ሐኑን ክፍል 1 ደራሲ አሌክስ አብረሃም ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ On Chagni Media 2013E.C

  Рет қаралды 14,947

Chagni Media

Chagni Media

3 жыл бұрын

ከከእለታት ግማሽ ቀን አዲስ መፅሃፍ ውስጥ እጅግ መሳጭ የፍቅር ታሪክ የሚገኝ የሃኑንን የፍቅር ህይወት እያዝናና የሚያስተምር ሲሆን በቻግኒ ሚዲያ በአማረ መልኩ ቀርቧል ተዝናኑበት!
የቻግኒ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ከዛም የደወሏን ምልክት መጫን አይርሱ!
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ!
...................//////........................
/ @chagnimediaoffical

Пікірлер: 22
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 3 жыл бұрын
አማኑዬ #1👍👍👍👍
@g-rainentertainment986
@g-rainentertainment986 3 жыл бұрын
ካሉት ምእራፎች አንደኛው ሐኑን💜
@user-xv4xr6yt3s
@user-xv4xr6yt3s 3 жыл бұрын
በጣምጂ ገራሚነው መፀሀፍን ጨርሼው እስካሁን ያረሳሁት የሀኑንን ታሪክ ነው
@addishode1541
@addishode1541 3 жыл бұрын
My new favorite channel and writer and story teller 🥰
@gejaification
@gejaification 3 жыл бұрын
Minale bizu like madreg yemichal bihon
@saratube9788
@saratube9788 Жыл бұрын
አማንዩ በድምፂህ ፍቅር ያዘኝ መሠል ከ KZbinhe አልወጣ አልኩኝ እኮ❤😂
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 3 жыл бұрын
የምር ድምፅህ 💖💖
@TV-yq9fv
@TV-yq9fv 3 жыл бұрын
ያምራል ያምራል
@fikeryenur7783
@fikeryenur7783 3 жыл бұрын
እረ ልክ እንደ ዙበይዳ መስጦኛል ቶሎ ቶሎ አምጡልን
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 Ай бұрын
😢😢
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 3 жыл бұрын
Ohhhhhhh Amani andegnaaa👍👍👍hanune gene ewente anjetine belachegni makate newe yemeselegni🙁
@adugenet1114
@adugenet1114 3 жыл бұрын
Thanks
@ambaw1004
@ambaw1004 3 жыл бұрын
እንዲህም ያለ የለም! ወዝ በጥራት ከኢትዮጵያ አልፎ የአለም ዙፋን ላይ በኩራት የሚቀመጥ ውልውል ወይራ ስራ::አፋችንን አስከፍቶ ዝንብ የሚያስገባ፤የድብርት ደመናን የሚበትን ስራ ስላመጣህልን እናመሰግናለን... ዉድ ወንድሜ አማኑ አማንሻ:: የዩቱብ ብፌ ተመልካች ?የዚህን ምትሃተኛ ሰው ጥበቡን በውል ያወቀለት ለመሆኑ እጠረጥራለሁ።ቢሆንም ክብር ለሚገባው ሰው ክብር እንስጥ እያልኩ በጣም ያማረ ወዝ ያለው ደስ የሚል መፅሀፍ ወ ትረካ ስራ ይዘህልን ስለመጣህ ከልቤ አመስግኛለሁ ፤አማኑ ዉድ ወንድሜ እንደ እርጎ የረጋ ፀባይ ጀሊሉ ያደለህ ሙሃባ ያዘለ እንደ እንደ ቦርዴ የወፈረ ምስጋናዬ ካለህብት ይድረስህ ወንድሜ! ለምርጥ ስራህ:: በመጨረሻ ማለት የምፈልገው ይህንን የመሰለ ባማሩ ቃላቶች የተሞሸረ እና የተሽሞነሞነ ጥፎ/ከትቦ/ ላበረከተልን ደራሢ አሌክሥ አብርሓም ያለኝ ክብርና ምስጋና ከጥግ ድረስ ነዉ፤አማኑ አንድ ተጨማሪ አስተያየት ነበረኝ ትንፋሸ ወ ድምፅህ ትረካህ ምርጥ ሆኖ ሣለ ማጀቢያ ሙዚቃ ኪሩቤልን ከቻለ ቢሞክርልህ ከድምፅህ ጋር ሸጋ ነበር ዉድ ወንድሜ ምን ታስባለህ? ባይሆን የሱን ወጪ ከፈቀድክልኝ እሸፍናለሁ..... ፈጣሪ ለሁላችንም ፍቅርና ጤናን ያድለን አበቃሁ:: ከሰላምታ ጋር:: አምባው ደሳለኝ::
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
አምባውዬ ስላልከኝ ሁሉ ተባረክልኝ ስለ ማጀቢያዎቹ ከጆኒ ጋር አውርተን ከዛም ሮቤልንም አናግረውና አሰራለሁ! ስለ ወጪው ደግሞ አታስብ ! ዋው ተስፍሽ የሚደነቅበትን የምረቃ ዳርንጎት ስላቋደስከኝ እያመሰገንኩ ስለ ምትሰጠን ወንድማዊ አስተያየቶችህ አምላክ በመንገድህ ሁሉ ይቅደምና ያስተካክልልህ! የልብህን መሻት አምላክ ይፈፅምልህ ዘንድ ምኞቴ ነው!
@ambaw1004
@ambaw1004 3 жыл бұрын
@@chagnimediaoffical አሜን አሜን አሜን አማኑ የልጄ ሞክሼ 🙏እራትና መብራት ይሥጥልኝ🙏
@rawiyarawiya5191
@rawiyarawiya5191 Жыл бұрын
❤❤
@eleni1747
@eleni1747 3 жыл бұрын
ቅንነት ከጎደለው እውቀት አለማወቅ ይሻላል
@ethiopias1724
@ethiopias1724 2 жыл бұрын
ጀመርኩኝ 😍
@user-xj3lz5jx1j
@user-xj3lz5jx1j 3 жыл бұрын
ቀጣዩን አፍጥኑት
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
እሺ ይለቀቃል።
@user-xj3lz5jx1j
@user-xj3lz5jx1j 3 жыл бұрын
አላለቀም እንዴ መፀሃፉ
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
የአጫጭር መሳጭ ታሪኮች ስብስብ ነው። ሀኑን አስገራሚና ልብ ሰቃይ ታሪክ ነው።
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
Sheger Shelf - ጣቶቹ / ከአሌክስ አብርሃም Alex Abrham
56:25
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 188 М.
ሽሚያ//እውነተኛ ታሪክ አስደማሚ የሆነ ትረካ/Based On A True Story
40:18
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 43 М.
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 11 МЛН
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
КиноХост
Рет қаралды 6 МЛН
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 11 МЛН