እኚህ አባት ያዩት መከራ ልብ ይነካል ከመከራ ወደ ደስታ ድንቅ ተአምር! ክፍል 140

  Рет қаралды 4,267

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 2 ай бұрын
አድራሻ፦ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን። የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map maps. የአገልግሎት ቀናቶች፦ ጠዋት ቅዳሜና እሁድ
@qonijitiguyaGuya
@qonijitiguyaGuya 2 ай бұрын
አባቴበእርሶ ምክንያትነው እዚህ ቅዱስ ስፍራ የረገጥኩት። በእጆም ዳንኩ
@MunaUrge-n9i
@MunaUrge-n9i 2 ай бұрын
የእኔ ውድ መምህር ሁሌም አይሀለሁ ግን ብዙ ነገር አለ ቅዱስ ገብርኤል የሚያውቀም ችግር ቤተሰቦቼ ለሀመቺሳ ሰተውኛል መሰለኝ ወንድሜ አንድ ቀን ድንገት አወራልኝ እና እኔ ያለውት እሰው ሀገር ነው እናቴን እና እራሴን በፀሎት እያሰብኩ እሷም ለመጣል አስባለች እና እኔ ቢያንስ የእናተን ትምህርት አየተከታተልኩ ነው ደብረብረሀን ነው ያለችው እናቴ እኔ ጊዮርጊስ አባቴ ከረዳኝ ደጃችሁ እንዲያመጡልኝ አደርጋለሁ ግን ከፈጣሪ በታች የእናተ እገዛ ያስፈልገኛል በፈጣሪ ስም ወለተ ፃድቅ ብላችሁ እስቡልኝ ልጄም ፍቅረ ስላሴ እኔ ለእራሴ በፈጣሪ ፍቃድ እየተጋሁ ነው ግን ምን ላድርግ 😢😢
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@gebereyessustesfatsion1722
@gebereyessustesfatsion1722 2 ай бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደስ ይላል የ አምላክ ስራዉ !!!!!!፡ እኔም እናቴን በጣም አሞአት ተጨንቄለዉ ዉዳሴማርያም ብላቹ በፀሎታቹ : አስቡዋት በማርያም ።
@helina123
@helina123 2 ай бұрын
መምህሬ በትምህርቶ ብዙ አትርፌያለሁ አሁን ደግሞ እግዚአብሔር በእጆ እንድድን ይፍቀድልኝ🙏🙏🙏
@BosenaFkekay
@BosenaFkekay 2 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልን
@TestPhone-l6n
@TestPhone-l6n 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ለናንተ የደረስ ቸሩ መዳኔ አልም እኛንም ከስራታችን ይፍታን በፆለታችሁ አሥቡኝ እህት ወንድሞቸ ወለተ መድሕን እያላችህ
@yilma4711
@yilma4711 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ከዘመኑ ጫጫታ ይጠብቅዎት ሀብተ ሥላሴ ነኝ በፀሎቶት ያስቡኝ❤❤❤❤❤❤❤
@argashsegaye
@argashsegaye 2 ай бұрын
ለርስዎ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አባቴ በፆሎት ያስብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-dl5s
@-dl5s 2 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል አቤት የኔ አባት አምልኬ ሆይ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kokifikadu
@kokifikadu 2 ай бұрын
ለእናንተ የደረሰ መድሀኒአለም ይድረስልን ❤❤❤
@Ewunetin
@Ewunetin 2 ай бұрын
አሑን እነዚሕ አባቶችን የሚቃወሙ ሰዎች ምን ይባላል እነ መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ እነ ቀሢሥ ኄኖክ ቀሢሥ ባዩ ሌሎችም እነዚሕን አባቶች የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
@KidestAserat
@KidestAserat 2 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን 💖👏
@hirutabetu
@hirutabetu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@dawitwondosen4809
@dawitwondosen4809 Ай бұрын
❤❤❤ክብር ለቅድስት ስላሴ🙏🙏🙏 ❤❤❤ዘለአለም ስላሴ🙏🙏🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 ай бұрын
.እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለፈጣሪአችን ለቸሩ መድሐንያለም አመታዊ ክብረበአል ሲያሳዝኑ በማርያም በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን አይን ይህን እያየ ጀሮ እየሠማ አጋንት እራሡ እየመሠከረ የሚቃወሙ ሠወቸ የልቦናቸዉን አይን ይግለጠዉ አባቶቻችን ቸሩ መድሐንያለም ይጠብቅልን
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 2 ай бұрын
አባቴ በፁለታችሁ አስቡየ ወለተ ማርያም ስላሲ ከነቤተሰቡቸ ለናተ የደረስ ለኔም የድረስልይ❤አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን 💚💛❤
@-dl5s
@-dl5s 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌺🌺🌺❤️❤️🙏🙏❤️
@MershaYmer
@MershaYmer Ай бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚያብሄር ይባርክልወት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥት አባቴ በፀሎትወ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ
@Kebeshami8459
@Kebeshami8459 Ай бұрын
ቀሲስ እድሜ ይስጥልን መድህነአለም ኑሩልን በምን ቃል ይገለጻል ይሄስ
@brannyberan8313
@brannyberan8313 2 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገነ ይመስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት አሜን
@SaharTsaharyii
@SaharTsaharyii 9 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@KidaneGmedhin-z4t
@KidaneGmedhin-z4t 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልዎት አባታችን ለብዙዎች ከእስራት መፈታት ምክንያት በመሆንዎ ደስ ይለናል
@የሰማአቷልጅ
@የሰማአቷልጅ 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አኛንም ለዚህ ያብቃን 🙏🙏🙏
@tegbarabwa6878
@tegbarabwa6878 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎ አባታችን
@טאוגדהסולומון
@טאוגדהסולומון 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ልጆቼንም ከታሰርንበት ፉታን ማረን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከእስራታችን ይፍታን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤
@setinatube8826
@setinatube8826 2 ай бұрын
አሜን አባቴ ሀይለ ጌወርሰ ብላችሁ ወንድሜን በፀሎት አሰቡኝ
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
እግዚአብሔረይመስገን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንበፆሎትአስቡኝሀናማረያምእያላችሁ የደብተራመተትድግምትከአያትየመጣዘረመንፈስብኩንአረገኝአግዙኝያድልመተትምአለየሚስጥረምንየሌለአለብቻፈጣሪይማረንእጅ
@NatanNati-g8w
@NatanNati-g8w 2 ай бұрын
እልልልልል......... እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ኑሩልን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@molalymekonen9101
@molalymekonen9101 2 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ከእስራታችን ይፍታን በጸሎት አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ተክለሃይማኖት ነኝ የደፍተራ ድግምት አከራተተኝ😢😢
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 2 ай бұрын
ፀልይ እየተከተልሽ አይዴለ በርች
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 2 ай бұрын
@@Kalወለተተክለሐይማኖትከስር ባለው የቴሌግራም ሊንክ በመግባት የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 1:30 ጀምሮ በመግባት የፈውስ አገልግሎት ያገኛሉ። t.me/kesishenokLive
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 ай бұрын
መምህር ቴልግራም አልሰራ አለኝ መግባት ፈልጌ ​@@kesishenoktefera835
@tawakasu1815
@tawakasu1815 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻
@Birishett5ttt16
@Birishett5ttt16 Ай бұрын
ኤግዚያብሔር ይማስገን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤
@YOUSEFBALUSHI
@YOUSEFBALUSHI 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@afremafeworky1782
@afremafeworky1782 2 ай бұрын
Ergegem edema yestewot🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@BosenaFkekay
@BosenaFkekay 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱ ላኛም ይድረሰን
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@bezicho
@bezicho 2 ай бұрын
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት❤
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አበታችን በረከቶ ይደሪብን ለሰው የተሰጠችዉ ከእግዚሀብሔር ክብር ምስጋና ለአመኑሄል
@yezufan
@yezufan 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ እድሜና ጤና ይስጥልን
@bezicho
@bezicho 2 ай бұрын
ለእናንተ የደረሰ ቸሩ መድሐኒዓለም ለኔ እና ለቤተሰቦቼም ይድረስ አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተ ሰንበት እና ቤተሰቦቼን በፀሎታችሁ አስቡኝ❤
@tsegayemegersa3402
@tsegayemegersa3402 2 ай бұрын
እግዛአብሔር ይመስገን አሜን
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@ሥላሤሥላሤ
@ሥላሤሥላሤ 2 ай бұрын
እልልል እልልል እልልል
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 2 ай бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን
@Roza2025-p3g
@Roza2025-p3g 2 ай бұрын
temesgen getaye
@genetmekonnin4165
@genetmekonnin4165 2 ай бұрын
እግዚያብኼር ይመስገን
@taybaa8158
@taybaa8158 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@KidaneGmedhin-z4t
@KidaneGmedhin-z4t 2 ай бұрын
ትናንትም ዛሬም ነገም እግዚአብሔር በልጆቹ ድንቅ ስራውን እየሰራ ይገኛልና ኑና ከጠላት አሰራር ነፃ ሁኑ
@anleygeremew4287
@anleygeremew4287 Ай бұрын
ይገርማል እኛቤት የሚመለከው ዛር ነው ልጄን ሽባ አርጎታል😢😢😢😢 የኔም በእርግጠኝነት ያወኩት በርሜል ጊወርጊስ ነው እሷቱ ላይ ጣድሽኝ እያለ ሽክ ይለኝ ነበር በፀሉን የሚያውቅ ያውቀዋል ሌላ ቦታ ስጠመቅ ድንግጥ አይልም እዛ ግን በጣም ፈራ ክብር ለእግዚአቤር አሁን የቀረኝ ጠንክሮ መስገድ እና ማዳከም ነው በቃኝ ብሉ እስኪመረው እግዚአቤር እንዲረዳኝ በፀሎት አስቡኝ
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi 2 ай бұрын
Elelelelelelel3
@AbelSibhatu
@AbelSibhatu 2 ай бұрын
አቤት የኔ ተራ መች ነው ? መታደል ነው
@NetCel-t7v
@NetCel-t7v 2 ай бұрын
ተክልዬ አባቴ እኔም ለመፈታን አብቁኝ 😢 ያልታ ሰረ ሰው የለም እኮ አቤቱ አድነን አምላኬ ሆይ
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yilma4711
@yilma4711 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KumeeQtr
@KumeeQtr 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biqiltuuwarrashawaa2026
@biqiltuuwarrashawaa2026 2 ай бұрын
enkuwan Dena Metu Abatachin. Be Wust Tiyake Mateyek echalal?
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 2 ай бұрын
@@biqiltuuwarrashawaa2026 t.me/kesishenokLive
@Yamaryam-e6u
@Yamaryam-e6u 2 ай бұрын
Kalhewt yasmlen abtchen
@hanawolde-e9y
@hanawolde-e9y 2 ай бұрын
Egzabher ymsegen
@BezaSinshaw
@BezaSinshaw 2 ай бұрын
Ebakwotin enih atmaki yet new emiagelegilut
@YOUSEFBALUSHI
@YOUSEFBALUSHI 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@BelayhunKedane
@BelayhunKedane 2 ай бұрын
ኧረ የት ላግኘዎት በእግዚአብሄር ችግር ላይ ነኝ ፀልዩልኝ ተስፋሚካኤል
@ሰላምአወቀ
@ሰላምአወቀ Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AlemWesene-vr8nr
@AlemWesene-vr8nr 6 күн бұрын
አባስልኮትን ላኩልኝ
@yonatanalebachew
@yonatanalebachew 2 ай бұрын
Ere ene memitat felgalehu medab felgalew
@እናቴእመቤቴማርያምድንግል
@እናቴእመቤቴማርያምድንግል Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነይሁን
@yonatanalebachew
@yonatanalebachew 2 ай бұрын
Welde senbet betselot asibugb
@kenaaabebe
@kenaaabebe 2 ай бұрын
የት ነው የምየገለግሉ በድንግል
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 2 ай бұрын
መጀመሪያአ ላይ ከሜየት መጳፋው ላይ አለየ
@Yonas-e9e
@Yonas-e9e 10 күн бұрын
የት ነው
@NatanNati-g8w
@NatanNati-g8w 2 ай бұрын
እሮብና ሐሙስ ቀርቷል እንዴ ?
@IQuality-vp3cx
@IQuality-vp3cx 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HanaKetema-n5v
@HanaKetema-n5v 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@Dasash-m8r
@Dasash-m8r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
Ziyarat Ashura
11:41
Ali Fani Official / علی فانی
Рет қаралды 369 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН