No video

ኦ ደብረ ብርሃን በሊቀ ጠበብት ዓምደ ማርያም እና በዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ሽፈራው ጌትዬ

  Рет қаралды 2,960

ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube

ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube

Күн бұрын

#ኦ_ደብረ_ብርሃን_በሊቀ_ጠበብት_ዓምደ_ማርያም_እና_በዘማሪ_ሊቀ_ዲያቆናት_ዘማሪ_ሽፈራው_ጌትዬ
#ቅዱስእግዚአብሔርቲዩብ #KidusEgziabhertube

Пікірлер: 22
@mandellamande-ml3vp
@mandellamande-ml3vp 2 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@yoseftekle9924
@yoseftekle9924 7 ай бұрын
ግሩም ነው ሊቁ❤❤❤
@rodasshiferaw3148
@rodasshiferaw3148 5 ай бұрын
BE ewent girum new ❤
@rodasshiferaw3148
@rodasshiferaw3148 5 ай бұрын
Egziabher tsegaken yabzalek❤❤
@davelikes2726
@davelikes2726 11 ай бұрын
ዘሰ ጥዑም ዝማሬ ውእቱ
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d 2 ай бұрын
ግሩም ❤❤❤
@Mahiletay1221
@Mahiletay1221 Жыл бұрын
አሜን አሜን፡፡
@mhreteabsamuel3670
@mhreteabsamuel3670 5 ай бұрын
ግሩም ነው
@shiferawgetyezmerhabete5159
@shiferawgetyezmerhabete5159 Жыл бұрын
ኦ ደብረ ብርሃን ዐቢይ ሃይማኖትኪ ወገበርኪ ፈቃዶ ለማርቆስ ሀገረ ዘርዐ ያዕቆብ ወምኒልክ ወኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን
@thageeszalala6817
@thageeszalala6817 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን❤❤❤
@Mahiletay1221
@Mahiletay1221 11 ай бұрын
kalehiwot yasemaln
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@haylegrbreail
@haylegrbreail Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ጥዑም ዜማ
@user-gg2ko3nf7s
@user-gg2ko3nf7s Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zt9549
@zt9549 Жыл бұрын
አሜን🌴🕊💚💛❤🕊🌴
@henockweldeyared6135
@henockweldeyared6135 Жыл бұрын
ብቻ ይኽ ምስጋና ነው ብለክ ለጥፈሀው እንዳይሆን ሊቁ? የሚመሰገኑ ጻድቃናት ነገስታት ባልጠፉ ወይ ዘፈን ኣያደርገዉም ?ምን ዓይነት ዘመን ነው የደረስነው ያሬዳዊ ዜማን ለምንስ እንደዚ አወረዳቹት? ሰማያዊ የሆነው ያሬዳዊ ዜማ ለ ጎጣዊ ዘፈን እንደዚ ወርዶ ማየት እንዴትስ ያሳዝናል
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 Жыл бұрын
ለመሆኑ ደብረ ከርቤ ግሸን እየተባለ እየተዘመረ አይደለምን? ለግሸን የክብር ዘውድ የሆናትስ ደብረ ብርሃን አይደል? እንዴት ነው ነገሩ ግሸን እኮ በደቡብ ወሎ ስር ያለ የአንድ ወረዳ ስም ነው
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
መጀመሪያ ኢትዮጵያ ግማደ መስቀል እንዴት እንደገባ እና የት አርፎ እንደገና አንብር መስቀልዬ የሚለዉን ራዕይ ማን እንዳስፈፀመ ሀገረ ገዥ ይሁኑ እንጂ በመንፈሳዊም ብዙ የሰሩ ስለሆኑ ቢመሰገኑ ምን ችግር አለዉ ነዉ አማራ ክልል ሲሆን ነዉ ጎጡ
@haylegrbreail
@haylegrbreail Жыл бұрын
ያለህበትን ዘመን ቆም ብለህ እየው ፈሪሀ እግዚአብሔር ጠፍቶመስሎኝ እንዲህ የሚሆነም እምነትን ከንግስናጋር ይዘው የነበሩ ናቸው እናማ የተቀባውን መሪና አገልጋይ እግዚአብሔር ያድለን አንተው ግን ከነቀፉ ውጣ እምነትህ ላይ ብቻ ትኩረት አድርግ
@henockweldeyared6135
@henockweldeyared6135 Жыл бұрын
@@kidusegziabhertube27 በግሸን ላይ ምንም ተቃውሞ የለኝም ግሸን ቅዱስ ስፍራ ነው ወንድሜ ዝማሬው ላይ ግን ስለ ግሸንን ብቻ ኣይደለም እየተዘመረ ያለው ለምን ይደባለቃል? አጼ ዘርአያዕቆብ ምንሊክ ምን ኣላቸው እና እዚው ላይ ነው የኔ ጥያቄ መዝሙር እኮ ምስጋና ነው መመስገን ያለበትስ ልዑለ ባሕርይ እግዚአብሔር ኣይደለምን? መስቀለ ክርስቶስ ድንግል ማርያም መላእክት ነብያት ሐዋርያት ሰማዕታት ጻድቃን ኣይደሉምን?
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
​@@henockweldeyared6135ምናላቸዉ ነዉ ያልከዉ ሀገሬን ተዋህዶ ሃይማኖቴን አላስደፍርም ያሉ መንፈሳዊ እና መንግስታዊ ስርዓትን ከጣሊያን ባርነት ነፃ ያወጡን እምዬ ምንልክ ናቸዉ አፄ ዘርዓያዕቆብ ም ደግሞ መንፈሳዊ መፅሃፍት ሳይቀር የደረሱ ፖለቲካ እና እምነት ያልተዛባባቸዉ ግማደ መስቀሉን ያመጡልህ ናቸዉ ደብረብርሃን ደግሞ እነዚህን ነገስታት የወለደችልን ብዙገዳማት እና ቅዱሳን ያሉባት ቦታ ናት
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ውእቱ ያድኅነነSynced Sequence
8:44
ማኅበረ ዲያቆናት ዘሽሮሜዳ ሥላሴ - Deacon Association Of S.T
Рет қаралды 7 М.
ወረብ በየኔታ ፍስሀ ዘጎንደር፡፡ይዌድስዋ መላዕት  ፡፡
9:11
ማኅሌታይ ቲዩብ Mahiletay tube ፀቃውዕ
Рет қаралды 12 М.
መልክአ ቊርባን በግእዝ ዜማ
11:16
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 37 М.
አዲስ መዝሙር "ይለፍ"  |  ዘማሪ ዲያቆን ሀብታሙ እሸቴ
9:43
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 67 М.
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ @21media27
11:23
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 581 М.
መልክአ ሥዕል
17:56
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 16 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН