"ኦ እግዚአብሔር አብ" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

  Рет қаралды 44,184

ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK

ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@beteyohannes
@beteyohannes 2 жыл бұрын
ኦ እግዚአብሔር አብ /አዲስ ዝማሬ/ ኦ እግዚአብሔር አብ አኃዜ ኩሉ መሐረነ ኦ ወልድ ዋህድ ኢየሱስ ክርስቶስ ተሣሃለነ /፪/ ኦ ጰራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ሥረይ /፪/ ለነ ሀሉ ምስሌነ /፪/ ኦ እግዚአብሔር አብ ሁሉን የያዝህ ማረን ኦ ወልድ ዋህድ ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር በለን ኦ ጰራቅሊጦስ የእውነት መንፈስ በደላችንን ደምስስልን ከእኛም ጋራ ሁነ
@ቃንዛአለኒቃንዛህዝበ-ኈ6ቐ
@ቃንዛአለኒቃንዛህዝበ-ኈ6ቐ Жыл бұрын
1:57
@emnettesfa5393
@emnettesfa5393 2 жыл бұрын
ኧረ ይህማ በሁሉም እንዲዳረስ አድርጉት ተባረኩ
@awokemarye4711
@awokemarye4711 Жыл бұрын
እዉነትም የተዋህዶ ስርዓት ይህ ነው። እግዚአብሔር ዝማሬያችሁን ይቀበል ። በርቱልን
@yaregalbirhanu6816
@yaregalbirhanu6816 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ የማህበረ ቅዱሳን ዘማሪያን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 2 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን😘💚💛❤👏👌
@yorde7481
@yorde7481 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል በእውነት ለሁላችሁም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን
@ዮፍታኤም
@ዮፍታኤም 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ይሰማል
@tarikuajenberemtg4818
@tarikuajenberemtg4818 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@mafiw
@mafiw Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር። ይሄ ስብከትም ነው😍🙌🙏
@samuelgirma5643
@samuelgirma5643 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ግሩም ነው!
@YewbneshBrhanu
@YewbneshBrhanu 3 ай бұрын
የመላይክት ዝማሬ ያሰማልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿💐🌷🙏💐🌷🌿🙏🌾🌿💐🌷🙏
@melkamubelay4722
@melkamubelay4722 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥዑም ዜማ!!! እግዚአብHኤር አምላክ አጥንትን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሬ ያሰማችሁ፡፡
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ግሩም መዝሙር ነው ✝️
@ps1al3m63
@ps1al3m63 4 ай бұрын
በድሮ መዝሙሮች የቤተክርስቲያኖችን መገኛ አድራሻ እንዲሁም ስማቸውን ጭምር በቪዲዮ ክሊፑ ላይ እናይ ነበር ÷ ዛሬ ላይ .....😔😔😔
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን !🎚
@haimanotmelese4297
@haimanotmelese4297 2 жыл бұрын
እእእእእእእልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@hiwothylekiros9344
@hiwothylekiros9344 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@girmachewnigussie9832
@girmachewnigussie9832 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mamywedajenh7678
@mamywedajenh7678 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@SerkAlmወሎtube
@SerkAlmወሎtube Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ለእግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@berihug4715
@berihug4715 7 ай бұрын
Amen our holy God
@TegestGoderewa
@TegestGoderewa Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@turedriba4196
@turedriba4196 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ማንእንደእግዚአብሔር-ሠ9ወ
@ማንእንደእግዚአብሔር-ሠ9ወ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልእልልልልልልልልልልእልልልልልልልልል
@ethiointer12
@ethiointer12 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!
@Israel9563
@Israel9563 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@emnettesfa5393
@emnettesfa5393 2 жыл бұрын
ድንቆች ግሩም ዝማሬ ነው
@wakakindey
@wakakindey Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
@addisaddis6834
@addisaddis6834 Жыл бұрын
አሜን!
@temeteme2608
@temeteme2608 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ!
@dessufentahun8679
@dessufentahun8679 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !እንደዚሁ የሰርግ መዝሙር ኦዲዮዎችንም ( audio) ብትለቁ መልካም ነው፡፡ በተለይም አጫጭር የሰርግ መዝሙራትን ኦዲዮ ልቀቁ፡፡ በርቱ እኛም like, share, subscribe በማድረግ የድርሻችንን እንወጣለን፡፡
@RutaFssehation
@RutaFssehation Күн бұрын
❤️
@KwiBeyene
@KwiBeyene Ай бұрын
❤❤❤❤
@ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ጨ2ነ
@ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ጨ2ነ 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን !
@melesedegaga2063
@melesedegaga2063 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@MatewosUka
@MatewosUka 2 жыл бұрын
ዝማረ መላዕክት ያሰማልን
@ማንእንደእግዚአብሔር-ሠ9ወ
@ማንእንደእግዚአብሔር-ሠ9ወ Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@MesfinLegesse-c1b
@MesfinLegesse-c1b Жыл бұрын
Ye hiwot kal ysmln.
@medanitlemma8507
@medanitlemma8507 2 жыл бұрын
Zmarea melaktn yasemalen!!!
@putgodfirst588
@putgodfirst588 2 жыл бұрын
🙏🏽🌟❣️🌟❣️🌟❣️🙏🏽
@bisratbihon3025
@bisratbihon3025 2 жыл бұрын
ye amargnaw yelem sa?
@yaregalbirhanu6816
@yaregalbirhanu6816 2 жыл бұрын
እንደ ጥያቄ,ም እንደ ሃሳብም ….ተሣሃለነ ከሚለው ላይ ዜማውን ተሠሃለነ ብላችሁ ነው የዘመራችሁት ጥናት ላይ ደግሞ ተሣሃለነ በሚል ነው የተጠና ቅዱስ እግዚአብሔር የሚል መዝሙር ላይም እንዲሁ ተመሳሳይ አስተያየት አለኝ
@deresegetahun9498
@deresegetahun9498 2 жыл бұрын
ሲዘምሩት ተሣሃለነ ነው ያሉት ሣ እና ሠ ድምፀታቸው ስለሚመሳሰል ነው እርግጥ ሲጠና ስህተት ካዩ እዚያው ቢያሳውቋቸው በዚህ ላይ ግን የተዘመረውም የተፃፈውም ግሩም ነው።
@ElshamaMedia
@ElshamaMedia 5 ай бұрын
አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ግሩም መዝሙር ነው
@birhaneabayAbay
@birhaneabayAbay 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nahomalemayehu5844
@nahomalemayehu5844 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ የማህበረ ቅዱሳን ዘማሪያን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@melesedegaga2063
@melesedegaga2063 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@MehariZola
@MehariZola Жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን
@tizta6325
@tizta6325 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mkorthomenawo
@mkorthomenawo 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@museashenafi21
@museashenafi21 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@tigistderebe6421
@tigistderebe6421 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hskbhosh392
@hskbhosh392 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@زينات.القحطاني
@زينات.القحطاني 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@SinaAbadi-r3i
@SinaAbadi-r3i Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
"ማን አለ እንዳንተ" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
7:06
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 20 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
🔴አምላክ ሰው ሆነ በሐመረ ሕይወት መዘምራን@Hamerehiwetmedia19
6:03
Hamere hiwet media19 ሐመረ ሕይወት ሚዲያ19
Рет қаралды 375
"አንዲት ናት" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
8:19
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 115 М.
የዐቢ ክብራ | መዝሙር |
10:05
በመ.ፓ.ቅ.ቅ ማርያም ገዳም ፈለገ ሕይወት ሰንበት ት.ቤት
Рет қаралды 39 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 153 М.
Aregawi | ኣረጋዊ | New Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur | ብ ዲ.ብርሃነ ፍሰሃየ
5:35
Asbi alo ብርግጽ ዓስቢ ኣሎ
Рет қаралды 378 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН