ኑ በትንሽ ደቂቃ የሽሚዝ አተኳኮስ ላሳየችሁ እኔው ሸጋሊት ከመዳም ቤት።

  Рет қаралды 388

Ethio sweet ኢትዮ እሰዊት  tube

Ethio sweet ኢትዮ እሰዊት tube

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@astertube5301
@astertube5301 8 ай бұрын
በርቺ በጣም አሪፈ ስራ ነውእኛም አላሕ ይጠብቀን
@Samrawit6
@Samrawit6 8 ай бұрын
አሜን ዉዴ ይጠብቀን
@AberashYouTube
@AberashYouTube 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማሰገን ውድ በጣምረጥ ቆይተነበረ በረች ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ሰለም ፈቅረይማልሰ❤
@almazereta3143
@almazereta3143 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው እህቴ
@Zahara_M
@Zahara_M 8 ай бұрын
በጠም አርፊ ትምርት ነዉ በተለ አድስ ለምመጡ ልጆች ቆንጆ ስረነዉ በርች ስራ ኩቡርነዉ
@casinhazul
@casinhazul Ай бұрын
ላገኝህ ነው የመጣሁት፡ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው፡ ሁላችንም ጠንክረን እንሰራለን። 🎉
@Samrawit6
@Samrawit6 Ай бұрын
Thank so mach
@Emnet865
@Emnet865 8 ай бұрын
በተረፈ በርችልን እህታችን❤❤
@salamahkarkaba3475
@salamahkarkaba3475 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነዉ የኔ ዉድ በርች ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ለአዲስ መጮቹ ትምህርት ጥሩ ነው ተባርኪ🙏🙏🙏
@Samrawit6
@Samrawit6 8 ай бұрын
አሜን እህቴ እኔም ለነሱ ይጠቅማል ብዬ ነው
@almazereta3143
@almazereta3143 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላም ሰላም እዴት ነሽ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ ውጪ ❤❤❤❤
@-fikr
@-fikr 8 ай бұрын
ጎበዝ ውሃ በደንብ ጠጪ ረጅም ሰዓት ሰላምነቆም ❤️❤️❤️
@MeseretMekuria
@MeseretMekuria 8 ай бұрын
እህቴ በርች ሀሳባችን ያካልን ወጤታማ ሁነን ወደሀጀራችን እምንመለስ ያርገን ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤
@almazereta3143
@almazereta3143 8 ай бұрын
ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Samrawit6
@Samrawit6 8 ай бұрын
እሺ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛላችሁ አሪፍ ስራ ነው በርች
@Samrawit6
@Samrawit6 8 ай бұрын
አሜን ይብዛልን ዉዴ
@-fikr
@-fikr 8 ай бұрын
እውነት ነው ስራ ክብር ነው❤️❤️
@almaz1207
@almaz1207 7 ай бұрын
እሽ እህታችን እውነት ነው ስራ ክቡር ነዉ በርችይ እህቴ ❤❤❤
@AlemRoyal
@AlemRoyal 8 ай бұрын
በርችልኝ የኔዋ❤❤❤
@astertube5301
@astertube5301 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እሕታችን እንኳን ደሕና መጣሸ ሰላም ለሀገራች ሰላም ለሕዝባችን አብዝቶ ይስጥልን
@Tubesenitube
@Tubesenitube 8 ай бұрын
የኔ ጀግና በርቺ
@Emnet865
@Emnet865 8 ай бұрын
ጥሩ ነዉ እህቴ በተለይ አዲስ ለሚመጡ ስደተኞች
@Tubesenitube
@Tubesenitube 8 ай бұрын
ፈጣሪ። ይጠብቅሽ
@ethiopian-b5v
@ethiopian-b5v 8 ай бұрын
ጎበዝ ጠንክሪ አወ እኛ የማዳም ቅመምች ጀግና ነን😌
@ehte6276melese
@ehte6276melese 8 ай бұрын
የኔቆንጆ በረች ልክነሽ እሽ እያየነዉ በረችእማ❤
@ZemenayWerke
@ZemenayWerke 7 ай бұрын
Yene wude berchi fexari yitebekshi hagerschin selam yaderegelen
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 7 ай бұрын
ስላም ነው ውዴ ጥሩ ነው በርችልን ጥሩ ነው በተለይ አዳዲሰ ለሚመጡ ልጆች ለነሱም ኢትዮጰያ የለም ማለት ሳይሆን እዚህ ሲመጡ በተለይ አዲሶች በደብ ማወቅ አለባቸው በርቺልን
@Emnet865
@Emnet865 8 ай бұрын
ይሄን መተኮሻ እወደዋለሁ ቶሎ ይተኩሳል❤❤
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 8 ай бұрын
የኔወድ እነመሠግናለንን❤❤ የኔወድ እህትትት❤❤❤
@wubneshsisay8812
@wubneshsisay8812 7 ай бұрын
ሳምሪ የኔልዩ እንዴትነሽልኝ ምነው ጠፋሽ ተይ አትጥፊ ትናፍቂኛለሽ ❤ባለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔልየ❤
@Samrawit6
@Samrawit6 7 ай бұрын
Alewu yene wde altefam
@kokitube552
@kokitube552 8 ай бұрын
እሺ እናመሰግናለን እህት በርቺ ሸሚዝ መተኮስ ከሌላው ልብስ አስቸጋሪ ነው
@Samrawit6
@Samrawit6 8 ай бұрын
አዋ እህት ልክ ነሽ ያስቸግራል
@Eyerus5
@Eyerus5 7 ай бұрын
እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው ሰላም
@bahreyatamro9712
@bahreyatamro9712 8 ай бұрын
እህቴ ውሀ ስትጨምሪ እፏሊቱ ፊትሽ እንዳያበላሽሽ ተጠቀቂ በተርፈ በረቺ ጎበዝ ነሽ አተኳኮስሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TadelechT
@TadelechT 8 ай бұрын
Wawuuu barchi ariff nw gin eyy arefsh sirii wagabishin endayamish yene mar muknatun makom xuru aydelem ❤
@Samrawit6
@Samrawit6 8 ай бұрын
እሺ ዉዴ አዎ መቆም ጥሩ አይደለም
@TadeluTube27
@TadeluTube27 7 ай бұрын
Barumsa yaada Barumsa ofi keessa qaba Galatomi ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu
@almazereta3143
@almazereta3143 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kelemyoutube7367
@kelemyoutube7367 8 ай бұрын
Salamish yibaza ehatachina enakuwan dahana metashi barachilana sira kabura naw yawakutana Masawaka melakam naw wadee barachi
@WubeSisay-kb7gc
@WubeSisay-kb7gc 8 ай бұрын
በርች ሳምርየ ቁጨ ብለሽ ተኩሽ ለግርሽም ለወገብሽም እንዳያምሽ
@AlemRoyal
@AlemRoyal 8 ай бұрын
እሂን መተኮሻ አልወደውም ማሪያምን
@HabtamHata
@HabtamHata 8 ай бұрын
eshi.betame.now.yemnamsgnow.teru.ye.lebse.atkakosnow.berche.marr❤
Nvidia CEO Huang New Chips, AI, Musk, Meeting Trump
15:28
Bloomberg Technology
Рет қаралды 219 М.
Western Blot  Method - Animated  Video
11:46
Biology with Animations
Рет қаралды 141 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
מצלב קרס למגן דוד: העיירה הנאצית שהפכה לתומכת הכי גדולה של ישראל
14:41
כאן | חדשות - תאגיד השידור הישראלי
Рет қаралды 140 М.
האיש שהשתלט על רוסיה: רבע מאה לשלטונו של פוטין
11:26
כאן | חדשות - תאגיד השידור הישראלי
Рет қаралды 172 М.
በውሀ የሚተኩስ ካውያ
15:01
Atsede tubeአፀደ
Рет қаралды 2,8 М.
አልጋ አነጣጠፍ የአረብ ሀገር COC ለሚፈተኑት https://youtu.be/brijkFD5bus
19:24
Zenebe Megersa Tube ዘነበ መገርሳ ቲዩብ
Рет қаралды 2,4 М.
Новости дня | 4 февраля - вечерний выпуск
11:40
Euronews по-русски
Рет қаралды 40 М.