Nuroyien Yetamrat(ኑሮዬን ፡ የታምራት ) - Awtaru Kebede

  Рет қаралды 3,318,375

Awtaru Kebede Ministry

Awtaru Kebede Ministry

Күн бұрын

Awtaru Kebede Ministry

Пікірлер: 824
@alemsegedhailu5237
@alemsegedhailu5237 3 жыл бұрын
አውታሩ በጣም እወድሀለሁ በአጠቃላይ ከ95% በላይ የኘሮቴስታንት ዘማሬዎች ተባረኩ። እኔ የኦርቶዶክስእምነት ተአታይ ብሆንም ህይወቴ ነብሴ እንቅስቃሴ ኢየሱሴ ነውውውውውው። አሜን
@hermelaasmamaw5476
@hermelaasmamaw5476 2 жыл бұрын
Amen
@azebkebede1924
@azebkebede1924 2 жыл бұрын
የሚበልጠውን ይዘሃል ። በእርሱ ያመነ የዘላለም ህይወት አለው ።
@edeni5726
@edeni5726 2 жыл бұрын
Bxam ihwodalh
@edeni5726
@edeni5726 2 жыл бұрын
👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🤲🤲💪💪🧎‍♂️🧎‍♀️🧎‍♂️🧎‍♂️❤❤
@tube-ov7sk
@tube-ov7sk 2 жыл бұрын
ተባረክ ዎንድመ በፍቅሩ ጉልበት ዎደበቱ እንደሚያመጣህ አልጠራጠርም እልልልልልል
@aynalemwoldeysadik3236
@aynalemwoldeysadik3236 Жыл бұрын
እኔ የተዋህዶ ልጅ ነው እስከመጨረሻ መጨረሻ ህይወቴም እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው ነገር ግን ችግር በገጠመኝ ሰአት በማልረጋጋበት ጊዜ ያንተ በተለይ ይህቺ መዝሙርህ ለኔ ሁሉንም ነገር ማስረሻዬ ነች በውስጤ መረጋጋት ይፈጠራል የጌታ መንፈስ በውስጤ ይሞላል የሚያስጨንቀኝ በሙሉ ይጠፋል ለረጂም አመታት ከዚች መዝሙር ጋር ነኝ ገና መንዳት ስጀምር ይህችን መዝሙር ነው የምከፍተው ወንድሜ ተባረክልኝ በተለይ በስደት አገር ለምንኖር ይህ ያንተ ትልቅ ስጦታችን ነው በህይወት ዘመኔ አንድ ቀን አግኝቼህ አድናቆቴንና አክብሮቴን እንደምገልፅልህ ተስፋ አለኝ በተለይ USA DMV ከመጣህ ብዙ የሚወድህ ሰው ሊያይህ ይጓጓል
@mozhassen4579
@mozhassen4579 4 жыл бұрын
I am Muslim. i love listening to autarus songs
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
keep listen to this and others mezmuers dear Jesus loves you He is the only peace and joy on this world
@mozhassen4579
@mozhassen4579 3 жыл бұрын
@@ለታመኑትዘመንአመጣ ok inshallah and tank u or the invitation
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
@@ለታመኑትዘመንአመጣ አዎ ለታመኑት ዘመን አመጣ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 2 жыл бұрын
@@mozhassen4579 Tebarek , Jesus loves you and want you, Leza nw wendeme
@EmebetassefaAyana
@EmebetassefaAyana 11 ай бұрын
ኦርተዶክስ ነኝ በአሁኑ ሰዓት ከባድ ችግር ዉስጥ ነኝ ደጋግሜ እየሰማሁት ነዉ ትንሽ ብየሠረጋጋኝ ብዬ አምላኬ ተመልከተኝ አደራ 😭😭😭
@edlioness22
@edlioness22 7 ай бұрын
Ayzon 🤍
@tesfaabpaulos9763
@tesfaabpaulos9763 7 ай бұрын
Ayizon wondime hayimanot yametan or mekefafel yametanis engawu nen enji getachin eyesos kirsitos simeta ..kirsitina yizo meta enji hayimanot yizo alimetam.....ene bemider lay sitnor yemidiren bereket lemebilat ena wode geta menigisite semayat megibat kefelemina yezelalem erefit yehonewun eyesosun yegileh adang adirgeh tekebelew sew behiywot eyale ney nisiha megibat yalebet kemote bohala nefs yimar yembalewu wushet new ena amilt kesiole......geta yiwodahal
@tesstefera6334
@tesstefera6334 6 ай бұрын
AYOH, EYESUS KANTE GAR NW WENDEME, DEMO PLEASE READ THE BIBLE ESHI, EYESUS GETA NW! AHUN CHEGERU ENDET NW? ESKI ASAWEKEGNE ESHI
@abadugna-u4q
@abadugna-u4q 2 ай бұрын
Fikadegna kehonk/sh enawra ena mayifeta neger yelem
@rozamesfen290
@rozamesfen290 Жыл бұрын
ኑሮዬን የታምራት የበረከት አድርጎታል
@yoditejigayehu5646
@yoditejigayehu5646 2 жыл бұрын
አውታሩ ወንድሜበ1994 ካሴትክን መግዣ አጥቼ ወገኖች ቤት ሄጄነበር ምሰማው ብዙ ትውስታ አለኝ በመዝሙሮችክ ጌታ እየሱስ ዘመንክንና ትዳርክን ቤትክን ሁሉ ይባርክ ተባረክ ወንድሜ።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
Tebareki!
@ዋነብሴ
@ዋነብሴ 5 жыл бұрын
ሁሉም በሂወቴ ሳዝን መዝሙር እሰማለው የእምነቱ ተከታይ አይደለውም ግን ውስጤን ነው የሚያድስልኝ ይበልጥ ብቸኝነት ሲሰማኝ ስሰማው የሆነ ስሜት ውስጤን ይሰማኛል
@Bekysho
@Bekysho 5 жыл бұрын
ጌታ እየጠራሽ ነው በ ኢየሱስ ብቻ እመኚ ህይወትሽ የ ታምራት እና የ ሰላም ይሆናል
@ኮዜትዴቭ
@ኮዜትዴቭ 4 жыл бұрын
@@Bekysho ከምር😳
@Bekysho
@Bekysho 4 жыл бұрын
@@ኮዜትዴቭ
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry 4 жыл бұрын
ዋ ነብሴ እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ነው የ ምተው እምነቱን መከተል ማለት ክርስቶስን መከተል ማለት ነው ስለዚህ ወስንሽ ጌታን ተከተይና ከዘላለም ሞት አምልጭ “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 እግዚአብሔር ይውድሽል
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 3 жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ የምንለው ለዚህ ነው እንደአንች ብቸኝነት ሲሰማን ጣልቃ እየገባ ሰለሚያፅናናን
@azebkebede1924
@azebkebede1924 2 жыл бұрын
ይህን መዝሙር በተለቀቀ ጊዜ በሃይለኛ ነውጥ ውስጥ ነበርኩ በሰማሁት ጊዜ የሚያናውጠው እያለ እኔ ግን መረጋጋት ሆነልኝ ። አሁንም ነውጥ ሲበጣ በዚህ መዝሙር ነው የምረጋጋው ። አውታሩ ተባረክ ።
@hiruygizachew
@hiruygizachew Жыл бұрын
Ahun ene endalehubet malet new.....hulachininm amlak egziabher yiyen
@dashu777
@dashu777 4 жыл бұрын
ያለደሞዝ ለወራት እንደት መኖር ይቻላል? በታምራት!! ባላየዉ አላምንም ነበር! ስላየዉት መሰክራለሁ!!!!!ጌታን ታመኑት!!!አትፍሩ!!!!ተባረኩ! ቀርቷል ፡ አትበሉኝ ፡ ተዓምርማ ፡ ድሮ ተዓምር ፡ የፈለገ ፡ ወደዚህ ፡ ይመልከት ዘንድሮም ፡ ይሰራል ፡ ጌታ ፡ በኛ ፡ ሕይወ
@tateffer
@tateffer 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ የደሃዎች አባት። ወገኔ የሚያስፈልግህን/የሚያስፈልግሽን በላይ በላይ ይጨምርልህ/ይጨምርልልሽ።
@Dream-bebe
@Dream-bebe 3 жыл бұрын
Geta Yesus simmh yebarek!
@bemnetgetnet9200
@bemnetgetnet9200 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@habtamutibebu2947
@habtamutibebu2947 3 ай бұрын
ትናንትና ከእህት ኤልሲየተፃፈልኝሥለደሞዝrewardቅዱሱቃል"ደሞዙበፊቱነው"ኢሣይያስ40+10ወጀብማዕበሉቢአይልም፩ቢገፋኝቢገፋኝ፪ቢገፋኝ፫አልወድቅም።ሦሥተኛው ርሆቦት ነው ወንድሜ፦ የትላንትና ኤሤቅ ሥጥናየመገፋትና ሥፍራንየመልቀቅ ቢሆንምበ3ኛው ዙር ርሆቦት ሆነ ለይሥሐቅ ደሞዙ ፈዉስየልጆች እንጀራው ነውና። ፪ጊዜተመቶየወደቀ አንክሶም ቢሆን የተነሣ ሰው በ፫ኛው ትግል ተራው የሱነውና ከዚህ በኋላ ግን ወጋሪው ቢሰነዝር በተወጋሪው በሃይል ተመቷልና ዳግመኛአልተነሣም☠️ጨለማውም ኣላሸነፈውም ዩሐ1+5 ውሃውም እጅግ አሸነፈ ዘፍ7+18
@Beti-ve8bu
@Beti-ve8bu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያኖራል በምድረ በዳ አባት እናት ሆኖ አሳድጎኝ እዚህ ደረሻለሁ እኔ ምስክር ነኝ
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 10 ай бұрын
AMEN TO THESE SONGS !!! MAY THE TRUTH GOD IS BLESSING , PROTECTING YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER,, AMEN !!!
@መአዛ-ዐ9ዐ
@መአዛ-ዐ9ዐ 7 жыл бұрын
እረጋጋለሁ አንተ ካልክማ 😍 አሜን እየሱስ ጌታ ነው 🙏🏾 እኼን ለሚሰማ ሁሉ ሰላም ይብዛላቹ 😇😇
@selamf1101
@selamf1101 6 жыл бұрын
Saron Solomon amen Amen 🙏
@tsegadagne5965
@tsegadagne5965 5 жыл бұрын
Amen Jesus is fore evere God Alefa&Omega Amen Haleluya
@granpro4963
@granpro4963 5 жыл бұрын
አሜንንን
@asratgantalaasratgantala9649
@asratgantalaasratgantala9649 4 жыл бұрын
Ameeenn🙏
@amestaamesta344
@amestaamesta344 4 жыл бұрын
አሜንንንን
@tesstefera6334
@tesstefera6334 2 жыл бұрын
ELELE ELELE ELELE HEIFER INTERNATIONAL GEBAHU TEKETRKU BECAUSE OF YOUR GRACE, WISDOM AND POWER ABBA DADDY IN JESUS'S NAME AMENNNNNN NURUYE YE TAMERAT NW Full of your Miracles, ejen beaf lay yemiyaschen tamerat! ELELE ELELE ELELE
@beyenebogale4756
@beyenebogale4756 2 жыл бұрын
Amen, Singer Awtaru Kebde we Thank You , our Brother You are Greatly Blessed
@etsegenettegenea9862
@etsegenettegenea9862 6 жыл бұрын
I am orthodox Christian but I like your song I am just listening everyday it gives me peace and hope God bless you hopefully I will see you at Los Angeles
@bennydaviddawit6486
@bennydaviddawit6486 4 жыл бұрын
I am also protestant . since I am created from my parents, i love Listing some of Orthodox Christian songs and I love Praying morning Praying of Kidase in Church.
@salemiabiro6640
@salemiabiro6640 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen 🎵🎵🎵🎵🎤🎤🎤🎺🎺♩♩🎸🎶🎶🎷🎷🎻🎹🎹🕪🕩💘😍
@zalimsu3024
@zalimsu3024 4 жыл бұрын
I am somali muslim but I am very happy to listen Ethiopian songs because your music is my best selection
@tsehayurgesa6770
@tsehayurgesa6770 4 жыл бұрын
What LA
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
Geta yefelegeshal
@genetsolomon1275
@genetsolomon1275 2 жыл бұрын
awutaro betam mezimeroch ewedalehu egzabher ybarkh.
@SonyaBatula
@SonyaBatula 6 ай бұрын
"ጭንቅ አይለዉም ልቤን ፍርሃት ፍርሃት ምን ቦጣኝ ልፍራ ጌታ ሆኖኝ አባት ከአባትም አባት❤
@ማሜሙናባሮክ
@ማሜሙናባሮክ 4 жыл бұрын
584 dislike ያደረጉ ተአምር ያላዩ ናቸው ወደ ክርቶስ ኑ በላይ በላይ በረከት ይለቀቅባቿል
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@ElduErsumo
@ElduErsumo 5 ай бұрын
Koyi dislike indadereguu be mini aweki 🤔
@tsinu4christ
@tsinu4christ 11 ай бұрын
This song just doesn’t get old no matter how many times I listen to it 🙏 🙏
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 2 жыл бұрын
አውታሩ በጣም ነው የምወደው ዝማሬዎችህን በሙሉ በተለይ ኑሬዬን የታምራት የሚለው ለእኔ ይመስለኛል ነገር ግን እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም የሀና ተክሌም መዝሙሮች ልቤን ይሞሉታል እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@samueluraka9822
@samueluraka9822 5 ай бұрын
አዎ መውደድ እግዚአብሔርን ነው !!!!!
@firaolbayissa9227
@firaolbayissa9227 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አውታሩ በጣም ነው ምወድህ
@david-xh8fl
@david-xh8fl 2 жыл бұрын
መጻፍ ቅዱሳዊ ያልሆነው። ፀጋዉ ከራሳቸው አንደሆነ ይመሰል። ገንዘብ ክፈሉ እያሉ ፡ የእየሱስን ስም የሜያሰዱቡ ፡ እና ፡ እንቅፋት ለሰው ልጆች መዳን የሚሆኑ። እግዚአብሔር የልብና አይናቸውን ያብራ። አሜን አሜን
@ferayakoki3752
@ferayakoki3752 6 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይፐሮቴስታንት መዝሙር በጣም ነው ይምወደው እግዛብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክሀል
@abbieezzela9362
@abbieezzela9362 6 жыл бұрын
Hi
@tsahaynguse4102
@tsahaynguse4102 6 жыл бұрын
Tbaraki
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 6 жыл бұрын
ዬሄኔ መናፍቅ እያሉሽ ነው አንች ግን በእጥፍ ተበራክ ኑሮሽ ዬታምራት ዬምስጋና ይሆልሽ እህቴ።
@yeshewagettesgu8052
@yeshewagettesgu8052 5 жыл бұрын
Tabrke
@Bekysho
@Bekysho 5 жыл бұрын
ጌታ እየጠራሽ ነው በ ኢየሱስ ብቻ እመኚ ህይወትሽ የ ታምራት እና የ ሰላም ይሆናል
@akima8489
@akima8489 4 жыл бұрын
To be honest i dont understand this language as long as is all about the Lord Jesus .I love it .it really enjoy listen to it all the the Ethiopian Christian songs
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
The tittle of the mezmur (song) is "Relax "so he is telling for Jesus" if you told me to be relax i will relax " He said "he (Jesus )make my life special"
@batistutabatigoal7382
@batistutabatigoal7382 4 жыл бұрын
ሂድና ተረጋግተህ ኑር ይለኛል.........ኣንተ ካልክማ !! ቃሉ ከማር በላይ ጣፋጭ ነውዉዉዉ ፡ ኣውታሩ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ !!
@joeleu2126
@joeleu2126 Жыл бұрын
Znjzjsxjxj😂ndjdjdjjdd
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
ለመረጋጋት ወይም ችግሬን ላለማስተዋል 7ቀን ሙሉ የማሳልፈው በስራ ነበር ነገር ግን "የሚያረጋጋው እየሱስ ክረስቶስ ብቻ ነው "አውታሩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wolaytasodo4758
@wolaytasodo4758 4 жыл бұрын
497 dislike ያደረጉ ተአምር ያላዩ ናቸው ወደ ክርቶስ ኑ በላይ በላይ በረከት ይለቀቅባቿል
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
Dislike ያረገ ሰዉ መኖሩን እንኳን አንተ/ቺ ስትል/ዩ ነው ያየሁት
@abimandefro6385
@abimandefro6385 2 жыл бұрын
ተሳስተው ላይክ ለማረግ ነው ካለ 4 _5 ሰው በቀር
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
@@abimandefro6385 😁😁😁😁😁
@sebleworku5302
@sebleworku5302 2 жыл бұрын
Sijemer lene yetezemere new mimeslegn egzabher lezelalem yikber yimesgen awtaru thank you so much ♥️
@hanahana-jo9si
@hanahana-jo9si 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዉለታክን አንረሳዉም አዉታሩ ሀዘንን በደስታ የምትፈዉስ ነክ ዘመን የማይሽረዉ ትልቅ መልእክት ያለዉ መንፈስን የሚያረጋጋ ከሀዘን ወደ ደስታና ወደ ጌታ መንገድ የሚወስድ የመንፈስ ምግብ ነዉ ያወረስከን ተባረክ ከነ ቤተሰቦችክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን አምላክ የሰጠክ ጥንካሬና እምነት ነዉ የፈጣሪ ፀጋ አብዝቶ የሰጠክ ነክ 🙏🙏🙏
@gezashignnigussie7701
@gezashignnigussie7701 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ፣ ዘመንህን ይባርክ ….. በውስጥህ ያለውን ፀጋ በጣም አከብራለሁ፡፡
@alimolsh2902
@alimolsh2902 Жыл бұрын
ታባራክ ፀጋ የብዛልክ
@Alana-e1g
@Alana-e1g 10 ай бұрын
Thank you Tbaerk❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@wedihaile7800
@wedihaile7800 3 жыл бұрын
Am from Eritrea ስበሳጭ እና ሳዝን ይሄን መዝሙር እስማለው ውስጤ ደሞ ይረጋጋል ብቻ ድስ ይለኛል , የ እምነቱ ተከታይ ኣልደለሁም ግን በኣንድ ኣምላክ ኣምናለው 🙏
@ymitame1914
@ymitame1914 2 жыл бұрын
ameeen nuroyen yetamirat adirigotal ameen eyesus yene abati kefi belilgn🙏🙏❤
@mamotadesa9613
@mamotadesa9613 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እውታሩ ጌታ ይባረክህ መዘሙሮችህ ሁሉም ተሰምቶ ተሰምቶ አይጣገቡም
@rakzeyada7905
@rakzeyada7905 2 жыл бұрын
ዘመን ህይወትህ ፈፅሞ ይለምልሚ
@LemLemFeleke-jb6pc
@LemLemFeleke-jb6pc Жыл бұрын
Ameen ameen ameen geta zemenhn yibarkh
@elsatewelde2044
@elsatewelde2044 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኘ ለኔ የተዘመረ ሆኖ ነዉ የተሠማኘ አሪፍ ስራ ቀኘልበት🙏🙏🙏
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
Geta Eyesus yewedeshal yefelegeshal
@abidan2755
@abidan2755 2 жыл бұрын
Exactly it's talking about my life, therefore I use to cry all the time when I heard this muzmur ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏 thanks almighty God
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
me too
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ንገር ግን እውታሩን መዝሙሮቹን እወዳቸዋለው
@hellenabeje
@hellenabeje 4 жыл бұрын
የትኛውንም መንፈሳዊ መዝሙር እንድሰሚ የሚያደርግሽ ሃይማኖት ሳይሆን ያዘለው መልካም መልእክት እና መነካትሽ ነው ይሄ ደሞ ጤናማ መንፈስ ካለው ሰው ሁሉ የሚጠበቅ ስሜት ነው።
@aanyacookie6562
@aanyacookie6562 4 жыл бұрын
0000
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
Geta Eyesus yewedeshal
@tejitube.6656
@tejitube.6656 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ 😥❤❤
@weinimenges6717
@weinimenges6717 2 жыл бұрын
@@hellenabeje geta ygebaw bedem hamanot gudayu haymNot sahon kalu ena est une fre kalu new Gb
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
"እረጋጋለሁ አንተ ካልክማ "የመዝሙር ትርጉሙ የገባኝ ገና በዚህ አመት ነው እግዚአብሔር የመስገን ሰለአስገራሚ ስራው 🙏🙏🙏🙏 ስንቴ መላለሸ እነደሰማሁት ዛሬ ብቻ thanks God this is free
@hanahana-jo9si
@hanahana-jo9si 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንን💚💛❤🙏
@shewayilma1835
@shewayilma1835 6 жыл бұрын
ኑሮዬን የተአምራት ያደረገልኝን ጌታ እንዴት እንደማመሰግነው ግራ ሲገባኝ ነበር ይህንን መዝሙር ሰማሁት እናም አውቴ ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግህ ለእኔ የመንፈሴ መነቃቃትና የምስጋና ቃሌ ማማር ምክንያት ሆንክልኝ ብዙዎችን ወደ ጌታ ፍቅር የሚጋብዝ መዝሙር፡፡
@edenayza9577
@edenayza9577 4 жыл бұрын
Amen Amen tebarekbebizu siwedik yante mezmur hule sisemama ayselechi🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@hanaboqale4617
@hanaboqale4617 5 жыл бұрын
እኔማ ተረጋጋሁ በሱ እቅፍ ውስጥ ሆኞ 🙏ክብር ለጌታ ይሁን አረጋጋኝ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
@ermiyastadesse6168
@ermiyastadesse6168 2 жыл бұрын
እግዛብሄር የአምልኮ ዘመንክን ይባርከው
@robelabraha5512
@robelabraha5512 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ደጋግሜ ኣልጠገብ ኣለኝ እሄ መዝሙር ምግብ ኣንዴ በልተህው ትጠግባለህ ቦኋላ ይርብሃል እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ቀሪው ዘመንህ ይባርክህ ዘማሪ አውታሩ👍💯🙏🙏🙏
@mussiefessehatsion4972
@mussiefessehatsion4972 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣውታሩ ጌታ ይባርክህ። እንደዚማሬህ ኑሮህ ከጌታ ከየሱስ ክርስቶስ በሆነ ሰላም (SHALOM) እና መረጋጋት ይብዛልህ። እኛም ይህንን መዝሙር ሰምተን ጌታን እንድንወድ ወደ ጌታ እንድንጠጋ፣ እንድንደገፍ እና በጌታ መረጋጋታችን እንዲበዛልን ከሰማይ የሆነ ያልተበረዘ ሰላሙን ስለበዛልን። አሁንም ኣውታሩ ብድጋሜ ተባረክ። እንወድሃለን!
@Lucas-ms8ip
@Lucas-ms8ip 5 жыл бұрын
Ameneeee
@abebaabe733
@abebaabe733 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰዉ አዉታሩ ቀሪህን ዘመንህ ይባርከዋል እኔ ግን የኘሬቴንስት መዝሙር በጣም እምሰማዉ ከልጅነቴ እስከ አሁን ድረስ ግን ያዉ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ
@helinaephrem3674
@helinaephrem3674 3 жыл бұрын
Blessed
@jannathjannath8457
@jannathjannath8457 2 жыл бұрын
iyesus Geta Naw HaLe Luya Amen TebAreku ELllll
@treson8640
@treson8640 Жыл бұрын
I'm forever grateful to God for what He does in my life. Thank you, brother, for this song, which never never fails to calm me down in the midst of chaos. God bless you 🙏 ❤️
@mulu199
@mulu199 4 жыл бұрын
የማይሰለቸ ሁሌ አዲስ ነው ይህ መዝሙር የበረከት አምላክ ዘመንህን ይባርክ መልካም ሁሉ አይታጣብህ
@bayushdefaru5967
@bayushdefaru5967 2 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር ትልቅ ምስክርነት አለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@gidessamacho4935
@gidessamacho4935 2 жыл бұрын
My brother Awtaru, I love you very much! God Bless you and your beloved family!!!
@immanuel342
@immanuel342 5 ай бұрын
ኑሮዬን የታምራት ያደርጋል ወይም አድርጎታል፡፡ ጌታ ይባርክህ!!
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 4 күн бұрын
* I AM GREATLY !!! I WENT TO CLINIC BUS, BUT I JUST CAME BACK NOW AND THANKFUL TO THE TRUE LORD FOREVER AND EVERYTHING IS GOING WELL RIGHT NOW !!!
@dukhan9283
@dukhan9283 7 жыл бұрын
አዉተሩ ዝመሬክ በጣም ልብ የምነከ ነው ጌታ እየሱስ ፀገዉን የብዘልክ
@gidessamacho4935
@gidessamacho4935 2 жыл бұрын
Awtaru I love you very much! God Bless you and your beloved family!!!
@helugalerey9557
@helugalerey9557 7 ай бұрын
Amennnnn yesss yene wendim tebarek ❤❤❤❤betam new mwedh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@maymunafarah5852
@maymunafarah5852 6 жыл бұрын
ይስማል ወፍች ጠግብው ካደሩ እውነትነው ግት ምን ተስኖት እመን እንጅ የማይሆን ምን አለ ሁሉን ይችላል የኔ እየሱስ አሚን ተባርክ ውንድሜ
@rakzeyada7905
@rakzeyada7905 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው
@lovejesus2266
@lovejesus2266 2 жыл бұрын
እሜንንን እውነት እረጋጋለሁ ጌታ ብቻ ክብርበት::
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ 7 жыл бұрын
*ኑሮዬን ታምራት አድርጎታል የኔ እኮ ከሰው ሁሉ ለየት ይላል ክብር ለኢየሱስ ይሁን* *እ ረ ጋ ጋ ለ ሁ* 👏👏👏👏
@nunumohamad1745
@nunumohamad1745 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኑሮዬን የታምራት አድርጐታል
@granpro4963
@granpro4963 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእልልልል
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ 4 жыл бұрын
አሜን ኑሮየን የታምራት አድርጎታል የኔ እኮ ከሰው ለየት ይላል ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ
@rakzeyada7905
@rakzeyada7905 2 жыл бұрын
ወኃ ሆይ ዎይ አይጠጠ ተሰምቶ የማይደገብ
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 5 жыл бұрын
ወደ ጌታ ሳልመጣ በፊት በእንባ እሰማው ነበር
@NabKebede
@NabKebede 7 ай бұрын
Ahunim beemba new mizemirew
@dinke46
@dinke46 6 жыл бұрын
ኑሮዬን የታምራት አድርጎታል የኔ እኮ ከሰው ሁሉ ለየት ይላል ክብር ለኢየሱስ ...........ይሁን
@grmawitberhane2655
@grmawitberhane2655 4 жыл бұрын
Amen!!! man of God bless you abundantly
@fekeryenawud8800
@fekeryenawud8800 6 жыл бұрын
Thank you lord for giving me this chance!!!
@tesfalembariagabr3353
@tesfalembariagabr3353 6 жыл бұрын
ስለ ለመድኩኝ ነው የታምራት ንሮ ቀርተዋል አትበሉ ታምር 'ማ ድሮ ታምር የፈለገ ወደዚ ይመልከት ዘንድሮ የሚሰራው ጌታ በኛ ህይወት Amennnnn
@EyasuAdane
@EyasuAdane Жыл бұрын
አሜን
@FaredahFaredah-wf1cc
@FaredahFaredah-wf1cc 2 ай бұрын
አሜን አሜን እውታሩ ጌታ ይባርክህ መዝሙሮችሁሉም ተስምቶ ተስምቶ አይጣገቡም ❤❤❤❤
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
Elele Elele Elele My life is full of miracles 🙏🙏🙏🙏
@maymunafarah5852
@maymunafarah5852 5 жыл бұрын
ውንድሜ የኔ መዝሙር ነው ጌታ እየሱስ ይባርክክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
@teshaletigiro228
@teshaletigiro228 2 жыл бұрын
Awutu my brother God bless you and your family 👪 I hope 🙏 ❤ 💙 💜 ♥ 💕
@elroei8689
@elroei8689 7 жыл бұрын
ኑሮያን የታምራት አድርጎታል እሰይ አሜንንን አረገገለው
@Lol-qs3ko
@Lol-qs3ko Жыл бұрын
አውታሩ እግዚአብሔር ይባርክ nice
@mehiretworku6078
@mehiretworku6078 5 ай бұрын
Bezi mezmur hula nw mednkew tebarklgne betam nw mewdh betsebh lijocheh yebarku beza ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YTC.40
@YTC.40 5 жыл бұрын
ትዙ የማርያም ልጅ ተባረክ አውታሩ ማን እደድሮ መዝሙር ያኔ ይህን መዝሙር እየሰማው አለቅስ ነበር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💟
@Blue-21
@Blue-21 5 жыл бұрын
Enim enim betam betam 😰😰😰😰😰
@BirhanuZegeye-sg9hr
@BirhanuZegeye-sg9hr 4 ай бұрын
አውታሩ በጣም እንወድሀለን ዘመንህ ይባረክ
@learnwithlilolme4522
@learnwithlilolme4522 4 жыл бұрын
fun fact I met Autaru on may 2019. He is actually a nice gentlemen he is no imposter unlike some pastors. May God keep his promise to his faithful follower. blessings to all😘
@NaserNaser-ji5xs
@NaserNaser-ji5xs 2 жыл бұрын
አሜን፡መንፈሴንየምይሲደ
@TadeleBolten
@TadeleBolten 2 ай бұрын
Awtaru bereketun yabzalih . Zendrom bante mezmuroch eyetebarekin new ❤
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 6 жыл бұрын
አሜንንንንንን የኔ ከሰው ሁሉ ለየት ይላል ኢየሱሴ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን ኡፍፍፍፍ ዘማሪ አውቴ ዝማርዎችህ ሁል ግዜ አዲስ የሚያጽንን የሚያበረታ ድንቅ ነው ከላይ እኮ ነው ያንተ ይለያል ዘመንህ ኑሮህ አገልግሎትህ ብሩክ ይሁን ተባረከህ ቅር እንዴት እንደምንወድህ እሰይ
@ephremb754
@ephremb754 4 жыл бұрын
*ኑሮዬን የምስጋና አድርጎታል God bless you brother Awutaru*
@yuditashenafe5865
@yuditashenafe5865 6 жыл бұрын
ነሮዬን የታምራት ጌታ ይባርክ አውታሩ ጌታ ዘመንህ ይባርክው አሜን ።
@tititechale5602
@tititechale5602 5 жыл бұрын
Eregagalu ante kalikima Eyesus!!! Amen Tebark Awtaru !!
@sholahaile3769
@sholahaile3769 6 жыл бұрын
እሄን መዝሙር ሳዳምጠው ልቤ በጣም እጅጉን በተስፋ ይሞላል እግዚአብሔር ይባርክህ
@bantyerguengida3210
@bantyerguengida3210 7 жыл бұрын
AWTARU IS A BLESSING FOR OUR GENERATIOn!!! I CANT STOP LISTENING HIS SONG, ALWAYS TOUCHING MY HEART!
@PINNA996
@PINNA996 4 жыл бұрын
🤲🤗👍 God Bless you Awtaru.
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 5 күн бұрын
*AMEN AND AMEN TO JESUS CHRIST OF THE LORD OF HOLY SPIRIT FOREVER, AMEN !!! * GOD BLESS YOU FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!
@selamhailu4646
@selamhailu4646 4 жыл бұрын
እኑሮዬን የተአምራት አድርጎታል አሜን ጌታ ሆይ ተባረክልኝ
@NatnaelKebede-c9r
@NatnaelKebede-c9r Ай бұрын
Praise the lord good job is working for the Lord ...well done
@agimie2291
@agimie2291 8 жыл бұрын
ኑሮዬን የታምራት አድርጎታል አሜን እረጋጋለሁ
@gasokonse3092
@gasokonse3092 7 жыл бұрын
Abdu Gimie nxTihg
@nabilajram6577
@nabilajram6577 7 жыл бұрын
አሜ አሜ
@nabilajram6577
@nabilajram6577 7 жыл бұрын
አሜ አሜ
@ኢየሱስያድናል-ጀ1ጘ
@ኢየሱስያድናል-ጀ1ጘ 7 жыл бұрын
amen amen amen
@ኢየሱስያድናል-ጀ1ጘ
@ኢየሱስያድናል-ጀ1ጘ 7 жыл бұрын
amen amen amen
@mesawlda4504
@mesawlda4504 8 жыл бұрын
አውታሩ ቅድስ እግዝያብህር ዘመንህን ሁሉ ይባረክ ተባረክ
@bikilasori8805
@bikilasori8805 5 жыл бұрын
አውታሩ ጌታ ኢየሱስ ዜማንህን ይባራክ !! Your song is powerfull song
@anishsogizachuw4379
@anishsogizachuw4379 5 жыл бұрын
God bless you
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 5 жыл бұрын
እረጋጋለሁ አውቴ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@asnakechtadese
@asnakechtadese 2 жыл бұрын
Amen Amen tebarek
@tadelechhambaka131
@tadelechhambaka131 Ай бұрын
አውታሩ በጣም እወድሀለሁ!! ኑሮዬን የታምራት የበረከት አድርጎታል
@muhammadsalem7354
@muhammadsalem7354 5 жыл бұрын
እረጋጋለሁ ሁሉም ያተፍቃድ ነው ጌታሆይ ስምክ ይባረክ
@kibromteklemariam2021
@kibromteklemariam2021 5 жыл бұрын
Zemari awtaru kebede geyta ybarkh zmen hiweth ybarek
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ በጣም የሚጣፍጥ ዘመን የማይሽረው መዝሙር ነው!!!!!!!!!!!!!!
@seblewengelgetachew7764
@seblewengelgetachew7764 4 жыл бұрын
zemenih hulu yibarek kenemelaw batesebish be korena zemen yihaw eyamelekin new be enanite mezmure!!!!!!
@bzuayehumekonen2071
@bzuayehumekonen2071 5 жыл бұрын
እረጋጋለሁ አንተ ካልክማ ልቤ ሰምቶሃል ቃልንህ ጌታ አሜን
@መሰረትደገሙየኢየሱስክርስ
@መሰረትደገሙየኢየሱስክርስ 7 жыл бұрын
አውትዬ ኧረ በጣም ዝማሬህ ልዩ ነው
@hannakafe9223
@hannakafe9223 7 жыл бұрын
ኑሮዬን የታምራት አድርጎታል
@aalaa.aechekchayinahayile4605
@aalaa.aechekchayinahayile4605 7 жыл бұрын
Amen. Wutiy. Eregagalew. Ante. Kalikhma. Nuroyen. Yetamirat. Adrigognal. Yenma. Kesw. Hulu. yileyal. Len. New. Yezemrkhw. Tebarki. Wowww. Chayin. Hayile
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 4 жыл бұрын
አሜን ኑሮዬ የተአምራት ነው
@tedroseteklehaimanot981
@tedroseteklehaimanot981 6 жыл бұрын
Oh my god whenever I listened to your song i became hopeful God bless you Awataru
@nadyamadya1986
@nadyamadya1986 4 жыл бұрын
Thank you so much god bless you
@nadyamadya1986
@nadyamadya1986 4 жыл бұрын
My Lords
Wededekegne (ወደድከኝ) - Awtaru Kebede
19:55
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 1,3 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 151 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 84 МЛН
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 19 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 39 МЛН
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,3 МЛН
Yeqerta (ይቅርታ ) - Awtaru Kebede
5:52
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 3,4 МЛН
Eski Tal Largew (እስኪ ጣል ላርገው ) - Awtaru Kebede
5:24
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 819 М.
Egziabehere Sinager (እግዚያብሄር ሲናገር) - Awtaru Kebede
6:16
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 6 МЛН
yidenkachwe teka.wmv
7:38
Mahlet Teka
Рет қаралды 5 МЛН
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 495 М.
Awtaru Kebede Live Worship
20:22
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 3,3 МЛН
Lebie Awqotal (ልቤ ፡ አውቆታል ) - Awtaru Kebede
5:58
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 766 М.
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 151 МЛН