No video

ፋኖ ግዙፍ ሃይል አስመረቀ! "ባህርዳርን በቅርብ እንይዛለን! | "የቤተክርስቲያኗ የሰልፍ ጥሪ! የህወሃት ጀነራሎች ጉድ!

  Рет қаралды 56,108

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 145
@nattyfetene
@nattyfetene Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻን ፍኖ የወንዶዋች ቁና ። ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ ።
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 Ай бұрын
እውነት ያሸንፋል ድል ለተገፋው የአማራ እዝብ
@Fano775
@Fano775 Ай бұрын
ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ ፋኖ በኃይሉ ድል ያደርጋል
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወይ ጉራ ከጃፓን ከጀርመን የምትቧቀሱ መሰላቹ ውይ አፍጥኑት የምን ጊዜ ማባከን ነው 😂😂
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Ай бұрын
መተዋል፡ተዘጋጅ፡ለመሮጥ፡ጋላ፡ሰከን፡በል፡
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
@@user-lz6hu6vi1x እየመጡ ነው 2014 እየመጡ ነው 2017 🤣
@snr9054
@snr9054 Ай бұрын
AMHARA 🙌🏾🙏🏾🙏🏾✌🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@MeseretZena-rx6fz
@MeseretZena-rx6fz Ай бұрын
​f@@oromtitiiibrahim1238ኢ😊
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x Ай бұрын
ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪
@mitkusilesh
@mitkusilesh Ай бұрын
ድል ለጀግናው የህዝብ ልጅ ፋኖ !! መዓዛችን በርች ❤❤❤
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@bettykassa3135
@bettykassa3135 Ай бұрын
እግዚአብሔር የሀገር መከታ ያድርግልን ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 Ай бұрын
ድል ለፋኖ የኢትዮጵያ አምላክ ከመከፋፈል ከመለያየት ይጠብቃአችሁ 💚💛❤️
@melkamumekuanent6568
@melkamumekuanent6568 Ай бұрын
ድል ለፋኖ! ሮሃ በርቱ
@36614
@36614 Ай бұрын
💚ድል ለአማራ ፋኖ💛 ድል ለጀግነዉ ❤ አማራ ፋፋፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖንኖ💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤✅
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 Ай бұрын
ድል ለአማራው ህዝብ ድል ለአማራው ፋኖ
@habtamunigatu8812
@habtamunigatu8812 Ай бұрын
ሮሃ የ ግፏን ድምፅ እናመሰግናለን 👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z Ай бұрын
ድል,ለታላቁ,ለአማራ,ፈኖ❤💛💚💪
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Ай бұрын
ከዚህ በኋላ ይሄን ታላቅ ህዝብ የሚያቆመው የለም!!
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 Ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-jr5nd3iu7v
@user-jr5nd3iu7v Ай бұрын
ለአማራ ፋኖ💚💚💚💛💛💛♥♥♥👌💪💪💪💪💪💪
@solomon3431
@solomon3431 Ай бұрын
“ 🙏🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏🙏 ዘዳግም 1፥11 ___
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Ай бұрын
ድል ለፋኖኖኖኖ✊✊✊✊🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@EbabuHabtemariem-tm3vf
@EbabuHabtemariem-tm3vf Ай бұрын
ሁሉም ቀደም የአማራ ግዛቶች በሙሉ ነፃ ይወጣሉ የጋላው አራዊት ይወድማል ድል ለአማራው ፋኖ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
😂😂😂😂 ቁንጣናም ቢሸፍቱ ያለው አየር አይል ማር ዘነብን አንዴ ሲያዘንብ እንደ ትንኝ ትረፈረፉ የለ ያኔ ማየት ነው ጉራ የለብንም
@EbabuHabtemariem-tm3vf
@EbabuHabtemariem-tm3vf Ай бұрын
@@oromtitiiibrahim1238 ፋንድያ ጋላ your day's and future doomed and dark ገና እልቂት እየመጣች ናት ትጠፋለህ እናጠፋሃለን
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
@@EbabuHabtemariem-tm3vf 🤣🤣🤣🤣 ውይ ጉራ በጉራ ቢሆን ቆየን ካለቅን ገና ምንም ባልተፈጠረበት ጨረሳቹን ብላቹ አልነበረ በቃ ያኔ የምመጡ ቀን ብንተያይ አይሻልም
@user-eo4xy8sc3m
@user-eo4xy8sc3m Ай бұрын
ጉራው ምንድነው? የምታየው ሐሰት ነው ማለት ነው? አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ነውኮ ፋኖ ራሱን አደራጅቶ ለዚህ የበቃው ። እነ ኦነግ እኮ ከ50 አመት በላይ ተደራጀን ብለው የኢሳያስ ፍየል ጠባቂ ነበር የሆኑት ። ፋኖ ከ50 አመት በኋላ ምን ሊመስል ይችላል ብለህ ገምት እስኪ
@EbabuHabtemariem-tm3vf
@EbabuHabtemariem-tm3vf Ай бұрын
የተጣለህው ከፈጣሪህ አማራ ጋር ነው ጋላው ትጠፋለህ
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ድል ለአማራዬ ፋኖ በርቱ መአዚ❤
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@WanishetAdam
@WanishetAdam Ай бұрын
ድል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@marthatale5127
@marthatale5127 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመርቃችሁ ከናንተጋር ይሁንና ይሄንን ሞልቶ የፈሰሰ ግፍ ተፋረዱት
@esayaslove5758
@esayaslove5758 Ай бұрын
ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew Ай бұрын
ድልና ጀብድ ለንፁሀን ታጋይ ፋኖ😊❤❤❤
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg Ай бұрын
Dele la amhara fano❤❤🎉🎉
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b Ай бұрын
እ ረ ፋኖ በተስፋ ጨረሳችሁን እኮ ። ከተሞችን ቶሎ ተቆጣጠሩና አዲስአበባ ኑልን ።
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 Ай бұрын
አፈር ብላ ሁሌ ሌላው በሞተው ነፃ ለመውጣት ቅጥ ያጣ እራስ ወዳድነት ፍርሀትን ይወልዳል ቤትህ በላይህ ላይ እየፈረሰ ልጆችህ ወይም እራስህ ሜዳ ላይ ሲጥሉህ ውሀ መብራት የሌለበት ቦታ ተሽቀዳድመው ሲጥሉህ ነገ ደግሞ አልምተህ ስትጨርስ የገበሬ መሬት ነው ብለው ኦነግ የሚባል የዳቦ ስም ያለው የሆዴድ ኢመደበኛ አደረጃጀት ልኮ ይበትንሀል:: መቼ ነው የራሳችሁን ድርሻ የምትወጡት ለመታገል ከበቂ በላይ ምክንያት አላችሁ ፋኖን ከምጠብቁ ለምን አደረጃጀት ፈጥራችሁ ፋኖ አትሆኑም ? ፋኖ እየገፋ ሲመጣ ታግዛላችሁ::
@mulatutale7818
@mulatutale7818 Ай бұрын
ጦርነት በብልሀትነው
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ሎሚኮ አደለም የሚወራወሩት
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b Ай бұрын
@@binyamabraham2769 ራስህ ብላ ፣ይሄኔ የጫት መደብ ላይ ቁጭ ብለህ ነው እኔን የምትሳደበው ቦርኮ ጫታም
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 Ай бұрын
@@user-nv9su8lm9b ጫት ግን ምንድን ነው? 😄
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 Ай бұрын
ኃይል ከሰውነት ግዝፈት ሳይሆን ከውስጥ መንፈስ ጥንካሬ የሚመነጭ ነው ይላሉ አባቶች።
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn Ай бұрын
ፋኖውች ይህን እናደርጋልን ይህን እናደቅግም ማለት ለምንእሥፚለገ!!!??ባህርዳርን ነፃ እናወጣለን ምናምን ከማለት ሠርቶማሣየት እንጅ ሁሌእቅዳቸውን መናገራቸው እይጥመኝም የግልእሥተይየትንው እንደድጋፊ
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 Ай бұрын
Ewnt menagr ayasfelgm amechachito megbat new mn marathon asfeleg
@Face12561
@Face12561 Ай бұрын
ይገርማል ፋኖ ከባዶ ተነስቶ እዚህ መድረሱ ያውም በአንድ አመት ውስጥ ይህን ያህል መደራጀቱና መታጠቁ እድሜ ለጁላ ለበለብ ግሪሳ እየላአከ ፋኖን የምስራቅ አፍሪካ ልዩ ጠንካራ በዲሲፕሊን የታነፀ ጦር አደረገው።
@SamiTefera-mc1fg
@SamiTefera-mc1fg Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለማላው አማራ ህዝብ ሞትነ ሽንፋት ለብልፅግና ሸዋ 💪💪💪💪💪
@seay2550
@seay2550 Ай бұрын
ያልበላንን ለምን እናካለን? የውጭ ዜና ለህልውና ትግሉ ምን ይሰራል? ከፋኖ ጋር የተያያዘ ካልሆነ በቀር! 😡
@weldesenbetmolla6775
@weldesenbetmolla6775 Ай бұрын
ፒኮክ ብልጽግና በአናብስት ፋኖዎች ተበልታ ኢትዮጵያ ነጻ ልትወጣ ነዉ ።
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen 🙏delllll Ie fanoooo king
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Ай бұрын
አማራ ይችላል ለአብይ አህመድ አይደለም ለማን አይገዛም ።
@gereme2
@gereme2 Ай бұрын
ይህንን ፈሳም ስርአትና ፍርፋሪ ለቃቃሚዎቹን አድር ባዮች አሳየናቸው
@simenehhailu7918
@simenehhailu7918 Ай бұрын
ባንዳ ነዉ አየበጠበጠ ያለዉ አሁን እና በየ አካባቢያችሁ ያሉ አድማ ብተናም ይሁን ፖሊስም እባካችሁ ለሚዲያወች በፎቶ የተደገፈ መረጃቸዉን አጋልጧቸዉ
@user-nl4pi7nz7z
@user-nl4pi7nz7z Ай бұрын
አማራ በየተራ አትለቅ ተነስ አድ ሁን ራያ ጠለምትን ህዋት ሲወርህ ምን ትጠብቅ አለህ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
አዎ ፋኖ ለአንድነት ፋኖ ለነጻነት ይዘምታል ምንጊዜም በኢትዮጵያዊነት ፣አዎ ጥርጥር የለንም. ፋኖ በቅርቡ ፋሽሽቱን የአብይ አገዛዝ ያፈራርሰዋል ፣ህዝባዊ መንግስትም ይመሰርታል
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 Ай бұрын
ለምንድነው ግን እዚህ እየመጣችሁ ልንገባነው እያላችሁ ባታደርጉት እምነት ያሳጣችዋል እባካችሁ ሙያ በልብ በምታወሩት እያሰፈራችሁኝ ነው እንዴት ዕቅድ ይነገራል የጦርዕቅድ
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 Ай бұрын
ሸዋ ሸዋ ጣልቃ ገብነትን አስወግደህ በአንድ ምከር ባንድ ስራ በሩም መስኮቱም ሸዋ ላይ ነው ❤❤❤❤
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ።!!!!!!😂😂😂😂😂😂😂
@derejegashaw724
@derejegashaw724 Ай бұрын
ፋኖ
@mish-5
@mish-5 Ай бұрын
ቀዳዳ ቱሪናፋ መሬት ላይ የሌለ የድሮ የአማራ ልዩ ኃይል ነው ፅንፈኞች።
@mamokacha-xo7uz
@mamokacha-xo7uz Ай бұрын
ሞት የናፈቀው በሰለጠነ ዘመን በሙዚቃና በግጥም እራሱን የሸወደ ትውልድ
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Ай бұрын
ክክክ አባቶች ተዉቢበሉአልሠማብለዉ የቤተክርሢቲያኗን ቅኖና ጥሠዋል እዉነት የሚናገሩትን አቡነሉቃሥምንም ተችተዋል ለአብይተገዢሂለዉ ማለትነዉ እግዲ ሠልፉንም እራሢቸዉ ይሠለፉበትጅ እኛምምናንማ የአብይሠለባመሆን አፈልግም ድል ለተገፈዉ አማራህዝብ🙏🙏😢😢ፋኖነት ይለምልም🙏🙏💚💚💛💛❤❤
@Everythin12
@Everythin12 Ай бұрын
@abebayehuyilma4400
@abebayehuyilma4400 Ай бұрын
ይዞ:ማውራት:አይሻልም
@abiyoteabiyote5750
@abiyoteabiyote5750 Ай бұрын
ጠቅላዩን፡ እንዛለን ባህር ዳርን እንይዛለን፡ ማለት አይሰለቻችሁም???
@user-ub4jo5xi1x
@user-ub4jo5xi1x Ай бұрын
🎉🎉🎉
@frezermekonnen2172
@frezermekonnen2172 Ай бұрын
Bikat fano 💪💪💪💪💪
@Peda_4444
@Peda_4444 Ай бұрын
የትውልድ መንደሩን መራዊን ነፃ ሳያወጣ... በእየ ባህር ዛፉ ስር ፎቶ ሲነሳ ኖሮ....ሸዋንም ወሎንም ጎንደርንም እኔ ካልመራሁ ይባላል እንዴ??....ይቺ መአዛ የተባለች የሁን በአማራ ህዝብ እንደ አር የነካ ጨርቅ የምትታይ አፍቃሪ ህወሃት... በወለጋ ተፈናቃዮች ስም በተሰበሰብ ገንዘብ ሚዲያዋን ገንብታ... አሁን ደግሞ አማራን ለመከፋፈል ትጋጋጣለች!!
@akliltasfaye3171
@akliltasfaye3171 Ай бұрын
Like
@yoditezemen151
@yoditezemen151 Ай бұрын
💚💛❤💯💯💯👍👍👍
@samera626
@samera626 Ай бұрын
ባህር ዳርን እኒዛለን ???? ቱሪ ናፋ መአዛ 👎👎👎👎👎ህዝባችንን አታሥፊጁ
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
No problem people believes fake news
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 Ай бұрын
Wushet....wishet....
@yemichael5274
@yemichael5274 Ай бұрын
ወሬ ማውራቱ ምንድነው ጥቅሙ?😮 እቅዳቸውን እያሰጣችሁ እናንተም ለብልጥግና እየሰራችሁ መሆኑን እወቁት። ሌብነት ነው😊
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
This time talking is means of income
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gu8dz2he4m
@user-gu8dz2he4m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ericarbonnier7695
@ericarbonnier7695 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b Ай бұрын
አማራ ግፋ በለው
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 Ай бұрын
Gondarin.....beki4h...b.darin
@GetahunKefale
@GetahunKefale Ай бұрын
ሚስጥር መጠበቅ ሚባል አታቂም
@kdksa338
@kdksa338 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bi3kr7ge6i
@user-bi3kr7ge6i Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😮😮።
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 Ай бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💚❤💛☝☝☝☝☝
@Hamerbako
@Hamerbako Ай бұрын
ፋኖ ለራሱ አይስማማ እንካን ባህር ዳርን ወረዳ አታስለቅቁም
@awolumussa3714
@awolumussa3714 Ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@kedirTube-ov7tf
@kedirTube-ov7tf Ай бұрын
ክልልህን እያፈረስክ ትፎክራለህ እረ ንቁ
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut Ай бұрын
ድልፍኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tadelealemu407
@tadelealemu407 Ай бұрын
መቼም ይህ ጣብያ ትልቅ የመንግስት ባለውለታ ነው:: ፋኖ ብዙ ሀይል ማስመረቁን ብቻ ሳይሆን ቦታውንም በመጠቆም በብዙ ስለላ ለማግኘት የሚያስቸግረውን መረጃ የሚያቀብል ወዳጅ ማግኘት ያስደንቃል:: የሚገርመው በፎቶ የተደገፈ መረጃ አቀባዮች የፋኖ ደጋፊ ነን ባዮች መሆናቸው ነው!!!
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 Ай бұрын
Goh kedaju fano kezih dekedek chilema wede Berehan yemiweseden liyu hayilachin meketachin ,medagnachin fano fano fano bicha new dele le jeginochu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisaratElene
@MisaratElene Ай бұрын
deleeee lafano
@user-no6ze7ir5d
@user-no6ze7ir5d Ай бұрын
ተበጂጂጂጂጂጂጂጂ
@kelifahmed
@kelifahmed Ай бұрын
fano amara hizbi shiger iye derese yalo
@user-sd6wr9sc7c
@user-sd6wr9sc7c Ай бұрын
Dil Le Amara hizb ina Le jegnaw fano yihonal
@KalyeKalye-bs5xp
@KalyeKalye-bs5xp Ай бұрын
Ye siltena bota atinageri
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
ወረኛ ባህር ዳር የአማራ ልጆች ታስረዉ ሚሰቃዩትን አስለቅቅ መጀመሪያ ከዛ አዉራ ባህር ዳር ከከተማ እስከ ገጠር ብልፅግና ይፈነጫል እናተ አዉሩ ማፈሪዎች😢😢😢😢
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Ай бұрын
አንተ ሄደህ አታስለቅቅም እዴ እዚህ በየኮሜት ስር ተምትልከሰከስ ባዳ 👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹❌❌❌❌❌❌❌❌❌👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@gedlutadesse4754
@gedlutadesse4754 Ай бұрын
ስልፍ ላይ የእግር አጣጣል ይቀራል እንጂ ጥሩ ነው
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Ай бұрын
YEHENEN SEHETET BE AMERIKA MAYETUME MESEMATUME BE EWNET BEZU NEGEROCEN BE WENBERE ZURYA KUCI BELÒ MENE MANE MENE EYEFETERE NEWE YEHENE HULU WEZEGEBE MAYETU MESEMATU BELLO HULUME ERASUNE LIMEREMERE YEGEBAWALE::
@kdksa338
@kdksa338 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛❤❤❤
@YirgalemTekle-sh3fu
@YirgalemTekle-sh3fu Ай бұрын
ሮሃ ምን አገባው በትግራይ : አሁን በትግራይ ይችን አገኘሁ በለህ ትግራይን ለማፍረስ መደስኮርህ ነው: የሚሰማህ ትግራዋይ የለም
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Ай бұрын
ይሄንን ሚዲያ ከቁብ ቆጥረኸው ነው። ያቺ ስሟን አምጣልኝ ፖለቲካን ተገን በማድረግ አሜሪካ ስትለፈልፍ ትውላለች። በቃ የገንዘብ መሰብሰቢያ ሚዲያ ነው።እንደ ትግራይ ሕዝብና ሰራዊትን የመሰለ ጀግና የለም። እዚያች ክልል ብልፅግና ብቅ አይልም። ይመቻችሁ።ወንድሜ
@gezahagnsermolo4449
@gezahagnsermolo4449 Ай бұрын
ወይ መአዛ ትገርሚያለሽ ከኢትዮ 360 ያገኘሽውን ዜና ምንጮች ትያለሽ ተረሳሽ ወይ ለሽልማት ተጠርሽ እዛው ሊያሰቀረለሽ ሲሉ ተሯሩጦ ያስጨረሰልሽ ሐብታሙ መሖኑን ተረሳሽ ዛሬ አንቺም ተሸጥሽ መሰል 360 መጥቀስ የበታችችነት መሰቸሽ
@user-dp8cz9wc8d
@user-dp8cz9wc8d Ай бұрын
እሰከድር ነጋ የሚባል ከፍፍይ ባዳ ስራት ይይዛ ህዝባዊ ሀይል መሰረትኩ ያለ ነው ባዳ ነው እረፍ በሉት😊
@Mmmm-oi9cu
@Mmmm-oi9cu Ай бұрын
🤣😂😁😎😎🤗🤗
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Ай бұрын
👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌👹👹👹👹👹
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
ባዶ ፉከራ በቅርቡ እንይዛለን የሚል ሁሌ ሰለቸን ውሸት አንዲት መንደር እስከዛሬ ይዛችሁ አታቁም ፉከራ
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 Ай бұрын
ወሬብቻ ስንት ግዜሙሉነው ባህር ዳር ሚገብት አታውሩ እስቲ ወሬሰለቸን ጀግና አያወራም መጀመሪያ አንድሁኑ እስቲ እርስበርስ አየተጠላላ አሳፉሪዎች።
@hailumelaku2639
@hailumelaku2639 Ай бұрын
ወያኔ አትቸኩይ ዘመዶችሰ ሰላሳ አመት ነው የፈጀባቸው
@kiduish21
@kiduish21 Ай бұрын
ሸዋ የእስክንድር ቂጥ አጣቢዎች
@gedefaw-rc5ch
@gedefaw-rc5ch Ай бұрын
ስክንድርን መናገር ያስከፍላል።
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge Ай бұрын
#ESKINDER has been #standing & #working for #Amhara's and 🇪🇹NS #survival, #equality... #Democratic #human RIGHTS #respected in🇪🇹for many #YEARS.🤝#UNITING🤝all🇪🇹NS #encuraging ALL #FANOES. Now, there is a #NEED for #DIPLOMACY to #REPRESENT and be the #VOICE for #FANOES #NEEDS to #US...1st for #AMHARA'S👪FAMILIES #SURVIVAL: #ENSURE AMHARA'S👪'S #SAFETY, #FREEDOM...in #AMHARA'S #REGIONS. Now #invaded by #PM/#ENDF/#OSF... #ATTACKING #unarmed #Amhara's👪families by #DRONES.... And #armed #TDF'S/#Tplf... still #INVADING Amhara's #Wollo, #Welkait-#Telemt...#Oromo's/Osf #OLA... #KILLING #unarmed #Amharas looting in #Welega and #invading, #Displacing from #Addis Ababa and the surrounding #Amhara's regions. #PM/#PP/#OSF & #ENDF united with #TPLF/#TDF. #ALL should be #OUTOF #AMHARA'S #REGIONS #NOW. For #ALL #AMHARA'S to #SURVIVE in #Amhara's regions, #FIRST. A #Transional🇪🇹NS Government to #STOP #KILLING #AMHARA'S in #WELEGA. And for ALL🇪🇹NS to #LIVE in✌️PEACE. #ESKINDER is #KNOWN by #US...as a #PEACE maker for YEARS of his STRUGGLES trying to get #HELP for #Amharas/🇪🇹NS from #IC,#US... #BASED on the #TRUTH & #FACTS. He is #NOT #POWER-HUNGRY, and he is #NOT for #MONEY $. #NO ONE IS #PERFECT. ALL #FANOES keep on #UNITING. #Tplf's/Tdfs united as ONE for years #CONVINCED #US...by their #repeated #LIES/#UNTRUE stories/#fake new map...still #KILLING, #DISPLACING #INVADING...to #TAKE #AMHARA'S regions, to #CREATE larger #Tigray, #Oromo & to #DESTROY🇪🇹as they've been saying. 🤝UNITE🤝 AMHARAS 🤝UNITY will give HOPE for all #FANOES & 🇪🇹ns, help to #WIN the #WARS on Amharas, to become #winners #LEADERS for #Freedom, #Justice⚖️... #Equality and for #ALL #better #FUTURE. I believe united #FANOES will bring #LASTING #PEACE not only for #AMHARA'S, but for ALL🇪🇹NS. B/C #Fanoes believe in🗽#DEMOCRACY: Justice⚖️Equality, Freedom, Sharing resources...for all to LIVE #better now and in #Future. THANK YOU, ALL #FANOES! You're #HEROES giving #HOPE for #ALL🇪🇹NS to dream a FUTURE in 🇪🇹. 🤝UNITE🤝FANOES🤝AMHARAS🤝and 🇪🇹NS🤝UNITY🤝is💪STRENGTH💪POWER🔋power🔋to BUILD🗽DEMOCRACY:⚖️Safety, ⚖️Justice, Equality, Freedom, Sharing resources for ALL🇪🇹NS to LIVE BETTER in✌️PEACE ✌️NOW and in the #FUTURE. 🤝🇪🇹🤝⚖️🤝🗽🤝✌️🤝
@Hailu918
@Hailu918 Ай бұрын
ሰዉ ይሒፐታዘባል በሉ የማይሆን ተስፋ አትስጡ ባሕርዳር እንይዛለን እያላችሁ. ኰከያችሑ ይዛችሑ አሳዩ አትለፍልፉ እየወጣችሑ. ሙያ በልብ ነዉ የሚለዉ ሑሉ ጠፋ እኮ.
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Aug 24/2024 መሪር መልሲ መልመጽቲ ትፍኦም መ/ኤርትራ ሕድገት ጌይሩ
26:39
ሰበር ከምሸ ነሀሴ 16/2016
Bele gaya tube - በለ ጌዬ የታሞቸ
Рет қаралды 50
LIVE COVERAGE: 2024 Democratic National Convention live from Chicago
4:45:25
FOX 11 Los Angeles
Рет қаралды 2,5 М.
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН