatachin idmena Tena yistiln bereketo yiderbn ameen
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 3 ай бұрын
እህት ወድሞቸ እኔንም በፀሎት አስቡኝ በጣም ተሰቃየው ቤተሰቦቸም እኔም
@demidemi1076
@demidemi1076 3 ай бұрын
አባ ጤና ይስጦት እግሬ አሞኛልና ወለተዋህድ ነኝ በፀሎትዎ የስቡኝ
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰👏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ ማረን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@oquebitberhane
@oquebitberhane 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እርሶ ባያስቀርልን እኔን የመስልን ድሮ እንጠፋ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እንዲህ ያለ ጸጋ የሰጦት ያጽናሎት አባታችን እኛንም በተሰጦት ጸጋ እንድንጠቀም ይርዳን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 ай бұрын
አ ባታችን ረጅሙን እድሜ ይስጠወት ልኡልእግዚያብሔር በእዉነት እንኳን በመስቀላቸዉ በሄዱበት መንገድ ብሔድ እደምድን እርግጠኛ ነኝ አምላኬ ሆይ እኔንም ፍታኝ ከተበተብሁበት መተት ጌታሆይ ተብታቢና አስተብታቢ እግዚያብሔር ይገስፃቸዉ የደረሰበት ያዉቀዋል ችግሩን
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ክእስቶስ በእርሶላይ ትልቅ ተአምር እየሰራነው
@SerkeDemise
@SerkeDemise 3 ай бұрын
አባታች እድሜና ጤና ይስጥወት ፈጣሪ ከርሰወ ጋር ያገናኘንኝ አይ ሰው መሆን ፈጣሪ ይርዳን ልብ ይስጠን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 3 ай бұрын
እግዜአብሔር ሆይ ለእኔም ድረስልኝ ላገባ ሁሉ ነገር አልቆ ወይሌላ ያገባል ወይም ይተወያል ያለምንም ሰበብ
@edesedes1676
@edesedes1676 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን እግዚአብሔር ሰላም ለእርሶም ለቤተሰቦም ይስጦት
@walteamanuale324
@walteamanuale324 3 ай бұрын
የኔ ውድ አባት ጸጋውን ያብዛሎት የቅዱሳን የአባቶቻችን አምላክ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 3 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@Eyob797
@Eyob797 3 ай бұрын
ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ዕና ወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ከዕርሶ ጋር ይሁኑ መምህር።
@michielmikael
@michielmikael 3 ай бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ጸጋዎትን ያብዛል በረከትዎ ይደርብን
Memehir Girma Wondimu Video 397 በእድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉ መናፍስቶች
27:08
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 82 М.
Memehir Girma Wondimu Video 324  የጓደኛ መተት
22:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 127 М.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 10 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,9 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
"አቤቱ፥ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰውም ተራራህ ማን ይኖራል? Memehir Girma Wondimu 670#subescribe_now ትውልድ ይዳን
40:42
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 23 М.
Memeher Girma Wondimu 151 እንዳትሰራ ቢሮ ዉስጥ የሚያፈዝ ክፉ መንፈስ
19:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 142 М.
Memeher Girma Wondimu 202 አስገራሚዉ የጠንቋይ ጋብቻ
21:23
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 115 М.
Memeher Girma Wondimu 238  ሙጬ ዘሪጋ ዛር በስዊድን ስቶክሆለም የተሰራ
21:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 148 М.
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637#subescribe
31:27
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 21 М.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН