🟢👉[እኛ የብሉይ ኪዳን ታቦት የለንም]🟢🟢👉በደንብ ገብቷቹ ማስረዳት አለባችኹ "ወደ አብርሃም ተመልከቱ"

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 44,672

ጊዜ ሚዲያ gize media

ጊዜ ሚዲያ gize media

Күн бұрын

Пікірлер: 155
@sem754
@sem754 Жыл бұрын
ትክክለኛ የተዋህዶ አስተምህሮ ይህ ሆኖ ሳለ አንዳንድ ትላልቅ የተባሉ የቤተክርስትያናችን መምህራን ህዝቡን ግራ የሚያጋቡ አሉ። መናፍቃንም እገሌ እንደዚህ ብሎ አስተምሯል፤ አንተ ከሱ ትበልጣለህ? እያሉ የማያውቁትን ያሳስታሉ። ስለዚህ አንዳንድ መምህራን ለብዙዎች መጥፋት ምክንያት እየሆኑ ስለሆነ በራስ ፍልስፍና ማስተማር ቢቀር፤ ቢታሰብበት አላለሁ። መምህራችን ትክክለኛውን የተዋህዶን ትምህርት ስለምታስተምረን እናመሰግናለን። ቃለህይወት ያሰማልን! እንዳንተ አይነቱን ምሁራን ያብዛልን።
@dawitmulugeta947
@dawitmulugeta947 10 ай бұрын
እውነት ነው
@هلا-ق3ك
@هلا-ق3ك 5 ай бұрын
ሰለ ቃሉ የቃሉ ባላበት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤
@solrobel3375
@solrobel3375 2 жыл бұрын
እዉነት እግዚያብሄር ይስጥልን የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚያብሄር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ቃል ሕይወት ያሰማልን ከማለት በፊት ቃሉን አንብቡ ደግሞም ስሙት
@masegie4896
@masegie4896 Жыл бұрын
Mn semah ante endeza alk
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 8 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ለመምህራችን የሰማነዉን በልባችን ይሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 жыл бұрын
በእውነት እጅግ ድንቅ ነው እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅድስት አምላክን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን
@zinetzinet897
@zinetzinet897 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን ይፃፍልን አሜን ፫
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ
@eyobgetenet1228
@eyobgetenet1228 2 жыл бұрын
0
@--vt6id973
@--vt6id973 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ለመምህራችን❤❤❤💒💒💒🔓🔓👂👈
@ጄኪሮቤ
@ጄኪሮቤ 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማን መንግስተ ሰማያትም ያዋርሰን አሜን።
@misganashibru735
@misganashibru735 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን ከማለትህ በፊት በዐዲስ ኪዳን ታቦት እንዳለ የሚገልጽ ምንባባትን መጠየቅ ? ነበረብህ ወዳጄ
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
*ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ትምህርት ነው ልብ ለሌላቸው ልብ ይስጥልን*
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 2 жыл бұрын
ቃለ ተረትም ረስተሃል ፋኖተ 😃😄😜😜😜😜
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት!!! አልፋና ኦሜጋ የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜዎን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን ፫ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን !! የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ምግባርን ትትናን ትግስትን እደብር ያስቆጥረን እደሸማ ያልብሰን የአጋር መንፈስ አርቆልን የአበረሃምን የሳራን ፀጋ ያድለን አሜን!!
@hannaarega6694
@hannaarega6694 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@asi.alem10
@asi.alem10 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏መ/ራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!👏👏👏
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fano2015-r9w
@fano2015-r9w 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
ሕይወት
@asternegeri4123
@asternegeri4123 2 жыл бұрын
እድሜውን ይስጥልን መምህር
@AW-go3su
@AW-go3su 2 жыл бұрын
ማስታወሉን ይስጠን ቃለሕይወት ያሰማልን
@pauloseabiyeofficialchanne798
@pauloseabiyeofficialchanne798 Жыл бұрын
እባክህ የኢትዮጵያ ሕዝብ እነዚህ ሰዎች ወደ ሲዖል እየነዱህ ነው ንቃ መፀሐፍ ቅዱስ አንብብ
@marukebede4433
@marukebede4433 Жыл бұрын
አቶ ሉተር ፣አስፀያፊ ከሆነ የፕሮቴስታንት አስተምህሮ ውጣ እና እውነትን ፈልግ። ፕሮቴስታንቲዝም የገሀነም መንገድ ነው ።
@pauloseabiyeofficialchanne798
@pauloseabiyeofficialchanne798 Жыл бұрын
@@marukebede4433 ያለ እውቀት ምክርን የሚያጨልም ይሄ ማነው ሉተርን አላውቀውም ደብተራ ደጋሚ መተተኛ አስማተኛ ነው የህይወት መንገድ እናንተ ቀጥተኛ ግንኙነታችሁ ከአባታችሁ ከዲያቢሎስ እንጂ ከክርስቶስ ምንም ግንኙነት የላችሁም የእፍኝት ልጅ አፍህን ዝጋ
@mahletcheru6009
@mahletcheru6009 Жыл бұрын
ወንድም መቼም ድፍን ሆነህ ነው እንጂ ከዚህ በላይ እንዴት ግልጥልጥ አርጎ ያስተምሩህ ለመስማት ጆሮህን ሳይሆን ልቦናህን ክፈት🤔🤔🤔
@አ6318
@አ6318 5 ай бұрын
​@@pauloseabiyeofficialchanne798ደብተራ ማለት ድንኳን ነው ስድብ መሰሎህ ከሆነ መትት ማለት መተተ ከሚለው ቃል ይወጣል እፉኝት የልኽው አንተ እራሰህ ነህ ጭቅላትህ ሲጋጭብህ መጠህ እዚህ ትጮሀለህ እናተ እኮ እብ ውሻ ናችሁ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@asteradimas9844
@asteradimas9844 Жыл бұрын
ቃል ኪዳን ያሰማልን
@mekadr842
@mekadr842 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@samerhalqahtani3527
@samerhalqahtani3527 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@mulukenbogale2553
@mulukenbogale2553 2 жыл бұрын
የተማርነዉን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን መምህር ቃለህይወት ያሰማለን
@saratedes4086
@saratedes4086 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tewodrosshewangzaw5285
@tewodrosshewangzaw5285 Жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። "እምነቱ ፍፁም የሆነ ሠው ምግባሩም ፍፁም ነው" በዚህ ትምህርት ላይ ያሉኝን ጥያቄዎች እንደሚከተለው ለማቅረብ እሞክራለሁ። መልስ እንደማገኝ ተስፋ በማድረግ ነው። 1ኛ. ታቦት: የብሉይ ሳይሆን የሐዲስ ኪዳን ታቦት ነው ያለን የሚለው ይህ ታቦት ከእንጨት ወይም ከእምነበረድ የተሰራ ሲሆን ለዚህም ታቦት ሰዎች ሲስግዱለት ይታያል። እግዚአብሔር እንደብሉይ ጊዜው በዚህ ታቦት ላይ ስለሚያድር ነው? እኛ ክርስትያኖች አይደለንም እንዴ በሐዲስ ኪዳን የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነው? 2ኛ. ክህነት: አሁንም የክህነቱ ስርዓት የብሉዩ ሳይሆን የሐዲስ ኪዳን የክህነት ስርዓት ነው ያለን ተብሏል። ሮሜ 9:4 ላይ እንደተጠቀሰው የመቅደስ/ክህነት ስርዓት የተሰጣቸው ለእነርሱ እስራኤሎች እንጂ እኛ አህዛብ ለነበርን አይደለም። ታዲያ ይህ አለን የተባለው የክህነት ስርዓት ሃዲስ ኪዳናዊ የመፅሃፍ ቅዱስ መነሻው ምንድን ነው? ይህስ የክህነት ስርዓት በሰዎችና በእግዚአብሔር መካከለኛ ሆኖ ያገለግላልን? መካከለኛውስ ክርስቶስ እየሱስ አይደለምን? 3ኛ. በትምህርቱ ላይ የዕብራዊያን ፀሃፊ ጳውሎስ እንደሆነ ተደርጎ ሲገለፅ ነበር። ነገር ግን 13ቱን የጳውሎስ መልዕክቶች ብንመለከት ጳውሎስ እንደፃፋቸው የሚገልፅ ማስረጃዎች ይገኛሉ። ጳውሎስ ትምህርቱን ከእግዚአብሔር በቀጥታ እንዳገኘው ገልፆ መልዕክቱን ፅፏል። የዕብራዊያን ፀሃፊ ግን ከአባቶቻችን የሰማነውን እንነግራችኋለን እያለ ነው የፃፈው። በተጨማሪም የጳውሎስ መልዕክቶች ሁሉ ምልክት እንዳለባቸው እንዲህ ብሎ ጠቅሷል፣ 2ኛ ተሰሎንቄ 3: ¹⁷ በገዛ እጄ የተጻፈ የእኔ የጳውሎስ ሰላምታ ይህ ነው፤ የመልእክቴ ሁሉ ማስረጃ ይህ ነው፤ እንዲህ እጽፋለሁ። ¹⁸ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን ታዲያ ዕብራዊያንን ጳውሎስ ፃፈው ለማለት እንዴት ቻልን? ማስረጃ ተጠቅሶ መልስ ቢሰጥበት። 4ኛ. ለአብርሃም ስላሴ ተገለፁለት የሚለው አስተምህሮ - ዘፍጥረት 18 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በቀትርም ጊዜ እርሱ በድንኳኑ ደጃፍ ተቀምጦ ሳለ እግዚአብሔር በመምሬ የአድባር ዛፍ ተገለጠለት። ² ዓይኑንም አነሣና እነሆ፥ ሦስት ሰዎች በፊቱ ቆመው አየ፤ ባያቸውም ጊዜ ሊቀበላቸው ከድንኳኑ ደጃፍ ተነሥቶ ሮጠ፥ ወደ ምድርም ሰገደ፥እንዲህም አለ፦ ይህን መነሻ አድርጎ ከሆነ ከሶስቱ ሰዎች መካከል ስለሁለቱ በዚሁ ምእራፍ ላይ እንዲህ ይላል:- ¹⁶ ሰዎቹም ከዚያ ተነሥተው ወደ ሰዶም አቀኑ፤ አብርሃምም ሊሸኛቸው አብሮአቸው ሄደ። … ²² ሰዎቹም ከዚያ ፊታቸውን አቀኑ፥ ወደ ሰዶምም ሄዱ፤ አብርሃም ግን በእግዚአብሔር ፊት ገና ቆሞ ነበር። ይልና በምዕራፍ 19 ላይ እንዲህ ይላል:- “ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፤ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥ አላቸውም፦” ስለዚህ ሁለቱ መላዕክት እንጂ የስላሴ አካል እንዳልሆኑ በግልፅ ተቀምጦ እያለ ስላሴ ለአብርሃም ተገለጡ ለማለት እንዴት ተቻለ? በአካል የመገለጥና ለሰው የመታየት ባህሪ ያለውስ ወልድ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ አይደለምን? 5ኛ. መፅሃፍ ቅዱስ የተፃፈው ለእስራኤልና ለአህዛብ እንደሆነ ይታወቃል። በተጨማሪም ለመቼ ዘመን ተፃፉ የሚለውን አክለን ማየት ይገባል። ለምሳሌ በግልፅነት ዕብራዉያን እና የያዕቆብ መልዕክትን መጥቀስ ይቻላል።(“የእግዚአብሔርና የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ያዕቆብ ለተበተኑ ለአሥራ ሁለቱ ወገኖች፤ ሰላም ለእናንተ ይሁን።”ያዕቆብ 1፥1) በእነዚህ በሁለቱ መልዕክቶች ላይ የተጠቀሰ የድህነት/Salvation መንገድ ካለ ለእነርሱ እስራኤሎች እንጂ ለእኛ አህዛብ ለነበርን ዶግማ ሊሆን አይችልም። እኛ አህዛብ የነበርን አሁን ግን በአዲስ ኪዳን/new testament/ ስርዓት በክርስቶስ ኢየሱስ በፀጋው የዳንን ሰዎች የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበትን መፅሃፍ ሁሉ ብንቀበልም ቅሉ ለእስራኤል የተፃፈውን ለእነርሱ መተው አለብም እንጂ ለእኛ ብለን እንዴት ልንወስድ እንችላለን? የእኛ የአህዛብ ሃዋሪያ ሆኖ የተሾመው ጳውሎስ ስለሆነ የእኛ የክርስቶስ አካል የሆንን ክርስትያኖች የድህነትና መንግስቱን መውረስ ወንጌል/ዶህትሪን የሚገኘው በጳውሎስ መልዕክት ውስጥ አይደለምን? በሌሎቹ መልዕክቶች ውስጥ ልናገኘው እንችላለን? “የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16-17 6ኛ. በመፅሃፍ ብቻ አለመታጠር:- አብርሃም በዘመኑ መፅሃፍን አንብቦ አላመነም። ምክንያቱም መፅሃፍ ስላልነበረ። አብርሃም አመነ እምነቱም ፅድቅ ሆኖ ተቆጠረለት ይላል መፃሃፍ ቅዱስ። በዚህ ዘመን ግን መፅሃፍ ተፅፎልናል፣ ወንጌል ተሰብኮልናል፤ ታዲያ በመፅሃፍ ብቻ መታጠር ልክ አይደለም፣ ከዚህ በላይ ከፍ ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል የሚለው ትምህርት ሌሎች ሰዎች እንደፈለጉ ዶግማና ቀኖና እንዲኖራቸው ወይም እንዲመሰርቱ አያደርግም? 7ኛ. የአብርሃም ዘመን መከራና የዚህ ዘመን መከራ እጅግ ይለያያል ብዬ አምናለሁ። “እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።” - 2ኛ ቆሮ 5፥20 በአሁን ዘመን በዚህ ቃል መሰረት የመልዕክተኝነትን/የአምባሳደርነትን ስራ ሰርተን መንግስቱን ለመውረስ በምናደርገው ጉዞ ማለትም የማያምኑትን ወደ ማመን እንዲመጡ ስለክርስቶስ ብለን ስንለምን የሚመጣብን ተቃርኖ፣ መገለል፣ መጨቆን፣ ድብደባ፣ ዘለፋ፣ ስደትና የመሳሰሉት ሁሉ የዚህ ዘመን መከራ አይደሉምን? የእግዚአብሔር ፍቅር፣ የክርስቶስ ፀጋ፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ከሁላችን ጋር ይሁን።አሜን።
@christiankirubelm7536
@christiankirubelm7536 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አንጀቴ ነው የራሰው
@fm6563
@fm6563 Жыл бұрын
Amen amen amen
@tsegaselase1922
@tsegaselase1922 Жыл бұрын
Endezihe ayenetochen ye hadis kidan hawarya ,astemare ,lethewahedo yazegaje , Legna lekiresteyanoche yeste, yeabereham amlake, ye Ethiopia amlake ke dengel enaatu gar yetemesegene yehuun...! Amen.
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 2 жыл бұрын
Yet nachuu ye tawahido lichochi tikitoki ene piranik bihoni seniti shii like ena sher nebere bichaa yimarenii
@solianatadesse6963
@solianatadesse6963 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zergitaye9548
@zergitaye9548 2 жыл бұрын
Kale'Hiwot yassemalin!!! Memihir...
@marukebede4433
@marukebede4433 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@elsanegussiesahile6408
@elsanegussiesahile6408 Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልን
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 2 жыл бұрын
ውድ እህት ወንድሞቼ ሁላችንም ዝምብለን አንጻፍ መጀመሪያ ትምህርቱ አስተውለን እንስማው ወንድማችን ማስተዋል ያድልልን የእውነት ታቦት የለምም ምገርም ነው 🤔
@emerald21576
@emerald21576 Жыл бұрын
"ለመናገር አትቸኩል.....አስተካክለህ አዳምጥ!!!በአንተ አለማደማጥ ሌሎችንም አታወዛግባቸው።ምንድን ነው የተሳሳተው???የእውነት ታቦት የለም አላለም!!! ይሄን አንተ ማለተሰ የምትፈልገውና የሚመስልህ ነው።
@dawitmulugeta947
@dawitmulugeta947 10 ай бұрын
አስተውለህ ለራስክ ስማ ሰው ስሙ ከማለትህ በፊት 😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube 2 жыл бұрын
ባለመሀተቦች በቅንነት ሥደተኝዋን እህታችሁን የመዳም ቅመም ነው ሠብሥክራይብ በማረግ አበረታቱኝ ኢትዮጵያን ❤❤👏🇪🇹
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 2 жыл бұрын
Eshii imaa
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 10 ай бұрын
እሽ ግን አንቺ የማታምን ቅመም መሆን የለብሽም አንቺ የእግዚያብሔር የቤተክርስቲያን ቅመም ነሽ😢
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 жыл бұрын
Kape hiwot yasemaln
@workukenea3188
@workukenea3188 Жыл бұрын
እንዲህ ዐይነት አስተማሪዎችን የት ደበቃችሗቸው ደሞ ነገ ደግሞ ምክንያት ፈልጉና ጠልፋችሁ ጣሏቸው : እንደዚህ እውነትን የሚገልጡ ህዝብን የሚመልሱ ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 Жыл бұрын
ማምሩ ኣትሳቱ መጽሓፍ ቅዱስ የምያወራው ስላ ኣንድ ነገር ነው እሱም ስለ ኢየሱስ ነው እሔ ህዝ መጽሓፍ ኣያውቁም ብለህ ኣታሳስት ከመጽሓፍ ቃል በቃል ተመልከቱ ዮሓ.5:39.ሉቃ.24:44 ተመልከቱ ህዝቤ ወንጌልን ስሙ የሰውን ተረት ተውት ወንጌል ግልፅ ነው
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
አቤት መታወራችሁ ተረትም እኮ እውቀት ይጠይቃል ምድረ መናፍቃን
@habtamumarkos9340
@habtamumarkos9340 2 жыл бұрын
ዲያቆን ሐዋርያት ስለታቦት ያስተማሩበት የተናገሩበት ክፍል ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እስክ እዉነት ይጥቀሱ ? የእግአብሔር ቃል ያላለዉን እያሉ ትዉልድን ማደናገር ተገብ አይደለም
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 Жыл бұрын
እባክህ ወንድም ተረተረት አፈ ታሪክ እያወራችሁ ሕዝቡን አታንገላቱት የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ስበኩ ሕዘቡ ከጭለማ ይፈታ
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይገስፅህ
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገፅስህ ምን ቤት ናችሁ ምድረ መናፍቃን
@millizetewahido7274
@millizetewahido7274 10 ай бұрын
ደንቆሮ! አሁን እያወራ ያለው ከቁርዓን ወይ ከፊክሽን ነው? ዝምብለህ እዛ ለማይታወቅ ዲስኩር አሜን ማለትህን ቀጥል። ከእናንተ በላይ ደሞ ተረታም አለ እንዴ?! ሣር ብሉ ፣ ጋዝ ጠጡ ፣ አካውንታችሁ ሙሉ ነው..... ብላብላ! ከዚህ በላይ ተረት አለ እንዴ?
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
የብሉይ ክዳን ታቦት የለንምምምምምምምምምምምምምምምምምም ብለው ቁጭ አለ ግን የት ቦታ ነው ስለ አድስ ክዳን ታቦት የሚናገረው ????? አስተውሉ በጣም ይገርመኛል
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 2 жыл бұрын
yerome metiafna yeebirawiyan metihaf yinebeb
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 2 жыл бұрын
ዕብራዊያን ምእራፍ 1እስከ ምእራፍ 13 እንብብ ስለታቦት ማወቅ ከፈለክ 13 ምእራፎች አሉ እብራዊያን መጽሀፍ ሌላዉ ደግሞ ስለ ኦርቱ ታቦት አጀማመር ለማወቅ ኦርት ዘጸአት ከምእራፍ 25 ቁጥር 10 እንድህ ይላል ከግራር እንጨት ታቦትን ይስሩ ርዝመቱ 2 ክንድ ወርዱም 1 ክንድ ተኩል ቁመቱም 1ክንድ ተኩል ይሁን በዉስጥና በዉጭም በጥሩ ወርቅ ለብጠዉ ብቻ ስለኦርቱ ታቦት ለማወቅ ዘጸአት መጽሀፍን ከምእራፍ 25 ጀምሮ በደንብ አንብብ በአዲስ ኪዳን ላይ ታቦታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ለማወቅ የዕብራዊያንን መጽሀፍና የሮሜን መጽሀፍን በደንብ አጥና ፡፡
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ስበኩ ማቴዎስ 28÷19-20 ወንጌል ለዓለም ሁሉ ነው ወንጌል ደግሞ ስለ ኢየሱስ ነው ወንጌል ኢየሱስ ሞተ ተረሳ ዳግም ይመጣል ማለት ነው።
@Azinbilgn
@Azinbilgn 2 жыл бұрын
Bakish betibito yateash new techi
@Zerish-w7j
@Zerish-w7j Жыл бұрын
Kal hiwot yasemalin
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
በጣም እየተሸወዳችችሁ ናችሁ ብሉህ ክዳን ላይ የነበረውን ታቦት የለንም ካለ በአድስ ክዳን ታቦት ከየት አመጣን???? በክርስትና ሕይወት ውስጥ ትልቁ ነገር ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
@harriet893
@harriet893 2 жыл бұрын
Yametanewma ke bible new. Getachen hawariatun segana demun yazegajebet maed tabot blen enterawaln be telemdo. Mesewiya teblo be tedegagami teteksual
@kassudejene9314
@kassudejene9314 2 жыл бұрын
ቄሴ፦ ሕዝቡን አደከሙት ፣ በጣም ያሳዝናል ፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለበደላችን ደሙን ከፍሎ ኑ በነጻ መንግሥተ ሰማያት ግቡ እያለ እየተጣራን ለምን ያወዛግቡናል ? ጌታ ኢየሱስ ሁሌ እየጠራን ነው ፦ “እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።” ራእይ 3፥20 ዮሐንስ 3 ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ቀጥሎም ሲያስረገጥ ፦ 1ኛ ጴጥሮስ 2 ⁹ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ ¹⁰ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም ፣ አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም ፣ አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል። ድነትን calculus አያድርጉት ፣ እግዚአብሔር ቀላል አድርጎልናል ፣ ለወደደን ለሱ ክብር ይሁን ፦ ራእይ 1 ⁴-⁵ ...ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ ⁶ መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።
@selamawitworku5179
@selamawitworku5179 2 жыл бұрын
kalehiwet yasemalin wendime dink timihirt new.
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 Жыл бұрын
ተመልከቱ ከህዝቡ ሐጽሓፍ ቅዱስ በእጁ የያዛ ኣንድ ሰው የለም እሄ ህዝብ የነገሩትን ሰምቶ ይሄዳል ትርጓሜ ብሎ ያስፈራሩታልና ሰው በራሱ ወንጌል ብይዝ እዛውስጥ ኣንድ ሰው ኣያገኙም የኣስተምሯቻው ውሸት ይረዱና ጥሎት ይወጣሉ በእውነት አሁን እንደምባላው ትርጉሙ ከባድ ነው ? እስት ኣንብቡና ሞክሩ
@aelbetesebmedia8432
@aelbetesebmedia8432 Жыл бұрын
በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው የቅዱሳኑ ወንጌላውያን ፅሑፍ እንዴት ይጋጫል ትላለህ? ይህ ትልቅ ምንፍቅና ነው በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ላይ ያለን አለማመን የሚያሳይ ነው ይሔ ደግሞ ምንፍቅና ነው! የተጋጨው በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው የፃፉልን የሐዋርያት ወንጌል ሳይሆን ያንተ/ያንቺ ያለማመን መንፈስ ያናወዘው ጭንቅላት ነው! እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ክህደት ያውጣን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
@jamboejigu7978
@jamboejigu7978 Жыл бұрын
አምልኮቱም አንድ አይደለም ሲሉ ታቦቱ ይመለካል ማለት ነወ?
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
አይመለክም ግን የቃልኪዳኑ ታቦት ያለው የምሰግድለት አልፍና ኦሚጋ የሚል ሁለተኛ ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ይስገድ ይለናል ለዛ ነው የምሰግደው አምልኮቱ ይለያል ማለቱ ስጋዉ ደሙ ስንወስድ አደል የዘላለም ህይወት የምናገኝው ስለዚህ አምልኮቱ ያለው እሱ ነው
@elizabethamene323
@elizabethamene323 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይቅር ይበልህ እግዝዮ
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 2 жыл бұрын
tinbite ermiyas meraf 3; qutre 16 ynebeb
@Azinbilgn
@Azinbilgn 2 жыл бұрын
Egizabher yimsigne
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 Жыл бұрын
ጉድ በል ኮንደር ፡ ዘንድሮ ጉድ ነው ይሄ ህዝብ እያወቀ ነው ፡ ግድ የላችሁም አሁን ጥሩ ትምህርት እያመጣችሁ ነው እንዲሁ እያዋዛችሁ ለዚህ ህዝብ ቁርጡን ንገሩትና በእየሱስ እርፍ ይበል ።
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
የብሉይ ክዳን የለም እያሉት ነው በአድስ ክዳንስ ታቦት አለወ ወይ????? የተዋህዶ ልጆች መልሱልንንንን ኤርምያስ 3÷16
@harriet893
@harriet893 2 жыл бұрын
Awo ye hadis kidane mesewiya nw tabot eyalen menteraw ye bluy kidan tabot ahun agelgelot aysetm
@tsegaselase1922
@tsegaselase1922 Жыл бұрын
@@harriet893 ye hadis kidan tabot dengel mariam naat, kahenatu yemeshekemut, yesegawedemu mazeggajeya,yebeluye kidan tabot metassebya, yehadis kidan kurbanu yemiseawbet yekebere newayekidesat neew . ye(hadis kidan tabot neew...!)
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️😇😇😇😇😇❤️❤️❤️
@zinabuwatakele8957
@zinabuwatakele8957 Жыл бұрын
ስንቶቻችን ገብቶን ይሆን
@xohszgd
@xohszgd 24 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
OK አንድ ጥያቄ አለ እስላሞች የአብርሃም የመጀመሪያ ልጅ እስማኤል ነው ና መስዋዕት አድርግልኝ የተባለው እስማኤል ነው ይላሉ። የትኛው ነው ትክክለኛው የተጻፈ ማስረጃ ይኖር ይሆን?? መልስ ለመስጠት ነው።
@aberabeyene4132
@aberabeyene4132 2 жыл бұрын
የመፅሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን ነው ወይስ ቁርዐን ቀድሞ የተፃፈው ?? ወንድሜ መልሱ ይኸው ነው ።
@tekazeleke1172
@tekazeleke1172 Жыл бұрын
@@aberabeyene4132 tzazu new weys tshufu mikedmew new wanaw??
@teshemath9320
@teshemath9320 Жыл бұрын
እንዲህ በድስፕሊን ጸጥ ረጭ ብሎ የሚማሩ ህዘብ እስካላችሁ አጥብቃችሁ ለእግዚአብሔር ቃል ጊዜንም ቦታንም በመስጠት አስተምሩ እባካችሁ። ሐሳቤን ከክፋት ካልቆጠራችሁ ይሄ ሕዝብ ምን ያህል የእግዚአብሔር ቃል ጥማት እንዳላቸው ትኩረታቸው ይመሰክራል። ስለዚህም ጊዜ በመስጠት ትኩረት በሚሻ መንፈሳዊና የእግዚአብሔር ፈቃድ በሆነው ትምህርት ጊዜን ግደሉ እንጂ ብዙም ትኩረት በማያሹ ጉዳዮች በመጨቃጨቅ ጊዜን አትግደሉት። ፍጥረት ሁሉ ማወቅ ያለበት የአዲስ ክዳን መካከለኛ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ያከበረውን ኢየሱስን የነገራችሁ ሁሉ ርዕሰ ጉዳይ አድርጉት።
@misganashibru735
@misganashibru735 2 жыл бұрын
የአዲስ ኪዳኑ ታቦት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@andualemgossaye5882
@andualemgossaye5882 2 жыл бұрын
በግምት ነው ?
@moke4925
@moke4925 2 жыл бұрын
Masereja amta
@tsegaselase1922
@tsegaselase1922 Жыл бұрын
Mejemeriya taboot men endehone tergumun mawek alleben , tabot mallet maderia mallet neew , be hadis kidan amanawew tabot ye Eyesus Enat beseua yaderew kerestos selehone kurbanu kesewa seega seletewesede, Yehe yekeber mesewaet be hadis kidan tabotun laye yesewal ( yesegawedemu mazeggajeya neew tabotu) segayen yalbela demen yaltekebele zelalemawie hiwot yelewem (John 6 :56 ) . Semmahe,yesehetet astemare yasatehe ! Mejemeriya memar neew ! Eyesus taboten lemusse , Legna yesseten ,sereatun , ersun endenamesegenew yeseralen amlakachin neew ..! Gebahe ?
@misganashibru735
@misganashibru735 Жыл бұрын
በ አዲስ ኪዳን ታቦት እንዳለ የሚያሳይ ምንባባት አሳይኝ/አሳየኝ ? የለም ስለዚህ ኢየሱሴ ብቻ ነው
@marukebede4433
@marukebede4433 Жыл бұрын
አንተ ሠይጣን እግዚአብሔር ይገስፅህ። መጀመሪያ አይንህን ግለፅ ።ታቦት ማለት ትርጉሙ የእግዚአብሔር ማደሪያ ማለት ነው ። በዚህ ከተረጎምከው ክርስቶስን መሳደብህ መሆኑን የተረዳህ አይመስለኝም ።እስፀያፊ ከሆነ የፕሮቴስታንት ትምህርት ውጣ
@emc414
@emc414 2 ай бұрын
ታቦተ ፅዮንስ..!?🤔🤔
@DeaconMeron
@DeaconMeron 2 жыл бұрын
Memher mehreteab yastemarew sele tabot keze temheret yesemay ena yemeder leyunet alew.
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot Жыл бұрын
ወንድሜ በአዲስኪዳን ሌላመስዋአት ከክርስቶመስዋአት የለም መስዋታችንአየሱስበመስቀሉሥር ተከነውኗል አሁንመስወት አቀረብንአትበሉ የእየሱስ መስዋአትእየሱስዳግምአስኪመ ጣ ድረስህያው ይኖራል።
@danieleyu6832
@danieleyu6832 2 жыл бұрын
የአዲስ ኪዳን ክህነት ምን ዓይነት ክህነት ነው ?ቄሶች እና ጳጳሳት ናቸው የአዲስ ኪዳን ካህናት ? በአዲስ ኪዳን የካህናት ተግባር ወይም ሥራ ምንድነው ? ቄሶች የአዲስ ኪዳን ተግባራቸው ምንድነው ?
@danieleyu6832
@danieleyu6832 2 жыл бұрын
የብሉይ ኪዳን ከሌለ ሕግ ተሽሮዋል ማለት ነው ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ሕግ ልሽር አልመጣሁም አላለም እንዴ።
@Brukrex
@Brukrex 2 жыл бұрын
ሰዉየዉ ዉሸታም ነው
@harriet893
@harriet893 2 жыл бұрын
Altesharem teteka enji...ye bluy kidan tabot ye egziabeher maderia nbr ahun be egna nen ye egziabeher maderia Ye adis kidanu tabot demo mesewiya nw ye getachen segana dem mifetetebet nw. Belayum lay gulbet hulu le eysus yesged ylal
@danieleyu6832
@danieleyu6832 2 жыл бұрын
@@harriet893 ተተካ ማለት አንዱ ቀርቶ ሌላ ሆነ ማለት ነው ፡የቃላት ጨዋታ ካልሆነ የቀረው ተሽሮዋል ማለት ነው፡ ለመሆኑ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስንት ዓይነት ታቦት ነው ያለው ? የግላችሁን ትንታኔ ሳይሆን ከነጥቅሱ ብታቀርቡልኝ።
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 2 жыл бұрын
1 ዕብራዊያን ምእራፍ 7 ቁጥር ከ19-20 እንድህ ይላል ሕጉ ምንም ፍጹም አላደረገምና ስለዝህም የምትደክም የማትጠቅምም ስለሆች የቀደመች ትእዛዝ ተሸራለች ወደ እግዝአብሄር የምንቀርብበት የመሚሸሻለል ተስፋ ገብቶአል ፡፡ 2 ዕብራዊያን ምእራፍ 8 ቁጥር 7 እንድህ ይላል ፍተኛዉ ኪዳን ነቀፋ ባይኖረዉ ለሁለተኛዉ ስፍራ ባልተፈለገም ነበር 3 ዕብራዊያን 8፤13 አዲስ በማለቱ ፍተኛዉን አስረጅቶአል አሮጌና ዉራጅ የሆነዉ ሊጠፋ ቀርቦአል 4 እብራዊያን ምእራፍ 7 ቁጥር 28 ህጉ ድካም ያላቸዉን ሰዎች ሊቀ ካህናት አድርጎ ይሾማልና ከህግ ቦሀላ የመጣ የመሀላዉ ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነዉን ልጅ ይሾማል ፡፡ 5 ዕብራዊያን ምእራፍ 9 ቁጥር 15 ስለዝህ የፍተኛዉ ኪዳን ስጸና ህግን የተላለፉትን የሚቬዥ ሞት ስለሆነ የተጠሩት የዘላለም ርስት የተስፋ ቃል እንድቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነዉ ለማንኛዉም የሮሜ መጽሀፍ ዕብራዊያን መጽሀፍ ሙሉዉን አንብብ እዉነት ይበራልሀል ፡፡
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
The ark of covenant belongs to judiasim not Christianity.
@pauloseabiyeofficialchanne798
@pauloseabiyeofficialchanne798 Жыл бұрын
የብሉይ ኪዳን ታቦት ከቀረ በአዲስ ኪዳን ታቦት ከየት አመጣችሁት ?
@mekadr842
@mekadr842 Жыл бұрын
ወንድሜ ከልብህ አዳምጥ የሁሉም ሰው አስተምሮት አይነቱ ይለያይ እንጂ የኦርቶዶክስ ትምህር አንድ ነው የዘበነ ሆነ የአድማሴ ብርሀን አንድ ነው አንተ ለመረዳት እግዚአብሔር ጠይቅ ፀልይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@Danielasham
@Danielasham Жыл бұрын
የግልብ እውቀት እና እምነት አይደለም ያለን ክርስቶስ ላይ የተመሰረተ እምነት ነው። እዩ ጩፋን ጠይቂው
@pauloseabiyeofficialchanne798
@pauloseabiyeofficialchanne798 Жыл бұрын
@@Danielasham ሰይጣን እንዲያስረዳኝ አልፈቅድም በድግምትና መተት አስማት በእኩስ መንፈስ በዲያቢሎስ የክርስቶስ አካል መሆን አይቻልም
@tadie975
@tadie975 Жыл бұрын
ክርስቶስ ነው
@medianetwork777
@medianetwork777 2 жыл бұрын
Sound effect is annoying
@tekalingiishibeshii2537
@tekalingiishibeshii2537 2 жыл бұрын
High lightu gize silmisham ketita wed timhirte bigeba melkam new!
@tekazeleke1172
@tekazeleke1172 Жыл бұрын
tabotm amaleiktm kidusanm ayadnum miyadnew bchegnaw ena mtek yelelew 1 amlak new esum allah yemayweldew ena yemayweledew amsayam yelelew new miyadnew niku
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Ye Mohammed Allah atsim yalew Saudi Arabia 🇸🇦 new . Kaaba 🕋 dingayum Ezaw new . Anten Ezih page wusit man asigebah ? Nefiseh geday . Sile amlak ante min tawukaleh ? Kemis lebash . Mejemeriya sileeasih ewok. Dahna haymanot endalew sew taworaleh . Rasihin ewok 😂.
@justandrew6229
@justandrew6229 Жыл бұрын
ebakachehwn magnet yemchlbetn menged tekumugn
@zennymen
@zennymen 11 ай бұрын
አንተም ታረጃለህ! ያሳዝናል ይህን ትምህርት የመሰለውን በየጊዜውና በወቅቱ እያቀረብክ ስታስተምር ብትኖር እንዴት ግሩም ነበር:: ይቅር ይበለኝ::
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 2 жыл бұрын
ቃለ ተረት ያሰማልን እልልልል ተረት ረት 😂😂😂😂😂
@Azinbilgn
@Azinbilgn 2 жыл бұрын
Eyemerereshim bihon wachiw yne Dedeb amilakishin lemagn new bileshiw mitaweri kachi blay teret miyawera man ale demo keyesus wichi amalaj alinberem ere?metsahfikdus edzi yikalude yne mehayim eski biluy kidan lay yetu gar new eyesus yenberew setyo bechifn ewket sihtet west atigb lemanignaweb bedemb anbibi bul shit
@Azinbilgn
@Azinbilgn 2 жыл бұрын
Betibito new yatetetash bedemb simi
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 2 жыл бұрын
አይ ጅሌ
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 2 жыл бұрын
በፍጹም ኢየሱስ አማልዶ አያውቅም ። አንድም ቀን ክርስቶስ ኢየሱስ ለምኖ መልስን ጠብቆ አያውቅም። ቅዱሳን ግን ሲለምኑ ( ሲማልዱ) የአማላጅነትን ጸሎት ሲያቀርቡ መልስን ይጠብቃሉ። ክርስቶስ ኢየሱስ ግን ጸሎት ባደረገ ግዜ መልስ ጠብቆ አያውቅም ። ምክንያቱም የጸሎቶች ሁሉ መልስ ባለቤት ስለሆነ። ክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው።
@harriet893
@harriet893 2 жыл бұрын
Yesedbshiw esun sayhon metsehafkidusen nw. Bible lay hawariat egna gn mesewiya alen blewal esunnm nw yesedeshiw egziabeher yeker yebelzh
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 жыл бұрын
Yehin yaheleee keteredahe lemineee ye negus tedrosen ena ye Ethiopian tesaewan meredat aqatehee???
@sarazar9206
@sarazar9206 Жыл бұрын
Enanita amlkachu man enduona enkwan mawk ya tsanchu nachu ortodoxoch adgnu 1 eysusi naw Roma miraf 8 ka kutir 34 anibibu
@sarazar9206
@sarazar9206 Жыл бұрын
1 lika kahin 1 mamhir 1 abt eysusi naw ya saw mamhir lika kahin abt yalm 1eysusi bicha naw ulu nagrachin egna wanidimamachochi nan
@pauloseabiyeofficialchanne798
@pauloseabiyeofficialchanne798 Жыл бұрын
የተረት አባት ዘበነ በብሉይና በአዲስ ኪዳን ታቦት መካከል ልዩነት የለም አንድ ነው አላለም እንዴ?
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ግን አስተውላችሁ ስሙሙሙሙ ታቦት የለምምምምምምምምም እያለ ነው
@aberabeyene4132
@aberabeyene4132 2 жыл бұрын
መልሰህ በደንብ ስማው ።
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 2 жыл бұрын
ተትነንበቢተቴ አኤረርመምየያሰስ መምረራፈፍ 3 ቀቁጠጥረር 16 አነንበብበብ በብሉይ በድንጋይና በጽላት ላይ ተጽፎ ህጉ ከግራር እነንጨት በተሰራ አራት ማእዘን ሳጥን ዉስጥ ስቀመጥ ታቦት ተባለ ዛሬ ደግሞ በአዲስ ኪዳን ዕብራዊያን ምእራፍ 10 ቁጥር 15ና16 እንድህ ይላል ከዚያ ወራት ቦሀላ ከእነርሱ ጋር የሚገባዉ ኪዳን ይህ ነዉ ይላል ጌታ እግዝአብሄር በልባቸዉ ህጌን አኖራለሁ በልቡናቸዉም እጽፈዋለሁ ፡፡ስለዝህ በብሉይ በድንጋይነ በጽላት ላይ ተጽፎ በሳጥን የሚሸከሙት ህግ በልባችን ስለተጻፈ ህጉን በልባችን ተሸክመን እንዞራለን ስለዝህ ነዉ በአዲስ ኪዳን እናንቴ የእግዝአብሄር ቤቴ መቅደስ ናችሁ ተብሎ የተጻፈዉ በብሎከትና በብረት በድንጋይ የተሰራዉ ህንጻ ከጸሀይና ከዝናብ እንድንከላከል ነዉ የእግዝአብሄር ህንጻዎች እኛ ነን ልባችን ነዉ
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Жыл бұрын
ስለ ታቦት ከፈለክ ራዕይ ዩሐንስ ላይ አለ እንብብ
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
አረ በደንብ አዳምጡ በጌታ መምህር በደንብ እያስተማሩ ነው ስህተቱ የናንተ ጆሮ ነው በደንብ እያስገባ አደለም ኮርኩሩት መምህሬ❤ ክበርልኝ
@AvetashKahsay
@AvetashKahsay Жыл бұрын
ታቦት የለም ኣላለም በደንብ ኣድምጡት
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 2 жыл бұрын
አንዳንዴ ታቦት አንዳንዴ አያስፈልግም ወይ ተረት ብሎ ዝም 😄😃😜😜
@Azinbilgn
@Azinbilgn 2 жыл бұрын
Hight light semto edmiyastawiku edabatshi lijich nesh kenger yeyonas yemafyawe lij adelsh minyigbashal
@Azinbilgn
@Azinbilgn 2 жыл бұрын
Yesimsh tirguwame rasiu minfikna new yne denz
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔😳😳😳
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 2 жыл бұрын
@@Azinbilgn አዎ ተረትዬ😂😄
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 2 жыл бұрын
@@ተመሰገን-ቀ3ጘ ????
@dinqinesh-hu2xs
@dinqinesh-hu2xs Жыл бұрын
ye bilu kidani tabot yelem kalik addis kidan zaman lamin tabot new bilah inicat taribah ba zayit atilaqiliqah tiwotale orthodokisawiyan addis kidan zaman ye bilu kidan kal kidanu taboti ayisaram eygna amagni bazi zaman latabotu anisagidim yeminih sagidilat laeyesus bicha new hizibun ye tarat timirit iyastamarikh wode siolli mareun yizahi atinida liqaqi hizibun ewunatun enasayalen madan balela bamanim yelem joro yale yisima eyesus new bichahun yemiyadinaw
@eliastesfaye3025
@eliastesfaye3025 2 жыл бұрын
ማወዛገብ ይሉሀል ይሄ ንው።
@Azinbilgn
@Azinbilgn 2 жыл бұрын
Bedemb betibito new yatetetah yalew chalew enate ayiwatilachum enjoy chigru
@aberabeyene4132
@aberabeyene4132 2 жыл бұрын
ምኑ ነው የተወዛገበው ?? ለአንዳንዶች ወንጌል ይከደንባቸዋል እንጂ ።
@samsonkebede6950
@samsonkebede6950 Жыл бұрын
ታቦተ ጽዮን በአክሱም አለ የሚባለው በቀዳማዊ ምኒሊክ ጊዜ የመጣው ታቦት ታድያ የማን ነው?የብሉይ ኪዳን አይደለም፡፡ አንተ ውሸታም ካድሬ፡፡
@tadie975
@tadie975 Жыл бұрын
ሳታዳምጥ ትዘባርቃለህ የአዲስ ኪዳን እና የብሉይ ኪዳን ታቦት ይለያያሉ ነው ያለው ታቦተ ጺወን የብሉይ ኪዳን ታቦት አለ ነው ያለ አትዘባርቅ
@melkamelka4213
@melkamelka4213 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maryzatube
@maryzatube Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? | ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
50:35
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ - 5 kilo Gbi Gubae
Рет қаралды 44 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 28 МЛН
መምህር ብርሃኑ አድማስ (birhanu admas) ወቅታዊ ትምሕርት
52:38
አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media
Рет қаралды 18 М.
ታቦት ምንድነው ? በመመምህር ተስፋዬ አበራ
46:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 13 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН