እኛስ ለምን ይቅርብን! "እንጦጦ"

  Рет қаралды 296,464

nebilnur

nebilnur

3 жыл бұрын

#Ethiopian #nebilnur #Subscribe
Subscribe ►bit.ly/2KPcuZl
►Instagram: / nebilnur
►Telegram: t.me/nebilnur
LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
ABDUH - / abdujr
NCS Spotify: spoti.fi/NCS
Free Download / Stream: ncs.io/jpbhigh

Пікірлер: 1 000
@user-nt9wk8cz1i
@user-nt9wk8cz1i 3 жыл бұрын
አይ ስደት ሞልተህ ላትሞላልን ልጂነታችንን በላህው ኡፍ ዝናቡ ቅጠሉ ደስ ሲል
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 жыл бұрын
ትክክክክል
@fozifozi8102
@fozifozi8102 3 жыл бұрын
ውነትን
@user-no1ey7cu8w
@user-no1ey7cu8w 3 жыл бұрын
በጣም እፍፍ
@ekroneg6311
@ekroneg6311 3 жыл бұрын
እሶን አናውራው እህት
@asiyumer163
@asiyumer163 3 жыл бұрын
ደምሪኝ በናትሽ
@user-dv1ly1on2o
@user-dv1ly1on2o 3 жыл бұрын
ለህትህ ያለክ ጥበቃና ክብር በጣም ደስ ሲል ወይኔ የምር ቀናሁ
@Sebri240
@Sebri240 2 жыл бұрын
ስንት ያስከፍላሉ መግቢያ
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ሂጃብሽን አደራ በአላህ ተይ ኢሂ ሁሉ ቀሪ ነዉ አትሸወጂ በስራአት ብትለብሺ ደሞ የበለጠ ቆጆ ነዉ የምትሆኝዉ አመኝኝ ነቢል ሀቢቢ ትጠየቅበታለህ አስተካክላት ወንድም የአባት ምትክ ነዉ
@sumitikonjo4146
@sumitikonjo4146 3 жыл бұрын
Teferesh rasu ko ye 666 style new
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
ኢክረምዬ የኔ ቆንጆ እንዲያው ደስ ስትሉ እንደ እናንተ አይነት ጓደኛ እንዴት ደስ ይላል ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ
@semiraabdiyutub
@semiraabdiyutub 3 жыл бұрын
ባአላህ ይሁንባቹ ይሄ የኛ ምክር ለሳ ስድብ ነው ስለዚ ጸጉርሽ ምናምን አትበላት ሁሉም ነገር ታቃለች በቃ አዱኒይም ብቻ ነው መደሰት ምትፈልገው ስለዚህ ካቻላቹ አላህ ይዳያ ይስጥሽ ብላቹ እለፋት በውስጣቹ እሺ የኔ ሆዶች
@rozakemal1664
@rozakemal1664 3 жыл бұрын
Yp
@seadaabdo9609
@seadaabdo9609 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሠሙ
@user-xf1oz9qb2z
@user-xf1oz9qb2z 3 жыл бұрын
ትክክልነሽእህቴአላህሂድያይስጣት በቅንነትሰብስክራይብአድርጉኝ
@semiraabdiyutub
@semiraabdiyutub 3 жыл бұрын
@@user-xf1oz9qb2z አሚንንንን
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 3 жыл бұрын
Eshi
@fatiyasebde4342
@fatiyasebde4342 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ነቢሎ አፉ በለኝና ሂክራምን ሂጃቧን በትክክል እድታረግ ምከራት ማአሻአላህ ቁጅናዋ ግን አላህ ይጨምርላት እደ እስላም አለባበሷን ታሳምር
@fozilovebinthusen8938
@fozilovebinthusen8938 3 жыл бұрын
እኔ ካለባበሷ ችግር የለብኝም በጣም ነው ምወዳት የምቀናባቸው እዚ ቪዲዬ ላይ ግን የእጂ ጥፍሯ ባትጠቀመው
@kalidyeeumi5409
@kalidyeeumi5409 3 жыл бұрын
ወይ ነቢሎ ወይ አፈነዳድ ነው ያልከው ተመቸኝ ሀሀሀሀ ነቢሎ እህትህን ግን በአላህ ፀጉሯን አትግለጠ በዱኒያ ላይ ፀጉሯን ገልጣ የምትሄድ ሙስሊም ሴት ነገ የውመል ቂያማ ላይ በራስዋ ፀጉር እየተጎተተች ነው ጀሀነብ የምትገባው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም። ሲቀጥል እጅዋ ላይ ያለ ጥፍር ሀራም ነው አማኞች ከ20 ቀን ነላይ ጥፍር ማሳደግ አይቻልም።
@user-fl2mt8st8k
@user-fl2mt8st8k 3 жыл бұрын
ሊክናዉ ።
@zahara122w8
@zahara122w8 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን 😥😥😥
@zara4904
@zara4904 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@yishakart
@yishakart 3 жыл бұрын
ራኬብን የሳልኳት ስዕል ተጋበዙልኝ🙏👇 kzbin.info/www/bejne/bqLCgaprnNybppI
@f2271
@f2271 3 жыл бұрын
ሙስሊም ናቸው እንዴ ለቻናላቸው አድስ ነኝ አይመስለም እሳ ፈጣሪየ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 3 жыл бұрын
ሂክራም ግን እግዚሀብሄርን ትመቸኛለች
@imanfedluemu5169
@imanfedluemu5169 3 жыл бұрын
ኢክሩዬ በጣም ቆንጆ ነሽ ግን ፀጉርሽን ብትሸፍኚ ይበልጥ ታምሪያለሽ
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
Tkikle
@mamtube3365
@mamtube3365 3 жыл бұрын
ልክ እህቴድሞአትከምሪወድላይ
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 3 жыл бұрын
Menagebachu???
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 3 жыл бұрын
Enate manachu sewen tenesh teshefeni lemalet man new yefekedelachu? ena lenate setel burka wey niqab teshefena temeta . She's beautiful yezendero muslimoche betam betam too extremist & judgmental BTW I'm a proud libral muslim ☪️ ena stop stop judging people & telling people what to do it's not at all your job .
@hayathasen7031
@hayathasen7031 3 жыл бұрын
ኢክሩዬ በነገራችን ላይ ስምሽን በጣም ነው የምወደው እናም የታናሽ እህቴም ስም ነው አንድ ነገር ልገርሽ ውድ የኢጃብሽ አለባበስ ፀጉርሽን ለማሳየት እደሆነ አውቃለው ነገር ግን አቺን የሚወዱሽ ሴቶች እዳቺ ለማድረግ ይፈልጋሉ ለዚ ምን ትያለሽ ? ነብልዬ ለህትክ ያለክ ፍቅር ደስ ይላል ልክ እደወድሜ ነው የማይክ እሱም እዳተ ነው የሚከባከበን በተረፈ እወዳችዋለው ከናተ ብዙ ጥሩ ነገሮችን እጠብቃለው
@asiya9916
@asiya9916 3 жыл бұрын
dese yemile meker yesewe lege besedebe aye deleme yemimelsewe befekere newe
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
የትኛው ፀጉሮ ይታይል ፍየል ግባር
@Susu-lx1re
@Susu-lx1re 3 жыл бұрын
አቤሎ እና ኢክሩ የሆነ ነገርማ አለ!! ባያቹ ባያቹ የማልሰለቻቹ ምርጥ ግሩፖች ስወዳቹ ።ቪድዮ ሲያልቅ እናደዳለው ቪዶዎችክ አጭር ስለሆነ ማስታወቂያ እራሱ የለውም ቢያንስ እስከ ግማሽ ሰዓት ስራ።በተረፈ ይመቻቹ በርታ ነባ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 жыл бұрын
ስለ ኢክራም አለባበስ የምታወሩ እሷ ጠፍቷት አይደለም በቃ ተዋት አላህ ሁላችንንም ሂዳያ ይስጠን
@user-cg3fq9ej8l
@user-cg3fq9ej8l 3 жыл бұрын
ሰው ያረሱን ሀሳብ በቃረባ ቁጡር ወይ ልትማርባት ትችላልች ኢነ አዎ ይስጠን
@semiraabdiyutub
@semiraabdiyutub 3 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@ghgy9426
@ghgy9426 3 жыл бұрын
የአላህ መልክተኛ ሰለዋቱ ረቢወሰላሙ አለይ እንዲህ ብለዋል መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይከልክል ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ በቀልቡ ይጥላ ብለዋል ስለዚ መምከር ማስታወስ አለብን
@fatiyyerg3204
@fatiyyerg3204 3 жыл бұрын
አላህፈር. ወጀልአይታችሁዝምበሉ. የሚልሀደስአለእደ.
@mee7030
@mee7030 3 жыл бұрын
እውነትሽነው እየተከፋፈቱ ይመጡና እኛን ያወናጅላሉ አላህ ሂዳ ይስጠን ለሁላችንም
@sofiatube8461
@sofiatube8461 3 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ እህት ጉሊ አሚን
@bintaby1099
@bintaby1099 3 жыл бұрын
ነቢል ከሰባት ሰማያት በላይ ባለው ጌታ ልልለምንህ ፀጉሯን ትሸፍን አስተካክላ
@user-sd1sk2ek3f
@user-sd1sk2ek3f 3 жыл бұрын
ወላሂ. ገልቱናት አላህሂድያይሥጣት
@user-iu5iz1yu7n
@user-iu5iz1yu7n 3 жыл бұрын
መቸይሰማሉ ድጋራስሁላ
@rozeshowfozimll5780
@rozeshowfozimll5780 3 жыл бұрын
❤️👍👈
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 жыл бұрын
መብቷ ነዉ
@ansha4167
@ansha4167 3 жыл бұрын
እኔም ብየብየ ደክሞኝ ነው ልታይ ልታይ ደብቁኝ እዳይመጣ ይች አለም የብልጭልጭ አለምናት አላሆይ እድሁ እደሆኩ ውሰደኝ ሳልገላለጥ ያረብ አተ ብርታቱን ሰጠኝ አረብ ቤት እየሰራን እኳን ኒቃባችንን አንጥልም አላህ ብርታቱን ይስጠን
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የእውነት ታስቀናላችሁ በተረፈ ይክሙ በጣም ነው የምወድሽ💗👌
@hhhg2142
@hhhg2142 3 жыл бұрын
በጣም እምታምሩ እህት እና ወንድሞች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ደግሞ ሻርፕሽን አስተካክለሽ ልበሽ እሽ አላህ ይጠብቅሽ
@wajo_tube
@wajo_tube 3 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን። 👇🏾👇🏾 kzbin.info/www/bejne/b6ack6WLpdp-l6M
@jamelaetha4676
@jamelaetha4676 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ አቤላየን ለማየት ነው የምመጣው😘😘😘😘😘
@lidya2663
@lidya2663 3 жыл бұрын
ምነው ጠለፈሽ እደ
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
@@lidya2663 አወ 😭😭😭
@rozeshowfozimll5780
@rozeshowfozimll5780 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mGbPYamkmppjjbs❤️👍👈
@magdamagda4821
@magdamagda4821 3 жыл бұрын
የምር በጣም ነው ደስ የምትሉኝ የምር እይታልቁ ድረስ የማየው አይኔን አፍጥጬ አፌን ከፍቼ ነው ወደ ሀገር ቤት ስመጣ የምር በጣም ደስ የሚል ቦታ አሳያችዋለው ለዛ ያድርሰን
@hayathayat-sj7oj
@hayathayat-sj7oj 3 жыл бұрын
ኢክሩየ የኔ ቆንጆ እወድሻለው የኔ ፍልቅልቅ ግን ሂጃብሽን ስትለብሽ ፀጉርሽን በደንብ ሸፍኘ
@Joshdposh
@Joshdposh 3 жыл бұрын
Lemin?
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
Yellooooooo ✌ INSTAGRAM (nebilnur) ላይ ጎራ በሉ እስቲ - instagram.com/nebilnur/
@shamesukingeofkinge
@shamesukingeofkinge 3 жыл бұрын
ልንኩን አስቅምጥልን በጠም ናው ያምዎደቹ ያስደት ኑሮን እያኖሩኩት ናው ከሪተታው ናኝ
@user-xf1oz9qb2z
@user-xf1oz9qb2z 3 жыл бұрын
ነቢሎሰብስክራይብአድርገኝ
@user-nm4xl4eu2e
@user-nm4xl4eu2e 3 жыл бұрын
ታዛጀ ነኝ አቤሎ
@rebkarebka9326
@rebkarebka9326 3 жыл бұрын
ጎራ
@user-xf1oz9qb2z
@user-xf1oz9qb2z 3 жыл бұрын
@@rebkarebka9326 ነይእንደማመር
@user-oz4gt9iv3h
@user-oz4gt9iv3h 3 жыл бұрын
አላህ ይመልሳችሁ ያረብብብ ካች አብዲ እረጋ ያለ ልጅ ነው ቢያስ አለባበስሽን አስተካክይ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ትክክል
@app705
@app705 3 жыл бұрын
እኛ ምንአገባን እራሶ ታቃለኝ
@yahoalfalah8688
@yahoalfalah8688 3 жыл бұрын
አቤት ኮሜቶች ምን ታድርጋችሁ ደስ የሚለው ኮሜንት አያንቡም ላበሰች እኮ ፀጔሯ ቢታይስ ምንችግርአለሁ አትሳደቡ ያመሰላትን ማድርግ መብቷነው ቅናት መሰለባችሁ
@user-cb8gd1gg5b
@user-cb8gd1gg5b 3 жыл бұрын
የኔእህት በኛ አድት ሴትል አይደለም ፀጉሯን ፌቷንም መግለጠ አይፍቀድላትም
@yahoalfalah8688
@yahoalfalah8688 3 жыл бұрын
@@user-cb8gd1gg5b እናንተም ማዳም ቤት ሆናችሁ ነው እንጂ ከሷ በልጣችሁ ትሄዱ ነበር መብቷ ነው ቅናታም ሁሉ ናችሁ
@yehatube9286
@yehatube9286 3 жыл бұрын
አቤልን እንዴት እንደምወደውኮ 😊
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 3 жыл бұрын
ደስ እምትሉ እህትና ወንድሞች
@YE_Jo_Tube
@YE_Jo_Tube 3 жыл бұрын
Nebilo ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገር ውስጥም በ ስደትም ለምትገኙ በመጀመሪያ ውጪ ያላቹ በሰላም እና በጤና ለሀገራቹ ያብቃቹ እናም ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን። በተለያዩ ሚዲያዎች የሚታወቀው ጆ በyoutube መቷል እንደሌላው እዚህም ድጋፋቹ አይለየኝ 🇪🇹🇪🇹🙌🏿🙌🏿🙌🏿
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እኳን ሰላም መጣችሁልኝ እደዚ ሁሌ ተሰባሰቡ እዴት እደምታምሩ እኮ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ አይለያቹ እናተን ሳይ እምዬ ኢትዮጵያን ያየው ያክል ነው ሚሰማኝ
@alamabrare5871
@alamabrare5871 3 жыл бұрын
መጣሁኝ ኢሻ ልስገድ ነቡ ሂክሙ ውስጤናቹ ግን ከሰላቴ አላስበልጣቹም
@user-kl3wb3yc3t
@user-kl3wb3yc3t 3 жыл бұрын
ልዩ
@zabibazabibba7612
@zabibazabibba7612 3 жыл бұрын
ደፋር ለማስበለጥ ማሰብሽ ራሱ
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
ሀቢብቲ ሰግዴሽ እኒህን ከማየት ሱረቱል ፋቲሀን ሶስት ጊዜ ብትቀሪ በቂሽ ነበር ያኡምሪ
@user-gm7xm8rh3f
@user-gm7xm8rh3f 3 жыл бұрын
@@zinetalioumer4142 ሳህ
@rozeshowfozimll5780
@rozeshowfozimll5780 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mGbPYamkmppjjbs ❤️👍👈
@anwartube9151
@anwartube9151 3 жыл бұрын
ነቢል ምርጥ አዝግ ትችልበተለህ የእክረም ድምፅ ደመችኝ
@user-ot5iz5ng3c
@user-ot5iz5ng3c 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ !!!!!!!!!!! ....በአዲሱ አመት ከሀገር ውጭ ያሉትን ሁሉ ፈጣሪ ለሀገራቸው ያብቃቸው CORONA ንም ከሃገራችን ያጥፋ ልን ፈጣሪ ሀገራችን እና ህዝቦቾን ይባርክ አሜን:: የ KZbin channale ቤተሰብ ይሁኑ::,,, ,,
@aishaebrahim1843
@aishaebrahim1843 3 жыл бұрын
ኢክራም የኔ ቀልቃላ ስወድሽ እኮ ሁሉ ነገርሽ ፈታ ያለ ነው
@lovetheuniverse1160
@lovetheuniverse1160 3 жыл бұрын
Thank u I'm watching from Atlanta Georgian
@user-kt5et5um3i
@user-kt5et5um3i 3 жыл бұрын
ኮሜቶች ስገርሙ እሷን ከምታዩ የሷንስተት ከምነቅሱ እራሳችሁን ልባችሁን አጽዱ
@ethiopiawitkonjo6484
@ethiopiawitkonjo6484 3 жыл бұрын
ሄሎ🙋 ነቢ ለመጀመሪያ ግዜ ኮምንት ሳደርግ በጣም ታምራላችሁ ደግሞ ቶሎ ቶሎ ኑልን ኢክረምዬ ስወዳት❤😍
@nurasemuti3321
@nurasemuti3321 3 жыл бұрын
ኢክሩ የኔ ሳቂታ😘 መቅዲ🤩ነቡ🤩.ናቲ🤩...አብዱ🤩በጉጉት ነው ምጠብቃቹ
@user-hd4dh3mc2m
@user-hd4dh3mc2m 3 жыл бұрын
ኢተቂላህ አላህን ፍሪ እህት ቢያንስ ሂጃብሽ በደንብ ልበሺ አላህ ተሰተሩ ብሎናል እኛ ሙስሊም ሴቶች አላህ ሂዲያ ይስጥሽ
@sitina9670
@sitina9670 3 жыл бұрын
Mashallha☝️☝️☝️👍👍
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 жыл бұрын
ኢክራም ግን እወድሻለው💝 ግን አለባበስሽ አይመቸኝም ?!!!!! ሙስሊም ለብሶ እጂ ተገላልጦ አያምርብንም እሺ ሰምተሻል።😏😏
@zedzed1558
@zedzed1558 3 жыл бұрын
Zm blat ende setlat eybsbat mata segran masyt jamrch chrashe hejabun endatwlkaw zm belat atfrdubat semetan makotatr selalchalch Nw Allah hedaya yestan lhulachenm
@yabtsegafirehelen4988
@yabtsegafirehelen4988 3 жыл бұрын
Ere tewat ende she is following her style
@lanatube6070
@lanatube6070 3 жыл бұрын
Leave her alone menme lebseshe men aymlktachume berasachu negre lay atkuru
@naemanaems64
@naemanaems64 3 жыл бұрын
ተናግራለች ባአንድ ጆሮ ሰምቸ በአንድ እተወዋለሁ ብላለች
@senayt8606
@senayt8606 3 жыл бұрын
አካባጆች ናችሁ ስንቶቹ አርቲስቶች እሚለብሱት የፈረስ ጭራ እሚያደርጉት አሉ አደለ ደግሞ አለባበሷ አሪፍ ነው ሲቀጥል የማንኛውም ሀይማኖት ተገላለጡ አይልም እኛ በራሳችን እንጅ
@TGST645
@TGST645 3 жыл бұрын
እንደው በናትህ እህትህ እዴት ደስ ትላለች እፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@zahara122w8
@zahara122w8 3 жыл бұрын
ኧረ እህታችን የሙስሊም ሴት አህላቅ ይኑርሽ አላህን ፍሪ
@lanatube6070
@lanatube6070 3 жыл бұрын
Leave her alone berseshe gudaye lay becha atkuri men tadrgachu mebtwa new ende
@mynam8080
@mynam8080 3 жыл бұрын
ህክራምዬ ሁሌ ነይልን ነብሎ ሁሌ ህክራምን አምጣት😂😂😂👌
@user-jg5ln3xb3o
@user-jg5ln3xb3o 3 жыл бұрын
በየቦታው እርቃናችሁን እየሄዳቹ ሥለኢክራም ልብስ ሥታወሩ ትንሽ ኣታፍሩም😃😃😃😃😃 ንገሩኝ ባይ ቢያንስ ተሸፍናለች ኣደል ሁላችሁም እራሳችሁን ፈትሹ
@rahmaqueen7333
@rahmaqueen7333 3 жыл бұрын
ትክክል
@titu5819
@titu5819 3 жыл бұрын
Gobez negerlgn
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
በትክክል ሚገርሙ ናቸው ምድረ ወሬኛ
@user-su9lp8fl8f
@user-su9lp8fl8f 3 жыл бұрын
🤔🤔🤔
@kiyaali3188
@kiyaali3188 3 жыл бұрын
ራቁትሽን ሂደሽ ታውቂያለሺደ ??
@user-vz6is5hc7r
@user-vz6is5hc7r 2 жыл бұрын
ስታምሩ እኔም እህቴንና ወድሞቼን በጣም ነው የምወዳቼው ዛሬ ስደት አለያየን አይ ስደት እደኔ ስደት የሰለቼው
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 жыл бұрын
በነገራችንላይ አገራችን በተፈጥሮዋ ምርጥ ሁና እያለግን ደግሞ ይበልጥ እንዲጎላ ያደረጋት አንዱ እጦጦን ዶክተር አብይ ከህመድነው ማለቴ በሱ ጊዜ ያ የሰውልጅ መጥፎ ሲሰራ ይታረማል ጥሩ ሲሰሳደግሞ ይሞገሳል ብቻ እጦጦ ፖርክን ሳይ ለካ እንደዚህ ነው ያልኪት ያምራል እምዬ ሀገሬ ከዚህም በላይ ይመርብሽ
@user-fk9bm4fb9n
@user-fk9bm4fb9n 3 жыл бұрын
አለባበስሽ አስተካክይ ፀጉርሽን እንዴ ግመል ሻኛ አስረሽ አላህ ይህዲኪ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ምን አገባሽ?
@user-og1zw1cj3n
@user-og1zw1cj3n 3 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo አይባልም እኛ ሙስሊሞች የታዘዝነው ከመጥፎ ልከለክል በጥሩነገር ልናዝ ነው ሙንከርን ስታይ ከቻልሽ በጅሽ ቀይሪ ካልቻልሽ በምላስሽ በሱም ካልቻልሽ በፅሁፍሽ በሱም ካልቻልብ በልብሽ መጥላት በልብ መጥላት ትንሹ ኢማን ነው ሙስሊም መስለሽኝ ነው ይቅርታ ለፅሁፌ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo አይባልም አስታውስ ማስታወሰወ ለሙኢሚን ጠቃሚ ነው ሌላ በጣም ነው ፀጉሯን በጣም ነው የሰቀለችው ለዚህ አታላይ አዱኒያ አንታለል
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
ኑ እንደማመር ውዶቼ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
@@zeharatube1277 ያውቃሉ እመጣችሁ አትጨቃጨቁ አረብሲያረግያያችሁትን ሀበሻ ላይ ለመጫን አትንደፋደፉ
@ikrammohammad4681
@ikrammohammad4681 3 жыл бұрын
ሙስሊም ሁሉ ኢስላምን አይወክልም ያማለት ኢክራም ሀይማኖቷ ሙስሊምነው ነገርግን አለባበሷ ደሞ ኢስላምን አይወክልም ሀይማኖት በግለሰቦች አይመዘንም ።
@user-ir9oo4gp8b
@user-ir9oo4gp8b 3 жыл бұрын
ትከከል ነወ እህት አላህ ኢህዲያ ይሠጣት በሥ
@tesfatube8265
@tesfatube8265 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል
@user-id8ku6qv4r
@user-id8ku6qv4r 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ታምራላችሁ ፈገግታሺ ደስ ይላል ግን ድንሺንም አትረሺ ፀጉረሺን ሸፍኝ
@user-sp4wi9sx8m
@user-sp4wi9sx8m 3 жыл бұрын
ነቢሎ ምረጦቺ ስወዳቺሁ እኮ💗💗💗
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
እውነት እዚህ ግሩፕ ያለ ሰው የታደለ ነው ሲስቀኑ ኢክሩ ፈታ ያለች ናት የኢክሩ አድናቂዎች 👍👍
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
ወረኛ ሂጃብሽን ልበሽ በላት
@zedleerasd3825
@zedleerasd3825 3 жыл бұрын
ዉይ እህትና ወንድም ደሥ ሥትኑ ኢክራም እንግሊዘኛሽ የሌለ ነዉ ክክክክ ሠላማችሁ ይብዛ በጣም ታምራላችሁ ኢክራም ደሞ አምሮብሻል በጣም ታምላችሁ ሁላችሁም😍😍😍😍😍
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 3 жыл бұрын
ነዳዲ መጨረሱ ፈልሳፋ አደረግህ ነቢሎ ፡ኤክሩ ምርጥ።
@kerim7995
@kerim7995 3 жыл бұрын
Seriously ikram has to be in every video!! You are ok to Nebilo but she is soo real and extra amazing!! 😂😂
@befikirshow3319
@befikirshow3319 3 жыл бұрын
ሄሄሄሄሄሄሄ ሎሎሎሎሎ መቅዲን ብቻ አሳዩኝ ሙስሊም ደግሞ ጸጉሩን አያሳይም ከገለጥሽ ግለጭው ከሸፈንሽ ሸፍኝው ግራ አታጋቢኝ በተረፈ የኔ ሽንኩርቶች
@samrasamra6785
@samrasamra6785 3 жыл бұрын
Hikruye qonjo betam amrobshal masha Allah nebilo betam dess tlalachu
@hayu5817
@hayu5817 3 жыл бұрын
ሁለተኛይቷ የሀሊማ እንደው በፈጠረሽ ይሁንብሽ ሰው ሲመክርሽ ስሚ ለነገሩ አውቀሽ እያጠፋሽ እንደሆነ ጥርጥር የለውም እንኳንስ አንቺ የአድስ አባዋ ስንቱ የገጠሩ ሙስሊም ስለ ሴት ልጅ አለባበስ ስለድናቸው ያወቁበት ጊዜ ነው ለማንኛውም አላህ ይህድኪ
@user-wd5uj9sx9s
@user-wd5uj9sx9s 3 жыл бұрын
አለሁአክባር ፀጉርሽ ልክ እንደ ግመል ሻኛ አሰርሽው ሱብሃንአሏህ ለአንቺም ለእኔም ቀጥተኛ መንገድ ይምራን
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር የሴትልጅ መልክ ሀያእዋ ነው ሂጃቡዋ ሱብሀነላህህ
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
ሴትልጅ ጰጉሩዋን እንዴግመል ሻኛ ጰጉሩዋን ካስቀጠለች ጥፍሩዋን እረ ቢስሚላ ፎቶ መነሳት በየ መንገዱ ያአላህህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@etemama9255
@etemama9255 3 жыл бұрын
ዝበይ እህኝ በኢሞ ለማንም ነው በልቅጠሺ የምታሳይሁ እቃሺን
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
እረ ወዴዛ ሂጅ የሴት ልጅ ሀያእ ሂጃቡዋ ነው
@user-wd5uj9sx9s
@user-wd5uj9sx9s 3 жыл бұрын
ወድ እህቶቼ አላህ ይዘንልን አላህ ከለዘነው በስተቀር ግዜው ከፍ ሴት ልጂ ሃያእ ተራቆተች ሴት ልጂ ሃያእዎ ቁጥቢናቷ ነው የአላህ ከአንተ ጋ ስንገናኝ የምናፍርበት አትድርገን !!
@zinetyimam8373
@zinetyimam8373 3 жыл бұрын
አህለን ግን ይቅርታና ትክክለኛ ሙስሊም ከሆንሽ ፀጉርችን ብትሸፍኝ ጡሩነው
@rahmaqueen7333
@rahmaqueen7333 3 жыл бұрын
እህ ስለእምነት አታንሱ ጭቅጭቅ ነው ትርፉ አንድ ነገር እናስተውል ሁሉም ሰው ምን መሆን እንዳለበት ስለራሱ እርሱ ያውቃል
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 жыл бұрын
ጨርቃም ምን አገባሽ ስለ ሰው
@alaminbilal2540
@alaminbilal2540 3 жыл бұрын
@@user-hd6rf5so4m mn malet nw cherkam ድንጋይ ራስ betmekerat mn cheger alew
@zinetyimam8373
@zinetyimam8373 3 жыл бұрын
አይዴል ዝም ብልሽ ይሻላል ደነዝ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
በቃ ለብሳለች ከዚህ በላይ ምን ትሁን ወጣት እኮ ነች
@user-du6ij7ei3l
@user-du6ij7ei3l 3 жыл бұрын
ኢክሩየ ፀጉርሽን ሸፉኒዉ ጨርሰሽ ደሞም ሚካቡንም አትጠቀሚ እድሁ ቆጆነሽ
@jemilajemila7349
@jemilajemila7349 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እኔም ወንድሜ ጋር እንደዚህ ነን
@user-tn9yq8rw8p
@user-tn9yq8rw8p 3 жыл бұрын
ነቢሎ ኧረ ኢክሩን ፀጉርሺን ሙሉዉን ሸፍኝ በላት መንድም የእህቱ ተቆጭ ነዉ እና እህትህን በህግ አምላክ በአለባበስሺ ኢስላምን ወክይ በላት
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ቸካችሁ የናንተ ኮሜንት አሰለቸን በቃ ያውቃሉ አይፈልጉም ግድ ነው? በነሱ ጉድጓድ ትገባላችሁ? ለዛቢሶች
@madinahahmed6824
@madinahahmed6824 3 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo በጣም ካልፈለጉ ማን ህዩ አላቸው ያገር ዥልጥ ያው በስታይል ስለምትበልጣቸው ነው
@sikosilo1497
@sikosilo1497 3 жыл бұрын
ጥፍራስ
@user-tn9yq8rw8p
@user-tn9yq8rw8p 3 жыл бұрын
@@madinahahmed6824 የኔ ቆንጆ እኔ እንዳንች እላፊ ነገር አልናገርህም በተገላለጠች ሴት ወላሂ መቸም ቢሆን አልቀናም በድኗ ጠንካራ በሆነች አማኝ ሴት ብቻ ነዉ እንደሶ በሆንኩ ብየ የምቀናዉ
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
@@madinahahmed6824 ደነዝ ምኖም አያምር ይቺ ፈረስ
@AbCd-py6qy
@AbCd-py6qy 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን።ኢክራም አለባበስሺን አስተካይ እረ ባአላህ።
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 жыл бұрын
ተዋት እር እራቁትዋ የሂደች መስላቹሁ
@AbCd-py6qy
@AbCd-py6qy 3 жыл бұрын
@@user-zi4cb1ty5eእናከዚህበላይ ምን ትሁን አንድ ሙስሊም።ሴት። ፀጉራን። ገልጣ እድገድ ማን ነው ያዘዘው።
@rewanmohammed5288
@rewanmohammed5288 3 жыл бұрын
@@user-zi4cb1ty5e አዎ ምክኒያቱም የሙስሊም ሴት ጸጉር 1 ፍሬ ራሱ መታየት የለበትም
@sofiasoffy1137
@sofiasoffy1137 3 жыл бұрын
ትቆጥቤ
@user-nv9pt4kr9k
@user-nv9pt4kr9k 3 жыл бұрын
ዋው ነቢልየ ስወድህ ኮ በጣም ትመቸኛልህ እና ምነም ባላፈቀርኩ እስከ ምልድረስ ምወድህ 😍😘😘😍
@jvsm4446
@jvsm4446 3 жыл бұрын
ማሻላህብያልሁአላህይጨምርላችህኢክራማ
@user-iu5du2fy3e
@user-iu5du2fy3e 3 жыл бұрын
ኢክሉ ስስቴ ምችት ነው እኮ ምትይኝ ከነ አለባበስሽ😒🙄እንዳትጫጩ🙄😂😂
@user-tu1hj2zm4b
@user-tu1hj2zm4b 3 жыл бұрын
አቦ ይማቻቹ በጠምነዉ ምትመቹኝ በተለይ አቤልነ እክራም በቃ ሁለቹም😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@alamabrare5871
@alamabrare5871 3 жыл бұрын
ነቢል ግን ባአላህ አንድነገር ልገርክ ወላሂ እኔ አውቄ አይደለም አላህ ሁላችንም ያሳውቀን ግን ለምንድነው ለሂክራም ኢጃብ ሙሉውን ልበሺ ማትላት ወይስ አንተ የራስህ ስራ ብቻነው ምታስቀድመው ተው ነቡ አደራህን ወላሂ ሂጃብ ስትጠመጥም ሥታምር
@user-yp5yh4nf9o
@user-yp5yh4nf9o 3 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ቦታውም ሲያምር
@asiyumer163
@asiyumer163 3 жыл бұрын
እህትህ ግን የእስላም አደብ የላትም ተስተካከይ አላህን ፍሪ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሁለመኛሽ ቆንጆ ሳለ ጆረሽን እና ግማሽ ፀጉርሽን የምታሳይው እስታይል ምንም አልገባኝም😏😏😏😏😏
@ghgz2515
@ghgz2515 3 жыл бұрын
እእ
@mmedinamuhemadiali4328
@mmedinamuhemadiali4328 3 жыл бұрын
@@ghgz2515 ላወላ አፋ ሚሠፋ እየከፈተች እኔ ሙሥሊም ሁሉ አንዲ ይመሥለኝ ነበር ግን ማሻአላህ አትበሉ ንቁ ሥንት እሚበረቱ እያለ እዚህ አትጃጃሉ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ካልገባሽ አፍሺንዝጊ እየመጣችሁ እኝኝኝ አትበሉ ስትደብሩ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo ምነው ፓንቶነኝ አልሽ ጥንብ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
@@Yewahmenyhonal8532 ስታስጠሉኝ በቃ ታውቃለች አለቀ የናንተ እኝኝ ምንየይሉታል ሌባሁላ ዘፈኑ ፊልሙ ቀልዱ አይቀር እየቀላወጣችሁ አንድ ሙስሊምስታዩ እንደህ አድርጊ እኝኝ ቀፋፊ ሁላ ሙስሊም ቢዝነስ ሲሰራ ሂስዳችሁ መከራ ደግነቱ መስሚያዋ ጥጥ ነው
@yasina63
@yasina63 3 жыл бұрын
ኢክሩዬ ቅንድብ አቀነዳደብሽን ስወደው Mashaaa'laaah..
@nebyeelda5862
@nebyeelda5862 3 жыл бұрын
የሌቦቹን ታሪክ ሳጨርስልን ምንሼ ነው
@lubabhseid7127
@lubabhseid7127 3 жыл бұрын
ኢክሩየ በጣም አክብርሻለሁ እወደሻለሁ ግን በአላህ ወድ ሊላ ነገር እንዳታዙሪዉ ሻርብ አጠማጠምሸን እና አለባበሸን አሰተካክይ ነብሌወየ እኑዳችሁለን❤
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 жыл бұрын
ጠብቂ በቅርቡ በልብስ እምናት አይለካም
@lubabhseid7127
@lubabhseid7127 3 жыл бұрын
@@user-hd6rf5so4m ።what አዉ ልክ ነሸ ግን እኔ የፍለኩትን አሰተያየት መፃፍ መብቴ ነዉ ምንሸ ጋ ድርሰኩ sistu ጥግሸን የዠ እሸ
@zinetyimam8373
@zinetyimam8373 3 жыл бұрын
@@user-hd6rf5so4m እንደዛ ከሆነ ለምን እርቃንሽን አትሄጅም የኛ እምነት ካለባበስም ስርአት ያለው ነው እሽ ምን ትመስላለች ትሽ
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
@@user-hd6rf5so4m የሙስሊም ሴት ልጅ ስነስርአቱ ሂጃብን ማስተካከል ነው እናንተ ግን የትይገባችሁዋል ዴዴቦች አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ሙስሊምምምምምም
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 жыл бұрын
@@zinetyimam8373 አወ እደናተ ሰው ያየኛል ብየ ለሰው አለብስም ሰው ያየኛል እያላቹህ ለሰው ከምትኖሩ ለፈጠራቹህ ጌታ ኑሩ
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 3 жыл бұрын
እምነት ካላችሁ ሙስሊሞች ረሱልን አላህ ምን ነበር ያላቸው በቁራአን ላይ ልጂችህን ሴቶች እድለብሱ ብሏል ...ባጭሩ
@user-hu7kl8nf1s
@user-hu7kl8nf1s 3 жыл бұрын
ክክክክ ውይ ኢክራም. ደስትትይ ታድልሽ ግን ወንድምሽጋ ትዝናኒአለሽ. እኔስት አመቴ አረብሀገር በጣም ናፍቀውኛል ወንድሞች. አይይይ ብቻ አልሀምደሊላህ
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 3 жыл бұрын
ነቢሎ ትምራላችሁ መቅዲስ ግን 😘
@AlamAlam-wg6de
@AlamAlam-wg6de 3 жыл бұрын
Ekiru wuste nesh kentewu new endefelegsh libesh micht yibelsh sweet 😍
@user-hu7kl8nf1s
@user-hu7kl8nf1s 3 жыл бұрын
እኔሀቂቃ እናተን ብቻ ነው እምከታተለው በጣም. ዛና ስለምታረጉኝ አላህይጠብቃችሁ ያረብ
@user-cl1mk5wc3k
@user-cl1mk5wc3k 3 жыл бұрын
ኢክራም ሻርፑን በደንብ ልበሽው እደግመል ሻኛ አከምሩት ብዋል ሀቢቢ መሀመድ፡፡ይች አለም ጠፊ ነች ጥፍጥና ቆራጭን ሞት አስታምሽ ፡፡እኔ የማቀውን ብታቁ ኑሮ ትንሽ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁነበር ነብዩ መሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሠላም እና በማያስቀውም በሚያስቀውም ዝም ብለሽ አሳቂ ።ምክር ቢጤ
@user-yo3iw9wn8c
@user-yo3iw9wn8c 3 жыл бұрын
ሶሎለ አለይ ወሰልም
@sabriyoutube8381
@sabriyoutube8381 3 жыл бұрын
ጸጉርሽ ጉቶ መስለሳ ባንቺ ቤት አምሮብሻል አይ እስልምናን ማርከስ ይልሃል ይህ ነው ለብር ተብሎ እንዲህ መቆላት
@user-ig6iq3jq9w
@user-ig6iq3jq9w 3 жыл бұрын
አልተሳሳትሽም. እህት
@grmatube1049
@grmatube1049 3 жыл бұрын
ቆይ ሸቃላወች በሷ ኣለባበስ ምናገባችሁ ለራሳችሁ የማታደርጉትን
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 3 жыл бұрын
እረ ኢክሩ ምነዉ ጥፍርሽ ተይ በልክ ይሁን ደርባባ ሁኚ እጂ እሕት
@yeweynzersamuel914
@yeweynzersamuel914 3 жыл бұрын
Ekeraniyeeee.... Hulem meret!!!! Feta....desssss new yemetasegnugn🙏🙏🙏🙏
@user-yu8db5wq4e
@user-yu8db5wq4e 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እህትና ወድም ስትዋደዱ አላህይጨምርላችሁ
@city9453
@city9453 3 жыл бұрын
ኧረ ኢክራም ጆሮሽ ምች ይመታዋል አስገቢዉ ምድነዉ ፀጉርሽ ከፍተሽ
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 3 жыл бұрын
ለምን የጀሮዋ እድታይላት ነዋ ሀሀሀሀሀ አይ ዱኒያ
@lubabahussen2119
@lubabahussen2119 3 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችን
@chitrachitra8821
@chitrachitra8821 3 жыл бұрын
በጣም አስጠላባት
@user-xf1oz9qb2z
@user-xf1oz9qb2z 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብአድርጊኝማር
@city9453
@city9453 3 жыл бұрын
@@lubabahussen2119 አሚን
@comment1375
@comment1375 3 жыл бұрын
ኢክረም ዘናጭ👌
@tsegeredateklu1699
@tsegeredateklu1699 3 жыл бұрын
Mehal menged lay ......betam yasekale ene gn ferto aymeslegem ehetun eyadaberat nw lbechawa endatehone🥰
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
ወይኔአንተልጅ ሙስሊምነህእንዴ ላይኪለይ አይቼህ ደስትላለህ ማሽአላህ አለይክ
@medinaabas2916
@medinaabas2916 3 жыл бұрын
ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ለፎቶ አላህን መርሳት ኸረ ፀጉርሽ ሸፍኚ ኤሄ ጣሳ ፊት ለማሳየት ሂጃብ መጣል ምን አመጣዉ
@berekettekle9685
@berekettekle9685 3 жыл бұрын
Eski nebelo hi belegn these is my second time 😀😅😅
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
Hi 👋
@user-gr8sk5gp5q
@user-gr8sk5gp5q 3 жыл бұрын
እህትህን እመብርሀን ትጠብቅልህ ልዩናት
@edletoye5564
@edletoye5564 3 жыл бұрын
All ways my favorite nebilo😙😙
@nayosa4183
@nayosa4183 3 жыл бұрын
እስኪ ነቢልን የሚወድ ሰብስክራይብ ያርገኝ 😋😋😋 ነቢሎ የሚወዱህንና ያረገኝን እነግርሃለሁ 😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tx3sg9ej9x
@user-tx3sg9ej9x 3 жыл бұрын
ኢክራም የሙስሊም አይደለሺደ ለም ፀጉርሺንኮን አሸፍኒም ኒብቡ ቢቀር ተይ አትሸወጂ እሂ ሁሉ ቀሪ ነው ወላሂ ትለድሚያለሺ
@sofiaahmed8212
@sofiaahmed8212 3 жыл бұрын
መቅዲዬ ስወድሽ
@soliyana3234
@soliyana3234 3 жыл бұрын
Yelllooooo nebilaye betam nw des metelut wey mnale ekram yene eht betehon egziabher ayleyachu abo
@bintabdrhman1034
@bintabdrhman1034 3 жыл бұрын
በጣም ታምሪያለሽ ማሻ አላህ ግን አለባበስሽ ኢስላማዊ የሆነ ቢሆን አሪፍ ነበር
@amlakedage9309
@amlakedage9309 3 жыл бұрын
Abdu's answer is a picture
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 жыл бұрын
Nebilo jemachun betam new miwdw ekiruya degmo#1 yena mar😍😍😍😍
@abeba807
@abeba807 3 жыл бұрын
ሰምሺና አለባበሰሺ ይለያያል አላህ ሂዳያ ይሰጥሺ
@Tube-ti4xx
@Tube-ti4xx 3 жыл бұрын
ምን አለበት ግን ኮሜንቶች ስትፅፉ ስለተሰራው ቪዲዮ እንጂ እንከን ባትፈልጉ ስት ጥሩ ነገር እያለ መጥፎውን መፈለግ አረ ይደብራል ደሞ ሀይማኖት ለራስ ነው አንድም ሰው ስሌላ ሰው ሁኔታ ወይ ሀይማኖት መናገር አይችልም እንዴ ምነው የፈጣሪን ስራ እንስራ አላቹ ልጆቹ ፈታ ዘና የሚያደርጉ ደስ የሚሎ ነገሮቺን ነው የሚሰሩት በቃ
@kalkidanmamuya759
@kalkidanmamuya759 3 жыл бұрын
👌👌👌🙏🙏🙏
@hatta1005
@hatta1005 3 жыл бұрын
ምን አይነት ምክርነው ለኔ ፈጣሪሽንፍሪ ማለት ለሰው ቢከፋውም አላህ በዚህ ቃሌ አይቆጣብኝም ትሞሻለቃለች ምን ያስተምራል አሁንይ መሞላቀቅ ቱቱቱ
@Tube-ti4xx
@Tube-ti4xx 3 жыл бұрын
@@hatta1005 እሄን የፃፍኩበት ምክኒያት አንዱ ምሳሌ ነው የፃፍሺው ነገር ብዙ ጥሩ እያለ ክፋ መፈለግ ፍቅር እያለ ፀብ መምረጥ ለማንኛው የማንም የግል ሂወት አኗኗር እና እምነት ፈራጅ አላደረገንም መሆንም አንቺልም አንድ ነገር ካልተመቸ ትቶ መሄድ አለማየት መብት ነው ,ለመምከር እንኳን ቢፈለግ መንከግ አለ ሰው በስድብ በማንቆሽሽ አይቀየርም እንዲ ከሆነ በትክክል ለብሶ ግን አነጋገርን ለሰው ያለንን ክብር ካላስተካከልን ፈጣሪን ካልፈራን በትክክል ለብሶ መታየትኮ ትርጉም የለውም ሰው በልብ በማንነቱ ነው የሚገበገመው ፈጣሪን/አላህን የምናከብርበት የየራሳቺን ነው ትክክል ነው አይደለም እሱ ነው የሚፈርደው
@crownrak1927
@crownrak1927 3 жыл бұрын
ፀጉርሽንበደብሸፉኚበአንዲፀጉርሽዘለላአንሽመለዪካነዉየሚረግምሽ😓😓😱😱☝☝
ከ መቅዲ ጋር ፀብ | ቀረፃ መሀል
16:15
nebilnur
Рет қаралды 892 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 10 МЛН
10,000 ብር አሸነፉ(The Amazing Race Ethiopia)
20:42
abduh jr
Рет қаралды 380 М.
ያላሰብነው ነገር አጋጠመን 😭😭
19:12
Mekdiyee
Рет қаралды 296 М.
ከ አዉሮፕላን ዘለልኩ
26:26
nebilnur
Рет қаралды 237 М.
አዳማ ላይ ፋቅር ሰራን🤩
12:25
remu khan
Рет қаралды 148 М.
የ ኢክራም ሰርፕራይዝ
20:10
nebilnur
Рет қаралды 385 М.
ፍጡር ከ ሀያት ናስር Yuti Nass ጋር
21:05
nebilnur
Рет қаралды 401 М.
አብዱ በ ድንገት መጥቶ አስለቀሳቸው
12:00
ኤርፖርት መሀል የሰርግ ድግስ
16:23
nebilnur
Рет қаралды 437 М.
መክሊት አረጀች!!
14:50
nebilnur
Рет қаралды 366 М.
Теперь нужен новый рюкзак
0:59
Miracle
Рет қаралды 2,6 МЛН
КРАЖА ПОСРЕДИ БЕЛОГО ДНЯ😱
0:26
FilmBytes
Рет қаралды 1,6 МЛН
Лев получил по-заслугам! 😱
0:31
КиноСклад
Рет қаралды 2,8 МЛН
НАШЛИ КУЧУ ЗОЛОТА
0:35
MakkClips
Рет қаралды 7 МЛН