ፋኖ ስለ ደራው ግድያ! የደራ ፋኖዎች መግለጫ! | እነ እስክንድርና መከታው ምን ገጠማቸው? | የጌታቸው ረዳ ስንብት! በማን ተተኩ?

  Рет қаралды 75,311

Roha

Roha

Күн бұрын

Пікірлер
@ashenafitanashie2144
@ashenafitanashie2144 7 күн бұрын
የደራው ጭፍጨፋ የብልፅግና ስራ ነው!! ፋኖ💪💚💛❤
@merong-g6w
@merong-g6w 7 күн бұрын
👌
@GOLDMAN-z2z
@GOLDMAN-z2z 7 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ፣ድል ለፋኖ፣ክብር ለጀግኖቻችን።
@userasnakech
@userasnakech 7 күн бұрын
ፋኖ ማረድ ማሰቃየት ብፈልግ የተማረኩትን አያርድም ነበር እግዚአብሔር የስራቸዉን ይስጣቸዉ ድል ለጀግናው ለተገፋዉ አማራ ህዝብ💚💛❤
@GabereSelase
@GabereSelase 7 күн бұрын
መጨረሻው ሽንፈት መሆኑን የተረዳ መንግስት የማይፈጥረው የሀሰት ተግባር አይኖርም።ፍኖ ያሸንፋል። ፋኖ ማንኛውንም ብሔር ቢሆን ንፁሃንን አይገልም የፋሽስቱን ስርዓት አስከባሪ አጎብዳጅ ግን አይታገስም።
@emmsnuelsisay9541
@emmsnuelsisay9541 3 күн бұрын
ሁሉንም በንፁሁን ህዝቦች ተፈፅሟል ሁሉም በህብረት በሚችለው አንድ መሆን እና ዬውሼት ነጋዴዎችንማጋለጥ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ
@ادريسبلين
@ادريسبلين 3 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@Mengst420
@Mengst420 7 күн бұрын
የምንግዜም የአማራ ጠላቱ ራሱ አማራ ነው ኡፍ ግማሺ አድማ በታኝ ግማሹ ብልግና ግማሹ ሚኒሻ እባካችሁ እያለቀ ላለው ምስኪን አማራ አንድ ሆናችሁ ደረሱለት ስልጣኑን ማንም አይወስድባችሁም
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 7 күн бұрын
እስቲ ዝም ብል መጀመሪ ስማችው
@BayuFetene
@BayuFetene 7 күн бұрын
አማራ እንኳን ሠው ሊያርድ ይቅርና ላሚያሳድገው እንሠሳ የሚያዝን ህዝብ ነው
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 7 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@HalendH
@HalendH 7 күн бұрын
ፍቅር እና ፍኖዎች ያሸንፋሉ።❤
@berhanuaberha
@berhanuaberha 7 күн бұрын
የፉኖ መሪነን የምትሉ ሁሉ ለስልጣንና እኔነኝ መሪ በሚል የስልጣን ስግብግብነት በውስጣችሁ ነግሳል ሁሌም እኔ ሁሉም እኔ እያላችሁ በመኖርና ባለመኖር ያለውን የአማራ ህዝብ ስቆቃ እንዲራዘም እያደረጋችሁ ነው ይህ ትግል ግለስቦችን ለማንገስ ሳይሆን የመኖር ህልውና ትግል በመሆኑ ቅድሚያ የሚስጠው ላይ ትኩረት ብታደርጉ መልካም ነው አንድነት ፉጥራችሁ ጠላትን እንደማጥፉት እርስ በርሳችሁ አትተማመኑም ታሳዝናላችሁ።
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 7 күн бұрын
ድል ለአማራ ወገኖቻችን ውነት ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤
@nigussieegato9353
@nigussieegato9353 7 күн бұрын
No more roha media.
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 7 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@kopra6447
@kopra6447 7 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው ፋኖወቻችን በሰርጎ ገቦች ተሸውዳችሁ እንደኢህአፓ እንዳትጠፉ!!!!
@neza6422
@neza6422 7 күн бұрын
ቀጣፋ ፋኖኖኖኖ ሰላሌ ምን ያረጋል ዉሺታሞቺ ቀጣፋ ህዝቡ ነቅቷል
@BelayneshBeli-pk7ce
@BelayneshBeli-pk7ce 7 күн бұрын
ድልልልልል ለፋኖ
@RuurFu
@RuurFu 7 күн бұрын
ዲል ለጀግኖች❤❤❤🎉🎉🎉
@HaiTess-b7s
@HaiTess-b7s 7 күн бұрын
ድል ለፋኖ ውድቀት ለፋሽሽቱ ብልፅግና !!!!
@sosinaasrat3147
@sosinaasrat3147 7 күн бұрын
ያሳዝናል እርሰ በርሰ ዜና መሰራት
@esayaslove5758
@esayaslove5758 7 күн бұрын
ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለእውነተኛው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
@eztg2758
@eztg2758 7 күн бұрын
ምንም ብትሉ እስክንድር እናምነዋለን ትላንት የመጣችሁ የፈለጋችሁ ብትሉ አናምናችሁም ።በዘመነ ካሴ አማራ ዲስኩር አማራ ነፃ አይወጣም ምክኒያቱም አማራ ፋኖ ገና ምንም ሳይዙ ለስልጣን እየተሻሙ ስለሆነ አማራ ፋኖ ውጤታማ አይሆንም
@nuru7490
@nuru7490 7 күн бұрын
ምኑ ነው እሚታመነው እስከንደር ባንዳ ሁላ😮😮😮😮
@yohanishabite
@yohanishabite 7 күн бұрын
ብልፅግና ስልጣኑን ለማፅናት የማይፈፅም ግፍና ጭካኔ የለም።ይህንን ጨካኝ ስርዓት ሁሉም ኢትዮጵያዊ አታጋይ ሁሉም በአንድነት መቆም መደምሰስ አለበት።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
ትክክል የአብይ አህመድ ገዳይ ስኳድ ገና ብዙ ደም ያፈሳል።
@worknshhone6204
@worknshhone6204 7 күн бұрын
ይልቅስ አንድነትን ብታጠነካክሩ ይሻላል
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 7 күн бұрын
ድል ለፋኖ!!!
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 7 күн бұрын
ገዳዩ እና አራጁ ብልፅግና ነው ።
@BELETEWASSIE-x2o
@BELETEWASSIE-x2o 4 күн бұрын
እባካችሁ ልዩነትን ወደ ጎን በመተው ሁሉም ወደ አንድ አደረጃጀታዊ ዕዝ በመምጣት ለአማራ ህዝብ የአርነት ተምሳሌት ለመሆን ጥረት ይደረግ።
@eztg2758
@eztg2758 7 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ !!!መኣዛ መሐመድ አናውቃለን አንቺ አጨብጫቢ የእስክንድር ነጋን ውድቀት አና የአማራ ህዝብ ነፃነት እንዳያገኝ የውስጥ አማኬላ ነሽ ።
@FikremariamHabesha
@FikremariamHabesha 7 күн бұрын
Tezekizeku man enidehonachihu enakalen gena min ayitachihu. Maza is queen 🎉
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 6 күн бұрын
ጎበዞች !! አማራ አንድ ካልሆነእንዳለ ዘሩ ጠፊ ነው በመንቃታችሁ እንደ አማራ ደስታዬ ወደር የለውም :: አላማችሁ የአማራን ህዝብ ከባርነትና ከመጨፍጨፍ ማዳን እስከሆነ ድረስ የአማራ ከፋፋዮችንና ሆዳም ባንዳን እንዲሁም ለግል ስልጣን ፍለጋ የሚጋጋጡትን ማጋለጥና ማስወገድ የግድ ይላል ::
@batalgaribi9561
@batalgaribi9561 2 күн бұрын
ፈለጉም አልፈለጉም ተቀበሉም አልተቀበሉም ጀግናዉ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 2 күн бұрын
Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@gontelbelay8516
@gontelbelay8516 7 күн бұрын
ሸዋ የእምዬ ምኒልክ የነ ገበየሁ ጎራ የነ አበበ አረጋይ አገር እንዴት አንድ መሆን ከበደው?
@AsayeAsterey
@AsayeAsterey 7 күн бұрын
ይሄ እስክንድር የሚባለው ሌባ ነዋ
@Amhara.A.Mohammed
@Amhara.A.Mohammed 7 күн бұрын
እኔ ነኝ የማቅልህ የሚለው እስክንድር የሚባል "ደረቅ እንጨት" በመካከላቸው ተሰንቅሮባቸው እንደት ብለው አንድ ይሁኑ ወዳጀ!? ደግሞኮ እኔ ብቻ ያልኩት ይሁን አባባሉ የአማራ ህዝብን ጥቅም አላስነካም ብሎ ቢሆን ችግር አልነበረው .. እሱ ጭራሽ የአማራን ህዝብ በሚጎዳ ሀሳቡ ደርቆ ተቸንክሮ ቀረ!. እነ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን ያስበላው ይሄ ምንም በማይጠቅም እና ነባሬዊ ሁኔታውን ያላገናዘበ ድርቅና ነበር ምክኒያቱም እሳቸው አማራ በአማራነቱ እየተጨፈጨፈ ነው ስለዚ በአማራነቱ ይደራጅ ሲሉ የእስክንድር አይነቶች ደግሞ ምን ተብሎ አማራ ከኢትዮጵያውይነቱ ይወርዳል ብለው ድርቅ በማለት ነበር እሳቸውን የአውሬው ተባባሪ ብአዴን አሳልፎ ለአውሬው የሰጣቸው በዛው ታስረው ህክምናም ተከልክለው የሞቱት!. አሁንም ይሄ የደረቀ አሬጌ ሀሳብ እስክንድር ከመሀላቸው በመግባት አንደሰ እየሆኑ ያሉትን ይሄው አለያይቶ ይሄው ባለፈው #ኮማንደር_አሰግድን አስበለው!. ብዙ ፋኖዎችም በዚህ ደረቅ ሰውየ እንድጠፉ ተደርገዋል!. እሰቡት ኮማንደር አሰግድ መኮነን ወታደር ብቻ ሳይሆን በአማራ ዙሪያ ብዙ መጽሀፍትን የጻፈን ሰው ነው አረነ እስክንድር ካንተ እኔ ነኝ በላጭ አንተ ያልከው ሳይሆን እኔ ያልኩት ነው ትክክል ብሎ ከዛም እንደዛ እንድሆን ያደረገው... ለማንኛውም ማንኛውም አማራ ቢነቃ ጥሩ ነው!. ልጆቹንም ቢያስጠነቅቅ የተሻለ ነው! ያለዚያ አሁንም ጭራቁን አብይ ሳይሆን ራሳችንን ነው በራሳችን የምንወጋው!.
@የማርያምልጅ-ጰ7ዠ
@የማርያምልጅ-ጰ7ዠ 7 күн бұрын
ከመለያየት አንድ ሁኑ አንድ ሁኑ
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 7 күн бұрын
መጀመሪያ ማንበብ ቻልበት :: 15 እና 20 እየሆኑ ተነጥለናል ተገንጥለናል የሚሉትን ዜና ማስተላለፍ ጥቅሙ ለማን ነው ?
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 7 күн бұрын
ትግል የሚጀምረው በሰው ብዛት ሳይሆን ከሃሳብ ነው እንድ ብሎ መቶ ይባላል እዙ ወደ አንድነት የሚያመጣ መንገድ ባለመከተሉ ያመጣው ችግር ነው ለዚህም ሲባል የበላይ አመራሮች የበታች መሪዎች የሚባሉትን ካልሰሙ መጨረሻ የሚመሩትን አጥተው ብቻቸውን መቅረታቸው አይቀርም ይህ ሊታረም ይገባል መሪ ግራና ቀኝ ማየት ካልቻለ ችግር ሊፈታ አይችልም ለትግሉም ውድቀት ያመጣል ካሁኑ ሊታረም ይገባል።
@mewokeltube975
@mewokeltube975 6 күн бұрын
1ዱ ለ 100 ይበቃል እበት
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 6 күн бұрын
@@mewokeltube975 እንዳልሰድብህ አላውቅህም እንዳልተውህ በጠጣም ነህ
@mewokeltube975
@mewokeltube975 6 күн бұрын
@@leinaddhm1221እበት
@חכחחכחחכחכחכחכ
@חכחחכחחכחכחכחכ 5 күн бұрын
ደደብ ነህ አንተ ግቦት ዜሮ እስክንድር ሸረኛውን ይዘህ ገደል ግባ ዳግም በግቦት ሰባት መንገድ አማራ አይሃድም በጭባጫ ጀግናን ስትሳደብ ሞራል የት አገኘህ ሲቀጥል ሚያነበውኮ በኮንፒተር የተፃፈ አደለም በስክርቢቶ የተፃፈ ነው ስለዚህ በስክርቢቶር የተፃፈ ለማንበብ በጣም ግልፅ አይሆንም
@belawe9768
@belawe9768 7 күн бұрын
ብልጥግና/ ብልግና ተሥፋ ሥለቆረጠ መዳኛ ለማግኘት አማራና ኦሮምን የማጣላት ሤራ ገብቷል
@mesfinsisay5943
@mesfinsisay5943 6 күн бұрын
ለዚህ ነው ሮሀን አን ሰብስክራይብ ያ ደረኩት ከፋፋይ ስለሆናዘችሁ።
@meskineway4162
@meskineway4162 7 күн бұрын
አማራ ፋኖ የወጣው አማራን ከባርነት ለማዳን ነው
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w 7 күн бұрын
በዚሕበክፉ ጊዜ መለያየት ምን እሚለሐት ነው በጣም ያሳዝናል
@TigsetAbebe
@TigsetAbebe 4 күн бұрын
እውነት ነው አማራ ፍኖእንኳን ያልደረሰበትን ቀርቶ ሊገለው የመጣውን እንኳን ሲማርክ በክብር ነው የሚዘው
@WeyzerWeyzer
@WeyzerWeyzer 6 күн бұрын
❤❤❤ ድል ለፋኖ ፋኖ ያቸንፋል
@wowwow5075
@wowwow5075 6 күн бұрын
እንደውም የተማረኩትን በሙሉ በጥይት ማራገፍ ነበር!!! ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@negagashu
@negagashu 7 күн бұрын
ከፍፍይ ነሽ ለካ መአዛ አሁን ማንን ይጠቅማል ይህ መነጣጣለ አንድ ይሆናሉ ስንል ደሞ ሌላ መጣብን
@CharloTonton-s6l
@CharloTonton-s6l 7 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o 7 күн бұрын
አሁን ለምን? ተንኮል ያለበት ይመስላል
@kalhone320
@kalhone320 7 күн бұрын
መዓዛ ሮሀ ሚዲያን ፋኖን ወደ አንድነት እንዲመጣ እንጅ፣ የበለጠ እንዲከፋፈል ለማድረግ ትጠቀሚበታለሽ ብሎ ያሰበ አልነበረም። ግን አንዱን ደግፈሽ ሌላውን በማሳደድ ላይ ብዙ መድከም ከጀመርሽ ቆየሽ። ያሳዝናል። ከአንች የማይጠበቅ ነው።
@RuurFu
@RuurFu 7 күн бұрын
እሶ ምን ታዲርግ የሰጡትን መግለጫ ነዉ
@mewokeltube975
@mewokeltube975 6 күн бұрын
እሷ የከፋፈለችው የለም። ልጆቹ የሰጡትን ምክንያት አዳምጥ እበት
@kalhone320
@kalhone320 6 күн бұрын
@mewokeltube975 እውቀትህ ቅርሻት ነው ማለት ነው።
@Geezemebrat
@Geezemebrat 7 күн бұрын
በሰሜን ሸዋ ያረዱትን ወጣት ወገን,አንገቱን በካራ,የቀረው ሰውነቱን ቅርጫ,,አድርገው,, ፋኖን ወነጀሉ,,ፋኖ የነሱን ሰባት መቶሽህ, አማርኮ,አክሞ የጨቀጠ ልብስ ቀይሮ አብልቶ ያስቀምጦ,!የወነጀሉትን,በተግባሩ አዋረዳቸው
@AmenBaba-fe4rz
@AmenBaba-fe4rz 7 күн бұрын
ለወዳጅ ለጠላት ለምን ሚስጥራቸውን ያዝረከርካሉ አሁንስ አስጠሉኝ😂😂😂😂
@kassa4882
@kassa4882 7 күн бұрын
በዚህ ክፉና የአማራ እልቂት በሚፈፀምበት ወሳኝ ሥዓት ፋኖ አንድ ሆኖ ካልታገለና ካልተመራ ለህዝባችን ቆመናል ማለትቀልድ ነው ።የክፍፍል በሽታችሁን ስለሚፈሰው ደም ብላችሁ አንድ ሁኑ ።ሚድያዎችም ክፍፍል አትዘግቡ ፣አታቀጣጥሉ ።👉👉ተከፋፍለህ ድል የለም ።
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 7 күн бұрын
የኢትዮጲያን ህዝብ በጀግንነት በብልሀት አድ አርጎ የመራዉ የአፄ ሚኒሊክ ልጆች እዲህ እርስ በርስ ሲባሉ ማየት ያሳፍራል የአማራ ትግል ወደፊት እዳይጓዝ ያረጉትም እነሱ ናቸዉ እዛዉ ከሚታኮሱ ወደፊት ቢዋጉ ሌላዉም እዲገባ መገድ ቢከፍቱ አራት ኪሎ ይገባ ነበር
@FunnyFlashlight-gc3vx
@FunnyFlashlight-gc3vx 7 күн бұрын
አላህአገራችንንሠላምያርግልን
@BettyAbrham-u4o
@BettyAbrham-u4o 7 күн бұрын
በዚህ ሰዓት ራስን ማግለል ከባንዳነት ተለይቶ አይታይም ተነጋግሮ ችግሮችን መፍታት ነው።❤❤❤
@Amdatsion
@Amdatsion 7 күн бұрын
በአማራ ደም የስልጣን ጥሙን ለማርካት ከሚሯሯጠው ኢትዮጵያኒስት ሀይል አማራ ህብረት የለውም የምንኖረውም የምንሞተውም ለአማራ ለአማራ እና ለአማራነታችን ብቻ ነው። አማራነቴን የሚያደብዝ ኢትዮጵያ በአፈጢሟ ትዳፋ! አማራው አባቴ እንጂ ኢትዮጵያን የስራት ኢትዮጵያዊነት አይደለም አማራነቴን የሰራው
@EthioMandela
@EthioMandela 6 күн бұрын
ከእናት ኢትዮጵያ ፋሺሽታዊ ድርጊቱ የብልፅግና ው አገዛዝ ነው።
@demismuktar
@demismuktar 7 күн бұрын
አብይ=666. ❤😂❤
@YitbarekMamo-vf3mp
@YitbarekMamo-vf3mp 7 күн бұрын
Bilitigina netatilo indayibelachihu gobez! Take care! Dil le melawu amhara! ❤❤❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 күн бұрын
ምንድነው ተነጠልን እንድሕ እያላችሁ የጠላት መሳቂያ የምትሆኑት አላማሕ ምንድነው በስራችሁ ስንት የአምሐራ ወጣቶችን አምነዋችሁ እናታግላለን ብላችሁ አስጨፍጭፋችሁ የምትፍረከረኩት በምን ምክንያት ነው
@BirukAiynayehu-r9t
@BirukAiynayehu-r9t 7 күн бұрын
ፋኖ ማረድ ቢፈልግ በሽዎች የሚቆጠሩ በጁ አሉ ግን የአማራ ፋኖ ጠላቱ የስሪቱ ሰወች ናቸው እንጂ ምስኪኑግለሠብ አይደለም ማረድ ባህላቸው የሆኑት ናቸው የገደሉት እነሡ ለመሆናቸው ብዙ ምልክቶች አሉ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 6 күн бұрын
Fano yenetsanet tagay new keindezih ayinet dirgit netsa new kibir yigebawal fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Halo-bt-2
@Halo-bt-2 7 күн бұрын
ይህ ሚድያ ጤናኛ ነው?
@addisgebreyes1503
@addisgebreyes1503 7 күн бұрын
የምትገርሜ ነሺ ባንቺ ሜድያ መከፉፋል ስተረክ
@Doorloveree
@Doorloveree 7 күн бұрын
Eskander must leave the Amhara region
@ethiogo
@ethiogo 7 күн бұрын
ታዲያ ይሄ ከ እስክንድር ነጋ እና ከ መከታው ማሞ ጋር ምን አገናኘው እባካችሁ ጋዜጠኞች ከፋፋይ አትሁኑ እነርሱ የሚመቻቸውን መርጠዋል አለቀ በቃ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
የአብይ አህመድ ገዳይ ስኳድ ለስልጣኑ ሲል ገና ብዙ ደም ያፈሳል። ህዝብ ሆይ ንቃ የ ኢትዮጵያ ህዝብ እንደዚህ የተገዳደለበት ዘመን በታሪክ አልታየም።
@TsehayAzeze
@TsehayAzeze 7 күн бұрын
እንዳይከፋፍላችሁ የሠው ወሬም እንዳትሠሙ የእራሳቸውን መንገድ ነው ማራመድ በምችሉት አድርሱላቸው
@GirumZewdu
@GirumZewdu Күн бұрын
እስክንድር ሴረኛ ነው አለቀ ደቀቀ ያከበርኩትን ያህል እምነቴን በሱላይ ተጫውቶበታል ዳግም እድል ለስክንድር Noway . ድል ለክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!! ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!!!!
@fasilledseshetu3700
@fasilledseshetu3700 6 күн бұрын
ምአዛ ምነው መለያየትን አቀነቀንሽ? አንዳንዴ ዩምትሰሪው ስራ ጥያቄ እንደጥይቅ አስገድዶኛል:: ለመሆኑ ይህ ማንን ይጠቅማል?
@AkeMelaku
@AkeMelaku 7 күн бұрын
. አሁንስ አንድ እየሆኑ ነው መከፈፋፋል ቢበቃ መቼ ይሆን ስለ አንድነት አጀንዳ የሚያደረጉ ሚዲያዎችን የምናየው
@TadesseMezgebu-k9k
@TadesseMezgebu-k9k 6 күн бұрын
ግን ፋኖ ያሸንፋን
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w 7 күн бұрын
እነዚሕ እራሳቸው አንድ ያልሖኑ እንደትልቅ ነገር ደግሞ ይናገራሉ
@Ehtiopia
@Ehtiopia 6 күн бұрын
አይ አማራ የቦይ ካብ እኮ ነን ያሳዝናል
@DAT991
@DAT991 3 күн бұрын
እግዚአብሄር የተረገመ ዘር ይስጥሽ
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 7 күн бұрын
የአማራ ህዝብ አንገት አለው
@tsehayShiferaw-pp4ef
@tsehayShiferaw-pp4ef 7 күн бұрын
አማራ አንድ ሁን
@kalhone320
@kalhone320 7 күн бұрын
የአማራ ፋኖ ድርጅትን ለማፍረስ ብዙ ገንዘብ እየተበተነና የተቀናጀ ሤራ እየተደረገ በመሆኑ አንዳንድ የፋኖ ወታደራዊ ቡድኖችን መግዛትና መከፋፈል መቻላቸው አያስገርምም። ያለንበት ዘመን የአማራን ትግል ከማስተባበር ይልቅ፣ በየደረጃው አማራን ለመከፋፈል የሚሠራው ይበረከተበት ሆኗል።ያሳዝናል። እንደአማራ አክቲቢስት ራሱን ለመከፋፈል እንቅልፍ አጥቶ የሚሠራ ይኖር ይሆን?
@DAT991
@DAT991 3 күн бұрын
እያያቹህ አይደል; መአዛም ሆነ ዘመድኩን ይህን አይደል እየሰሩ ያሉት...ድሮም ድሮም
@HagosAklom
@HagosAklom 2 күн бұрын
የነሱ መከፋፈል ለአብይ ሥራ ይቀልለታል
@yebelay1253
@yebelay1253 7 күн бұрын
ሮሃ በእስክንድር ላይ ያላት የከፋና የከረፋ ጥላቻ እስከ ጥግ ድረስ ሄዶዋል ፥ ሮሃ ሚዲያ ከተመሠረተችበት አንስቶ ለአማራ አንድነት ሳይሆን ለዕኩይ ዓላማ እና የአማራን ሕዝብ ለመከፋፈልና ለመለያየት ሰይጣናዊ ተልዕኮ አንግባ እየሠራች ትገኛለች ፥ ሮሃ አትኩራ የምትሰራው በወሎ ፋኖዎች ላይ ብቻ ነው ፡፡
@RuurFu
@RuurFu 7 күн бұрын
እስኬዉ መሸበት😂😂😂😂😂😂😂
@agdr895
@agdr895 7 күн бұрын
የምትገርሙኝኮ ፋኖ ተለያየ የናንተ ቁጥር አንድ ዜና ነው። ሌላ አምስተኛ የደራ አማራ ፋኖ ተፈጺሩ። አይ ማአዛ አየ ምናላቸው ይቅናችሁ እንግዲህ
@Doorloveree
@Doorloveree 7 күн бұрын
Eskander is not Fano
@BinuAbuye
@BinuAbuye 7 күн бұрын
ጎበዝ
@solteshe
@solteshe 7 күн бұрын
አማራ እልሁናህን ለማስከበር እስክንድርን ካለ መቼም ነፃ አትሆንም አማራ
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 6 күн бұрын
A❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmanDebebe-l4x
@AmanDebebe-l4x 7 күн бұрын
ሮሀ ፋስት ሚዲያ
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 4 күн бұрын
የአማራ ሰቆቃ የሚገደው ሁሉ boycott boycott this media.
@TameneMusie-x9i
@TameneMusie-x9i 7 күн бұрын
በአንድነት እንደ አማራ ሕዝብ አንድ ባለመሆናችን በጠላቶቻቸን እየተበላን እንቀጥላለን ስለዚህ የሽዋ የወሎ የጎጃም የጎንደር በማለት መለያየቱ ቢያበቃ የተሻለ አማራጭ ነው ልዩነት ቢኖሩም በጠረጴዛ ዙርያ ችግሮችን በመነጋገር መፍታት ይገባል
@Shimelis-o7u
@Shimelis-o7u 7 күн бұрын
ትክክል ናችሁ
@tigistseyou8314
@tigistseyou8314 7 күн бұрын
ኤጭ ይቅርታ አድርጉልኝና አሁንስ አስጠላችሁኝ ሁሉ ነገር በአደባባይ መዓ ግን ዋና ከፋፋይ ነሽ የዘመድኩንን ስራ እያገሽው ነው
@hailachin7104
@hailachin7104 7 күн бұрын
መአዛም ሆነ ዘመድኩን ችግር እንዳለባቸው ይታወቃል❤
@adugnatesfaye6346
@adugnatesfaye6346 6 күн бұрын
ምኑ ነው በአደባባይ ? መዓዛ እኮ ሚዲያ ነው የያዘችው አስብ ትንሽ
@adugnatesfaye6346
@adugnatesfaye6346 6 күн бұрын
​@@hailachin7104 ምን ድነው ችግራቸው ? ኢሽ አታሰመስል
@gojjamfano
@gojjamfano 4 күн бұрын
በጣም
@HagosAklom
@HagosAklom 2 күн бұрын
ለአብይ ሥራ ቀለለ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 6 күн бұрын
Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖
@werkemelese7492
@werkemelese7492 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@BayuFetene
@BayuFetene 7 күн бұрын
እባካችሁ እንዴት የሸዋ አማራ ፋኖ ሁለት ወይም ለስወስት እማይሞሉ አመራሮች አንድነታችን እናጣለን እባካችሁ ካስፈለገ እኒህን ሠወች ከትግሉ ማስወጣት ይሻላላል
@NuredinNuredin-p1g
@NuredinNuredin-p1g 7 күн бұрын
በረካ ሁኑልን ክበሩልን
@sabaabebaw-i5s
@sabaabebaw-i5s 7 күн бұрын
Ethio251 media perfect media
@Peak.570
@Peak.570 7 күн бұрын
ኮተቶች! እና በዚህ በ11ኛው ሰአት ትከፋፈላላችሁ????? 😡😡😡😡😡 አይ አማራ! እንዳያልፍልህ ተፈርዶብሀል!! የተከፋፈለች መንግስት አትፀናም! ሁላችንም ተያይዘን ወደ ገደል!! እነኳን ለብልፅግና የምስራች አበሰራችሁላቸው!!! የማትረቡ!!
@hellenshibru9984
@hellenshibru9984 7 күн бұрын
ማረድ ቢሆን ኖሮ ያን ሁሉ የኦሮሞ ወታደር መንጋ ባረደ ነበር ፈኖ
@ስደተኛዋመቅደላዊት
@ስደተኛዋመቅደላዊት 7 күн бұрын
😍😍😍💪💪💪💪💪
@naajanojaa7
@naajanojaa7 7 күн бұрын
ወይ አማራ ብልፅግና ሊአጠፋ እየታገለ ነው እናተ በቀበሌ በጉጥ ተከፋፈላችሁ ትናተራካላችሁ አይ አለመታደል ሁሉም እኔ መሪ ነኘ አለ እኔ መሪነኘ አለ አይ አለመታደላችን እውነት ለአማራ የምታስቡ ከሆነ አንድ ሁኑ ስለጣን ከሆነ ፈላጉታችሁ አራት ኪሉ ሂዳችሁ ተዋጉ እዝቡን ስቀዩን አታብዙበት
@SintesintuBesintu
@SintesintuBesintu 7 күн бұрын
እከካም ነሽ ፡፡
@DejenBerihun-u7v
@DejenBerihun-u7v 7 күн бұрын
😢😢😢😢
@dejenezekarge2070
@dejenezekarge2070 7 күн бұрын
እስክንድር ባለበት የመከፋፈል አጀንዳ አስፈፃሚመሆኑ ግልፅ ነው
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 4 күн бұрын
መአዛ እስኪ ትምህርት ቢሆንሽ እንቁዋን ወጣት ኽርሜላን መሰፍንን አዳምጭ:: ለነገሩ ሕሊናቢስ ነሽ አትማሪም!!!
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 7 күн бұрын
የእስክንድር ነጋ የአብይ አህመድ ተላላኪና አስመሳይ ግን ደግሞ በአቋራጭ ስልጣን ፈላጊ መሆኑን የሸዋ ፋኖ መረዳቱ ለቀጣይ አንድነት መንገድ ከፋች ነው ድል ለመላው የአማራ ፋኖ
@BilalSeesay
@BilalSeesay 7 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@AsayeAsterey
@AsayeAsterey 7 күн бұрын
ዘመነ ጀግናዬ አይዞን እየገባው ነው ሕዝቤ እና በቅርብ 4 killo እዉነት ያሸንፋል ❤❤
@Adisudegu-e8j
@Adisudegu-e8j 6 күн бұрын
ቦርኮ
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 22 МЛН