የሀዋሳ ኮሪደር የራሱ ልዩ አሰራር ያለው ሆኖ በአዲስ አበባ የተጀመረውን የከተማ ልማት ጥረት ያስቀጠለ ሥራ ነው።

  Рет қаралды 41,289

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 128
@chalkao5071
@chalkao5071 4 сағат бұрын
Thank you Abiy for not letting us down! You are making a history for these people. We all will pass, but our values and people will live on.
@yidnekachewabebe8019
@yidnekachewabebe8019 3 күн бұрын
የሲዳማ አባቶች ላንተ የሚገጥሙልህ በጣም ነው የሚገርመኝ የምወደው እድለኛ ነህ!!! ከሌሎቹ በጣም በእጅጉ ይለያል አቢዩ....ማንም እንዲህ በዚህ ደረጃ በቅንነት አልተረዳህም! ለኔ ስሰማቸው በጣም ነው እምደነግጠው ተስፋቸው ነው የሚታየኝ። በርታ!!!
@AyshaBi-wc5rb
@AyshaBi-wc5rb 3 күн бұрын
ለዚህ ጀግና ኮሜንት ምን ብዬ ልፃፍ ቃላት ያጥረኛል ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 3 күн бұрын
እናትን ብዳ😊
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 3 күн бұрын
This is the most beautiful event and welcoming . Great job all of you just add more pace peaceful country and pace full environment. Pr Abiy Ahmed is living his dream ❤🇪🇹❤️
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 3 күн бұрын
አብቹ የኔ ጀግና መሪ ከሚ'ረዱህ መሐል በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል! ❤️❤️❤️
@michaelworku82
@michaelworku82 3 күн бұрын
እናቴን ጀግና እኮ ነክ 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🦁🦁
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 3 күн бұрын
ማሻ አላህ አብቹ እድሜ ከጤና ይስጥህ ።
@edidiyamodese1122
@edidiyamodese1122 3 күн бұрын
አሁንም እግዚአብሔር ይርዳዳችሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤ምን አለ ከተሞችን እንዲህ እንዳማሩ አስሳሰባችንም ሸጋ ቢሆን😊
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 3 күн бұрын
His Excellency Prime Minister Dr Abiy Ahmad, We Ethiopians have no work culture. We are spending our valuable times by joking, hair splitting, criticizing etc a long way to go to change the attitudes of our fellow people. Let the Almighty God give you the energy. Best,
@ዋሰ
@ዋሰ 3 күн бұрын
አሁን ችግሩ ዶማን ዶማን ማለት ነዉ የቀረን። ኦሮሚያዉ ሲዳማ ሰላም መርጦ ወደ ዕድገት መሰመር ገብተዋል። ታድያ ረባሹን ሸረሪት ለምን በሰሙ መጥራት ፈራህ እንዴት ነዉ ለዉጥ የሚመጣዉ በሸፍፍን
@minassieshibru266
@minassieshibru266 3 күн бұрын
አብቹ አባ መለ❤🌱🌷🌱🌸🍀💐
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 3 күн бұрын
ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ብቻ ገብቶሀል ሰዉ ላይ መስራት ይገባል የኢትዮጵያ ህዝብ ቆንጆ ሀገር እያለው ግንዛቤ ነው የጎደለው በተለይ በንጽህና ላይ ከተማን በማሳመር ምቹ የሆነን ነገር ለመፍጠር ያለው ግንዛቤ ዝቅተኛ ነው ባለፈው ለጉብኝት አዋሳ ሄጄ ሀይቁ አካባቢ ቢሰራም ሰው ቆሻሻውን የውሀ ላስቲክ ሀይቁን ሞልቶ አይቼ በጣም ነው ያዘንኩ😢😢 ህዝቡ ሀይቁን በንጽህና ሊጠብቀው ሊንከባከበው ይገባል መንግስትም ቅጣት ቢያደርግ ስርአት በሌለው ተጥቃሚ ላይ ጥሩ ነው !!!
@Hana-l9p2k
@Hana-l9p2k 3 күн бұрын
ሀዋሳን ባለቀውም ኢትዮጵያ ማንን ትመስላለች ሀዋሳን የፍቅር ምሳሌዋች ናቸው
@Koke01-24
@Koke01-24 3 күн бұрын
አዋሳ,አዋሳ,አዋሳ ገና በወታትንቴ በእያ አቆታተር 1977 ስራ የጀመርኩበት ከተማ ናት፣የሲዳማ ሕዝብ በታም ደግ ሰው አፍቃሪ ነው እስካሁን ከልቤ አዋሳን እወዳለው እግዚአብሔር እድል ሰቶይ ወደአገሪ ከተመለስኩይ ማየት እፈልጋለውይ።
@Fetiya224
@Fetiya224 3 күн бұрын
በርታ መሪያችን አላህ ጉልበቱና ሰብሩን ይሰጥክ ሀበሻ ለውጥን በቀላሉ አይቀበልም ቀስ እያለ ነው የሚለማመደው የተጫነብንና አብሮን የቆየ የሸረሪት ድር አለ እሱን ጥሩ እንዳልሆነ ይገባናል ግን ልናጣው ልንገላገለው እንፈራለን እኔ እንደዛ ነው የሚታየኝ ለምኑም በርታ 🎉❤
@ዋሰ
@ዋሰ 3 күн бұрын
አሁን ችግሩ ዶማን ዶማን ማለት ነዉ የቀረን። ኦሮሚያዉ ሲዳማ ሰላም መርጦ ወደ ዕድገት መሰመር ገብተዋል። ታድያ ረባሹን ሸረሪት ለምን በሰሙ መጥራት ፈራህ እንዴት ነዉ ለዉጥ የሚመጣዉ በሸፍፍን
@Fetiya224
@Fetiya224 3 күн бұрын
@ዋሰ ማለት ?ጥያቄ ነው
@endaleb1865
@endaleb1865 3 күн бұрын
የመሰረት ድንጋይ ከመቆለል ወጥተን ፣ ፕሮጀክቶች አልቀው ወደ ሚመረቁበት ዘመን ተሸጋግረናል ። ❤
@lulalula7120
@lulalula7120 2 күн бұрын
ወሬ የሚችለውን ሁሉ እየሰራ ነው በዚ ሁሉ ፈተና
@ArayaZadi
@ArayaZadi 3 күн бұрын
ክብር ጥበብን ከእድሜና ጤና ጋር ለጠቅላይ ሚንሰትራችን ለዶ/ር አብይ አህመድ አመኞለሁ አምላክ ይጠብቃቸው ከነመላ ቤተሰቦቻቸው ጋር አሁን ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቶቿ ይውደም !!!!!!
@kaschmekonta
@kaschmekonta 2 күн бұрын
የቅንነት ጥግ እብቹም ህዝቡም በሙል በጣም ደስ ሲሉ ዓለም ውረሱ ሁል ጊዜም ደስታ ለናንተ ይሁን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Abicho Abaha Malaha Nureleni Nureleni Nureleni Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HallelujahHabtamu-k5b
@HallelujahHabtamu-k5b 3 күн бұрын
ከነውጥ ወደ ለውጥ ኢትዮጵያዬ ደመቀችልኝ።
@AlemtshayWgorgis-kc9eb
@AlemtshayWgorgis-kc9eb 3 күн бұрын
ገና ገና ገና ይህ ጅማሬ ነው
@BruktawitGirma-z6d
@BruktawitGirma-z6d 3 күн бұрын
EGZABHER ETHIOPIAN yebark.amen.!
@saratesfaye373
@saratesfaye373 2 күн бұрын
እኔ የምለው እግዚአብሄር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ መሪያችን ❤ እስከዛሬ የነበሩት መሪዋዎች ምን ሲሠሩ እንደነበር ይገርመኛል :የአንተ ብርታት ለኛ ትልቅ ውለታ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤❤🎉
@Black-2024
@Black-2024 3 күн бұрын
#አብቹዬ 1ኛ ነህ ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@abeselomteshome2752
@abeselomteshome2752 3 күн бұрын
ተወዳጁ ጀግናቺን ውዱ የኢትዮጵያ የመጀሪያው ብቸኛው ሁሉን በሚችል ፈጣሪ የሚታመን ጠቋይ ደብተራ የማወድ ጉልበቱ አቅሙ ክርስቶስ መድሐኒአለም የሖነለት የተወደደ ጠቅላይ ሚኒስተረሰ አብይ አሕመድ አሊ ይገባሐል ❤❤❤
@tamiratbekele7492
@tamiratbekele7492 2 күн бұрын
የጠቅላይ ሚኒስቴር media ሳላደንቅ ማለፍ ከበደኝ በጣም የሚያምር ፕሮዳክሽን በርቱ🫡
@yohanshailu1157
@yohanshailu1157 3 күн бұрын
❤❤❤ ሁሉም ከተሞች ላይ መቀጠል አለበት። ደስ ይላል
@lovenature4241
@lovenature4241 3 күн бұрын
GOD BLESS YOU ALWAYS!! WHAT A LEADER WITH VISION
@AbduYmam-h1r
@AbduYmam-h1r 3 күн бұрын
በጣም ልዩ አስተዳደር ነዉ ይመቸዉ እቦ ከምንም በላይ ነዉ እማደቀዉ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 күн бұрын
Everything congratulations 🇪🇹 🌄 🎊 👏🏻 💐 🥳 🇪🇹 🌄 🎊 👏🏻 💐 ❤❤❤
@abenezertesema
@abenezertesema 15 сағат бұрын
I love this guy,Ethiopia really got a perfect PM❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 күн бұрын
Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 Yehuni Eritrea 🇪🇹 ♥️ ❤️ 😍 🇪🇷 👌 🇪🇹 ♥️ ❤️ 😍 ❤❤❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 күн бұрын
ስኬት የገጠመው መሪ በስራው ታላቅ መሪ
@TizazuTTilla
@TizazuTTilla 3 күн бұрын
God be with you, PM Dr. Abiy!
@LifeTimestudent-p2o
@LifeTimestudent-p2o 3 күн бұрын
No Africa leader like this guy
@ጤናአዳም
@ጤናአዳም 3 күн бұрын
አብያችን ለራስህም ጊዜ ይኑርህ
@hassadem2167
@hassadem2167 3 күн бұрын
MY PM ❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 күн бұрын
Ashami Ashami Ashami Ayezooh Ayezooh Ayezooh Getami alehe Kagonachu Ayezooachu Amen 🙏🏻 ♥️ ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@getebekele8167
@getebekele8167 3 күн бұрын
ግሩም ድንቅ ሥራ!!!! ክብር ለአምላካ ን ይሁን!!!!!❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@FeyessaGadissa-cw2ib
@FeyessaGadissa-cw2ib 3 күн бұрын
በርቱ
@YirgalemSolomon-sg9rh
@YirgalemSolomon-sg9rh 2 күн бұрын
ሀገሪቱን ለዘመናት ከያዛት ድንዛዜ እያነቃሀት ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤
@fizzyyam3180
@fizzyyam3180 2 күн бұрын
እርቦናል እባክህ
@jahinakitun4782
@jahinakitun4782 3 күн бұрын
በርታለህ እግዚአብሔር እርዳ
@BalchaBalcha-bi8ky
@BalchaBalcha-bi8ky 3 күн бұрын
Long live abatachin dr abiy ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 kalat ataw fetari yitebikik!!!
@senikebede3470
@senikebede3470 3 күн бұрын
በደንብ አዳምጪካለው ይኔ ትውልድ ግን ተጉዳ ከምልክ በላይ ችግር ውስጥ ነው ጨክነካል ግን ለቀጣይ ትውልድ የተሻለ ነገር ይኖራል።
@tsionabraham7580
@tsionabraham7580 3 күн бұрын
Beautiful Hawassa ❤
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 13 сағат бұрын
አቢቾ ምርጫ ሳይመጣ ተመርተካል ካንተ ዉጪ ማን ሊገዛ❤
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn Күн бұрын
እማርውን ክልል እታውድም በጥላቻ
@selamehagere9366
@selamehagere9366 Күн бұрын
❤አረ እናሸንፋለን
@abdelaawol9872
@abdelaawol9872 2 күн бұрын
We proud of you our PM
@AidomB
@AidomB 3 күн бұрын
አብቹ የስራ ሠው ኳራንብህ በስራህ ተደስተናል 😊አሰደስተህናል ኑርልን
@tesfeshyaru9493
@tesfeshyaru9493 3 күн бұрын
waw Bertalen
@MrToms4242
@MrToms4242 3 күн бұрын
በሰራ ብቻ ማመን ወሬ ገለመሌ አይመቸውሞ PM thanks
@supernaturaltvofficialethiopia
@supernaturaltvofficialethiopia 3 күн бұрын
God bless you
@Guti-x1d
@Guti-x1d 3 күн бұрын
በርታ
@hailom29
@hailom29 15 сағат бұрын
Peace and security are priorities for ethiopia nowadays. Scary to visit Adis Ababa 😢
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 3 күн бұрын
Brother Abiy ! If you were the one that replaced Emperor Haileselase definitely Ethiopia now would have looked like Switzerland, but now after 50 years of cultural, economical and political damage to rebuild Ethiopia is challenging and more importantly since we humans are living in the 70th week of Daniel I don't think your efforts bear fruit for the next generation since there will be no next generation we are in end times. Please follow developments in the Middle East especially in and around Israel where the Grand Palace of Cheru Medahnialem is going to be built. Time to seek God in earnest.
@ዋሰ
@ዋሰ 3 күн бұрын
የአምሮ በሸተኛ ነህ የሌለ ነገር የሚያሳይህ ጠበል አለልህ ፋኖዎቹን ወሰዱኝ በላቸዉ ያቃዠኛል በላቸዉ
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 3 күн бұрын
@ዋሰ I am fine I have no mental issue I am a born again and i don't believe in Tsebel. One day when you wake up you will find yourself surrounded by Ganchurs 😈 and you will regret for making this comment. Still God needs you to be saved if you prefer government KiraKinbo for your bottomless stomach Good for you otherwise Jesus Christ is coming
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 күн бұрын
What happened the one you commented while ago Ethiopians obligation “ respecting Egypt historical water share “ ? Eritreans becomes the most an obnoxious and jealous society !. You should worry to your people and country direction, let Ethiopians manage and lead theirs!. It ok to use your profile name to be “ @AwateAfwerki” , no one will criticize you for using you leaders name instead of using the one you hated deeply!.
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 күн бұрын
@@ዋሰ: ኤርትራዊ ነውአትጨነቅ ወንድም! ፕሮፋየል ስሙ ለማደናገር ነው! " ኢትዮጵያውያኖች የግብፅን ታሪካዊ የውሃ ድርሻ በግዴታ ማክበር አለባችሁ" ብሎ ሲፅፍ የነበረ ስው ነው! የኢትዮጵያን ሶሻል ሚዲያ እንደ ኢትዮጵያውያን ሆነው የወረሩት እነርሱ ናቸው!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 күн бұрын
What happened? Why quickly erased my comment? I didn’t insulted you! I rather trying to remember your comment phrase recently!. Again , let Ethiopians manage and lead theirs, and you guys do same to your country “ Eritrea “! Ethiopians next generation have more hope than your Eritreans next generation!
@mengeshawae8890
@mengeshawae8890 3 күн бұрын
አንተና ቤተሰብህ የኢትዮዽያ ቤረከት ናችው ጠላት በዚሁ ልክ የተነሳው ቤእናንተ ላይ የጌታ እጅ ስላሌ ነውና ቤርቱ ጌታ አንተንና ቤተሰብህን ጧዋትና ማታ እንድሁም ቤቀን በደሙ ይከልላችሁ እጅግ አድርገን እንወዳችኀለን
@ዋሰ
@ዋሰ 3 күн бұрын
ጠላት ያልከዉን በሰሙ ጥራዉ ። ዶማን ዶማ በል ለወጥ ከፈለግክ
@MiliMulu-g4g
@MiliMulu-g4g 3 күн бұрын
Nice job. but why do you solve hawassa fuel problem? alots injured drivers to get fuel. No sleep to get fuel.
@ዋሰ
@ዋሰ 3 күн бұрын
መልሶልሀል Ev ንዶ ጎታታ አትሁኝ እንደዉም አሻጥረኛ ነዉ ከአሁን በኃላ የነዳጅ የጭሰ መኪና የማርያም ጠላት ነዉ ዉሃ እያለለት ግብፅን የሚክሰ ቤንዚን እየገዛ ጥፋ ከፍቴ የኤሌትሪክ መኪና ሰድሰት ሰዓት ይፈጃል ሰትባል ተሳልቀህ አሁን ነዳጅ ለማግኘት ዉጭ ማደር ጀመርክ ታድያ ለምን የቤት ክራይ ትከፍላለህ
@JustNFair-100x
@JustNFair-100x 2 күн бұрын
Long live Emperor Abiy the Great
@tigistbihonegne3501
@tigistbihonegne3501 3 күн бұрын
ከሐዋሳ ኤርፖርት እስከ ዋናው መገንጠያ ያለው ቦታ ላይ አንድ ነገር ቢታሰብ የሚገርም እይታ ያለው ቦታ ነው
@musiegubramariam5114
@musiegubramariam5114 3 күн бұрын
5ሚሊዮን ህዝብ ይሆናል የተሰበሰበው ውይ ውይ
@Aman-u5q2v
@Aman-u5q2v 3 күн бұрын
Egziabher ynkelih
@selamehagere9366
@selamehagere9366 Күн бұрын
እንባዬ መጣ ለምንድነው ምቀኞች አልጠየኩአችሁም
@DerejeAssefa-p2o
@DerejeAssefa-p2o 3 күн бұрын
አንድ ቀን !
@ZaraAbdulkadir-x8k
@ZaraAbdulkadir-x8k Күн бұрын
መድሮክ አንቤስትመንት ማድን
@MalakuGintamo
@MalakuGintamo 3 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪🙏😍😍😍😍
@ZaraAbdulkadir-x8k
@ZaraAbdulkadir-x8k Күн бұрын
ሻኪሶ ጉጂ ዞን ሜድሮክ እንቤስትመንት ማድን
@mulugetawelday
@mulugetawelday 3 күн бұрын
እባክህን ታጣቂዎችን አፅዳልን
@ዋሰ
@ዋሰ 3 күн бұрын
ፋኖን ማናፈሰ ይቀራል ከነተባያቸዉ ቄሮ ሰላም መርጠዋል መካሰ አለባቸዉ
@demforjesus422
@demforjesus422 2 күн бұрын
@khadrayoonis9420
@khadrayoonis9420 3 күн бұрын
🌹🌻
@MensurBeyan-q8h
@MensurBeyan-q8h 3 күн бұрын
Limat betgbar abuchu alah yitebikih
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 күн бұрын
🙌🙌🙌❤️🇪🇹
@tomk5529
@tomk5529 3 күн бұрын
👍
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 3 күн бұрын
ሀገሪቱን ለኤሚራቱ አልጋ ወራሽ የሸጠ
@ZaraAbdulkadir-x8k
@ZaraAbdulkadir-x8k Күн бұрын
ሜድሮክ እቤስትመንት ማህድን ጉሩፕ
@DIRSHAYEAREGA-hs3gj
@DIRSHAYEAREGA-hs3gj 2 күн бұрын
Tsegaye tuke neber megegnet yeneberebet b/c ye federal mengst sayjemr kedmo kolider limat yasjemerew esu newu
@daallll5961
@daallll5961 3 күн бұрын
Egeregna menged mesrat honual serak
@AbduSultan-u2p
@AbduSultan-u2p 3 күн бұрын
አረ ሳክስ
@hanhn7623
@hanhn7623 2 күн бұрын
አቢቹ.king
@ayelebiazin2112
@ayelebiazin2112 3 күн бұрын
Tew bakhi ene elefalew yante buchloch yenoralu
@SelimSayin-c5j
@SelimSayin-c5j 2 күн бұрын
Aunta qafqafeeee asmsayyyy kaudee
@lulalula7120
@lulalula7120 2 күн бұрын
አዋሳዬ ያደኩብሽ የተማርኩብሽ ማን እንደ ሀዋሳ እና ሸገር አዱ ገነት ዶክተር አብይ እሄ ጎንዳን ህብ አንድቀን ያንተ ጥቅም ይገባዋል
@samuela.7383
@samuela.7383 2 күн бұрын
I am sorry for Dr. Abiy. When he came 95% people supported him Now maybe5% support him. How incompetent is he to lose such a tremendous support. I am very sorry for him.
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 3 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SelimSayin-c5j
@SelimSayin-c5j 2 күн бұрын
666
@seidahmed-kd5er
@seidahmed-kd5er 3 күн бұрын
የሀሳብ ደሀ ስትሆን አንተም ላይሳካልህ ህዝብህንም ለመከራ ትዳርጋለህ
@YohannesBezabeh-y7i
@YohannesBezabeh-y7i 3 күн бұрын
አሁን ከአንተ የባሰ የሀሳብ ደሃ አለ
@BerhanuLulseged
@BerhanuLulseged 3 күн бұрын
የአዲስ አበባውን በኮሪዶር ስም ህዝብ ማፈናቀል ትክክለኛነት ለማስተማመን ምንም በማይመለከታቸው የክልል ከተሞች ተግባራዊ ለማድረግ የመላላጥ ሴራ።
@SelimSayin-c5j
@SelimSayin-c5j 2 күн бұрын
Allah yuhnalkkk munafiiiqqqq
@AweliHussein-h3o
@AweliHussein-h3o 3 күн бұрын
Fetarin k ferah please b koridar lemat manoriyachew y feresebachaw adera endaye godu siya laqsu eyayen naw
@kifleketema947
@kifleketema947 3 күн бұрын
መጀመሪያ የሰዉ ኮሪደር ይሰራ ሰዉ እየገደሉ ስለ ኮሪደር ማዉራት የነዉር ጥግ ነዉ
@غاليهالشمري-م2ك
@غاليهالشمري-م2ك 3 күн бұрын
አረ እሱ ክላሽ ይዞ መች ወጣ የምትገደደሉት እርስ በርስ ጦርነት እንጂ
@ዋሰ
@ዋሰ 3 күн бұрын
ሰላም ከፈለግህ ቀላል ነዉ ቄሮን ፈለግ ተከትለህ ሰልጥን የሚለማመጥህ የለም እጅ ሰጥ ትጥቅ ፍታ ወልቃይትን መልሰ እንቢ ካልክ ለቅሶህን ተወን
@hanhn7623
@hanhn7623 2 күн бұрын
መቼ.ገደለ.እርስ.በእርስ.እየተባለን
@buksAdwa6415
@buksAdwa6415 3 күн бұрын
Sir corider is not lemat(devt) it's just simply decoration it's not production it's expense no return..!! lemat(devt) is about production and production it's a cost with a potential return..!! don't confuse us very lazily, sir..!!
@ዋሰ
@ዋሰ 3 күн бұрын
አቶ ቡኮ ጥሩ ሰም አወጥተዋሌ አባትህ ዉንድሜ ገንዘብ አይ ይሄ ኮሪደር ነዉ አይ ይሄ ምርት ነዉ ብሎ ይለያል እንዴ ጦርነትም አትራፊ ነዉ ከታወቀበት ይህንን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ላሰረዳህ አሰር የቁማር መጫወቻ ወደ ጎን ደርድራቸዉ አሁን ደግሞ አሰሩን ካርታ ወደ ላይ ደርድር እንዲህ ሰንት ካርታ በዘጠኞቹ ቦታ ዘጠና ካርታ ነዉ አሁን ካርታዉ ቤት ነዉ ብትል መንግሰት ዘጠና ቤቶች በነፃ ሰላገኘ ለተፈናቃዬች የዘነጠ ቤት ከነፈርኒቸር ይሰጣል ፈርንቸሩን የሚሰሩት በነፃ መሰለህ በኮሪደር ልማት የሚሳተፊት በሙሉ ልምድ ሰለሚያዳብሩ ልምዳቸዉን ይዘዉ ሀገሪቱን ይገነባሉ አበባ የሚያፈሉት የመንገድ ላይ ፖል የሚያመርቱ ወዘተ ወዘተ ሰራ አግኝተዉ ያደጋሉ
@samsomtesfa
@samsomtesfa 3 күн бұрын
ኣሳድ ሰላም እያለህ ነው
@Rahimah-nz4ho
@Rahimah-nz4ho Сағат бұрын
Debebe dagiso
@yohanshaile7149
@yohanshaile7149 Күн бұрын
ግፊት ሊገለን ነው አንተ ስትጋጋጥ እያየን! ፋራ ነገር ነህ።መንቃት ያለብህ አንተ ነህ። ምግብ ነው እምንፈልገው ፋራ ስለሆንክ እሚያብለጨልጭ ነገር ይስብሃል። እንደ በሽር አላሳድ ቀንህን ጠብቅ።
@johny3643
@johny3643 3 күн бұрын
የመጀመሪያው ደንቆሮ ጀዝባ መሪ
@morat795
@morat795 3 күн бұрын
እራሱን የሾመ ንጉስ። አወዳደቁ ይታየኛል።
@abrahamhalie2085
@abrahamhalie2085 2 күн бұрын
ፎቃቃ😂
@hanhn7623
@hanhn7623 2 күн бұрын
አይባልም
@AbduYmam-h1r
@AbduYmam-h1r 3 күн бұрын
እኔ እማደቀዉ አስተዳደሩን ነዉ ሌላዉ ወፊት ነዉ አብይ ምናምን ተወዉ ካት
@joyaku3078
@joyaku3078 Күн бұрын
ዳቦ ያረረበት እዝብ ቅድሚያዎቹ ሌሎች ናቸው 😂😂ህንደ ምግብ፣ውሃ፣ ወዘተ ፍላጎቶችን ለማሳካት መስራት ቅድሚያ መሰጠት ሲገባው ደደቡ ጠቅላይ ተብዬ ቢሊዬኖች አውጥቶ መንገዶችን ማስጌጥ፣ ማንም የማይሄድባቸው ሪዞርት ተብዬዎች አርቤርጎዎችን መስራት እዝባዊ ቅድሚያን ያለማወቅ ደደብነት ነው
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 9 МЛН
የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ጅማሮ
12:17
Fana Television
Рет қаралды 17 М.