+ ...ኑ አብረን እንፀልይ | እሁድ መርቆሬዎስ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥር 25 || 2 February 2025

  Рет қаралды 1,924

ORTHOMAR

ORTHOMAR

Күн бұрын

ኦርቶዶክስ ጥር | ORTHODOX __ • + ኦርቶዶክስ ጥር | ORTHODOX __
...ኑ አብረን እንፀልይ | እሁድ መርቆሬዎስ | • + ...ኑ አብረን እንፀልይ | እሁ... ፀሎተ ባርቶሥ ጥር 25 || 2 February 2025
ሜምበርሺፕ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ እናመሰግናለን / @orthomar_eth
💚💛❤ፀሎተ ባርቶስ ምንድአን ነው?💚💛❤ ጸሎተ ባርቶስ ስያሜውን ያገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በባርቶስ ሀገር ስለጸለየችው፤ ጸሎተ ባርቶስ ወይም ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ዘሀገረ ባርቶስ ተብሎ ተጠርቷል። እመቤታችን ሦስት ጸሎቶችን በመዓዛ መለኮት በጣፈጠ ጥዑም አንደበት ፀልያለች። 1ኛው) በሉቃስ ወንጌል 1÷46-55 ድረስ ያለው ፀሎተ እግዝእትነ ማርያም የምንለው ነው። 2ኛው) በሰኔ 21 ቀን በጎልጎታ የጸለየችውና ቃልኪዳን የተቀበለችበት ፀሎት ነው። ይህም ''የሰኔ ጎለጎታ'' ተብሎ የሚጠራው ነው። 3ኛው) ይህ ጸሎተ ባርቶስ ነው። ከነዚህ መካከል ጸሎተ ባርቶስ የሚለየው እንደ ውዳሴ ማርያም የዘወትርና የእለት ያለው መሆኑ እና እንዲሁም ጸሎቱ በውስጡ አጋንንትን የሚያርቅ፣ የሚያስደነግጥ፣ የሚቆራርጥ ኅቡዕ ስሞች (ስውር የአምላክ ስሞች) የያዘ መሆኑ ነው። እመቤታችን በዚህ ታላቅ ጸሎት ሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ የጌታን ወንጌል በማስተማሩ በጽኑ እስራት እና መከራ ውስጥ ወድቆ ስለነበር እሱንም ከእስር ያስፈታችው በዚህ ፀሎት ነው። እመቤታችን ይህንን ጸሎት ስትጸልይ በጸሎቱ ኃይል መሬት ተንቀጥቅጧል፣ መቃብራት ተከፍተዋል፣ ሙታን ተነስተዋል፣ ዲንጋዮች ተሰነጣጥቀዋል፣ የእርኩሳን መናፍስት፣ የመተት፣ የምዋርት ሥልጣን ተሽሯል። ስለዚህ ይህ ታላቅ ጸሎት በአጋንንት ላይ የበላይነት ስላለው በመጸለይ ራሳችንን ከአጋንንት ውጊያ ልንከላከልበትና ልናመልጥበት ብሎም አጋንንትን ልንቀጠቅጥበት ይገባል። በተጨማሪም ጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ዘወትር በትጋት ከሚጸልዩአቸው ጸሎቶች ውስጥ አንዱ ጸሎተ ባርቶስ እንደነበር ገድላቸው ይነግረናል። አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሀንም በዚህ ባርቶስ በተባለው ስፍራ ጸሎት ያደርሱ እንደነበር ተጽፏል። የእናታችን ረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏 ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! በምንጸልየው ጸሎት ዓለምን ፈጥሮ ለሚገዛ፣ ፍጥረታቱን ለሚመግብ እኛን ከክፉ ለሚጠብቅ፣ የሚያስፈልገንን ሁሉ ለሚሰጠን አምላካችን ምስጋና የምናቀርብበት ነው፤ የእግዚአብሔርን ሥራ የምናደንቅበትም ነው፤ ነቢየ እግዚአብሔር ክቡር ዳዊት በመዝሙሩ ‹‹…አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሃለው..›› በማለት እንደገለጸው እግዚአብሔር በሕይወታችን ስለሚያደርግልን ነገር ሁሉ ምስጋና የምናቀርበው በጸሎት ነው፤ (መዝ.፶፪፥፱) ሌላው ደግሞ ከክፉ እንዲጠብቀን ሁል ጊዜ በጸሎት ልንማጸን ያስፈልጋል፤ ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ምእመናን በላከው መልእክቱ ‹‹…በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር ጸልዩ..›› በማለት እንደመከረን ጠላታችን ዲያቢሎስ የሚያመጣብንን ፈተና በድል የምንወጣው ስንጸልይ ነው፡፡ (ኤፌ.፮፥፲፱) ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! ጸሎትን መጸለይ እንዳለብን ያዘዘን (ያስተማረን) ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ጌታችን የጸሎትን ሥርዓት ያስተማረን ደግሞ በትምህርት ብቻ አይደለም፤ እርሱም ይጸልይ ነበር፤ ቅዱሳን ሐዋርያትንም እንዲጸልዩ ‹‹አባታችን ሆይ›› የሚለውን ጸሎት አስተምሯቸዋል፤ ‹‹…እናንተስ እንዲህ ጸልዩ…›› (ማቴ. ፮፥፱) እንግዲህ ልጆች! ጸሎት አስፈላጊ ነውና ልንጸልይ ያስፈልጋል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ጸሎት በሦስት ይከፈላል፤ የግል ጸሎት፣ የማኅበር ጸሎት፣ የቤተ ሰብ ጸሎት በመባል ይታወቃል፤ እያንዳንዱ ክርስቲያን የሚጸልየው ጸሎት የግል ጸሎት ሲባል በቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚጸለየው የሚደርሰው ምስጋና፣ ሰዓታቱ ጸሎት፣ የማኅሌቱ፣ የጸሎተ ቅዳሴው፣ ምህላው ጸሎት የኅብረት ጸሎት ይባላል፤ ሌላው ደግሞ በቤተ ሰብ ውስጥ የሚደረገው ጸሎት ደግሞ የቤተ ሰብ ጸሎት ይባላል፡፡ ልጆች! እንግዲህ ክርስቲያን የሆንን ሁሉ በግል ሕይወታችን፣ በቤተ ሰብ እና በማኅበር ጸሎት ልንሳተፍ ያስፈልጋል፡፡ ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! የጸሎት አደራረግ የራሱ ሥራዓት አለው፤ ውጫዊ እና ውስጣዊ ዝግጅት ያስፈልጉታል፤ ጸሎት ከማድረጋችን በፊት ንጽሕናችንን በመጠበቅ ነጠላችንን መስቀልያ፣ መልበስ፣ መብራት (ሻማ፣ጧፍ) ማብራት፣ በቅዱሳት ሥዕላት ፊት ቀጥ ብሎ በመቆም መዘጋጀት አለብን፤ እነዚህን በዋናነት ገለጽን እንጂ ሌሎችም ዝግጅቶች ያስፈልጋሉ፡፡ ውስጣዊ ዝግጅት የሚባለው ደግሞ ስንጸልይ በፍቅር መሆን አለበት፤ የምንለምነው እንደሚፈጸምልን ጽኑ እምነት ሊኖረንም ያስፍልጋል፤ በውጣችን ደግሞ ቂም በቀል መያዝ የለብንም፤ ምክንያቱም ልጆች ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትምህርት ‹‹ይቅር ብትሉ የሰማዩ አባታችሁ ኃጢአታችሁን ይቅር ይላችኋልና›› በማለት እንዳስተማረን እኛ ‹‹ይቅር በለን›› ብለን ስንጸልይና ይቅርታን ስንለምን አስቀድመን ይቅርታ ማድረግ አለብን፡፡ (ማቴ.፮፥፲፬) ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! በጸሎት ጊዜ ያለመታከት (ያለመሰልቸት) እና ባለመቸኮል መጸለይ አለብን፤ እንግዲህ ሰፊ ከሆነው የጸሎት ትምህርት ለግንዛቤ በማለት ጥቂቱን ብቻ ነገርናችሁ፤ ከዚሁ ጋር በተጓዳኝ ልብ ማለት ያለብን ነገር በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት የጸሎት ጊዜያትም እንዳሉ ነው፤ በምን በምን ሰዓት ለጸሎት መቆም እንዳለብን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት እንማራለን፤ በቀጣይ ጊዜ እነዚህን የጸሎት ጊዜያትና ለምን እንደተወሰኑ እንመለከታለን፡፡ ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! አባቶቻን በትምህርታቸው ‹‹ጸሎት የሕይወታችን አጥር ነው›› ይላሉ፤ የቤት አጥር ቤት በሌባ ከመዘረፍ እንደሚከልል ክርስቲያኖችም ደግሞ በሕይወታችን ጠላታችን ዲያብሎስ የሚያመጣውን ፈተናና መከራ የምንከላከልበት አጥር ነው፤ አባቶቻችን በጸሎት ጠላትን ድል አድርገዋል፤ ስለዚህ ጠዋት ስንነሣ ምንም ተግባር ከማድረጋችን በፊት መጸለይ አለብን፤ ውለን ወደ ቤት ስንገባ መጸለይ አለብን፤ ምግብ አቅርበን ከመመገባችን በፊት እንዲባረክልን መጸለይ አለብን፤ የሰጠንን አምላክ በጸሎት ማመስገን ያስፈልጋል፤ እንዲሁም ደግሞ ተመግበን ስንጨርስ (ስብሐት በማለት) ተመስገን ማለት አለብን፤ ማታም ከመተኛታችን በፊት መጸለይ ያስፈልጋል፤ ሌላው ከምንም በላይ በአሁን ጊዜ አገራችን ሰላም እንዲሆን፣ ፍቅርን እንዲሰጠን እግዚአብሔርን በጸሎት እንጠይቅ፡፡ Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት mezmur orthodox ethiopian ethiopian orthodox mezmur mezmur orthodox orthodox mezmur Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት mezmur orthodox ethiopian ethiopian orthodox mezmur mezmur orthodox
Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት
mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox mezmur
mezmur orthodox
orthodox mezmur
Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት
mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox mezmur
mezmur orthodox
orthodox mezmur

Пікірлер: 163
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 8 күн бұрын
ወለተኢየሱስ ወለተኪዳን ወለተኪሮስ ወለተማርያም ወለተማርያም ወልደማርያም ወልደጊዮርጊስ ወልደገብርኤል ወለተስማአት ወልደተ ክለ ሀይማኖ ትነፍስይማር😢😢😢😢
@RedetFat
@RedetFat 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EnateMaryamxabqyhach
@EnateMaryamxabqyhach 8 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mdagjtpjdwt1892
@mdagjtpjdwt1892 8 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RedetFat
@RedetFat 8 күн бұрын
መኮነን 🎉🎉🎉🎉ረዱ አብርሃም ተስፋ ሀና ገነት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AaA-y1f9f
@AaA-y1f9f 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃድቅ😢🙏
@MhiretNvresa
@MhiretNvresa 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉amen amen
@YeshiembetWassihun
@YeshiembetWassihun 8 күн бұрын
በህይወት የሌሉ ሀይለእየሱስ፡ ፅጌ ማርያም፡ ተክለ ማርያም፡ ገብረሥላሴ
@ZahraAd-u3n
@ZahraAd-u3n 8 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini abatachini balenibetii botaa qudusii marqoriyoos abatee hidmenaa xenaa yisxacheewu
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አ ደረሰንቃለህ ይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏
@Kedst-i2v
@Kedst-i2v 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በፀሎታቺሁ አሥቡኚ
@EteferahuAdal
@EteferahuAdal 8 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HanaAbebe-il8bl
@HanaAbebe-il8bl 8 күн бұрын
ወለተ ተከለሀይማኖት
@EteferahuAdal
@EteferahuAdal 8 күн бұрын
amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏 bexelotachwek asbwgie, welt mesqel..
@YeshiembetWassihun
@YeshiembetWassihun 8 күн бұрын
በፀሎት አስቡን ፍቅርተስላሴ እና ፍቅረ ሥላሴ
@HIWOTTADASE-ls4wx
@HIWOTTADASE-ls4wx 8 күн бұрын
👏👏👏👏🤲🤲🤲
@EteferahuAdal
@EteferahuAdal 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በጠሎት አስቡኝ እኔ ሀጠያተኛ ነኝ በጠሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል እኔ በስደት ነው ያለውት እውንት እናቴ ክይዳንብርት ለኔ ታሪክ ስረታልኝአለች እውንት ለኔ የደርስች ለተችገሩ ሁሉ ትደርስ እኔ ይሆነልኝ እንዲህ ነው እንዴ ያለሁት ዱባይ ነው እስው ቤት ስእስራ ምንም አልተመቸኝም 3 ቤትም ቀየርኩ ከዚያም እቢሮ እያለው ቀኑ ነሀሴ 16 ክዳንብርት ነበርች ስቅ ብዬ አልቅሼ ለመንኳት ጠዋት ለምኛት ምት ስር ግብ ተባልኩ 1150 ነበር እሚክፈለኝ ግን ብ 2000 ብር ደሞዝ ተቀጠርኩ እና በክዳንብርት ስም ምስክርልኝ
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 8 күн бұрын
❤❤❤❤
@maziyanigusie-sk5hh
@maziyanigusie-sk5hh 8 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤
@tasewtasew1013
@tasewtasew1013 23 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉ወድማችን ቃለሂዎት ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉እኔን ደካማዋን እህትህን በጠሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ማርያም ብለህ አስበኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SenaytWordofa
@SenaytWordofa 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@شموخم-ص1ب
@شموخم-ص1ب 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ከነቤተሠቦቼ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@LeliseBikla
@LeliseBikla 8 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@Naema-n6h
@Naema-n6h 7 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰💞💞💞🌹🌹🌹🌹
@Mahilet-b7i
@Mahilet-b7i 8 күн бұрын
አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaraayalewuWeletmariya
@SaraayalewuWeletmariya 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🎉🎉 ወለተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ከእነ ቤተሰቡቸ❤❤❤
@sabiyalagty3530
@sabiyalagty3530 8 күн бұрын
ቃል ህይወት የስመዐልና ወንድሜ አግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ና ጥና ያድልልን ወንድማችን ❤ወለተ ጨርቆስ ወለተ ኪዳን ወልደ ሃይለኪሮስ ወለተ ህሪተ ስላሴ ወለተ ፃርቃን ከነ ቤተሰብ ብፀሎት ኣስብኝ ዝዓረፉ እህት ወንድሞች ብፀሎት ኣስብልኝ ወልድ ኣፅባሃ ወልድ ኣረጋዊ ወልድ ወልደገብርኤል ወለተ ብራሃን ወለተ መድህን አምብራሃን ኣደይ ለምንለኝ😢
@taegiray4826
@taegiray4826 8 күн бұрын
ኣሜን ኤሜን ❤❤❤❤❤በፆሎት ኣስቡኝ
@WazeyaDaju
@WazeyaDaju 8 күн бұрын
❤❤❤ስደተኛውን.እናትህ.አማረች.ደጀኔበፀሎት.አስበኝ.እመቤቴ.ማርያም.ቃለሕይወት.ታሰማህ.አሜና.አሜንአሜን❤❤❤
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 8 күн бұрын
አሜን ወለተ ማርያም እኛን በፀሎት እደምታስበን እመብርሐን ታስብልን❤❤❤❤
@ሀብታምአለባቸው
@ሀብታምአለባቸው 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግሰተ ሰማይ ያውርሰልን መምህር እግዚያብሔር ይባርክህ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ቀሪ ዘመንህ ይባርክ በቤቱ ያፅናህ አገራችንን ሰላም ያድርግህልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@سعادهطريف
@سعادهطريف 8 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንወንድማችንእመብርሀንበቤቷቷ ታኑርህወለተወለተፃዲቅበፀሎታችሁአስቡኝ
@Tigist-l9j
@Tigist-l9j 8 күн бұрын
ሀይለ ስላሴ ሀይለ ስላሴ ገብረ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ ሚካኤል
@helenisaak9166
@helenisaak9166 8 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mehretwondimu
@Mehretwondimu 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ብዙነሽ ሀና ቅዱስ አላዛር በፀሎታቹ አስብልኝ❤❤❤🙏🙏🙏
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 8 күн бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ወለተ ሰላሴ ኪዳነ ማርያም ወለትማርያም ወልደ ምካኤል በጸሎትህ አስብልኝ🎉🎉🎉
@MasaraMasara2-zi7nt
@MasaraMasara2-zi7nt 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወለተ ማሪያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ🎉🎉🎉😢😢😢
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ተመሰገን በፀሎታችሁ አሰቡን. ወሰን የለህ. ደረጀ. ኬብሮን. ኃይለ እየሱስ. ፀዳለ ማሪያም. ስህነ ማሪያም. ኃይለ ሚካኤል. ሰምረተአብ የሞቱትን. ተክለወልድ. አሰካለማሪያም. ስህነማሪያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tasewtasew1013
@tasewtasew1013 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉ቃለሂወት አሰማልን ❤❤❤በጠሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብለችሁ አስብኝ ❤❤🎉🎉❤🎉
@yacxAsc
@yacxAsc 8 күн бұрын
ወለተ ሥላሴ ወለተ ሥላሴ ወለተ ጊወረጊስ ወለተ ቂረቆስ ገብረ ፆዲቅ ለምለም ጥላሁን አቤቱ በፆለታችህ አስቡኝ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰች ሰላም ለናተ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@زهراء-ت05
@زهراء-ت05 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ ቃል ህዉቴ ያስማልን መምህርችን በፀሎት አስቡኝ ሁሉት እያ ስሱ በልችሁ እንደሁ ልብትስቡችም በፀሎት አስቡልኝ ❤ ለባልም በፀሎት አስቡልኝ በስላም ልቃደስት አገረህ የብቃልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nmha4141
@nmha4141 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አስካለ ማርያም ከነቤተሰቤ በጨሎቶት አስቡን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haninjassim4709
@haninjassim4709 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜ🤲🤲🎉 አሜን ቃለህወትያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲 ይሁንልን ይደረግልን በእዉነት 🎉🎉❤❤❤ ወለተስላሴ ገብረሀዋርያት ገብረመስቀል አስምሮ ክንዱ ጤና በጎሰዉ ሞዳላ እስከቤተሰቦቸ እመብርሀን ጠብቂን የሰላምእናቱ የትህትና እናቱ የአማንኤል እናቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@senaitdemise
@senaitdemise 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወልደገብርኤል ፀዳለማርያም ምስጥረሥላሴ ፍቅርተማርያም ኃይለሚካኤል ፍቅረማርያም ኃብተማርያም ገብረመድህን ወለተኪዳን ኃይለመስቀል ወለተሥላሴ ትርሲተገብርኤል ፅጌማርያም አስካለማርያም ወልደገብርኤል እህተሥላሴ በአካለሥጋ ለተለየችን እናታችንወለተማርያም ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ
@MabetTadsee
@MabetTadsee 8 күн бұрын
❤amen❤amen ❤amen❤amen❤amen❤amen❤amen❤amen
@GuxudhHdfመደሀኒአለም
@GuxudhHdfመደሀኒአለም 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እን ኳን🎉🎉አብሩአደረሰን🎉🎉🎉 አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤
@NoorMomani-vk5lv
@NoorMomani-vk5lv 8 күн бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen 🤲🤲🤲🤲🤲 w/ mareyam w/ mika , eel w/ xadiqii w/ sanabat atasada mareyam 🙏
@TamenechHelamo
@TamenechHelamo 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመስግኔ ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋው ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡ ውለተ መደህን ወለዴ መድህን ወለተ ስንብት ና ዎይዜ ብላችሁ 🙏🙏🙏
@Genti-d1o
@Genti-d1o 8 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
@كاسو-م1ر
@كاسو-م1ر 8 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን ‏‪1:08‬‏ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉ይሁን ይደረግልን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉
@jfdy3618
@jfdy3618 8 күн бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤እግዚአብሔርይመስገን❤❤❤እኳንአብሮአደረሰን❤❤❤ቃለህወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@كاسو-م1ر
@كاسو-م1ر Күн бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@linaandersson-qo8me
@linaandersson-qo8me 8 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉
@helenisaak9166
@helenisaak9166 8 күн бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢
@Negate-xr5xz
@Negate-xr5xz 8 күн бұрын
Amen kalhiwet yesmelin🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenaytWordofa
@SenaytWordofa 8 күн бұрын
ባጸሎት አሰቡኝ ዋልታ አማኑኤል
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ውድ መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያሥብልን ውድ መምህራችን❤❤❤
@EteferahuAdal
@EteferahuAdal 7 күн бұрын
ውለተ መስቀል. amen amen amen 🙏🙏🙏🙏❤❤️
@amen8172
@amen8172 4 күн бұрын
ፅጌ ማርያም አክሊለ ኪሮስ አሜን ባሮክ ምስጋና እና ዮሐና አስራተ ጎርጊስ ብስራተ ኡራኤል ፊዴርኮ❤🙏🏽
@meskermMameca
@meskermMameca 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏አመተ ሚካኤል 🎉🎉🎉🎉🎉
@Yoyana
@Yoyana 8 күн бұрын
አሜን ፀዳለ ማርያም ወለተ ገብር ኤል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@المنششايالمنش
@المنششايالمنش 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HdudhJxjdjx
@HdudhJxjdjx 8 күн бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰሜልን እህተ አርጋዊ ብላች በፀሎታችሁ አሰብኝ
@helenhabteab2518
@helenhabteab2518 8 күн бұрын
Amen Amen Ehte Mariam Haile Mariam ❤❤❤
@mabrumabru-g3r
@mabrumabru-g3r 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ♥️♥️🤲🤲🤲🌹🌹🥰♥️❤️🥰🙏
@HanaEyayu
@HanaEyayu 8 күн бұрын
በስማም አሜን አሜን አሜን ቅድስ ቄልርሎስ በረከት እረዳትነትህ ይድረስን ኝ ወለተማርያም ፅሀይ እያዪ በፆሎት አስብኝ ከንቤተሰቦቼ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AdmiringAlligator-tn7ub
@AdmiringAlligator-tn7ub 7 күн бұрын
እህተ ሚካኤል በፀሎታቹ አስቡኝ❤❤❤❤❤❤
@Mahilet-b7i
@Mahilet-b7i 8 күн бұрын
ለተ ስላሴ ገ/እየሱስ ገ/ፃዲቅ ገ/ዮሀንስ በፆለት አስቡን🎉🎉🎉
@QatamaWondu
@QatamaWondu 8 күн бұрын
ቃለህይወትያሠማልን.አባታችን🙏🙏🙏ከተማወንዱበማለትአስቡኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜንአሜንአሜን
@BitanyaSeifu
@BitanyaSeifu 8 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እመቤታችን ትጠብቀን የቅዱሥ መርቆርዮሥ ፀሎት ልመናው አይለየን እረድኤት በረከቱ ይድርብን ወለተፂወንና ወለተፃድቅ በፀሎት አሥቡን 🌹🙏🌹🙏🌹🙏
@yordanostesfahiwet7079
@yordanostesfahiwet7079 7 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤qale hiwet yasemaln abatashin edmena tena ystashu
@رننبن-ت1ب
@رننبن-ت1ب 7 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@isayasaabreha3071
@isayasaabreha3071 7 күн бұрын
amen amen amen lebitsbosh bhewot letleut batesd genet yakumlin amen amen amen
@TsigeYesyf
@TsigeYesyf 8 күн бұрын
Amen❤❤❤🎉🎉🎉
@meremayeb1360
@meremayeb1360 8 күн бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤❤❤❤❤❤
@waaleteIyaasuus
@waaleteIyaasuus 7 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen 🎉🎉🎉🎉❤❤walete Iyaasuus
@ድንግልእናቴ-d3d
@ድንግልእናቴ-d3d 8 күн бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን ወለተስላሴ.ደርሶ.ደስታ.ሀብታሙ.ምንታምር.ሰላም.በረከት.መልካሙ በፀሎታችህ አስቡን
@rishanbitow3197
@rishanbitow3197 8 күн бұрын
🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️❤️Raishan 🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️Ezana 🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️Selamawit 🙏🥰🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️ Amara🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️🙏🙏
@helenisaak9166
@helenisaak9166 8 күн бұрын
Amen amen ame❤😂❤n❤❤❤❤❤
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@EtsMul
@EtsMul 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ፀጋውን ያልብስህ
@Kitnesh-i6b
@Kitnesh-i6b 8 күн бұрын
Ameen3
@bizuayehugebrewahid
@bizuayehugebrewahid 8 күн бұрын
በፅሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም🙏🏾
@سعادهطريف
@سعادهطريف 8 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን!!!!!!!ወለተፃዲቅበፀሎታችሁአስቡኝ
@TigistKebede-j7v
@TigistKebede-j7v 7 күн бұрын
አሜን
@yacxAsc
@yacxAsc 8 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እን ኳን አደረሳችሁ አደረሰንእልልልልል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉 ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችንን እድሜ ከጤናን ያድልልን አሜን ❤🎉በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተማርያም ❤ወለተ መድን አስቡን፣፣
@ሀብታምአለባቸው
@ሀብታምአለባቸው 8 күн бұрын
በሰደት በባእድ አገር ያለ ነውን በፆለት አሰብን ወለተ ኪዳን ሀይለ ሚካኤል እናቴ እህቴ ወድሞቸ መላ ቤተሰቦቸን በፆለት እድታሰብን በድግል ማርያም ሰም እጠይቃለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Genti-d1o
@Genti-d1o 8 күн бұрын
Amen Amen Amen dhugumaa dhugumati waqayyoo goftani sagalee jirenyaa sinaa dhagesisuu barsisaa kenyaa ❤❤❤
@hhhugj8789
@hhhugj8789 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏💒🌹🌹🌹🌹
@yacxAsc
@yacxAsc 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Asmra-v9t
@Asmra-v9t 8 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንቃልሕውትይሰማለን❤❤❤❤❤ፀገነት
@Sarki-u3p
@Sarki-u3p 8 күн бұрын
አሜንአሜን አሜ ን ቃለወት ያሰማ ልን መ ም ህር ችን ሁለተማርያም ሀይለመስቀል ሀይለገብርኤል ያለሞርቅ አበር,አስረበ ብ ንጉስ አበርተስፍየ በጾሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏
@AdmiringAlligator-tn7ub
@AdmiringAlligator-tn7ub 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን
@MabetTadsee
@MabetTadsee 8 күн бұрын
Amen amen amen
@AzeezAzeez-n8k
@AzeezAzeez-n8k 8 күн бұрын
❤❤❤አሜንንን
@HoneyLove-d6j
@HoneyLove-d6j 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርሰልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥልን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያፅናህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት አገር ያለነውን በፆለት አስበን ወለተ ማሪያም ወለተ ሚካኤል እህቴ ወድሞቸ መላ ቤተሰቦቸን በፆለት እንድታስብን በድንግል ማሪያም ስም እጠይቃለሁ አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🙏🙏🙏
@Betii-b3y
@Betii-b3y 8 күн бұрын
Amen amen amen 🙏🙏 welete selase hayle gebberel
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 8 күн бұрын
እህተ ጊዮርጊስ ብላችሁ በጡለታችሁ አስቡኝ በጦለታችሁ 😢
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@yodithailehagos1326
@yodithailehagos1326 7 күн бұрын
Amen Amen Amen.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
#ሩካቤ የማይደረግበት ቀን
29:39
Mestewat Tube መስተዋት ቲዩብ
Рет қаралды 2 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН