Рет қаралды 74,575
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
ኖላዊ ኄር የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ቁጥር 4 የዝማሬ አልበም ሲሆን የተለቀቀው 2014 ዓ.ም ነሃሴ 15 ነው። ይህ አልበም የተለቀቀበት ሙሉ የምርቃት ፕሮግራሙ የዝማሬ ፕሮግራም ተለቋል በዚሁ ቻናል ያገኙታል። የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን።