ግኑኝነት የማድርገው ከአህዮች ጋር ነው

  Рет қаралды 31,679

Samicho tv

Samicho tv

8 ай бұрын

ሁሌም እንድምንለው እኖዳችኋለን እናከብራችኋለን ሰለምታዩንም እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤ subscribe like comment በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን

Пікірлер: 655
@gdggg2692
@gdggg2692 8 ай бұрын
ከማጡ ወደ ዲጡ😢 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የመጨረሻው ዘመን😢 አቤቱ ጌታሆይ ታረቀን ልቦና ስጠን😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ለሠውልጅ ሁሉ ስጠን🤲😥
@ToybAilYouTube
@ToybAilYouTube 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 8 ай бұрын
2016 የተሻለ ይሆናል ብለን አስበን ነበር ሰዎች ምንድነው ምሰማው ወይኔ ከምር አሁንስ መስማትም አስጠላኝ 😭😭😭😭😭💔
@user-km7yi6wc2q
@user-km7yi6wc2q 8 ай бұрын
ብሶቁጪአለእኳንሊሻል
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-pv4sn8ov2g
@user-pv4sn8ov2g 8 ай бұрын
😥😥😥
@mominaamina2263
@mominaamina2263 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hiwot.1216
@Hiwot.1216 7 ай бұрын
እግዚኦ መሐረና ክርስቶስ ይህ የመጨረሻው ዘመን😢 😭አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ስጠን😭😭😭 ድርጊቱ እሱ እራሱ አህያ እንደሆነ ያስታውቃል የዳቢሎስ መልክተኛ ነው
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 ай бұрын
አላህየ ህልም ነው በለኝ እኛማ ከኢትዮጵያ ምድር ተስፋ ልንቆርጥ ነው😢😢😢😢 ጭራሽ በዚህም መጣችሁ በዚች ምድር ላይ ያልተደረገ የለም ያልተነገረ እንጅ
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 8 ай бұрын
እንደው ድራማነው እውን ማመን ይከብዳል አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን.
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 8 ай бұрын
ብንሄድ ይሻላል ማለት አሁን ነዉ፡የአላህ ዘመኑ አልቁአል መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢😢😢😢
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 8 ай бұрын
በጣም ማርያምን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 ай бұрын
በጣም ማሪምን አይይይ😢😢😢😢😢
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 8 ай бұрын
ተይ እህቴ ከሙስሊም አይጠበቅም ይህ ቃል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@zinetmohammed-mf8fq
@zinetmohammed-mf8fq 7 ай бұрын
እኔ የመሰለኝ በስህተት ነውጂ ሰው የመሰለን እራሱ አህያ ነው ብዬ አሰብኩ አይመስላችሁም ጆሮዬ ለከማው አላህ ምን ይለኝ ያረብ ከሰውነት አትሰውረን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
አላህ የፈጠራትን ነፍስ እሱ እንጅ የሚወስዳት እራሳችን ማጥፋት አንችልም አስቶፍረላህ በይ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 8 ай бұрын
በእናትህ ሳሚ ወደ ፀብል እንዲሄድ ምከሩት መንፈስ ነው መዳሃኒያለም ያድነው❤❤❤
@user-fl2zf4ch1o
@user-fl2zf4ch1o 8 ай бұрын
ሴት እህቶቻችን ቆመው እያሉ አህያ ያገባል አላህዬ ለሰማሁት ይቅር በለኝ የዘመን ፍጻሜ ላይ ነን ወደፈጣሪያችን እንመለስ ሰዎች
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 7 ай бұрын
ስልኬ ነው ጠላቴ እሰስ ገሰሱን እያሳየን ገና እረ ገና ብዙ እንሰማለን እድሜ ይስጠን
@user-zz4yx2rf1b
@user-zz4yx2rf1b 7 ай бұрын
አኡዙቢላህ😢😢😢😢😢 የማይሰማ የለም መቸም በዚህ ዘመን😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh 8 ай бұрын
ሰአሊለነ ቅድስት በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሥ የዘንዶው መንፈስ ሀገራችን ላይ በዚህ ልክ የሰውን ልጅ አእምሮ ሰለበው ደፈነው 😢😢😢😢
@MssMedina
@MssMedina 7 ай бұрын
እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ ህዝባችን እኮ በብዙ ነገር እያለቀነው 😢😢
@user-oy6tb4mm1w
@user-oy6tb4mm1w 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብክን አድን
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 7 ай бұрын
ኣሁን ኮ ማወቅ ያለብን ነገር መጨረሻ ዘመን ሞሆኑ ነዉ 😪
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 8 ай бұрын
ያች ልጂ መሄድ ይሻለናል ብላ የሄደችዉ ወዳ አይደለም😢😢😢 የመጨረሻ ዘመን ደርሷል ያአሏህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@meseretebosena
@meseretebosena 8 ай бұрын
ፍትህ ለአህዮች ተጭነው ?አስገድደው ደፍረዋቸው ?ታርደው?😢😢😢😢😢😢😢ለምን ፍትህ ለአህዮች
@ganatkasawru9985
@ganatkasawru9985 8 ай бұрын
Kkkk😅😅😅😅😅
@housemaid3260
@housemaid3260 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@HaissamCell-jq4df
@HaissamCell-jq4df Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የንስሀ አብቃይ የመጨረሻው ዘመን ደርሷንና 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አቤት😢😢😢😢😢
@ElsaAbil
@ElsaAbil 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ና በቃን ይሄ ምድር ደግ ሠዉ ጠፍቶአል አቤቱ
@yemareyamelegi2483
@yemareyamelegi2483 7 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ዘመን ላይ ነው የደረስነው ከዚህ በፊት ከሞተ ሰው ግንኙነት የሚያረጉ ሰዎችም በሚዲያ ሲነገር ነበር አሁን ደግም ከአህያ በጣም ነው የሚገርመው ለማንኛውም ማንኛውም ሰው አዲስ ከምትተዋወቁት ሰው ጋር ግብረስጋ ግንኙነት ከመፈጠሩ በፊት ቢመረመሩ ጥሩ ነው ምክንያቱም ከሞተ ሰውም ሆነ ከእንሰሳ የሚተላለፋ አደገኛ ባክቴሪያዎች ስላሉ መጠንቀቅ ያሻል! እደነዚህን አይነት ሰዎችን ከነ ፎታቸው ለማህበረሰቡ ማቅረብ ያሻል 1ኛ, ለጥንቃቄ 2ኛ, እሰሳቶችን Abuse ማድረግ ለብዙ አመት እስር ቤት ይሳስራል!
@lubabaa9328
@lubabaa9328 7 ай бұрын
ያረቢ ጠብቀኚ ምንጉድ ነው የምንሰማው ያአላህ የመጨረሻው ዘመን ደረሰ እንዴ
@Makdas1224
@Makdas1224 8 ай бұрын
ሳሚዬ የሰራሀው ሀጢያት ያለንስሀ ይሰረይልሀል ይሄንን ልጅ #ከመምህር ተስፋዬ ጋር አገናኘው በእውነት ሳሚ ይህን ብታደርግ እግዚአብሔር ይባርክሀል እግዚአብሔር ወደ ምድር የመጣው የታመሙትን ሊፈልግ ነውና። ሴጣን ሳይቀድመው ለነብሱ ድረስለት አውርተህ ዝም አትበል 😢
@netsolo8225
@netsolo8225 7 ай бұрын
እግዞ መሀረነ ክርስቶስ እናንተ ልጆች ነካክታቹሁ እሄ ሁሉ ሰይጣ ወደ ብርሃን ወጣ ጉድድድድ 😢😢😢 እግዚአብሔር እይ እኛኮ ምነውውው ጨከንክ ፊትክን አዞርክክ ስንል ለካ ጉዳችን ከሶዶም የከፋ ነው
@user-wg6lz5xk8g
@user-wg6lz5xk8g 7 ай бұрын
ይሄ ሰይጣን እንጂ ሰው አይደለም እግዚአብሔር ይማርህ :ጌታሆይ የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው እግዚዮ ማረነ ክርስቶስ።
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 7 ай бұрын
እቤቱ ምን ጉድ ነው አሁን ግን እግዚአብሔር ይቅር በለን የምንስማው ነገር ሁሉ የማል ንስሐ ይገባ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 8 ай бұрын
ይች አህያ ፈረደባቸው በስማም ፍትህ ለአህዮች
@netsolo8225
@netsolo8225 7 ай бұрын
ስለእውነት 😢😢😢😢😢
@user-qv8mb8tc3s
@user-qv8mb8tc3s 8 ай бұрын
ገና ብዙ እናያለን😢
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 ай бұрын
በ2016 የተሻለ ነገር እናያለን እንሰማለን ስንል ግን ብሶ ቁጭ እግዚኦ አይ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢
@waqayoohumankoottiiyerohun120
@waqayoohumankoottiiyerohun120 8 ай бұрын
kkkkkkkk
@user-xe9jy8bf2v
@user-xe9jy8bf2v 8 ай бұрын
እግዚኦ ተሣለን አቤቱ ጌታሆይ ማረን 😭😭😭😭😭😭አረ እሄ እርኩስ መንፈስ ነው በሰማ አበ 😢😢😢😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 ай бұрын
በናዝርቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የዙሙት መንፈስ የተመታ ይሁን።ጌታ ሆይ ለሀገራችን ምህረትህ ይምጣልን😢😢😢😢😢😢😢
@ganatkasawru9985
@ganatkasawru9985 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭
@Hiwet3589
@Hiwet3589 8 ай бұрын
አሜን 😢😢😢
@user-er2gb2el9p
@user-er2gb2el9p 7 ай бұрын
እደዚህ እይነት ነገር ሚዲያላይ አታዉጡ ሌጆቻችን ማየት የለባቸዉም ይህሠው መሣይ አጋንንት ነው
@susuethio8753
@susuethio8753 6 ай бұрын
በስመ ስላሴ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጉድ ነው ወይ መድኃኔዓለም አረ አንተው ከዚህ አይነት ጉድ ጠብቀን አዬ እምዬ ኢትዮጵያ 😢😢😢
@martaethio
@martaethio 8 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ "ግን ይኼ ቃለ መጠይቅ ከሰዉ ጋር ነው ሆይ
@zenebdegene-mh7qu
@zenebdegene-mh7qu 8 ай бұрын
መድሀኒያለም አባቴ አረ ምን አይነት ዘመን ነው😢😭ቱቱቱቱቱ
@dbashdbash5548
@dbashdbash5548 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀልብህ ይመልስህ ይቅር ይበልህ ሰወ መሆን ይሻልሀል እግዚኦ
@-zedye
@-zedye 8 ай бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢 እኔስ ዘግናኝ ዘመን ነው
@m....m57
@m....m57 6 ай бұрын
አግቱን በሎ ነበር ምግድለ አውዙቢላህ አህር ዝመን 😭😭😭😭😭☝️☝️☝️
@user-bu1ez1zn1i
@user-bu1ez1zn1i 8 ай бұрын
እረ አተ ድግሙ ምን አመጣህ ለኢላሀይኢለላህ😢😢😢😢
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 8 ай бұрын
ያአለህ ከይሩን አምጠልን ያዘንድሮው ያሀገራችን ጉድ በዛ ከዝህ ያተናሳ ናው ሀገራችን ሰለም ያጠችው አለህ ያጥፋቹ
@Hayyatiii
@Hayyatiii 8 ай бұрын
ቱቱቱቱቱቱ አኡዙቢላ አህያ ሲጫን ነበር የምናቀው 🤔🤔🤔🤔
@zabibamohammed5532
@zabibamohammed5532 8 ай бұрын
ጉዲ ህዝቡ አበደእንደ ጨርሶ
@islaamnowhiwoote
@islaamnowhiwoote 8 ай бұрын
😂awoo nabbar ahun gin mabbalatim mabbadstim jammirowaal 😢
@kirkirajireenyaa7154
@kirkirajireenyaa7154 8 ай бұрын
Mal jedhaa jiraa haarree dhumaa waliin cisaa jedha jiraa
@selahkemal9781
@selahkemal9781 7 ай бұрын
@almazali4784
@almazali4784 7 ай бұрын
ውሸት ነው
@user-bd4hi6qw1x
@user-bd4hi6qw1x 7 ай бұрын
እማንሰማዉ የለም አጂብ እኔየ አልሰማም ልጆቼየ ወዶች ናቸዉ አኡዙቢላህ
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 8 ай бұрын
ኣቤቱ እግዚአብሔር ማረን ይቅርም በለን መጨረሻችንን ኣሳምርልን የባሰ ኣለ እና ሃገርህን ኣትልቀቅ ኣለ ያሃገሬ ሰዉ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን 😢😢😢 አረ በገመድ ኣስራቹ ፀበል ዉሰዱት ጤነኛ ኣይደለም
@helinagebeyehu
@helinagebeyehu Ай бұрын
በስመስላሴ ምን ጉድ ነው አሃያን አጋንት ይቀርባታል ይባላል እና አጋንት ሰፍሪበት ነው ፀበል ያስፈልገዋል ሳሚ በቻልከው መጠን እርዳው ወንድሜ😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 8 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና የስው ልጂ እንሰሳ ሆኗል ጅብ የሚበላውን የስውልጂ ጥንብ አንሳ አደረጉት ስይጣናዊ ስራ ቀያቂው እዚያው ጋር ገድዬ ብሞት እግዚአብሔርም አይከፉም ትውልድ ገዳይን ሃገር አጥፉውን ውይ ውይ እርኩስት እረ ጉድ ስው ሆኖ ግን ስው ያይደለ ስይጣን ነው
@nanyetube2612
@nanyetube2612 7 ай бұрын
እግዜኦኦኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለንንን ምን አይነት ዘመን ነው😳😳😳😭😭😭😭😭😭
@hayeriaa.11hayeria62
@hayeriaa.11hayeria62 7 ай бұрын
አውዙቢላህ ሚነሸይጧን ኢረጂም
@sacadaabdi9500
@sacadaabdi9500 8 ай бұрын
ምን ፈጣሪ አለው ይህ ይድፈህ አረባካችሁ ትውልድ የሚስተምር ነገረ አቅሩቡ ያአላህ መጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው አንተ እራህመትህን ያረቢ መንገዳችንን አሳምርል
@YeshhargyohannesKashun
@YeshhargyohannesKashun 26 күн бұрын
እግዚዮ ማረነ ክርስቶስ ከማቱ ሰውረን እንደአመጣጡ መልስልን ይህን እርኩስ መንፈስ እድልም ሀገራችን ከአለም ያጥፋልን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@cgf8399
@cgf8399 8 ай бұрын
ኢናሊላሂወኢነኢለሂእራጆኦን ዝምያለነጃ ወጣ ብለዋልነብያችንሱለላሁአሊይሂወስለም.🎉 ኮመቱች ጡሩ ንግግርፃፍ ይሂ ከባድነዉለህሊና ሱባሀንአላህ. አላህመጨርሻችንንያሳምረልንያረብብብብብ ኢላሂአተዉተክፉነገርሁሉጠብቀኝ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 8 ай бұрын
እግዞ እግዞ እግዞ 😭😭😭ምንአይነ ጌዜ ደረስን አቤቱ እግዚአብሔር ይህን አታሳየን ሰዋየው ተለክፍ በእምነቱ ይፅልይ 😭😭😭😭😭😭
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 8 ай бұрын
የአህዮች መከራ ምነው በዛ 😮😮 በስመአም ምናይነት ግዜላይ ደረስን
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg 8 ай бұрын
😂😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 8 ай бұрын
​@@Ali-pi8wg😂😂😂
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 7 ай бұрын
የምግብ ሲገርመን የግኑኝነት ድገመን እባክህን ቅድም ከዚህ መንፈስ ውጣ ለትውልድ አታስተምር
@filoadam97
@filoadam97 7 ай бұрын
ኢትዬጲያ ያለው ጉድ ይሰውረን ነው የሚባለው ማፈሪያ እውነት አይመስለኜም ለዩቱብ ብላቹ ነው።
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 8 ай бұрын
ሳሚዬ ደግሞ አጠያየቅህ አህያ ፣አህያ ፣እዚህ ያለው ምናየው፣ሚጫነው ስትል በእውነት ደከምኩኝ ፣ግን ሰውየው ጤነኛ አይደለም ወደ ፀበል ውሰደው በማሪያም አግዘው ወዶ አይደለም እግዚአብሔር ይማርን በውነት😢
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 7 ай бұрын
ሁልጊዜ የምንሰማው ነገር እየከፋ ነው። እረ ተውውው። 😢😢😢😢😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 7 ай бұрын
አሁን ይሄ ነገር ምን ሊያስተምር ነው የቀረበው? ወይስ እንዲህም ይደረጋል ብሎ ለማሳወቅ ይሆን የመጣው።
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 8 ай бұрын
ማፈሪያ
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 7 ай бұрын
ውሽላውን ብትመታው እቤቱ ትዕግስት የአምላክ
@user-rq1bb1vo6d
@user-rq1bb1vo6d 8 ай бұрын
አህዪቹም ያውቁታል ባላቸው እንደሆነ ከሰውየው አህዮቹ ይሻላሉ ተለክፎ እኮ ነው
@user-mc7lb8of1h
@user-mc7lb8of1h 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅ሁሉንም ያፈቅራችዋል ግን 😂😂😂😂
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 8 ай бұрын
ሳሚዬ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ኢንተርቪ አታድርግ አስተማሪ አይደለም ብቻህንም እንደዚህ አይነት ቦታ ብቻህን አትምጣ እደጋ አለው ተጠንቀቅ
@meskeremkassa2345
@meskeremkassa2345 7 ай бұрын
ፈጣር ሆይ መልካሙን ዘመን አምጣልን አረበኢትዮጲያ ላይምኑጉድ ነውየመጣዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jr5zz6hm3e
@user-jr5zz6hm3e 7 ай бұрын
ያአላህ 😥 ጥፋታችን አንተ አድነን ያረብ
@HaissamCell-jq4df
@HaissamCell-jq4df Ай бұрын
😢እኔኮ የፈራሁት አሁን ምን አይነት ባል ነው አምኘና ውስጤ ተቀብሎ እማገባው 😢ማለት ያው ግደታኮ ከአህያጋ ግንኙነት ባያደርጉም ሌሎች ወንዶችም ይነካካሉ ማለት አሁን ይሄ ልጅ ከአህያጋ አድርጎ ሌላ ሴትጋ ግንኙነት ያደርጋል ያች ደሞ ሌላ እያለ ይቀጥላል ስለዚህ የዚህ ምድር ነገር ሁሉም ይቅርብኝና ጌታ ሆይ ውሰደኝ እባክህ ከዚ ምድር ምንም አልመኝ መልፈልግም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 7 ай бұрын
ከእንስሳ ጋር የሚተኛ የተረገመ ነው በስመአብ አይ ኢትዮጵያ የምንሰማው ጉድ የለም 🤔🤔🤔🤔
@user-zj9fh7ze6n
@user-zj9fh7ze6n Ай бұрын
ኦግዝኦ ማረና ክርስቶስ ይቅር በለን ምን አይነት ዘመን ደረስን😢😢😢😢😢😢😢
@user-lp7tt7gx7w
@user-lp7tt7gx7w 8 ай бұрын
ጠያቂ አነጋገርህ ያደክማል
@user-pq4sh8ms1x
@user-pq4sh8ms1x 7 ай бұрын
አንት ነክ የፍቅር ጥያቄ ያቀርብልህ ወይስ እንሱ😢😢😢እግዚኦ
@abeba-abeba
@abeba-abeba 8 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡ ለጆሮአችን አስቡ
@mahiasalfew3524
@mahiasalfew3524 8 ай бұрын
በስላሴ ስም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭
@TsionTsiii
@TsionTsiii 8 ай бұрын
መፃፊ ቅዱስ ሁለቱም ይገደል ነወ ምለወ ዘለዋዊያን 20 ÷10 ደማቸወ በላያቸወ ነዉ ይላል
@habibah8615
@habibah8615 8 ай бұрын
አኡዙቢላሂ,ሚነሸይጧኒሮጂም,የአላህ,የረቢ,ምድነዉ,የምታሰማኝ,አላህየ,አየዘድሮ😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@zebebatube8475
@zebebatube8475 8 ай бұрын
ጆሮ አታዲግም ወይ ሲሉት ይሇን ጉዲ እየሰማሁ አለ ስት ልጆች እደወለዴ ካህዬቹ ጋር በቀጣይ አቅረብልን ሳሚ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 7 ай бұрын
ኧረ ወይኔ ፈጣሪዬ ምነው ዝም አል ክ አሁንስ ይቺ ምድር አስጠላቺኝ ምናለ በቶሎ ብትመጣ
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Ай бұрын
ጠያቂዉነዉ ያሳቀኝ 😂😂😂ሊጠይቅመቶ ---😅😅😅
@user-rz1jl1pg1v
@user-rz1jl1pg1v 8 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን አኡዝቢላሂ ምድጉድ መጣብን ያአላህ
@Makdas1224
@Makdas1224 8 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይማርህ ቶሎ ብለህ ፀበል ሂድ😢😢 ንስሀ ግባ
@HilinaTube-qv6fk
@HilinaTube-qv6fk 8 ай бұрын
እግዚኦ ማሕርነ ክርስቶስ በድንግል ማርያም ስም
@njatnjat3281
@njatnjat3281 8 ай бұрын
በጌታ ስም መንፈስ ነዉ የተወጋ ይሁን
@zinetahned
@zinetahned 8 ай бұрын
አህየቹ በደላቸው በዛ ተበልተውም ተጭነውም ስሜት መዋጫም ሁነው ኡኡኡኡ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 7 ай бұрын
ይህ ዘንድሮ ሲኦል ነን እንዴ ብንን ብል ብንን ብል ብነቃ! እልም ወይስ ሲኦል?? ሰማነው ሰማሁት ድክም እምም አለኝ የት ነው ያለነው ወጋኖቼ እባካችሁ ንገሩኝ እልም ነው በሉኝ እንቅልፍ አጣሁ የትነን ብዬ ልጠይቅ አልጠይቅ ወገኖቼ እረ ሁሁ ብለን እንፅልይ
@HAYATHAYAT-gl3xv
@HAYATHAYAT-gl3xv 8 ай бұрын
ዉይ አኡዙቢላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ የተፊጠሪነዉ እናን እላህ ወእናእላህ ራጂኡን
@abayabay3382
@abayabay3382 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ እረሳሚ ምንድነው የምታሰማን 😮😮😮😮😢😢😢😢ወይ ዘንድሮ
@user-uk8zk1fp7f
@user-uk8zk1fp7f 7 ай бұрын
ወዶችየ ለናተነዉ ስሙት😅😅እማይመጣየለለም
@gizelekulu8724
@gizelekulu8724 7 ай бұрын
ከእንስሳት ግኑኝነት የሚያደር የተረገመ ይሁን ተብሎ በመፅሐፍ ቅዱሥ የተፃፈው በቶሎ ንስሐ ግባበለው
@user-zo4yy6xu3c
@user-zo4yy6xu3c Ай бұрын
እናአሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጁኡን ምንአይነትዘመነዉ ከሠዉአሥበለጣቸዉእኮ የምር ጤነኛአይደለም ሾይጧን አለበት
@user-er2gb2el9p
@user-er2gb2el9p 7 ай бұрын
በፈጣሪ ውሽት ነው በሉኝ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 7 ай бұрын
አኡዙቢላህ
@AmanatAhmet-th5do
@AmanatAhmet-th5do 7 ай бұрын
አኡዝቢላሕመገደልአለበት
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 7 ай бұрын
ወንድሜ አትፍረድበት ይሄ የሰይጣን ስራ ነው 😢ከቻልክ ወደ ጸበል እንድሄድ ምከረው 🙏🇪🇷
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
ሀኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው አላህ ሆይ ድረስልን ይሄንን ህዝብ አንድ በልልን 😢😢😢😢😢
@user-km7yi6wc2q
@user-km7yi6wc2q 8 ай бұрын
አሚንንንወላሂህየኢቶነገርአላህይሁነን
@maryamaali1414
@maryamaali1414 8 ай бұрын
እሚያወሩት አተው ነው መሠል መቸም እውነቱንም ውሸቱንም መለየት አልቻልንም
@LemLemHadush
@LemLemHadush 27 күн бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታዬ ሆይ😭😭😭😭
@sablacell1012
@sablacell1012 8 ай бұрын
ሳሊተ ምህረት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እየቀለደነው
@tigydubai6753
@tigydubai6753 7 ай бұрын
አገራችን በዝሙት ረክሱዋል ቅዱስ ሚኬኤል አረ እርዳን እባክህ
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢
@halimaali3936
@halimaali3936 8 ай бұрын
ሱብሀንአላህ
@AsAs-kv3lq
@AsAs-kv3lq 8 ай бұрын
ጎደኛ ነው ኣላልመ ኣህያ እኮ ለሚስት ለሴጋ እየሆነ ነው በቃ የእ/ያ ህዝብ ፅንናት ይሳታጣቹ እንግዲህ እ/ያ ኣልመጣመ ቻዉ 👍🤨🤫😉😎
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 8 ай бұрын
አወዙቢላ እረምንጉድነወ ያአላህ አተወእዘንልን እረየኸሰይጣነወ ሰወአደለም ከጥብጋርእደትግንኝነት ያደርጋል
@MdMd-yg4bm
@MdMd-yg4bm 8 ай бұрын
እኛ ሀገር እሚያደርግ አለ ግን እደዝህ ሳይሆን ተደብቆ ነው ታዩት ተቤት አይወጣም የዚህ ደሞ የጉድ ነው😢😢😢😢
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 8 ай бұрын
አህያ ጋር እግዚአብሔር ይፍርድብሃላል ሥወል ነው እማስገባው ሀጥያት እደሆነ ግን ታቃለህ
@user-un3jv8pg8v
@user-un3jv8pg8v Ай бұрын
ያረብ ምንድነው የምታሰማኝ
@ZamZamzam-ud1ne
@ZamZamzam-ud1ne 7 ай бұрын
Iraa wadoochii 😂😂😂 kahuni buhal seeti zuurachuu indatayuu iyalachuu naw isitoogifirala
@user-nm8ir2mm1r
@user-nm8ir2mm1r 7 ай бұрын
እግዚኦ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ወደራሳችንም መልሰን 😂😂😂😂😂
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 50 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН