እኛ ላይ የሆነውን ስሙልን

  Рет қаралды 262,743

Zena Jokers

Zena Jokers

9 ай бұрын

እኛ ላይ የሆነውን ስሙልን

Пікірлер: 2 900
@ZenaJokers
@ZenaJokers 9 ай бұрын
youtube.com/@surafelzerihun4927
@CzCz-wy2dh
@CzCz-wy2dh 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 9 ай бұрын
እሰይይይይይይይይ ደስስስስስ ብሎኛል 🤲🤲🤲🤲🤲 ኢልልልልልልል
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 9 ай бұрын
💝💝💝💝💝💝💝 🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈 😃😛😛😛😛😛😃 😊🎀🎀🎀🎀🎀😊 💓🎉🎉🎉🎉🎉💓 💋💋💋💋💋💋💋
@tigisttigist2717
@tigisttigist2717 9 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿​@@CzCz-wy2dh
@tigisttigist2717
@tigisttigist2717 9 ай бұрын
💋💋💋💋💋💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💓💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💖😘😘😘😘😘
@hekmatyoutube9971
@hekmatyoutube9971 9 ай бұрын
እኔም ልጀን ለማዬት አራት ወር ቀረኝ እንደት እንደጓጓሁ አይጠየቅም እስኪ መልካም ምኞታችሁን ተመኙልኝ የመዳም ቅመሞችዬ ላይክም ለይኩኝ😅
@seadahussein9935
@seadahussein9935 9 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ በሰላም እሁለት ያርግሽ ለኛም ዱአ አድርጊልን አላህ በሰላም ላገራችን እንዲያበቃን
@gmaylajmal2559
@gmaylajmal2559 9 ай бұрын
አዞሽ የኔ ውድ ፈጣሬ ይርዳሽ
@user-rt7my9he1p
@user-rt7my9he1p 9 ай бұрын
አብሺራ የኔ ወድ
@haytomer9818
@haytomer9818 9 ай бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሸ
@hekmatyoutube9971
@hekmatyoutube9971 9 ай бұрын
@@seadahussein9935 አሚንንን ያረብ ሁቢ💐 እናተንም በሀገራችሁ አስገብቶ ጥሩ ትዳር ሷሊህ ልጅ ይስጣችሁ ኢንሻ አሏህ
@kunfeyekuntube1021
@kunfeyekuntube1021 9 ай бұрын
በስደት ያለን እህቶች የምናስበዉን አሳክቶ ለሃገር አብቅቶ ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን🤲🤲
@chinach4522
@chinach4522 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲❤️⛪
@tenetgerechal5546
@tenetgerechal5546 9 ай бұрын
ኣሜን🤲
@keba1863
@keba1863 9 ай бұрын
Amen
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 9 ай бұрын
አሜን
@RahmiYube
@RahmiYube 9 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን የኔውድ የኔውድ አላህ ያሳካልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 9 ай бұрын
ለሁሉም ልጅ ይስጠው በተለይ በስደት እድሜያቸው ለሄደ ሰወች የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ💛
@mtube9920
@mtube9920 9 ай бұрын
አሜን የኔ ወድ
@hattinessalam2377
@hattinessalam2377 9 ай бұрын
አሜንውዶቸሁላችሁም በስደትእድሜችን ጨረስነው❤❤❤❤
@EmeneshTigabu-nq1mk
@EmeneshTigabu-nq1mk 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jmilahalu5816
@jmilahalu5816 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@hattinessalam2377
@hattinessalam2377 9 ай бұрын
የኔውድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ! " ህፃኑም በእግዚአብሔር እና በሰው ፊት በቁመት፣ በሃይል እና በጥበብ ያድግ ነበር " እንደሚል መ/ቅዱስ እንደ ቃሉ ያድርግለት!
@aregneshkassahun753
@aregneshkassahun753 9 ай бұрын
አይ እናት ሺ አመት ኑሪ ደስ ሲሉ ሁሉም የኢትዮጵያ እናቶች❤❤❤❤
@gdggg2692
@gdggg2692 9 ай бұрын
እኔም ልጄን በሠላም ወልጄ ለማቀፍ ያብቃኝ ለመውለድ 4 ወር ብቻ ቀረኝ እግዚአብሔር አምላክ ወልጄ ለመሣም ያብቃኝ በስደት ከበድ ቢልም አምላክ ይረዳናል🤲❤🎉😢
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍሽ እህቴ🙏
@kebramsalman953
@kebramsalman953 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤኑኛ ልጅ ይስጥሽ ❤❤❤
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 9 ай бұрын
እመብርሃን ትቀረብሽ
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሺ እህቴ ምጥሺን ያቅልልሺ የተባረከ ልጂ ይስጥሺ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 9 ай бұрын
አይዞሽ
@user-gc4sj2qx3t
@user-gc4sj2qx3t 9 ай бұрын
ፈገግታቸው ደስ ሲል ኸረ ዛሬስ ስደት በቃችሁ ብሎ በለገራኝ ርዚቃችንን ያዙርልን ልጅ መውለድ እደት እደናፈቀኝ 😢😢
@hawulethawulet-oh9tu
@hawulethawulet-oh9tu 9 ай бұрын
ኸረ አሚንንን አሁንስ ስደት መረረኝኝኝ
@netsanetteffara5819
@netsanetteffara5819 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አለችሁ😂 እንኳን በሰላም ተገለገለች ❤ ደስ ይላል ጌታ ልጁን በጥበብ እና በሞጎስ ያሰድግለችሁ🎉🎉❤❤ተበረኩኩ
@romantakel1326
@romantakel1326 9 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔንግስት❤ አባት ደስ ይለዋል ልጅ ሲወለድለት❤ እንኳን ደስ አሉህ❤
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 9 ай бұрын
እልልልልልልልልል እኳን ማርያም ማረችሽ እህታችን ማርያም በሽልም ታውጣሽ ወድማችንም እኳን ለዚህ ለአባትነት ክብር አበቃህ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 9 ай бұрын
እልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ እህታችን እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ 🙏❤❤❤🌻🌻🌻🎉🎉🎉
@merrynigussie3831
@merrynigussie3831 9 ай бұрын
የመጀመሪያ ልጅ እኮ ብርቅ ነው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 9 ай бұрын
Hallelujah! keber le Egziabher yehun 🎉❤!!! Enkuan beselam tegelagelsh. Egziabher yebarkelachehu. AMEN!!!
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 9 ай бұрын
እልልል አልሀምዱሊላህ እኳን በሰለም ተገላገልሺ የኔ ደረባባ አባትዬዉም እኮን ለዚህ ክብር አበቃህ አባቱን እናቱን የሚያከብር የሚታዘዝ ያድረግላችሆ አላህ ያሳድግላችህ ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ጠፍታችህ ነበረኩ ለዚነዋ ገባኝ ደስታዉ እኩ አይገለፅም አባትነት እናትነት ስሜቱ ከባድ ነዉ ❤❤❤❤
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 9 ай бұрын
ይችን ኮሚት እማታነቡ ፈጣሪ የሀገረ ሠላም እመሰሙበትን ይምስራች ይሁንልችሁ😢❤😭👏❤👍ደምሩኝ❤
@user-dm1le9kq2i
@user-dm1le9kq2i 9 ай бұрын
Amen 🙏
@user-yl2xw4wn1u
@user-yl2xw4wn1u 9 ай бұрын
አሚን ውዴ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ
@user-cr5gi7pf2n
@user-cr5gi7pf2n 9 ай бұрын
አሚንን
@meskelesawo3866
@meskelesawo3866 9 ай бұрын
Hdf
@user-bi6gw6zt2j
@user-bi6gw6zt2j 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አለችሁ !!! እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ !!! እመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ።
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 8 ай бұрын
ተባረክ አስተዋይ ነህ እንኳን ደሥ አለህ ጌታ ደግሞ ወደ ቤትህና ለብህ ይግባ ሁሉም ደግሞ ያልፋል
@serkadismulatu2596
@serkadismulatu2596 9 ай бұрын
ተመስገን እንኳን እመቤቴ ማርያም በሰላም ገላገለችሽ የኔ ቆጆ 🎉🎉ስጠብቃችሁ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል 🤗ኑ የፋሲ ወዳጆች እንኳም ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉
@user-hn8ln2fb6g
@user-hn8ln2fb6g 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ! ልጁ የተወለደበት ቀን ኢኮኖሚውን ያገናዘበ ነው! ልደቱ የሚሆነው በየ4 ዓመቱ በዘመነ ዮሐንስ ይሆናል!❤
@wadiwadi4717
@wadiwadi4717 9 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ ደስ ብሎኛል እናትነት መታደል ነው፡ እዎዳችኋለሁ ስሙን በዘመና ዮሀንስ ስለተወለደ፡ ዮናስ፡ በሉት
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ልጅ ደስ ይላል በረከት ነዉ ሁሉም ነገር በትግስት ማሳለፍ ነዉ👏🙏👍
@EastFrehiwot
@EastFrehiwot 9 ай бұрын
ልደቱን በየአራት አመቱ የሚከበር ልዩ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethelehem4989
@bethelehem4989 9 ай бұрын
😂😂በ4 አመት አንዴ ልደት የአለም ዋንጫ አደረግሽው 😂
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 9 ай бұрын
ምን ማለት ነዉ ይቅርታ ስላ ልገባኝ ነዉ
@mekitube8299
@mekitube8299 9 ай бұрын
​@@bethelehem4989😅
@winta300
@winta300 9 ай бұрын
በየአራት አመቱ ማለት ጷጉሜ 6 በአራት አመት አንዴ ስለምትሆን ነው
@EastFrehiwot
@EastFrehiwot 9 ай бұрын
ጳጉሜ 6 ቀን የሚውለው በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በአራት አመት እንዴ ነው የተቀረው ጳጉሜ 5 ቀናት ብቻ ናቸው ይህ ህፃን የተወለደው ጳጉሜ 6 ነው
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 9 ай бұрын
ውይ የጭቅ ቀን ደራሿ እናቴ እመቤቴ እኳን በሰላም አገላገለችሽ ❤❤❤❤እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችሁ
@SirgutTadesseWunete
@SirgutTadesseWunete 9 ай бұрын
Gift of God...... God Bless you🙏🙏
@SabaWoldeyohannes-qp2mn
@SabaWoldeyohannes-qp2mn 9 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ ጌታ በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር ን በመፍራት ያሳድግላችሁ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 9 ай бұрын
Subscribers adergign wude
@aminaharake5556
@aminaharake5556 9 ай бұрын
ተመስገን እመብርሀን እንኳን ለዚህ አበቃችሽ🙏🙏🙏
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንካን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚያብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
@Mahi1630
@Mahi1630 9 ай бұрын
እንኳን በሰላምተገላገልሺ ውዲየ
@saramamo5332
@saramamo5332 9 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቆንጆ እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ አባትዬው እንኳን ደስ አለክ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግላቹ እኔ ስሙን ዮሐንስ ብዬዋለው ልጃችሁን።
@hyatssa9035
@hyatssa9035 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተጋላገልሸእግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላቹ ❤❤
@vipmb6020
@vipmb6020 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን በ ሰላም ተገለገለች ❤ድስ ይላል ጌታ ልጁን በጥበብ እና በምጎስ ያስድግስለችሁ ተበረኩኩ❤❤❤❤
@selamyamenemh1100
@selamyamenemh1100 9 ай бұрын
ኑሮን ለምሸነፍ ብላችሁት ብሰደት አለምላይ ያለችሁ እህት ውንዴምች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🤲❤❤
@user-zu9wh3ce2d
@user-zu9wh3ce2d 9 ай бұрын
አሚንን
@KedirEbrahim-gr3jv
@KedirEbrahim-gr3jv 9 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 9 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንን
@misradafis240
@misradafis240 9 ай бұрын
❤️💋❤️💋❤️💋❤️❤️💋🌺❤️💋🌺
@FhFh-fm7om
@FhFh-fm7om 9 ай бұрын
​@@user-zu9wh3ce2d❤❤ 25:36
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 ай бұрын
ከአብ :የአብ ቃል: ባርኮን :በፀሎት : መባ ምወዳቸው ስሞች ናቸው 🥰🥰አቁውን ደስ አላችሁ 🙏
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 9 ай бұрын
Subscribers aderigign wude
@munafetena4472
@munafetena4472 9 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ውዴ እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት መታደል ነው ልጂ ውልዶ ማቀፍ
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 9 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 9 ай бұрын
ማሮቼ እንኳን ደስ አላቹ ያሳድግላቹ በአዲስ አመት አዲስ ልጅ የተባረከ የተቀደሰ አዲስ አመት ያርግላቹ በጣም ደስ ብሎናል ።ስሙን አዲሱ ወይም ኤልሮይ ብትሉትስ ከእጣዎቹ ከምርጫዉ ይካተቱ ♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 9 ай бұрын
💛🇪🇹🇪🇷💛
@user-nb6mq8th3e
@user-nb6mq8th3e 9 ай бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እንንም በሰላም ተገላገለች የምር ጠፍታችሁ ነበር በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 9 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ ታሳድግላቹ🙏🙏🙏🥰ትንሣኤ በሉት ስሙን
@ethioinfo7635
@ethioinfo7635 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን አሜን ❤❤ September 11
@user-ws8ck2bm4l
@user-ws8ck2bm4l 9 ай бұрын
ያረብ እኛም ሀገራቺን ገብተን የምንወልድ ያድርገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bateablneha5887
@bateablneha5887 9 ай бұрын
አሜን 😢😢😢😊
@zuzuyoutube5510
@zuzuyoutube5510 9 ай бұрын
امين امين يارب
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 9 ай бұрын
አሜን❤
@halimaahmed6292
@halimaahmed6292 9 ай бұрын
አሚን ያረብ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 9 ай бұрын
Amne amne
@user-nn3bq2uh5w
@user-nn3bq2uh5w 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ድንግል ማርያም ማረችሽ ስሙ ዮሃንስ በሉት ወይ እዮብ ❤
@user-bc1gr4nt1n
@user-bc1gr4nt1n 9 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ደስ ሲል ፈጣሪ ልጁን ለማየት ጓጎሁ❤❤❤❤
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 9 ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በግርማ በሞገስ በቤቱ ያሳድግላችሁ።
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 9 ай бұрын
ደስ ሲል እንኮን ማሪያም ማረችሽ ልጃችሁ አድጎ ላገሩ ለቤተሰቡ የሚጠቅም ፈራ እግዝአቤር ያለው ለእናትና አባቱ ታዛዥ ያርግላችሁ አሜን።
@semirakasaw911
@semirakasaw911 9 ай бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ እልልልልልልልልል ማሻ አላህ አባት አሪፍ ነው ልጅ አላህ ያሳድግልችሁ ❤❤❤
@merinatube6287
@merinatube6287 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመገነ ይሁን እንኳን ማርያም ማርችሽ እንኳንም ደስ አላቹሁ ፈጣረ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹሁ❤❤❤❤❤❤
@user-je3lw8wc4y
@user-je3lw8wc4y 9 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ በቀጠል እመብርሐን እንኳን ቀረበችሽ በጣም ደስየሚል ነገር በጣም እወዳቸዋለው
@user-wm2pp2mq6e
@user-wm2pp2mq6e 9 ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ እህት እንኳን ደስ አላችሁ ባጠቃላይ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሣድግላችሁ🙏🙏🎉❤
@kidistdemese3645
@kidistdemese3645 9 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ በጣም ደስስስስስ ይላል።
@riru4847
@riru4847 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል አሏህ በሰላም በጤና ያሳድግላችሁ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 9 ай бұрын
ውይይ ስታስቁ ደስ ይላል ሁላችንም ወልደን ለመሳም ያብቃን❤🎉 የአብስራ በሉት😊
@tenayimer5596
@tenayimer5596 7 ай бұрын
ጆናታን አይባል በቋንቋችን ዮናታን ነው ማለት የውጭን ባህልና አባባል ባትጠቀሙ ጥሩ ነው የሚያምርና ውጮቹ በአማርኛችን ኮርተው በየዩኒቨርስቲው ማስተማር ጀምረዋልና ቢያንስ ልጆችን ባህላቸውንና ቋንቋቸውን ማሳወቅ የጥሩ ወላጅ ግዴታ ነውና እናንተም ስታወሩ ባትቀላቅሉ ይመረጣል የራስን ማዳበር ጥሩ ዜጋ ይፈጥራልና ሌላው ባለቤትህ ይሄን መጤ ቃላት ለማቆም ትሞክር ! ለምሳሌ እንደምነህ በማለት ፋንታ እንደምነክ ባትል ጥሩ ነው ይደብራልና ሌላው ሙከራችሁ ጥሩ ነው።
@user-vs1hz6qe6s
@user-vs1hz6qe6s 9 ай бұрын
ዋው እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ ከልጅ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለና አድጎላችሁ በልጃችሁ የምትደሰቱበት ዘመን ያሳያችሁሁሁሁሁ
@sanialula1174
@sanialula1174 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች ይህ ድንቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ተጠንቀቁና አሳድጉ አሳዳጊ ፈጣሪ እናንተ ሞግዚት ናችሁ ይባረክላችሁ❤❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@nurasaidsaidi4755
@nurasaidsaidi4755 9 ай бұрын
Wowwww!! Congratulations . God bless your wonderful family and May God protect your newly born baby boy 👶 ❤❤. From Nairobi Kenya 😅
@user-jp3gn1ti1v
@user-jp3gn1ti1v 9 ай бұрын
ወይኔ ከልጅ በላይ ምንም የሚያስደስት ነገር የለም ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ያሳድግላችሑ በስደት ያላችሑ እሕቶቸ አይዟችሑ አይክፋችሑ እድሜያችሑን በሰዉ ሐገር አትጨሩሱ ማርያምን ሞልቶ ለማይሞላ ተለያይተንም ያለነዉ በሰላም ያገናኘን
@qweqwe444
@qweqwe444 9 ай бұрын
❤የምወደዉ ቅዱስ ሚካኤ ፊለፊት ሳየዉ ደስታዬ ቅዱስ ሚካኤልይጠብቃችሁ❤❤❤
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 9 ай бұрын
እኔም
@werert2189
@werert2189 9 ай бұрын
​@@Hana-iy5reበጣም❤❤❤❤❤
@sarahusen8675
@sarahusen8675 9 ай бұрын
እንኳን እመቤቴ እረዳችሽ ለመታቀፍ አበቃችሽ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🎉🎉
@aqw12dfxegu34
@aqw12dfxegu34 9 ай бұрын
እ/ር ያሳድግላችው በጣም ነው የምወዳችው
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 9 ай бұрын
እኳን ማርያም ማረችሺ ❤❤❤ማርያም በሽልም❤❤ታውጣሽ አባት❤እኳን ደስአለህ ❤የተባረከለሀገሩለቤተሰቡጠቃሚልጅ❤አድርጎ❤ያሳድግላችሁ❤
@gfh9633
@gfh9633 9 ай бұрын
ዋውውው እንኳን ጌታ እረዳት በጣም ደስስስ ብሎኛል❤❤🙏
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii 9 ай бұрын
እሰይ እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ እናት መሆን ደስ ይላል ❤❤❤ አባትየው እንኳን ደስ አለህ welcome baby boy 🎉
@user-ni3hj2kb5j
@user-ni3hj2kb5j 9 ай бұрын
እሰይ አልኸምዱሊላህ ደሥ ሲል እንኳን በሰላም ገላገለሽ የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉
@ZafuGery-rr3md
@ZafuGery-rr3md 9 ай бұрын
እንካን ደስ አለህ ወንድሜ እግዚአብሄር አምላክ ብጥበብህ ያሳድግላቹ 🤲🥰🥰🥰🥰🥰
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 9 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ ልጃቹሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ አሜን 🙏🙏🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 9 ай бұрын
እንካን ደስ አላችሁ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው❤❤
@asegedechbayu3815
@asegedechbayu3815 9 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ እንኳንማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር በጥበብ ፣በሞገስ ያሳድግላችሁ!!!!****welcome tonew Family!!!!!***❤❤❤
@bezibezi4697
@bezibezi4697 9 ай бұрын
እሰይ እልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አለህ ሠላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 9 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ❤❤❤
@SADASada-uu3cd
@SADASada-uu3cd 9 ай бұрын
ያረቢ እናት ለዘላለም ትኑር 🤲🤲🤲
@user-pr1nz5rm5o
@user-pr1nz5rm5o 9 ай бұрын
እንኳን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የሰድገችሁ❤❤❤🎉🎉
@monaa8605
@monaa8605 9 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉Mashall ikun lezii abekaki bro🙏🙏 😍😍😍😍😍
@zainabkwt5818
@zainabkwt5818 9 ай бұрын
እሠይ እኳን ደሣላችሁ ልጃች ሁንም ለናተም ለሀገርም እሚጠቅ ም ልጅ ያርግ ላችሁ 🎉
@sarahsarah6156
@sarahsarah6156 9 ай бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ❤❤❤❤❤ በጣም ደሰሰሰ ብሎኛል
@Mihirati
@Mihirati 9 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ደስ ስል እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ራዳልሽ ልጃችሁን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በማስተዋል ያሳድግላችሁ በጣም ደስ ይላል እሄ እድል ለሁላችንም ይድረስልን አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤
@sannayene1082
@sannayene1082 8 ай бұрын
Fetari yebarekelachew!! betam des telalachew❤❤❤❤❤❤❤
@Tizita1232
@Tizita1232 9 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ውድ ፈጣሪ በእውቀት እና በጥበብ ያሳድግላቹ
@EamanMohammed
@EamanMohammed 9 ай бұрын
እንኳን ደስአላቹ ምርጥ ጥንዶች ልጅ መውለድ እኮ ፀጋ ነው እኛንም ጤነኛ ልጅ በስደት ለምንደክም ይስጠን አስቡት በፊት እሷና እሱነበሩ እሚተያዮት አሁን ግን ልጃቸውን ነው እሚያዮት ብቻ ደስስስ ይላል❤
@nitart4949
@nitart4949 9 ай бұрын
Berket,amen meskerem,adis,zemen ,❤
@AyatMensur
@AyatMensur 9 ай бұрын
ዋው ማሻላ እንኳንም በሠላም ተገላገለች ልጃቹም አላህ ያሣድግላቹ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 9 ай бұрын
❤❤ውይ የኔውድ እንኳን ማርያም ማረችሽ ሳስብሽ ነበር እውነት። እንኳን ደስስ አለክ ባሉካ😂❤ ፈጣሪ በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 9 ай бұрын
Subscribers adergnig wude
@dinekshbekele6144
@dinekshbekele6144 9 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ የአዲስ ዓመት ስጦታቾዉ ነዉ በጣም ጥሩ ነዉ
@user-fv7qd9lx9y
@user-fv7qd9lx9y 9 ай бұрын
በእውነት እኳን ደስ አላችሁ እህታችን እኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 9 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ድስ ይላል የልጅ አባት መሆን እናትነትም እደዛዉ አላህ ያሳድግላችሁ አድጎ ለቁም ነገር ያድርስላችሁ 💚💚💚💛💛💛♥♥♥🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ዉዶችዬ አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤😍😍
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 9 ай бұрын
Subscribers adergign wude❤😢
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤ እመቤት ማርያም እንኳን ማረችሽ ❤❤❤ በጣም በጣም ነው የምወዳቹሁ ❤❤❤
@maryamendrees524
@maryamendrees524 9 ай бұрын
ማሻአላህ ደስብሎኛል እንደዚህ ስላያኋች
@medhin8187
@medhin8187 9 ай бұрын
እንኳን ደስስስ ኣለህ ኣለሽ እንኳንም ማርያም ማረችሽ ማር❤ ጥሩ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ ይባርክላችሁ❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 9 ай бұрын
እንኳን ጌታ ኢየሡሥ በሠላም ገላገለሽ ልጃቹሁ ጌታ ኢየሡሥ በሞገሥበጥብ ያሠድግላቹሁ
@Mulu-eh2lz
@Mulu-eh2lz 9 ай бұрын
እሰይ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እህት እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ❤❤❤❤አንተም እንኳን ደስ አለህ እናታችነንም እንኳን ደስ አለወት እኛንም ከስደት መልስ የተባረከ ትዳር ልጅ ይስጠን አሜን💚💛❤አገራችነንም ሰላም ይመልስልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇷👏
@doracell589
@doracell589 9 ай бұрын
Mashalah geta yasadgelachu
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 9 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ሴት❤ ዛሬ ማርያምን ዝም ብየ ሳስባችሁ ነበር😍
@MKk-yi8nf
@MKk-yi8nf 9 ай бұрын
ማሻ አላህ እካን ደስ አላቹ ውዴቼ ደስ ይላል ❤🎉
@haimanotalemu6624
@haimanotalemu6624 9 ай бұрын
አንኳ ደስ አለህ ሱሬ ❤❤❤ ስሙን ይሆንስ ቀለዉ
@uetyyhfsd2410
@uetyyhfsd2410 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እንኳን ደሥ አላችሁ ያሣድግላችሁ❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 9 ай бұрын
ውይ እልልልልልልልልሸ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ደርባባ ማርያም በሽልም ታውጣች እንኳን ደስ አላችሁ እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 9 ай бұрын
Subscribers adergign wude
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንኳንም ደስአላችሁ❤🎉
@hayathussen920
@hayathussen920 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እህቴ እንኳን ደስ አላችሁ
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb 9 ай бұрын
በጣም ደስይላል ስወዳቹህ ፈጣሪ ያሳድግላቹሁ
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 9 ай бұрын
ተመስገን እንኳን በሰላም ወለደች❤❤❤
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 9 ай бұрын
እልልልል እንካን በሰላም ተጋላገልሺሌኝ የንየናት እንካን ልጃቹ ሳማቹ ፈጣሪ ያሳድግላቹ ሲወዳቹ❤❤🙏🙏
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 14 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 21 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,5 МЛН
ፈሪሐ💔
6:42
Suzi Welu Tube
Рет қаралды 4,5 М.
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 101 М.
ዮአዳን (ክፍል 12)
31:52
ለዛ
Рет қаралды 226 М.
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 8 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 110 МЛН
Все мы немного НИКА!
0:17
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,9 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 4,7 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 3,7 МЛН