ኑ ምልክት ቋንቋ እንማር - Let's learn Ethiopian sign language (EtSL)

  Рет қаралды 16,655

AYFamilyTube

AYFamilyTube

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@RahelGualTewahdo
@RahelGualTewahdo Ай бұрын
የሀብከ እግዚአብሔር ዘከመ ልብከ እናመሰግናለን የምልክት ቋንቋ መማር በጣም እፈልጋለሁ ከመስማት የተሳናቸው ጋር መግባባት ካልቻልኩ መስማት የተሳነው እነሱ ሳይሆን እኔው ነኝ ስለዚህ መማር አለብኝ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 Ай бұрын
አሜን ራሔል። በጣም አመሰግናለሁ እውነት ብለሻል።
@hailemelekotdemissie5467
@hailemelekotdemissie5467 3 жыл бұрын
ለመማር እጅግ በጣም ከባድ መሰሎ የሚታየኝን ነው ቀለል እና በሚገባን መልኩ ያሳየህን በጣም እናመሰግናለን በርታልን !!
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኃይለመለኮት ።
@NigisteGirma
@NigisteGirma 11 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን በጣም ጥሩ ነው
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@XegeAsefawi-it4ww
@XegeAsefawi-it4ww Жыл бұрын
ባጣም ኣመሰግናለው ደስታየ መጠን የለውም ስፈልገው የነበርኩት ኣገኘሁት ፍላጎት ስላለኝ ቋንቋዉን ለመቻል ቢከብድ እንኳን ለመቻል እታገል ኣለው ይህ የምጽፎው ገና ታሪኩ ሳልሰማ ኖው
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በርታ።
@ZufanAbraham
@ZufanAbraham 11 күн бұрын
ተባረክ
@rahel7771
@rahel7771 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ራሔል። አብሮ ይስጥልን።
@amdeimitiku6422
@amdeimitiku6422 3 ай бұрын
My dear brother Adan, I am very glad to see you with this exciting skill. May GOD bless you with more!!!
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 ай бұрын
Oh my dear how are you? Thank you and I really appreciate that. I will inbox you via email.
@bereketlemma
@bereketlemma 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሁሉ ሰው ቢችለው ምልክት ቋንቋ በጣም ጠቃሚ ቋንቋ ነው
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በረከት ። ትክክል ብለሃል
@MillionMillion-j2u
@MillionMillion-j2u 4 ай бұрын
Betam arif new egzabher yakbrlign
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 4 ай бұрын
ሰላም ሚሊዮን በጣም አመሰግናለሁ
@MrDaveserk1
@MrDaveserk1 4 жыл бұрын
Very interesting everyone should learn thanks brother God bless you
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 4 жыл бұрын
Thank you Dawit and your comment is highly appreciated. Keep watching!
@hirutzeleke2135
@hirutzeleke2135 Жыл бұрын
በጣም ተጠቅሜበታለው አመሰግናለው።
@Dureti-i3e
@Dureti-i3e 6 ай бұрын
Mashallh arf nw
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@papael416
@papael416 4 жыл бұрын
በጣም ይገባል።ቪዲዮው አቀራረቡም እንዲገባን ይረዳል የሚያስረዱንም በጣም ጥሩነው።እኔ ገና በዚህ ዓመት ይህንን ምልክት ቋንቋ ለመያዝ አስቤ የሆነ ያክል ደሮሻለሁ እናም የመረዳቱ ነገር አለ።
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና ነው። እንማማራለን ማለት ነው።
@misganatessema1060
@misganatessema1060 2 жыл бұрын
Its well organized and professional! Wow! Thank you so much!
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 2 жыл бұрын
wow Misgana, thank you so much and it is really appreciated.
@abelzewdu9526
@abelzewdu9526 3 жыл бұрын
heartfelt and huge thanks you really did a good job
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
Thank you Abel
@kidisibasiliyosi2216
@kidisibasiliyosi2216 3 жыл бұрын
ወይኔ እንደው ይህን ትምህርት መማር እፈልጋለሁ ቃል በቃል አስተምሩኝ እከፍላለሁ በእውነት
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፍላጎት ነው። አይዞሽ ለአሁን በዚህ ቻናል የማስተላልፈውን ከተከታተልሽ ጥሩ ጅማሬ ይሆንሻል። ምን ያህል ምልክት ቋንቋ እንደምትችይ ባላውቅም በተወሰን ሊረዳሽ ይችላል። በርዕስ በርዕስ አድርጌ አቀርበዋለሁ። በርቺ
@kidisibasiliyosi2216
@kidisibasiliyosi2216 3 жыл бұрын
እጠብቃለሁ በእውነት ፊዳላትን እያጠናሁ ነው አማኑኤል ይርዳኝ በጣም የምጓጓለት ትምህርት ነው
@amsaleyimer
@amsaleyimer 3 жыл бұрын
Thanks it is nice, thank you brother
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
Thank you Amsale and I really appreciate that.
@misireshetu7437
@misireshetu7437 3 жыл бұрын
Betam arif nw akerarebeh berta ....lelam tolo tolo lekekelen
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
@Misir በጣም አመሰግናለሁ።
@fitsumtamirat9326
@fitsumtamirat9326 2 жыл бұрын
betam des yilegnal le 6 werat temire neber gin yebelete lemadaber yemichilibetin ena sew merdat yemichilibetin agatami alagegnehum. Bereta ye ne wendim!!!
@mahlethaileleoul4822
@mahlethaileleoul4822 2 ай бұрын
በአካል መማር እፈልጋለሁ እባክህ ትምህርት ቤት አለህ ማለቴ የምልክት ቋንቋ በአካል ታስተምራለህ!? ከሆነ አድራሻህን እባክህ ንገረኝ!?
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 2 ай бұрын
ሰላም ማሕሌት የት ነው ያለሸው? ሀገር ቤት ከሆነ እንዲሁም አዲስ አበባ እዚያ በአካል የሚያስተምር መምህር ልጠቁምሽ እችላለሁ። ፍላጎትሽን በጣም ሳላደንቅ አላልፍም።
@MrDaveserk1
@MrDaveserk1 4 жыл бұрын
Thanks
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 4 жыл бұрын
you're welcome
@misganatessema1060
@misganatessema1060 2 жыл бұрын
በአካል ለማር ሚቻልበት መንገድስ አለ?
@selamkifle2494
@selamkifle2494 3 жыл бұрын
ጥሩ አድርገህ ነው የምታስተምረው። ምን ያህል ገባቹ ላልከው እኔ ሁለት ሰዎች እያወሩ እንደሆነ ብቻ ነበር የገባኝ። ሌላው ደሞ አንዳንድ ከካሜራ ውጭ የሆኑ የተከለሉ ንግግሮች አሉ። ለምሳሌ አዛውንቱ ተቀምጠው የሚለው ጋተከልሎ ነበር።ይስተካከል ለማለት እወዳለው። አልጨረስኩትም ግን ልጆች አስቸገሩኝና አቋረጥኩ።
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
ሰላም አዎን አልተሳሳትሽም በትክክል ካሜራው የድንጋዩን ምልክት ሸፍኖታል። በጣም ይቅርታ እናም አመሰግናለሁ ለማስተካከያውና ለአስተያየትሽ። ወደፊት እንደዚህ ያሉ ስህተቶች በድጋሚ እንዳይከሰቱ ለማድረግ እሞክራለሁ።
@weynilovely5871
@weynilovely5871 2 жыл бұрын
ሀ_ሸ ነዉ የተማርነው ከ ተ_ቨ መቼ ነዉ????????????
@smtube1241
@smtube1241 3 жыл бұрын
እሴብሐከ( አመሰግንሃለዉ)
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
እሴብሐከ አኁየ። “ምንተኒ ኢትፍራህ ሰብአ አውሮፓ ልሳነ ኢትዮፒክ ሕያው አምጣነ ዲልማን(Dillman) ቅድሜከ ወበድኅሬከ ሌስላው(Leslau) ትርጉም፡ የማትሞት የኢትዮጵያ ቋንቋ ግዕዝ ሆይ! በፊትህ ዲልማን(Dillman) በስተኋላህ ሌስላው(Leslau) አሉና የአውሮፓ ሰዎችን አትፍራ። ሰም፡ ወንድሞችህ በፊት በኋላህ ስላሉ ማንንም አትፍራ። ይባላል አንድ ሰው። ወርቅ፡ ቀደም ባለው ጊዜ ጀርመናዊው ዲልማንና ሌሎቹ በዘመናችን ደግሞ ሌስላው(Leslau) በግዕዝ ቋንቋ ላይ ሰፊ ጥናት ስላካሄዱ ቋንቋው በአውሮፓና አሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ዕውቅና አግኝቶ እየተጠና ነው ለማለት ነው።” ከሕያው ልሳን መጽሐፍ የተወሰደ።
@peaceonearth5906
@peaceonearth5906 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ!! የሚገርም ነው አዛውንት ሰው መኖራቸውን ተረድቻለው ሌላ ሰውም መኖሩን እንዲሁ ተረድቻለው ግን ታሪኩን በድምፃ ስታደርገው የሚገርም ነው ፈፃሞ አልተረዳሁትም ነበር ይገርማል። ከቨድዮህ በተጨማሪ መፀሀፍት የሉም ወይም PDF መማሩን ለማፍጠን ምን ትመክረናለህ።
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
ይህን መጽሓፍ ብታነብበው ስለ ምልክት ቋንቋና መስማት የተሳናቸው ጥሩ የሆነ ገለጻ ታገኝበታለህ ። በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ ዲፓርትመንት ረዳት ፕሮፌሰር ኢሳያስ ኃይሉ የተጻፈ ነው። ምልክት ቋንቋውን ደግሞ ሀገር ቤት የምትኖር ከሆነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መስማት የተሳናቸው ማኅበር አገልግሎት ይሰጣሉ። ምልክት ቋንቋ እንቅስቃሴና የሰውነት አገላለጽን ያካተተ ነው እነዚህን አካቶ በጽሑፍና በስዕላዊ መግለጫ ላማስፈር ጊዜ ይፈልጋል እናም ይህ የወደፊት ሥራ ነው እኔ ብቻ ሳልሆን ሁላችንንም ይመለከታል። ነገር ግን በመጀመሪያ ጆሮ ሰም (የሚሰማው) ማኅበረሰብ እነዚህን ግንዛቤዎች ሊኖረው ይገባል እላለሁ። እናም ይህንን በፈረንጅ አፍ ሼር በማድረግ ብንጀምረው መልካም ነው። ስለ ጥያቄህ ግን ሳላመሰግንህ አላልፍም። www.amazon.co.uk/Sociolinguistics-Ethiopian-Sign-Language-Attitudes-ebook/dp/B079HR5CYG/ref=sr_1_1?dchild=1&keywords=ethiopian+sign+language&qid=1617562089&sr=8-1
@eyasutamene440
@eyasutamene440 3 жыл бұрын
ወዳጄ ጥረትህ ድንቅ ነው:: ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት ስያሜው የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ይባላል!!
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እያሱ። አዎን የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ነውኮ (Ethiopian sign language) ይላል አይደል ከላይ?
@eyasutamene440
@eyasutamene440 3 жыл бұрын
@@ayfamilytube2910 እንደዛ ከሆነ ደግ ነው `የአማርኛ ምልክት ቋንቋ` የሚል መስሎኝ ነው::
@ElshuElshu-vl6nz
@ElshuElshu-vl6nz 6 ай бұрын
ወንድም ካየኘው መልስልኝ የምልክት ቋንቋ በጣም መማር እፈልጋለሁ እና እባክህ እርዳኝ።
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 5 ай бұрын
ኦ በጣም ይቅርታ ስለዘገየሁ። አዎን በቅርቡ መስማት በተሳነው የታገዘ ትምህርት እንጀምራለን ብለን አስበናል። እንደጀመርን እናሳውቃለን።
@bekalutadele2048
@bekalutadele2048 2 жыл бұрын
can you show us the base and derived Amharic alphabet signing.
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 2 жыл бұрын
Hello Bekalu, I didn't get your request. Could you please clarify a little bit further. Thank you and it is immensely appreciated.
@hana-zy9xt
@hana-zy9xt 3 жыл бұрын
Mnm algbagnem NBR gn kmr new mechale mfelgwe
@visionsglobalempowermentet9831
@visionsglobalempowermentet9831 3 жыл бұрын
good video and editing, but who are your target learner? if you ask me to rate the sign language, I would give it 5 out of 10. its signed Amharic
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
Thank you for your honest comment and it is appreciated. Regarding the targets, I would refer you to my first and 17th videos.
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 3 жыл бұрын
አረውይ አስተምረኝ እስኪ ኦንላይን???
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍላጎትሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም። ምናልባት አንድ ቀን ብዙ ሰው እንዳንቺ ፍላጎት ያለው ካለና የሁላችሁም ሰዓት በሚያመቸው መልኩ ለማድረግ እሞክራለሁ።
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 3 жыл бұрын
@@ayfamilytube2910 አረ በጣም እፈልጋለው ካሉ ጥሩ ከሌሉም እባክህ አስተምረኝ እባክህ እባክህ እከፍላለው
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
@@yirgaalem8626 ሰላም ይርጋለም ፍላጎትሽ የሚደንቅ ነው። መክፈልም አይጠበቅብሽም። ምልክት ቋንቋውን ለምንድን ነው የፈለግሽው? በአካባቢሽ መስማት የተሳናቸው አሉ? ቋንቋውን በመጠቀም ልትረጂው የምትፈልጊው በአቅራቢያሽ ካለ ሌሎች ባይኖሩም ላስተምርሽ ፈቃደኛ ነኝ።
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 3 жыл бұрын
@@ayfamilytube2910 እንዴትነህ በቅድሚያ አመሰግናለው በጣም !ያለሁት ዱባይ ነው እና መስማት ለተሳናቸው መርዳት እፈልጋለው የማውቃቸውም አሉኝ ግን ያስቸግራል ያው መግባባት ብማርና ብችል ግን ደስታየ ወደር የለውም ሁሉ ነገሬ ከነሱጋር የተያያዘ ቢሆን ደስይለኛል ለዛ ነው እባክህ አስተምረኝ ፕሮግራም ይዘህ አመሰግናለው
@ayfamilytube2910
@ayfamilytube2910 3 жыл бұрын
@@yirgaalem8626 በጣም ጥሩ ይርጋለም። በቅርቡ አሳውቅሻለሁ። እንድታውቂው በየሀገሩ የምልክት ቋንቋቸው የተለያየ ነው። ለምሳሌ የአሜሪካንና የእንግሊዝ ምልክት ቋንቋ ለየቅል ናቸው። በአሜሪካ ያሉ መስማት የተሳናቸው ኢትዮጵያውያን የአሜሪካኑንም እንዲሁም የአማርኛውን ምልክት ቋንቋ የሚችሉ አሉ። እናም አንቺ ባለሽበት ሀገር ዱባይ ያሉ ሀበሾች መስማት የተሳናቸው ካሉ የሚግባቡት ብሁለቱም ሊሆን ይችላል ማለቴ በአረብኛ ምልክት ቋንቋና በአማርኛ (ምናልባት)። ስለዚህ እንድታውቂው አንድ ምልክት ቋንቋ አወቅን ማለት በሁሉም ሀገር የሚገኙ መስማት የተሳናቸውን መግባባት እንችላለን ማለት አይደለም። አሁን ለምሳሌ እኔ የአረብኛ ምልክት ቋንቋ አላውቅም።
የምልክት ቋንቋ አያያዥ ቃላት||
2:30
Buku sign language class
Рет қаралды 10 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Baby Language Song ASL | American Sign Language Collection | 14 videos | Patty Shukla
34:47
Patty Shukla Kids TV - Children's songs
Рет қаралды 9 МЛН
ASL ABC Lesson and Song - Learn Sign Language Alphabet
7:23
Our Berg Life
Рет қаралды 22 МЛН
Casharka 2aad: (Alphabets)-Alifbetada English ka.
7:44
Mr. Ahmed J
Рет қаралды 969
የምልክት ቋንቋ ምንድን ነው?
30:08
AddisWalta - AW
Рет қаралды 1,2 М.
Russian Handwriting
3:18
RussianLessons.Net
Рет қаралды 888 М.
Phonics lesson 1
8:24
Jay Richardson
Рет қаралды 567 М.
Basic Signs: Part 1 - American Sign Language for Kids!
9:07
Miacademy Learning Channel
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ethiopian Sign Language
7:20
Wesnachew Hailu
Рет қаралды 3,4 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН