No video

ኖት እንዴት ማውጣት እችላለሁ?

  Рет қаралды 18,413

Gobez Temari - ጎበዝ ተማሪ

Gobez Temari - ጎበዝ ተማሪ

Жыл бұрын

አንዳንድ ተማሪዎች በጠየቃችሁኝ መሰረት ጥሩ ኖት እንዴት ማውጣት እንደምትችሉ እዚህ ቪዲዮ ላይ የኔን ሃሳብ አቅርቤላችኋለሁ። ጥያቄ እና አስተያየት ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ።
#gobeztemari #ጎበዝተማሪ #ጎበዝተማሪለመሆን

Пікірлер: 147
@user-fe1nd4tr7m
@user-fe1nd4tr7m 7 ай бұрын
ከባድ ትምርቶች እንዴት እናጠና
@user-lb5fr1fs9x
@user-lb5fr1fs9x 3 ай бұрын
የኔ ዉዴ በጣም ኣመሰግናለዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@gedfewayalew2208
@gedfewayalew2208 Жыл бұрын
የማስታወሻ አወሳሰድ/አያያዝ እንደንባብ በጊዜ ሂደት የሚዳብር ስለሆነ ወጥ/ቋሚ ቀመር አለመስጠትሽ ተገቢ ነው። በርቺ/keep it up/.
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
እሺ ጋሽየ በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
@MastewalMari
@MastewalMari 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው
@user-we7lk1ft3u
@user-we7lk1ft3u 9 ай бұрын
ur gob is help me keep it up
@jalanemiju8610
@jalanemiju8610 Жыл бұрын
ስጠብቅ የነበሬው ቪድዮ ነበረ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
እኔም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
@mikiyaszewdu483
@mikiyaszewdu483 Жыл бұрын
U changed my life ❤ thank you
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
Ohh, Thank you so mucn!🥰🥰🥰
@FrehiwotTadesse-bs4mg
@FrehiwotTadesse-bs4mg Ай бұрын
እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉
@Practice-30-day
@Practice-30-day 6 ай бұрын
Yemigenaghu portion woyim unit 10=9 old curiclum INA 11=12new INA kekifilegize gar bakish sosiye iniwedishalen geta yibarkish yitebikish ahun 11 negh yemigenaghu 9-12yemiyayz unit
@HanaSisay-gq5yv
@HanaSisay-gq5yv 3 ай бұрын
Thanks🙏
@bithaniyadereje4017
@bithaniyadereje4017 Жыл бұрын
እናመሰግናለሁ
@user-wy5uq3rj5v
@user-wy5uq3rj5v 11 ай бұрын
በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ይህንን ሺዲዮ ስለሰራሽ በመቀጠል ሳይማሩ ኖት ማውጣት ጥሩ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ እባክሽ ንገሪኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GobezTemari
@GobezTemari 11 ай бұрын
ሳይማሩ ኖት ማውጣት አድካሚ ሊሆን ይችላል። ጥቅም ግን አለው። ሀሳቡን እየተረዳህ ከፃፍክ ቀጣይ ስትማረው በቀላሉ ይገባሀል።🥰🥰🥰
@user-wy5uq3rj5v
@user-wy5uq3rj5v 11 ай бұрын
@@GobezTemari አመሰግናለሁ በጣም
@azigeremu2109
@azigeremu2109 Жыл бұрын
Emebrhan tebarksh fitari ystesh bet am enamesgenaln note saw eta yiselechegn never ah un meftihe agegnew😍👩‍❤️‍👩💕
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ!🥰🥰🥰
@azigeremu2109
@azigeremu2109 Жыл бұрын
Benatsh silkshn bicha lawerash feligalw😘
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
@@azigeremu2109 ቴሌግራም ላይ አውሪኝ እልክልሻለሁ።🥰🥰🥰
@DawitDesalegn02
@DawitDesalegn02 5 ай бұрын
nice
@GobezTemari
@GobezTemari 5 ай бұрын
Thanks🥰🥰🥰
@kalabmichael
@kalabmichael 8 ай бұрын
I'm agree with you👍
@kenetube1234
@kenetube1234 Жыл бұрын
Ok the vidios are great ❤ and i am gread 8 student and i study as you sujjest as so i study first gread 7 and next gread 8 and then my question is first you study all subjects that you learn in a day?and next to study the two greads togather its hard and it has no enough time so please send the answer?❤ thank you
@MetagesDemoze-qi6ep
@MetagesDemoze-qi6ep Жыл бұрын
ለ10ኛ ክፍል የሚሆን የባዮሎጂ አጠናን ዘዴ ስሪልን እባክሽ
@HermelaMesfin-ex7kh
@HermelaMesfin-ex7kh 2 ай бұрын
thinks
@HermelaMesfin-ex7kh
@HermelaMesfin-ex7kh 2 ай бұрын
omg gad
@henokalemu2905
@henokalemu2905 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@NegewoHani
@NegewoHani 2 ай бұрын
Ene sa xena note awexalw gin hulunm yaxenhutin new meglbexewu debter layi yalwun endeza kal hone ayigebgnm meni yishalgnal eseki negerign
@user-zy6mp4mn5i
@user-zy6mp4mn5i 5 ай бұрын
በጥናት ሰዓት የመሰላቸት ስሜትን እንዴት ማስወገድ እችላለሁ
@kenetube1234
@kenetube1234 Жыл бұрын
Tell us how to write beautyful hand writing
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ቆንጆ ጽሁፍ የሚጽፍ ሰው አጠገብ ሁኚ እና እንዴት እንደሚጽፍ በደንብ እይው። ያንን በራስሽ ሞክሪው ዩቲዩብ ላይም ቪዲዮ ይኖራል።🥰🥰🥰
@merimyemame4362
@merimyemame4362 11 ай бұрын
በርቺ በጣም ነው የምታነቃቂኝ❤❤
@GobezTemari
@GobezTemari 11 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰
@Kanatelvsion
@Kanatelvsion 7 ай бұрын
❤እናመሰግናለን
@Rahimetjafer
@Rahimetjafer 4 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@user-wc3xc3gp1k
@user-wc3xc3gp1k Жыл бұрын
ahun yalenbet month may nw selezi ametu lyalk nw eske zare sanatena beztobn kehone endet keser kesir note enawetalen ahun ene 7 class behone 8 class nw yhenen megemer michlew???? pls tell me.
@AbinetTadesse-dl3qe
@AbinetTadesse-dl3qe Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@bezawitlelisa7951
@bezawitlelisa7951 Жыл бұрын
Can you tell me what should we do in summer when we finish grade 7 to styudy for grade 8 examination minstry please
@user-th3gi1kv2f
@user-th3gi1kv2f 11 ай бұрын
😱👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-th3gi1kv2f
@user-th3gi1kv2f 11 ай бұрын
@YonasWZ
@YonasWZ Жыл бұрын
Vocabulary እንዴት ነዉ ምታጠኚው
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
Video እሰራበታለሁ።🥰🥰🥰
@user-vz2jo8xt3s
@user-vz2jo8xt3s 6 ай бұрын
Please sosi 8 tegna class temari negn ina be FB eyuel ge/her blesh agnign please🙏🙏🙏
@francefira3050
@francefira3050 Жыл бұрын
Go ahead sosi Chaat 🌿🌿 lamitekamu hasab kalesh pls Sosi
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ጫት አንድሰው ያለውን በተፈጥሮ የተሰጠውን ትልቅ አቅምና ችሎታ የሚያዳክም እና ልፍስፍስ የሚያደርግ ነገር ነው። ክርስቲያን ለሆነ በእረፍት ጊዜ ገዳም ገብቶ 2 ወር ያክል ጸበል ተጠምቆ ቢመለስ ሱሱ ይለቀዋል ብየ አስባለሁ። ወይም አንድ ሁለት ወር ጫት ወደማይገኝበት ቦታ ሄዶ መቆየት ወይም ደግሞ ለ2 ወር ያክል ከቤት ሳይወጡ ጫት ሳይጠቀሙ መቆየት ግን ይሄ ሁሉ ካልተቻለ በየቀኑ የሚጠቀሙትን መጠን እየቀነሱ በመቃሚያ ሰአት ደግሞ ሌላ የሚያዝናና ነገር እያደረጉ መተው ይቻላል ብየ አስባለሁ። ከባድ ሊሆን ይችላል ግን መተው ይቻላል!🥰🥰🥰
@user-fp2xb8bp7z
@user-fp2xb8bp7z Жыл бұрын
አንቺ የምታሳይበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው የ8 ክፍል ministry exam እንዴት እናጥና እፍጥኝው እባክስ ፈተናው ደርሶብናል
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ሁለት ወር አካባቢ አላችሁ ይህን ጊዜ ላላጠናሻቸው ትምህርቶች ከፋፍይው እና በደንብ አንብቢ ስታነቢም ጥያቄዎችን አብረሽ እየሰራሽ ሂጂ።🥰🥰🥰
@user-vq3gf6yv8c
@user-vq3gf6yv8c 9 ай бұрын
Note mawtat gize eyewesedebgn techegerku min ladirg😢🙏
@museabmus1478
@museabmus1478 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
እኔም በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
@darikedir2728
@darikedir2728 Ай бұрын
ክረምት እንዴት እናሳልፍ
@meskerem6106
@meskerem6106 Жыл бұрын
እኔ የሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ ለመፈተን ትንሽ ቀን ነው የቀረነኝ እና ቀናት በደረሰ ቁጥር በጣም እየጨነቀኝ ነው ቪዲዩ ወችሽን ሳይ ትንሽ ቀለል አለኝ እና በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሚኒስትሪ እንዴት ልዘጋጅ ምን ትመክሪኛለሽ
@solomongetachew3272
@solomongetachew3272 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ትሽ ጠፍቼ ትበር አሁን ጥሩ ትው ስለ ትገርሽኝ ተግባራዊ አድርግያለሁኝ thanks
@solomongetachew3272
@solomongetachew3272 11 ай бұрын
Yes you are right but how study English vocabulary
@NejatMaan
@NejatMaan 11 ай бұрын
Pls sosi la 8cfal bach video serlen damo tanat endat endamntan manman pls eshi sosi kalscgrrkus ❤yanchi video bayat kajamrk bahal planen tasketalyal😊😊 thank you en Sq3R yhan mated ba radtoyal 2 new yawthut gobez teamri ney gen Damo 8 cfal ba batrew watat new balf yamfalgaw 😊😊 en laras plan program awtchlw gan setan yatlyayu rag bashft family yagzaly etkemabat law en endat endamnt batsyan das yallyall thank you 🙏🙏☺️☺️
@YonasWZ
@YonasWZ Жыл бұрын
How to learn vocabulary by flashcard Please tell me another video 🙏🙏🙏
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
Okay I will!🥰🥰🥰
@hannawubshet3715
@hannawubshet3715 Жыл бұрын
selam sosiye endet nesh....ene ye4gna amet banking and finance temari negn gen wde eskahun mfelgewn ayinet wtet alametawm tinatm lay eskezim negn ......betm slemnor abzagnawn seat lebet sra new gize minoregn family demo ayiredam yene eht biyans 4gna amet gc slehone endet esun tenkre endemimar or matnat endalebgn hasab akrbilgn ebakshn.........
@reduatyyb4148
@reduatyyb4148 Жыл бұрын
Weda esti english ena sat tutorial betjmri tensh lamatnat ger yamilu subjectoch nachew
@user-xj4fh3yy4z
@user-xj4fh3yy4z 10 ай бұрын
Lamatinat simokir enklf yaschagragnal mn ladrg
@hebronmelese1636
@hebronmelese1636 Жыл бұрын
Yana konjo bexam memasagenshim emiwadeshim sila qana amelakekatishi degimo 🙏 sila active recall technique besarilen
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🥰🥰🥰 እሺ እሰራለሁ።
@kalkidanbizuneh1340
@kalkidanbizuneh1340 Жыл бұрын
Le ahun entrance bzu manbeb yalebn 11&12weys9&10 information alesh benatsh betham gra gebagn social negn lemsala keyet lijemr ye bzu sw theyaki nw pls srilin
@addiswtsadikayele1828
@addiswtsadikayele1828 Жыл бұрын
Betam amesefnalew le 8 ministry endet lezegaj❤
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
አሁን ወደ አንድ ወር የሚጠጋ ጊዜ አላችሁ። ስለዚህ በየቀኑ ለ8 ቢበዛ ደግሞ ለ10 ሰአት በትኩረት ብታነቡ በቂ ነው የምትፈተኑት የ8ን ብቻ ስለሆነ ትጨርሳላችሁ። ስታጠኑም አብራችሁ ጥያቄዎችን እየሰራችሁ አጥኑ ከአንድ ወር ቀድማችሁ ከጨረሳችሁ ደግሞ ጥያቄዎችን ስሩበት።🥰🥰🥰
@BetsegaTerefe-ft1rg
@BetsegaTerefe-ft1rg 6 ай бұрын
ለ ስድስትስ
@abelassefa9601
@abelassefa9601 Жыл бұрын
ye 12gna kfl natural temari negn university wst psychology memar alchlm ?
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ይቻላል ፎርም ስትሞላ ነው ምትወስነው።🥰🥰🥰
@BerihunAbebe
@BerihunAbebe 7 ай бұрын
ፕሮግራም እንዴት ይወጣል
@yabsirawagnew5161
@yabsirawagnew5161 Жыл бұрын
gn Active recall method malet mn malet newu?❤
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
የተማራችሁትን በደንብ ለማስታወስ የሚረዱ ዘዴዎች ማለት ነው። ቪዲዮ ለመስራት እሞክራለሁ።🥰🥰🥰
@user-qm8gn3ew4m
@user-qm8gn3ew4m Жыл бұрын
Mnew tefash tadiya
@baymann-rq9kt
@baymann-rq9kt Жыл бұрын
Selam endt nshe bagatamy nbr vidiown yayewte intrance exam2014/2015 weseje wetete almtalgnm meknyatum erase nbrku le t.t bota alesetem nbr ahun gen kochgne ena private molche lemften asebalw ena men teygnalche malt anche kalshe lemd men temkergnalshe
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ጥሩ ውሳኔ ነው። አሁን ግን ያለህን ሁሉ አቅም ተጠቀምና በደንብ አንብብ ተዘጋጅ። ጥሩ ውጤት አምጥተህ ማለፍ ትችላለህ! በርታ!🥰🥰🥰
@abdulwahabibrahim635
@abdulwahabibrahim635 5 ай бұрын
እንዴት ሚንስትሪን ማለፍ እችላለው?
@FreAssefa
@FreAssefa Жыл бұрын
በማርያም የ8ተኛ ክፍል ሚኔስትሪ ተፈታኝ ነኝ እባክሺን የአጠናን ዘዴ አፍጥኚዉ በማርያም
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
አሁን ወደ አንድ ወር የሚጠጋ ጊዜ አላችሁ። ስለዚህ በየቀኑ ለ8 ቢበዛ ደግሞ ለ10 ሰአት በትኩረት ብታነቡ በቂ ነው የምትፈተኑት የ8ን ብቻ ስለሆነ ትጨርሳላችሁ። ስታጠኑም አብራችሁ ጥያቄዎችን እየሰራችሁ አጥኑ ከአንድ ወር ቀድማችሁ ከጨረሳችሁ ደግሞ ጥያቄዎችን ስሩበት።🥰🥰🥰
@Melos_5191
@Melos_5191 10 ай бұрын
​@@GobezTemarile2016 ministry tefetage benathesh❤😢
@thinkpositive6448
@thinkpositive6448 Жыл бұрын
Exam or final yemaneserabet cheger mnden lihon yechelal? Sanechenanek atneten ,short note awteten gn endemenfelegew aynet grade banametas
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ፈተና ውስጥ አለመጨነቅ እና ቸኩሎ ከፈተና ክፍል አለመውጣት። እኔ ጭንቀቴን የምቀንሰው በመጸለይ ነው ከዛም ፈተናውን ሰርቼ ስጨርስ ትንሽም ቢሆን ጊዜ ካለኝ ተመልሼ በደንብ ቼክ አደርጋለሁ።🥰🥰🥰
@dagisol9535
@dagisol9535 Жыл бұрын
ከአነበብ ነው በኋላነው ወይስ እያጠን ነው ማስተውሻ የሚኒዘው
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
በምታጠኑ ሰአት ከጥናታችሁ ጋር🥰🥰🥰
@surafelmekonen-yr4bs
@surafelmekonen-yr4bs Жыл бұрын
ሁልጊዜ ሳጠና ይሰለቸኛል ለምንድነው
@victoria-xe7jw
@victoria-xe7jw Жыл бұрын
Enamesegnalen🥰🥰
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
You are welcome!🥰🥰🥰
@saremmoges
@saremmoges Жыл бұрын
Hi tnx very much
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
Thank you so much!🥰🥰🥰
@ZerihunTatek
@ZerihunTatek 2 ай бұрын
እኔ ሣጠና ኖት ማውጣት አልችልም
@Davidjohns940
@Davidjohns940 Жыл бұрын
How we can stay focused when we are studying?
@amufemal
@amufemal Жыл бұрын
Sosi saneb ygebagnal gen 2 or 3 ken kekoyehu behuala yanebebkutn eresawalehu mn larg mn tmekrignaleshe
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ስታነቢ ኖት እየጻፍሽ እና ጥያቄ እየሰራሽ አንብቢ በየመሀሉም ያነበብሽው ምን ማለት እንደሆነ እያሰላሰልሽ አንብቢ።🥰🥰🥰
@kenetube1234
@kenetube1234 Жыл бұрын
ሌላም ይጨመር
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
እሺ🥰🥰🥰
@lideman1555
@lideman1555 Жыл бұрын
MN new tefash video atserimsa
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ስራ በጣም አጨናነቀኝ።🥰🥰🥰
@AschalewAberaAwasho
@AschalewAberaAwasho Жыл бұрын
tefash
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ስራ በዝቶ ነው።🥰🥰🥰
@geliladaniel9815
@geliladaniel9815 Жыл бұрын
sosi eskahun yeanchin meker eysemahu betam active hognalehu gen note senaweta structuru mn mehon alebet weym notun ena key word endet entsafe?
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
keyword ማለት አንድን ርዕስ ካነበብሽ በኋላ ጎልቶ የሚታይሽ ወይም የምታስታውሽው ነገር ነው። ሁሉም አንቀጽ የራሱ ሀይለቃል ወይም ዋና ሀሳብ አለው። ስለዚህ ኖት ስታወጪ በአንድ አረፍተ ነገር ወይም አንቀጽ ውስጥ የተረዳሺውን ዋና ሀሳብ በራስሽ አገላለጽ ወይም ቀጥታ መጽሀፉ ላይ ያለውን መጻፍ ነው። ጀምሪው እና ቀስ በቀስ ትለምጂዋለሽ።🥰🥰🥰
@user-gx9if2uz5l
@user-gx9if2uz5l Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@TrsitSeife-qs2hb
@TrsitSeife-qs2hb Жыл бұрын
Sosi arefe new tolo tolo lekeki vido tekemunal
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
እሺ🥰🥰🥰
@usan6927
@usan6927 Жыл бұрын
terazeme mibalew ewnet new? atarilin
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
አዎ🥰🥰🥰
@umarsuleyman6894
@umarsuleyman6894 Жыл бұрын
Batam inna masaginalen yemir buzuu nagar kanchii tamrayalew!!!!
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
እኔም በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
@zwaldeba
@zwaldeba Жыл бұрын
yebefit youtube chanalshe tefabgy eko
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
አዎ ጠፍቷል እንደ አዲስ ጀምሬው ነው።🥰🥰🥰
@zwaldeba
@zwaldeba Жыл бұрын
@@GobezTemari eza lay yalewn mulun re upload betargiw teru nw
@kalkidanmelaku8502
@kalkidanmelaku8502 Жыл бұрын
Bichayen matinat kebdognal
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ከጓደኞችሽ ጋር ብታጠኚስ? ካልሆነም ላይበራሪ አንብቢ🥰🥰🥰
@Kali-bt6vv
@Kali-bt6vv Жыл бұрын
Ar atteyin please
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
እሺ በቅርቡ እመጣለሁ ትንሽ ስራ በዝቶብኝ ነው። እስከዛው ግን በርቱ!🥰🥰🥰
@yabsradaniel1778
@yabsradaniel1778 Жыл бұрын
ተቸግሬ ነበረ አሁን ግን ረዳሽኝ አመሠግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰
@kalkidanmelaku8502
@kalkidanmelaku8502 Жыл бұрын
Ene ahun12 tefetagni negni chenkognal
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
አይዞሽ ተረጋጊ እና ያለሽን ጊዜ በአግባቡ ተጠቀሚ።🥰🥰🥰
@addiswtsadikayele1828
@addiswtsadikayele1828 Жыл бұрын
Le 8 ministry endet latena pls
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
አሁን ወደ አንድ ወር የሚጠጋ ጊዜ አላችሁ። ስለዚህ በየቀኑ ለ8 ቢበዛ ደግሞ ለ10 ሰአት በትኩረት ብታነቡ በቂ ነው የምትፈተኑት የ8ን ብቻ ስለሆነ ትጨርሳላችሁ። ስታጠኑም አብራችሁ ጥያቄዎችን እየሰራችሁ አጥኑ ከአንድ ወር ቀድማችሁ ከጨረሳችሁ ደግሞ ጥያቄዎችን ስሩበት።🥰🥰🥰
@yabsirawagnew5161
@yabsirawagnew5161 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😚
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@zenebechgebrehiwot6196
@zenebechgebrehiwot6196 Жыл бұрын
ከተቻለ ለ Elementary ተማሪዎች ብትለቂልን
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
እሺ🥰🥰🥰
@eldanaelda829
@eldanaelda829 Жыл бұрын
Selam endet nesh i have one question The question is i have One brother. He is grade 2 student and 7 years old and most of the time i help him like education or something like that but I'm running out of patience because ed big person nw yemrdaw ed child ayedlem So what is ur advice for this problem and how to help study for childern ? Please reply the comment i hope you help me 10 for everything Acc nberge delete honbege nw betngrege diss yelgale 🥰🙏🙏
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ጥያቄ ሲሞክር ወይ ጠይቀሽው በትንሹም ሲመልስ ጎበዝ እያልሽ አድንቂው። ስታስጠኚውም በቀላል ትምህርት ጀምሪለትና ወደ ከባዱ ሂዱ። ሲሳሳት ብዙ አትቆጪው። ልጆች ከባድ ነገር አይወዱም። ከቻልሽ በጨዋታ መልክም አስጠኚው። አንቺ ስንተኛ ክፍል ነሽ?
@eldanaelda829
@eldanaelda829 Жыл бұрын
@@GobezTemari grade 10
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
ከዛሬ ጀምሮ ሁሌም በየቀኑ በደንብ አንብቢ አንቺ ሁሌም ስታነቢ ወንድምሽ ሲያይ ስለሚቀና አንቺ ያደረግሽውን ማድረግ ይጀምራል። በርቺ!🥰🥰🥰
@eldanaelda829
@eldanaelda829 Жыл бұрын
@@GobezTemari ok 10q betam i hope he will change 10q 🥰🥰🥰
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
@@eldanaelda829 በርቺ!🥰🥰🥰
@saronesubalew4296
@saronesubalew4296 Жыл бұрын
Ye maths temerten endat enatena
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
በየቀኑ ብዙ ጥያቄዎችን እየሰራችሁ አጥኑ።🥰🥰🥰
@tesfayeterefe9309
@tesfayeterefe9309 Жыл бұрын
Please endet lexena
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
በየቀኑ የተማርከውን ከትምህርት መልስ የቤት ስራህን እንደጨረስክ አንብብ። ጥያቄዎችንም አብረህ ስራ።🥰🥰🥰
@user-rf1em4rd5n
@user-rf1em4rd5n Жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ በጣም አጥንተን ያጠናነውን ያህል አንሰራም ምክንያቱ ምንድነው?
@getukemal6207
@getukemal6207 Жыл бұрын
Betam enamasaginal
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
እኔም በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
@nahomdave7915
@nahomdave7915 Жыл бұрын
1ኛ መውጣት እንዴት ይቻላል?
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
በየቀኑ የምትማረውን ሁሌም ማስታወሻ እየጻፍክ ጥያቄዎችን እየሰራህ ሳትሰለች አንብብ። ክፍል ውስጥም በደንብ ተከታተል።🥰🥰🥰
@nahomdave7915
@nahomdave7915 Жыл бұрын
@@GobezTemari Thank you so much... I hope your advice will help me and I'll come and give a comment when I stood first
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
@@nahomdave7915 በጣም ጥሩ! በርታ!🥰🥰🥰
@user-vz2jo8xt3s
@user-vz2jo8xt3s 6 ай бұрын
Please sosi 8 tegna class temari negn ina be FB eyuel ge/her blesh agnign please🙏🙏🙏
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
How to study Effectively: 5ቱ ምርጥ የጥናት ዘዴዎች
4:09
Target Tutorial
Рет қаралды 438 М.
በጭንቀት ልሞት ነው! ምን ላድርግ?
4:10
Gobez Temari - ጎበዝ ተማሪ
Рет қаралды 6 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН