ሽጦ አዳሪ ሙሉ ፊልም / shlto adarl /New Ethiopian movie 2017 Full Length Ethiopian Film 2025

  Рет қаралды 142,876

Haset Movies(ሀሴት ሙቪስ)

Haset Movies(ሀሴት ሙቪስ)

Күн бұрын

ሽጦ አዳሪ/shito dark/New Ethiopian movie 2017 Full Length Ethiopian Film 2024#Haset Movies
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©Hasetmovies2024
Haset Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Haset Movies has what you're looking for! ሀሴት ሙቪስ ለናተ መዝናናት የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን ለናንተ ያቀርባል ሰብስክራይብ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን
አራዳዋ
new ethiopian movie,ethiopian comedy, ethiopiancomedyvideo, newamharicsitcom, amharicfilm2016,ethiopianmovie2016,comedyethiopia,amharicfilm,amharicmovie,ethiopianmovie,ethiopiandrama 2023,ashu beleshu,cinima film,eritrean movie,ethiopian films,amharic film,cinima movies,ethiopian drama,ethiopian movie,new amharic film,ስቆ ማለፍ#ሸዋፈራው ደሳለኝ ዮዮ ሉላ የኔ ወርቅ #ካሳሁን ማንዴላ#

Пікірлер: 362
@Hayatmohammed_u2k
@Hayatmohammed_u2k 12 күн бұрын
ዮአዳንን አይቶ የመጣ🎉🎉❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
🙏🙏❤️
@Tነኝየፋኖወዳጅ
@Tነኝየፋኖወዳጅ 12 күн бұрын
የምር እኔ❤❤❤
@Dany-n9c
@Dany-n9c 12 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹❤❤
@HirroHirro-lz2lb
@HirroHirro-lz2lb 11 күн бұрын
እውነት እኔነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@MuV-k8n
@MuV-k8n 11 күн бұрын
😂እኔ
@s0lomon150
@s0lomon150 11 күн бұрын
ዮአዳን ብቃት ያላት ልጅ እየሆነች ያለች ተስፋኛ አክትረስ ሆና እየመጣች ነው መልካም እድል❤❤❤❤LOVE YOU
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
🙏❤️❤️
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 12 күн бұрын
ሀኒቾ እና የእንቁናት አይቸነወ የመጣሁት 💋🌹 ምርጥነው ፊልሙ👌
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
❤️🙏❤️🙏
@amaamm-q6o
@amaamm-q6o 11 күн бұрын
እኔ
@TigzawMulugeta-u5f
@TigzawMulugeta-u5f 11 күн бұрын
ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን እህት ወንድሞቸ 😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን 😢😢❤❤❤❤
@amaamm6928
@amaamm6928 6 күн бұрын
አሚን
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 күн бұрын
ሀኒቾን አይቼ ነዉ የመጣሁት ❤❤በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ❤❤
@Mihretkassa-w2n
@Mihretkassa-w2n 6 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ❤❤❤
@user-lh2mh1yu5s
@user-lh2mh1yu5s 12 күн бұрын
ሀኒቾንአይቶየመጣጣጣ❤🎉🎉
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
🙏❤️🙏
@Tiza-d5l
@Tiza-d5l 12 күн бұрын
ሀንቾን አይቶ የመጣ 🙋‍♀️😊🥰🥰
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
❤️🙏❤️🙏
@yrgg1047
@yrgg1047 10 күн бұрын
Mechershaw ye sazenal weganochi egzbher ye hulachinanam mechrsh ye samerelang hegraching Selam ye dergelng❤❤❤
@fozia-lk6ez
@fozia-lk6ez 7 күн бұрын
ይዩአዳንን አይቸ ነዉ የመጣሁት❤❤
@amaamm-q6o
@amaamm-q6o 11 күн бұрын
ዮዋዳን፣ሣይፈ፣የእንቁናትን አይቶ የመጣ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 11 күн бұрын
❤❤❤❤እኔ❤❤
@የአጸየ
@የአጸየ 10 күн бұрын
እኔ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 5 күн бұрын
ከዚህ ፊልም የተማረኩት ነገር ለሰው ዴካማ ጎነህን አለማሳወቅ ነው❤❤❤ሰወች ዴከማ ጎናችንን ታወቁ በጥቂቱ የመጣል እድል ይኖራቸዋል
@mekoyetadem
@mekoyetadem 11 сағат бұрын
እውነትነው እኔም እደተረዳሁት ከሆነ የለብንም አለበለዚያ በዚህ ጊዜ እንኳን ደካማጉን አውቀውሰው እደውም ጉድጓድነው የሚምሱልን
@AishaMakahleh
@AishaMakahleh 11 күн бұрын
ምርጥ ስራ ደራሲዉም ተዋናዮቹም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@WasMan-p7n
@WasMan-p7n 11 күн бұрын
ሀኒቾ ለብሩክ ባልናገርእሺ❤❤❤
@AboAjgz
@AboAjgz 9 күн бұрын
ሰይፈ ዎዴ ዕነቁ ይመለስ የሚትሉ 👍👍👍
@SaidAmin-w9p
@SaidAmin-w9p 2 күн бұрын
ሀኒቾ የኔ ቆጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤
@HayemeHaym
@HayemeHaym 10 күн бұрын
ሰይፈ ተሻለውዴ እረ እንቁላይ ይመለስልን😅😅
@NagmaTayiba
@NagmaTayiba 11 күн бұрын
ዮአዳንን እና የእቁን እናት አይቶ የመጣ❤👍
@Tigi-o2f
@Tigi-o2f 9 күн бұрын
3ሰወችን አይቸ ነው የመጣሁት😢❤❤❤ሰይፍ 😮ሀኒቾ😮እና የቁ እናት በጣም ምርጥ ነው
@uaeuae9553
@uaeuae9553 8 күн бұрын
ማነዉ እደእኔሀንቾን አይቶ የመጣ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@fitsumbelay5899
@fitsumbelay5899 10 күн бұрын
የተሻለ ወርቁን ፌልም አይቺው አይቺው አይሰለቸኝም ተሻለ ወርቁ ይችላል የምትሉ❤❤❤❤❤🎉
@Haset6229
@Haset6229 10 күн бұрын
👍👍👍❤️❤️🙏🙏
@HamidSufiyan-f4r
@HamidSufiyan-f4r 2 күн бұрын
ዮአዳን ተከታትየ አላቅም ግን ምርጥ ከሆነ ነገሩኝ ልጀምር ዮአዳን ቤተሰቦች❤❤
@በላይነሽታምራት
@በላይነሽታምራት 10 күн бұрын
የመጣውት ሀንቾን ስላየው ብቻ ነበር 😘🥹 ግን ይገርማል በጣም አርፍ ሆኖ አገኜውት 😮❤❤❤
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 12 күн бұрын
ዬአዳን you step up Now keep it up
@AlemituAbate-p3s
@AlemituAbate-p3s 6 күн бұрын
አይይ ልጅ ያለእናት ማዴግ ሌኪ ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@salamam9532
@salamam9532 7 күн бұрын
ዋው ድንቅ ፊልም ከጥሩ ትወና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eeeeeenl5xi
@Eeeeeenl5xi 11 күн бұрын
Wow ምርጥ ነው እድሀይነት ፊልም ናፍቆኝ ነበር❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
🙏❤️🙏❤️
@fozity_g5b
@fozity_g5b 11 күн бұрын
ኸረ ኡኡኡኡኡ ማነዉ እደኔ የሰልክ ማሰታወቂያ ሊሳብደዉ ያየ😢😢😢😢
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 10 күн бұрын
እረ እኔጋ ብቻ መስሎኝ ነበር መዝሙር ስክፍት ማስታወቂያ ነው
@SyhdTutty
@SyhdTutty 10 күн бұрын
ኧረኔ ላብድ ነው
@lamrotyeshiwas
@lamrotyeshiwas 9 күн бұрын
VPN off argi
@fozity_g5b
@fozity_g5b 9 күн бұрын
@@lamrotyeshiwas vpn በይት ገብቸ ነዉ እማጠፋዉ
@JfhffHowgfhf
@JfhffHowgfhf 9 күн бұрын
እኔም
@eeeeeeec2
@eeeeeeec2 12 күн бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ሁኑልኝ ❤❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
❤❤❤
@AaA-y8t1r
@AaA-y8t1r 8 күн бұрын
አንችም ውደ ሠላምሽ ይብዛ ❤❤❤
@HshsJssjsj-h3e
@HshsJssjsj-h3e 8 күн бұрын
እኔ ግን ሀንቾ ያለችባትን ይትም እሄዳላው ❣️❣️❣️የዋዳን እዎዲሽላው ኑሪልኝ ውድ 😘😘✌️
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 8 күн бұрын
ሀንቾን አይቶ የመጣ👍👍👍👍
@GikfbnBj
@GikfbnBj 12 күн бұрын
ዩአዳን እና ሰይፈ 😂😊❤🎉🎉🎉
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
🙏❤️🙏🙏
@halimamohamed-lu6qx
@halimamohamed-lu6qx 2 күн бұрын
ዮአዳን😂 የምለብሠዉ ልብስ እሁሉምፊልም ላይ አንድ አይነት ነዉ😂😂😂
@meeenegn3361
@meeenegn3361 8 күн бұрын
ስገርም 😮ምርጥ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤
@MebrateGebreyesus
@MebrateGebreyesus 2 күн бұрын
የኣዳንን አይቶ የመጣ❤❤❤❤
@SomasudAhmed
@SomasudAhmed 11 күн бұрын
ወይ ፍቅር እና ተንኮል ሁሉም ግን ደስ ይለል እነመሠግነለን❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
🙏❤️🙏❤️
@HiwotAshager-vy5nb
@HiwotAshager-vy5nb 11 күн бұрын
Wow ♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉
@BizaLove
@BizaLove 8 күн бұрын
ሰይፈ ተሽሎአል ተመስገን 🙏🙏የእንቁ እናት ❤❤
@MesiMesi-fu1fy
@MesiMesi-fu1fy 11 күн бұрын
wow lemalet bekebdem gn uterus mokera new❤
@عدولعدول-ن9غ
@عدولعدول-ن9غ 10 күн бұрын
ዋዋው በጣም አሪፋ ስራ ነው በርቱ❤❤❤❤❤
@cx7fi
@cx7fi 12 күн бұрын
ከጅምሩ እስከመጨረሻው ጥንቅቅ ያለ ስራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
❤❤❤
@kibrezewge8475
@kibrezewge8475 12 күн бұрын
Wow amazing 🤩 🎉🎉🎉🎉🎉
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
Thanks ❤❤
@ኤልሳ-ኀ6የ
@ኤልሳ-ኀ6የ 11 күн бұрын
ዋዉ ደስይላል በጣም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ShukriyaHi
@ShukriyaHi 11 күн бұрын
የብሩኬ እናት ስታምሪ ❤❤❤
@HelenTaye-k8w
@HelenTaye-k8w 10 күн бұрын
የእንቁን እናት አይቶ የመጣ ትቺያለሽ በርቺ
@SabaTeshagre
@SabaTeshagre 5 күн бұрын
Wowwwww❤❤❤❤❤❤👌👌👏👏👏👏👏👏
@ZeyBA-y9y
@ZeyBA-y9y 11 күн бұрын
ዮአዳንንና የእቁን እናት አይቶ የመጣ❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
❤️🙏❤️🙏❤️
@ሮማል
@ሮማል 11 күн бұрын
ሀኒቾን አይቶ የመጣ የኔ ዉድ ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 10 күн бұрын
❤️🙏
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 7 күн бұрын
ዋው❤❤❤
@HayemeHaym
@HayemeHaym 10 күн бұрын
ዋውውው ተከታታይ ቢሆን በጣም ያምራል
@SaudiKsa-v3y
@SaudiKsa-v3y 11 күн бұрын
😮wow❤
@kadejatmuhamed
@kadejatmuhamed 11 күн бұрын
ሀኒቾ አይቶ የመጣ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Haset6229
@Haset6229 10 күн бұрын
❤️🙏
@Neima-y2j
@Neima-y2j 7 күн бұрын
ሀኒቾ ቆይ አይቸሻለሁ ለብሩኬ ነው የምነግርልሽ😂😂😂😂
@Ubii-g6r
@Ubii-g6r 6 күн бұрын
ዮአደንን አይቼ መጣሁ ❤❤🙆
@TsedalMediaOfficial
@TsedalMediaOfficial 12 күн бұрын
እንደዚ አይነት ፊልም አይቼ አላውቅም ተሼ ትችላለህ ❤❤❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
❤❤❤
@ThefetaZone-ww1yp
@ThefetaZone-ww1yp 12 күн бұрын
ደስ ይላል እኔ እራሱ አጋጥሞኛል እንደዚ አይንት ህይወት 🎉🎉🎉🎉🎉
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
❤❤❤
@Fugh-f4p
@Fugh-f4p 11 күн бұрын
ደሥ የሚል ድራማ ይመቻችሁ ቀጥሉበት🥰🥰🥰🥰🥰
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
🙏❤️🙏❤️
@እሙረያን-ሐ6ኈ
@እሙረያን-ሐ6ኈ 10 күн бұрын
ዋውውውው መጨረሻው ሲያምር❤
@Haset6229
@Haset6229 10 күн бұрын
❤️🙏❤️🙏
@GgGg-n2r3l
@GgGg-n2r3l 11 күн бұрын
የእቁ እናት የኔውድ❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
🙏❤️🙏❤️
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 күн бұрын
አኒቾን አይቼ ነው የመጣውት ❤️የዕንቁ ሰይፈም አለ ልበል ከእነ እናቷ 😂❤ውይ ደስ ይላል መጨረሻው ፍቅረኛው አለመሞቷ ግን አባቱ ምንም ባላጠፋ በገዛ ልጁ መሞቱ ትንሽ ቅር ያሰኛል እናም ፊልሙ አሪፍ ነበር እናመሰግናለን 🙏❤
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
🙏❤️🙏❤️
@MahaAl-b7w
@MahaAl-b7w 9 күн бұрын
ዮአዳንአይቼነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ከች እዴትእደምወድሽዩአዳን❤❤❤❤❤❤
@temejeg
@temejeg 9 күн бұрын
ጥሩና አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ ወላጆች በልጆቻቸው ሕይዎት ለመጠንቀቅ ይረዳቸዋል ግን ወንጀለኛ ሁሉም በምንም ሁኔታ ሕጋዊ ቅጣቱንም እንዲያገኝ ቢደረግ እላለሁ።
@Haset6229
@Haset6229 8 күн бұрын
👍👍🙏🙏❤️❤️
@ErbikaDigafu
@ErbikaDigafu 12 күн бұрын
Yoadan ❤❤❤❤❤❤❤
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 11 күн бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው እዮት
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
🙏❤️🙏❤️
@HayatAl-m9j
@HayatAl-m9j 8 күн бұрын
❤❤❤ሀኒቾን. አይቼ. ነዉ. የመጣሁት❤❤❤❤
@MeronMathewos-r2v
@MeronMathewos-r2v 10 күн бұрын
Hanichoye❤❤❤
@Alweya-s2t
@Alweya-s2t 10 күн бұрын
wow 😢😢❤❤❤
@DhdhDhdhdh-q9s
@DhdhDhdhdh-q9s 9 күн бұрын
ሰይፈ እቁ አለየይህ አዴል😂😂😂😂😂😂
@Abuzu-hq9xm
@Abuzu-hq9xm 10 күн бұрын
ዮአዳን አይቶ የመጣ ❤❤👍👍👍
@التبت-ح6ع
@التبت-ح6ع 12 күн бұрын
ሀንቾዬን አይቼ ነዉ የመጣሁት ዉዶቼ ደምሩኝ እመልሳለሁ❤❤❤👍👍👍
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
🙏❤️🙏❤️
@Nejat-h4h
@Nejat-h4h 11 күн бұрын
wow wow Yoadan ❤🎉
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
❤️🙏❤️🙏
@NejatSsss
@NejatSsss 11 күн бұрын
ወይኔሀኒታየንሳይስሮጥተሰብሬነበር😂❤❤❤❤
@KidanTale
@KidanTale 11 күн бұрын
ሀኒቾን አይቼ ከች🥰💛
@UaeRak-h1e
@UaeRak-h1e 5 күн бұрын
ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤
@Segen-q3m
@Segen-q3m Күн бұрын
ኣለ ማድነቅ ንፍግነት ነው ኣሪፍ ስራ ነው🎉🎉🎉
@ZebebaBelay
@ZebebaBelay 7 күн бұрын
የኣዳን ለማየት የመጣ😂😂❤😊
@HshsJssjsj-h3e
@HshsJssjsj-h3e 8 күн бұрын
ሀንቾን አይቶ የማጣ ብቻ ❤️❤️❤️
@AtsedechalachewYehuala-y7z
@AtsedechalachewYehuala-y7z 10 күн бұрын
Waw❤
@AilAhmed-y4r
@AilAhmed-y4r 11 күн бұрын
ከትክቶክ አይቶ የመጣ😂👍👍
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
🙏❤️🙏❤️
@AmamAmama-m8y
@AmamAmama-m8y 10 күн бұрын
እኔ❤❤
@ZZaa-n3b
@ZZaa-n3b 11 күн бұрын
የዋዳንን አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤❤
@Keiryagerba
@Keiryagerba 5 күн бұрын
ዮኣዳንን አይቼ ብመጣ እንደው ጨምላቃ የሆነ ድራማ ነው😊😏
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 11 күн бұрын
ሀኒቾን አይቼ ነው የመጣሁት 😂😂
@MelakKonjo
@MelakKonjo 12 күн бұрын
ሰይፈ ና ዮአዳን አይቼ ነው የመጣው
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
🙏❤️🙏🙏
@ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ደ9ቐ
@ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ደ9ቐ 7 күн бұрын
ዮአዳኔ ስወድሽ ❤❤❤😢😢😢😢
@piyasaCinima
@piyasaCinima 12 күн бұрын
ቆንጆ ነው ፊልሙ ❤❤❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
❤❤❤
@ElfSa-h4v
@ElfSa-h4v 11 күн бұрын
ሀኒቾ 🥰🥰🥰
@SaadaSaeed-m2h
@SaadaSaeed-m2h 11 күн бұрын
ሀኒቾን አይቶ የመጣ ❤
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
❤️❤️🙏❤️
@Kidist-fe8tm
@Kidist-fe8tm 11 күн бұрын
ማሪያምን ዮዋዳንን አይቼ ነው የመጣውት❤❤
@afrocolourethiopia360
@afrocolourethiopia360 12 күн бұрын
ዋው ዋሽ ተሺያችን !!!!ጠፍተህ ነበር በጣም አሪፍ ስራ ነው
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
🙏❤️🫡❤️
@ጋው
@ጋው 10 күн бұрын
ዋው አንደኛ ❤❤❤❤
@SadaHussain-c6s
@SadaHussain-c6s 12 күн бұрын
ሀኒታን አይቸ ነው የመጣሁት
@Tizitaabebe-k7v
@Tizitaabebe-k7v 10 күн бұрын
የዮአዳን ግንባር ግን ምን ያህል ቢመረቅ ነው ብሩኬም:ጊልያድም:ሳሚም: ይሄም የሚስሟት😂😂😂😂
@Vthf6jfh
@Vthf6jfh 12 күн бұрын
ዩአዳንን አይቶ የገባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@teshaleberhe7322
@teshaleberhe7322 11 күн бұрын
እኔ👍
@fetiyassin-o4v
@fetiyassin-o4v 11 күн бұрын
ሀኒቾ ለብሩኬ ካልተናገርኩ😅😅😅😅
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
❤️🙏❤️🙏
@SosiSmart
@SosiSmart 11 күн бұрын
😂😂
@FhTu-vu2rg
@FhTu-vu2rg 10 күн бұрын
አታዋስኪ😂😂😂
@FhDh-ko9bk
@FhDh-ko9bk 11 күн бұрын
ሀኒቾን አይቼ ነው የመጠሁት
@Haset6229
@Haset6229 11 күн бұрын
🙏❤️🙏❤️
@kidusmovies
@kidusmovies 12 күн бұрын
ቆንጆ ስራ ንው አስተማሪ
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
❤❤❤
@MuleNangi
@MuleNangi 10 күн бұрын
ሃንቾን አይቶ የማጣ ♥️😂
@ህይወትይቀጥላል-T
@ህይወትይቀጥላል-T 12 күн бұрын
ሰይፈ ታሞል አላላችሁም ነበር😮
@Haset6229
@Haset6229 12 күн бұрын
🙏❤️🙏❤️
@MmMm-q7n
@MmMm-q7n 11 күн бұрын
😂😂😂😂
@نتنت-ث7ص
@نتنت-ث7ص 11 күн бұрын
ሳይታመም የተሰራ ይሆናል ለመፍረድ አትቸኩይ ማማዬ
@Zizolove-qh1qz
@Zizolove-qh1qz 10 күн бұрын
ኧረ ተው ሰይፈ ወዴ እንቁ ተመለስልን
@Swagger-h7s
@Swagger-h7s 12 күн бұрын
ወደነዋል ወደንዋል ❤❤❤❤❤
ለማን ልሁን - Ethiopian Movie Leman Lehun 2025 Full Length Ethiopian Film Leman Lihun 2025
1:25:12
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
🔴 || እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:20:44
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "የሳራ እናት መጡ" S1 Ep 3
31:32
መላዬ - Ethiopian Movie Melaye 2025 Full Length Ethiopian Film Melaaye 2025
1:14:22
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 91 М.