ሐኑን ክፍል 2 ደራሲ አሌክስ አብረሃም ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ On Chagni Media 2013E.C

  Рет қаралды 8,326

Chagni Media

Chagni Media

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ
@እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ 3 жыл бұрын
አማንሻ ጥፍጥ ያለ ነበር ለፃፈውም ላተም እድሜ ይሰጥልን 🙏😘
@adugenet1114
@adugenet1114 3 жыл бұрын
Thanks aman btm arif new berta 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelricho6259
@rahelricho6259 3 жыл бұрын
Wowwwww amenye ❤️ betam yemigerm dimts nw betam nw des milew bertaln 🙏
@fikeryenur7783
@fikeryenur7783 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@crochet_handmad
@crochet_handmad 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ 🤗ጉጉቴን ጨመረው🥺
@mamushtune9158
@mamushtune9158 3 жыл бұрын
Wow tnx bero techelale yewunet
@ሐመርውሀ
@ሐመርውሀ 3 жыл бұрын
ያጓጓል😊
@feziielias4009
@feziielias4009 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 3 жыл бұрын
🙏🙏
@zamhara6624
@zamhara6624 3 жыл бұрын
2 ጊዜ ሰብስክራይብ ማረግ ቢቻል ማረግ ከምፈልጋቸዉ ዉስጥ አንዱ my favorite
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
ከልቤ አመሰግናለሁ!
@ambaw1004
@ambaw1004 3 жыл бұрын
"ኀኑን ክፍል 2" አማኑሻ/ አማኑኤል የምንልከዉ ያበደ ሥራ ነው አንተዉ በምዘውረዉ ዩቱብ ብፌ ሥራዎችህን የምታቀርብልን ዓጃኢብ ነዉ:: አላህ የሥራህን የስጥህ የትንፋሸ ወ ድምፅህ ሡሰኛ አደረግከኝ🤔 ደራሢዉ ሊነግረን ካሰበዉ በላይ በትራካህ እና በድንቅ የትወና ብቃትህ እላይ ዕሰማይ ላይ ስራህን ሰቅለህዋል ዉድ ወንድሜ:: ትችላለህ ሥንል በምክንያት ነው: ምነወ የሤቲቱን ገፀ ባህሪ የፅጌራዳን ትንፋሸ ወ ድምፅ ጣል ማድረግ ዘነጋህ? ጥምረታችሁ ዕኮ ህንድ ፊልም ያስንቃል....😆🤔 ለማንኛዉም በርከት አድርገህ ስራዎችህን እየሰራህ አድምጭን በሚያምረው ድምፅህ የጥበብን ቁርባን እያቆረብከን ስለሆነ ክብረት ይስጥልኝ:: ዛሬ ስራህን እያደመጥኩኝ ሣለ ሌላ ታማኝ መረጃ እጄ ገባ:- በቻግኒ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በየዘር ማጥፋት ተጨፍጭፈዋል:- ለሞቱት እግዚአብሔር አምላክ ነፍሣቸዉን በስተቀኝ ከደጋጎቹ መሀል ያስቀምጥልኝ🥲🥲🥲 አምባው ደሣለኝ ከሰላምታ ጋር ኦ ኦ የረሣሁት ነገር የትርጉም ሥራ ብዙም አይመስጠንም:- ማንም ይፃፈው ማን ትርጉም ስራዎችን በፊልም እንጂ በመፅሀፍ ገና ልጀምረው ስል ያመኛል እንዲህ ያሉ ሀገርኛ ሥራዎች ዉስጤ ናቸው ለምን ብትለኝ አላውቀውም እናም አማኑን ካወኩበት ግዜ አንስቶ እስከዛሬ በትርጉም ስራ አልፈተንከኝም ለሱም አመሰግናለሁ...... ትርጉም ስራ በፍፁም ለኔ አልተሰራም😉🤗🙃🙃
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
ውዱ ወንድሜ አምባው በትክክል አይተህና አድምጠህ (ሰምተህ አላልኩም ያው መስማትና ማድመጥ ለየቅል ስለሆኑ!) ለምትሰጠኝ እጅግ ወሳኝ ምክረ ሃሳቦች ልባዊ ምስጋና ይድረስህ! የአሃቲዬ ን ያልከኝም ትክክል ነህ አልተገናኝቶም ሆኖ ብኝ እንጂ ብዙ ስራዎችን እንደምንሰራ እሙን ነው፡፡ በአንድ ረጅም ስራ በጥምረት እንመጣለን ብለን እየተሰናዳን ነው! ሌላው ከስርዓቱ ጋር አይዱም፣በስም ሞክሼ ቤትህንያበላሻሉ ስለተባልኩ ነው፡፡ በዳግማይ ትንሳኤ አመጣቸዋለሁ! አመሰግንሃለሁ!
@ambaw1004
@ambaw1004 3 жыл бұрын
@@chagnimediaoffical መልካም ተወዳጅ ወንድሜ ዓማኑ: ልክክ ያል ልክ ነዉ የነገርከኝ ደግ ይሁን ብያለኁ ወንድምዋ🙏 ክፍል ሦስትን እያደመጥኩኝ ነዉ:- ካሁን በህዋላ በቃ እንደ ውዳሤ ማርያም ስራዎችህን መደጋገም ነው!
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ድብልቅልቅ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
1:50:17
Yohannes Yezna Sisay
Рет қаралды 116 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН