ኦ ማርያም ✝️ የጾመ ፍልሠታ ትምህርት 2014/፳፻፲፬ ✝️ (ክፍል ፳፩/21) አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

  Рет қаралды 6,199

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@ysas-ks8ts2wv5b
@ysas-ks8ts2wv5b 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@damakokonjo3732
@damakokonjo3732 2 жыл бұрын
እግዝአቢሄር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@lidacall9142
@lidacall9142 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲 ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር ለኛም የሰማነው የምንተገብር ያድርገን አምላካችን በእውነት 🤲🤲🤲
@ህሊናየእምነትእዳነው
@ህሊናየእምነትእዳነው 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@askelagabisa400
@askelagabisa400 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@eskadmasalemayew3962
@eskadmasalemayew3962 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
*አሜንአሜንአሜን*
@ghenetwelday8738
@ghenetwelday8738 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@destyasthin6535
@destyasthin6535 2 жыл бұрын
እመቤቴ እናቴ ክብሩን ምስጋናውን ውሰጂ ለመምህራችን ክብርና ፀጋውን አልብሻቻው
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
@ቤንችፕ
@ቤንችፕ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ኦ ማርያም ምልጃዝ ዘወትር አይለየን። ለኢትዮጵያ አገራችን ሰላምና በረከትን ለሚኝልን።
@ehtiopiaehtiopia1183
@ehtiopiaehtiopia1183 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ። በረከታችሁ ለእኛም ይድረሰን
@ህሊናየእምነትእዳነው
@ህሊናየእምነትእዳነው 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር🙏🙏🙏
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና ጤና ያቆይልን ይጠብቅልን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 2 жыл бұрын
አሜን፫ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑልእግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህርት
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@seblejemberu2407
@seblejemberu2407 2 жыл бұрын
Amene amene amene Egzabher yesetln kalhiwote yasemalen
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር✝️
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@bertukan7335
@bertukan7335 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@mastumastu2172
@mastumastu2172 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በኤድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን
@genettesema2466
@genettesema2466 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@selamderebe8957
@selamderebe8957 2 жыл бұрын
ቃለሕይዉት ያሰማልን መምህራችን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን አሜን አሜን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@addistesfatube8812
@addistesfatube8812 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይበለን ..... ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን !!! ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማያዊ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ፀጋውን አብዝቶ ይጠብቅልን !!!፣አገልግሎታችሁን ይባርክልን ፤ የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ። የሳቱትን ልቦና ሰጥቶ ይመልስልን ለሀገራችን ሰላሙን ያብዛልን ።የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ለማየት የበቃን ያድርገን ። ህዝበ ክርስቲያኑን ይጠብቅልን ።የሞቱትን ነፍስ ይማርልን
@adisadis896
@adisadis896 2 жыл бұрын
አሜን
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንየእመቤታችንየቅድስትድግልማረያምልመናዋአማላጅነቷአይለየንየቅዱሳኑበረከትይደርብንመምህርእርክምእድሜናጤናዎትንፀጋዉአብዝቶይስጥልንኑሩልን
@ghenetwelday8738
@ghenetwelday8738 2 жыл бұрын
Egziabier ymesgen kale hiwet yasemaln
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምራችን
@مكيهسميره
@مكيهسميره 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም ✝️እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🍀🌼🍇🌸🕯️🕯️🕯️ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ጎዶልያስ 🕯️🕯️🕯️🕯️ የዓመቱ ሰው ይበለን 🤲🤲
@emyyilmu4548
@emyyilmu4548 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማልን። ኦ ማርያም እና ሶስትነት ባለው የሚለውን የመዝሙር ግጥም የማገኝበትን ብትጠቁሙኝ ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ስለ ግብፆቹ ቤተክርስትያን ስርአት የተናገሩት ልክ ነው ከእኛ ጋር ይለያል። እኔ የግብፆቹን ቤተክርስትያን መጀመሪያ ስሄድ ደንግጬ ነበር ጫማ አድርገው ሲገቡ ሴት ልጅ ሳትሸፈን ስትገባ። ግን ደግሞ እምነታቸውን በደንብ አክብረው ቦታ ሰጥተው ነው የሚኖሩት። አስራት በማውጣት ስለቅዱሳን ማወቅ ማሳወቅ። ስለ ሰምዕትነት ጥቅምን ለልጆቻቸው ሜሳወቅ። እና አስታውሳለሁ በ2009 እመቤታችን ተገልጣላቸው ታይቶ ነበር። 2009 ስል በኢትዬጵያ ካላንደር አይደለም።
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 2 жыл бұрын
ኦ ለእኔ ግን አንድ ናቸው የሚል ግንዛቤ ነበር ያለኝ በሚስጥርና በእምነት ልዩነታችን የሰፋ ነውን??? አንድ ነን በሚል ገዳምን በሱባኤ ማሳለፍ ናፈቀኝና በዚያውም የአባ እንጦንስን ቃልኪዳን ፍለጋ የሡባኤዋን መጨረሻ አካባቢ ያሣለፍኩት ከግብጾች አባ እንጦንስ ገዳም ነበር ያሣለፍኩት።በእርግጥ በስርዓት በምንም አንገናኝም ቤተመቅደስ በጫማ ይገባል ሁሉም ወደስጋወደሙ ቀርቦ ይቀበላል ከህጻን እስከ አዋቂ። ከቁርባን በሁላ ጸዲቁ ከዚያው ነው አባቶች እያደሉት የሚበላው ኢሄን ሳይ ስቅጥጥ ይለኝ ነበር። ግን ደግሞ በጣም ያስገርሙኝና እጹብ ብየ የመጣሁባቸው ብዙ ነገሮችም ነበሩ።ከእነሡም በጣም ትህትናቸውንና ፍቅራቸውን ከዚያም በላይ ደግሞ በጾሎትና በቅዳሴ ጊዜ ያላቸው ተመስጦ ከኛጋ ሳስበው በጣም አስደምሞኝ ነው የመጣሁት ። እኛ ቤትኮ ቅዳሴ ላይ ቆንን ሜዳውን ስናማትርና የሠውን እጸጽ ስናበጥር እንውላለን።በዚያ ላይ የምእመኑ አስቦ አስራቱን መሥጠት ልመና የሚባል ነገር አለመኖሩ፤ በመስተንግዶ ሰአት በማስተናገዳቸው የደስታ ጮራ ከፋታቸው የሚወጣ ነው እንጅ የሚመስሉ ማን ምን በላ ምን ወሰድ አበዛ አሳነሠ ቀና ብለው አያዩም ኢሄንንም ከኛጋ ሳየው አስደምሞኛል። ከኛቤትኮ ከጸበል ሳይቀርኮ ወሰዱት አበዙት ምናምን እየተባለ ሲለፈፍ ነው የሚውለው።
@llhealdom265
@llhealdom265 2 жыл бұрын
Selam Memhir. Kidus Gabriel ena Emebetachen yemelewun temehert huletegna kefel enketelalen blew eresut meselegn. Ebakew lemastawes neber
@Tek805
@Tek805 2 жыл бұрын
ዲያቆን ዮርዳኖስ አንድ ድንግር የሚያደርግ አባባል በአንተ አፍ ስለሰማው እባክህን ይህን መልእክት አንብበህ ምላሽ ስጠኝ። ጥያቄው ሃዋርያው ጳውሎስ መልእክቱን ለማን እንደላከው በእርግጥ እረስቻለሁ ግን በመልዕክቱ ላይ እንዲህ ሲል ይናገራል '' ሳራን-የአብርሃምን ባለቤት ጭዋ '' ከመሆኖ የተነሳ እኛ ከጭዋ ዘር የተወለድን ነን እንጂ ከባሪያይቱ አጋር የተወለድን አይደለንም። እነደኔ ይህን ቃል ማለትም ''ጭዋ'' የሚለውን ቃል ለማጥፋት የተደረገ ዘመቻ ይመስለኛል ይህን ስል ከአንተ ላይ እጄን ለመጠቆም አይደለም
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ሁላችንንም ትባርከን
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hatersataamare4412
@hatersataamare4412 2 жыл бұрын
አሜን
@hatersataamare4412
@hatersataamare4412 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@metages9762
@metages9762 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና በእድሜ ይጠብቅልህ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልህ
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 724 М.
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 37 МЛН
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 13 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 41 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 724 М.