ኦህዴዶች ሸጦ አቀባዮች ነበሩ - ፖለቲከኛ ጃዋር መሐመድ - part 1

  Рет қаралды 80,855

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 229
@zamanuchange525
@zamanuchange525 4 жыл бұрын
We love ❤️ you Bro forever. !!! Fighting for Democracy inside Ethiopia 🇪🇹 !!!
@bitkamp9215
@bitkamp9215 4 жыл бұрын
እኔ ቀላል ሰው ነኝ ጀውሃርን አያውት ክሊክ አደረኩ :ምርጥ ሰው ሲያወራ ዝም ብለህ ታዳምጣለህ : ለእውነት የቆመ ታጋይ! 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽እናመሰግናለን አውሎ ቲም!
@Farukotube
@Farukotube 4 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ምርጥ ሰው ነው ። ደፋር : ግልፅና እውነተኛ ሰው ነው።
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 4 жыл бұрын
The Ethiopian governance system should reflect the existing reality of the country. So that Jawar our hero analysis is perfect!
@32yearsago85
@32yearsago85 4 жыл бұрын
Stupid
@zamzamzamzam3009
@zamzamzamzam3009 4 жыл бұрын
Welcome jawar we love you 🌹❤💚👍💪❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚❤🌹❤🌹💚
@ethiopia785
@ethiopia785 4 жыл бұрын
AWELO to the next level!!!!!! Bravoooo...Jawar respect man
@mesertgetu6142
@mesertgetu6142 4 жыл бұрын
Jawar voice of Ethiopia people who doesn't have voice 🙏🙏🙏
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 4 жыл бұрын
Juar is ok but if he stop saying only oromo he will be pm of ethiopia i am amahara isupport him ,abiy was woyane bitch still
@sifsintube5182
@sifsintube5182 3 жыл бұрын
Esti jewarin yemit wedut like❤️
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 4 жыл бұрын
Juar is right he is telling the truth
@alemalma6841
@alemalma6841 4 жыл бұрын
Ato Jawar he may started as extremist but it seems he is now heading to the right direction of recognizing that Woyane’s revolutionary democracy is best fit for Ethiopia
@shaanbalkabbadaa9775
@shaanbalkabbadaa9775 4 жыл бұрын
Jowaar jegna 1gna iwnetegna sew haqegna 2020 jowaarin yizo wedefit le iwnetegna fitih kezih besal awaqiw polatikagnagar
@SEP2922
@SEP2922 4 жыл бұрын
You asked the right questions! ጀግና ጋዜጠኛ! Jawar👏👏
@heydarahassen6989
@heydarahassen6989 4 жыл бұрын
Jawaar ❤🙏👍👌💪🧡💔💖💘💙💛PM shii Ameet yinuriliin
@mesfintessema5704
@mesfintessema5704 4 жыл бұрын
የፓሎቲከኞችች ዉሃ ልክ ጃ-ያስተሰርያል
@Mar-ov3dc
@Mar-ov3dc 4 жыл бұрын
ጀዋር ሙሀመድ የሚቀጥለው ፕሪይም ሚኒስተር ነው🏆! ሕብረብሄራዊ ፌዴራሊዚሙ ያሸንፋል 🙌!! ጀዋር 💪 ጀዋር 💪ጀዋር ደጋፊህ ነኝ ከትግራይ ✌
@ephigreat4107
@ephigreat4107 4 жыл бұрын
Be dengay mekelle gebash haaa
@Mar-ov3dc
@Mar-ov3dc 4 жыл бұрын
@ephrem abraha eritrawiyanochin aymeleketim enante leboch $250 millions dollars le qatar melisu ,😂leboch 🤦🏽‍♀️ Alem besidetna belebinet taweqachu
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 4 жыл бұрын
ምነዉ ተሰፈ ቆረጥሽ?????ደብሪቱስ:::::::ኪኪኪኪኪኪኪ ገንጣይ ገንጣይን ሲመርጥ
@nuhaminmesfin1293
@nuhaminmesfin1293 4 жыл бұрын
... አንተ ለባ መግቤ የሌለህ አሽቃባጭ
@TravelWithEdenn
@TravelWithEdenn 4 жыл бұрын
Bekalu great Jornalist 👍👍👍❤❤❤👍👍👍
@burayon8332
@burayon8332 4 жыл бұрын
ብዙ አስመሳይ ሰዎች አውቃለው ነገር ግን እንደዚ ሰውዬ አስመሳይ ያለ አይመስለኝም። ብዙ ምላስ ያለው ሰው ነው። የእስከዛሬ ኢንተርቪው አይቻለው ለተመሳሳይ ጥያቄ የተለያየ መልስ
@zerihunteshome8089
@zerihunteshome8089 4 жыл бұрын
I am glad to hear mr jawar admitted the importance of government role as a legitimate entity. Thank god you cooled down from that irritating behaviour and speech. Now you have shown a little maturity.......! 💪
@meyratube5155
@meyratube5155 4 жыл бұрын
You are king man💪
@zewdu36
@zewdu36 4 жыл бұрын
በቃሉ ጎበዝ ነህ:: በርታ ከምር....!!!
@nejuy3737
@nejuy3737 4 жыл бұрын
Jawar koooooo king of Oromoiya P.M of Ethiopia love u my hero 🦸‍♂️💪😘💯
@sgdgfjfu7761
@sgdgfjfu7761 4 жыл бұрын
ጄግና
@sgdgfjfu7761
@sgdgfjfu7761 4 жыл бұрын
10000
@mezmurebirhan8711
@mezmurebirhan8711 4 жыл бұрын
አቶ ጀዋር መሃመድ የኦሮሞ መሬት እየተቸበቸብ የነበረው በኦሮሞ ልጆች መሆኑን ሳይክዱ ነገር ግን "እነዚህ የኦሮሞ ልጆች የተመረጡት በህዝቡ ሳይሆን በህወሓት ስለነበሩ ከኦሮሚያ የዘረፉት ገንዘብ ለወያነ ነበር የሚያስረክቡት" እያሉን ነው። "ወያኔ የኦሮሞን መሬት ሲሽጥ ነበር" ቢሉን "በየት አልፎ በምን ቋንቋ ተናግሮ" የሚል ጥያቄ ስለሚያስነሳ ኦሮሚያን ያስተዳድሩት የነበሩት የሀወሓት ተወካዮች ነበሩ ይላሉ ማለት ነው። እሺ የማይመስለውን ነገር እንደሆነ አድርጌ ልውሰድና አንድ ጥያቄ ላንሳ።እነዚህ ሰዎች ከኦሮሚያ የዘረፉት ገንዘብ ለራስቸው ምንም ሳያስቀሩ ነው ለወያነ ሲያስረክቡት የነበሩ? ምንስ ብለው ነበር የሚያስረክቡት? ጉርሻ ነው? ግብር ነው? ምንድን ነው? መልስ የሚያስፈልገው ይመስለኛል። አቶ ጀዋር አንድ ምሳሌ አለ ይኸውም" ሆድ በጎመን ቢደልሉት ጉልበት ዳገት ላይ ይለግማል" ይባላል።የኦሮሞ ህዝብ መሬቱ በራሱ ልጆች እንደተችበቸበና ሊላ አስተዳደራዊ በደል የሚደርስበት በራሱ ልጆቸ እንዳልሆነ አያውቅም ብየ አልገምትም እንዲህ ብየ ብገምት ህዝቡን እንደመስደብ ያስመስልብኛል ። አቶ ጀዋር የኦሮሞን ህዝብ "ወያነ ነው የዘረፈህ እንጂ ያንተ ልጆች ኦሮሞዎች አይደሉም" በማለት ለመደለል ባይሞክሩ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም በተዘዋውሪ እናንተ ( ኦፌኮ) ስልጣን ከያዛችሁ "በኦሮሚያ አንድም ሙሰኛ ባለስልጣን አይኖርም ቢኖርም ለራሱ ብቻ የሚበላ እንጂ አሳልፎ ለሌላ የሚሰጥ አይኖርም እያላችሁ ይመስለኛል" እና ይህን በማለትዎ ህዝቡ ካመንዎት ጥሩ ነው ወሳኙ ህዝብ ስለሆነ። ሌላ ጉዳይ ግን ላንሳልዎት ይኸውም ለኦሮሞ ህዝብ ብሔራዊ ክብር ማለትም የራስን በራስ የመወሰን ህገመንግስታዊ መብት ለማጎናጸፍ በኦሮሚያ መሬት የደርግን ስርአት ሲፋለሙ የተሰዉ በተጨማሪም "በኦኖግ ሰራዊት ላይ አንዲት ጥይት እንዳታፈነዱ ከኦርሞ ህዝብ ጋር እንዳንጣላ" የኦነግ ተግባርና ፖለቲካዊ ምንነት የኦሮሞ ህዝብ ይወቀው" ተብለው ተኩሰው ጭንቅላት ለይተው መምታት ችሎታ የነበራቸው የትግራይ ልጆች በኦሮሞ ልጆች ላይ አንዲት ጥይት ሳይተኩሱ በኦነግ ሰራዊት በኦሮሚያ መሬት ደማቸው የፈሰሰ አጥንታቸው የተከሰከሰ እንዳሉ መርሳት አይገባም። ወያነ ከኦሮምያ ተባረረ ከተባለም የነዚህ ታጋዮች አጥንት ተለቅሞ ወደ አገሩ ወይም ክልሉ ቢመለስ ይሻላል እንጂ ካልሆነ ለፖለቲካ ትርፍ ሲባል ህወሓትንና የትግራይን ህዝብ ለማጥላላት ስትሞክሩ እሾህ ሆኖ እንዳይወጋችሁ።
@abdefer3986
@abdefer3986 4 жыл бұрын
ይንን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም።ዠ
@ktube2655
@ktube2655 4 жыл бұрын
ሀይ በቃሉ vedio ሰትጭኖpart ፃፍበት ለማየት እንድያመቸን አመሰግናለው🙏
@addisababa136
@addisababa136 4 жыл бұрын
Tell me anyone you think genuine and smart politician like Jawar, who really aspires and even passionately playing his part to see nations and nationalities have equal right in their country; feel at home.
@legessedinka1945
@legessedinka1945 4 жыл бұрын
Jawar is the best healing medicine for chauvinist and aggression forces in the Ethiopian empire . No dout he Will change the entire face of future Ethiopian politics . Besides he is well acquainted with the world's classical politics .
@molimenls6965
@molimenls6965 4 жыл бұрын
Jawar true man 😍😍😍
@hey1232
@hey1232 4 жыл бұрын
Jewe-koo Lenchaa Oromo ....Jabaduu ✊🏾
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 4 жыл бұрын
በተለይ Media በአንድ ቢሔረ ሰብ ና ሀይማኖት እጅ ነው ያለው።
@sedrasedra8000
@sedrasedra8000 4 жыл бұрын
Jawee 👍👍👍👍👍♥️♥️♥️
@peacewishes6627
@peacewishes6627 4 жыл бұрын
ጀዋር የሚሉት ጭራቅ በሜንጫ አንገት የሚቆርጥ ሰለ አንድነት ሊያወራ ያዞ አንባ የሚያነባ
@ethiopia785
@ethiopia785 4 жыл бұрын
Yihe sew wededinim telanim...ewinetawin ewinetawim...yinegrenal...merten etesema new enji
@Lenashhhgrr
@Lenashhhgrr 3 жыл бұрын
Jawwee koo rbbi sibira haa dhabatuu🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@basxanuho7928
@basxanuho7928 3 жыл бұрын
Jawar You are brave man
@mesramesra7956
@mesramesra7956 4 жыл бұрын
jawar😍😍😍😍😍
@rabdurahman739
@rabdurahman739 4 жыл бұрын
እኔ የምፈልገው በኢትዮጵያ በ ፍትሃዊ ሀቅ በሰላም መኖር ነው ግና በ ውሸታሞች አጭበርባሪዎች አስመሳይ ሌቦች ሴራኞች በ ህዝብ ደም እና ህይወት የሚጨወት መንግሥት ተብዬ አልፈልግም በለኝ ነገር በኔ ሀቅ ተብቃቅቼ መብቴ ተከብሮ የሌላውን አክብሬ መኖር እፈልጋለሁ ስለዚህም በራስህ ነገር ተብቃቅተህ ሰተጭበርብር መኖር የሚትፈልግሸሃቅ ከለችበት ቦታ ቁም ነገም ትጠቅመህለች ዛሬ እውነት እየተፈና እየተደበቀ የሚያጭበርብሩ የሚያሴሩት ገር ቆመህ እውነትን አፍነህ ቢተሴር ነገ ለንተም አትቀረም ፈጠሪ ዘንድ ከተጠያቂነት አትወጠትም አለህ ከዚህ የአስመሳይነት የውሸት ዘመን የውጠን
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 4 жыл бұрын
crazy ግለሰብ ማለት ጃዋር ነው፡፡ በየትኛውም የፌደራል ሃገር ውስጥ ህዝብ በፓርላማ ይወከላል ነገር ግን በፌደራል መስሪያ ቤቶች ውስጥ ተዋፅኦ የሚባል ነገር የለም፡፡ ምክኒያቱም ስራው የሚሰራው በብሄር ማንነት ተወክለህ ሳይሆን በእውቀትህ በችሎታህና በልምድህ ነው፡፡ ፓይለት ለመሆን የግድ እውቀት ይጠይቃል ባንክ ለመምራትም እንደዛው፡፡ የጤና ጥበቃ ውስጥ ለመስራት የጤና ባለሞያ መሆን ብቻ ሳይሆን የላቀ ችሎታና ልምድ ሊኖርህ ይገባል፡፡ ፌደራሊዝምን የሚተገብሩ ሃገሮች በየትኛውም መልኩ በአካባቢ ውክልና የመንግስትን ስራ ሰርተውም አያውቁም ተደርጎም አያውቅም፡፡ ይህ የጃዋር ሰይጣናዊና ሃገርን በማሃይሞች እንድትመራ የሚያደርግ ሳይንሳዊ ያልሆነ የበሰበሰ አስተሳሰብ ነው፡፡ የኦሮሞ ክልል ብዙ ተወላጆችን ማስተማርና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ካስቻለ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችን አየር መንገዱንም ጨምሮ መቆጣጠር የማይችልበት ምንም ምክኒያት የለም፡፡ ቅድሚያ ስለትምህርት ብታወራ ይሻልሃል የምንልህ ለዚህ ነው፡፡ በየትኛውም አሃገር ፌደራሊዝም ፓርላማ ላይ በቁጥርህ ተወከልክ ማለት የትኛውም የሃገሪቱ ቢሮ በቁጥጥርህ ስር ነው ታዘዋለህ ተብሎ ይታሰባል እውነቱም ያ ነው፡፡ ሌላው ችግርህ ደግሞ ቋንቋን በተመለከተ አማርኛን እየጠላህና ህዝቤ የምትለው እንዳያውቅ እየከለከልክ የፌደራሉን መስሪያ ቤቶች በቁጥሬ ተወክዬ ህዝብ ላስተዳድር ትላለህ፡፡ ከሱማሌው ከአፋሩ ጋር በምን ቋንቋ ልትግባባ ነው ቦታውን ስትይዝ፡፡ የጃዋር ፖለቲካ ከአንድነት ይልቅ የድድብናና የመገንጠል አጀንዳ ከጀርባው አንግቦ እንደሚሄድ የምታውቀው በዚህ ነው፡፡
@noorhasen7933
@noorhasen7933 4 жыл бұрын
ጁሃር ላይነው ያለፉኹኩሩ የዘንድሮ ምርጫ
@meleket
@meleket 4 жыл бұрын
ጀዋር እኮ አንጀት አርስ ነው። ማመቻመች አይውቅም። ለነፍጠኞችና ለጎበናዎች የጎን ውጋት ነው።
@hey1232
@hey1232 4 жыл бұрын
ጠያቂው አትቸኩል ጠይቀህ መልሡን ለማሥጨረስ ግዜ ስጥ.....እናመሠግናለን✌🏾
@minnina6985
@minnina6985 4 жыл бұрын
አይ እነ ጀዋር ኦህዲዲም እንደ አማራዎቹ ክልል የህወሓት ተላላኪ ነበርን አሉ?
@yafet1012
@yafet1012 4 жыл бұрын
አዳመጥኩት ለምሳሌ ስለ አየርመንገድ የብሔር ተዋጽኦ ሲያወራ እንዴት ዲፌንድ አይደረግም? ለአየርመንገድ፣ባንክ.. ሙያ እንጂ ብሔር መስፈርት መሆን የለበትም! ደካማ ቃለመጠይቅ ነው
@addisababa136
@addisababa136 4 жыл бұрын
ደሀዉ ገበሬ እንድሆነ ሳይማር ልጆቹን አስተምሯል ትላንት ዛሬ አይደለም ከሁሉም ብሄር እዉቀቱ እስካለ ድረስ ተዋጾው ምን ችግር አለዉ? ጋዜጠኛዉ እስማርት ነዉ ለጀዋር አዝኖ አልተወዉም እዉነታዉን በማወቁ እንጂይ!
@anasyounis1271
@anasyounis1271 4 жыл бұрын
Jawahar u r hero
@bereketkiflu8825
@bereketkiflu8825 4 жыл бұрын
ታድያ መሬት ላይ የተሰራው የማን ነው ? መሬት ካልተሰራበት እኮ ምንም ማለት አይደለም ። የኢትዮጵያ ችግር ክህደት ነው ምስጋና የለም አጉረምራሚ ትውልድ ።
@seenaananolesalandhugadha7554
@seenaananolesalandhugadha7554 4 жыл бұрын
ጀዋር ሙሀመድ ቴክኒክም ሆነ ታክቲኩን ያውቅበታል። ስለዚህ ይህ ሰው ለኢምፓየሯ ወደ ህዝብ መኖሪያ ሀገር ለመቀየር ከፈጣሪ የተሰጠን ፀጋ ነው። ጀዋር ሙሀመድ እና መለስ ዜናዊ በ200 አመት አንድ ግዜ ለአለም ከፈጣሪ የሚሰጡ ስጦታ ናቸው።
@kassahunbelay1668
@kassahunbelay1668 4 жыл бұрын
ሽግግሩ ከሃዲዱ ወጥቷል ወደትግል የገባሁት ሽግግሩን ወደ ሃዲዱ ለማስገባት ነው ብለዋልና ትክክለኛው ሽግግር የምትሉት ፕሮግራሙ ምን ነበር?
@trustworthy6227
@trustworthy6227 4 жыл бұрын
He blatantly accuses yet he started to learn the language of Federalism & its practices from TPLF itself.
@proudlyo1125
@proudlyo1125 2 жыл бұрын
Still rewinding in 2022
@minnina6985
@minnina6985 4 жыл бұрын
አይመስለኝም ጀውሀር ፖወር መያዝ ብቺ ነው አላማቹህ
@hey1232
@hey1232 4 жыл бұрын
You like it or not he will...Jewee 20/20
@genetgrbremichal3942
@genetgrbremichal3942 4 жыл бұрын
Jewar👌💪💪👏👏👏
@King-tm9yu
@King-tm9yu 4 жыл бұрын
የጃዋር ትምክህት በኦሮሞ የህዝብ ብዛት ላይ ነው። በዚህ አካሄድ ግን የብዙሃንና የአናሳነት ግጭት ወይም አለመግባባት አይፈጠርም ወይ?? በማንኛውም እንቅስቃሴ ሦስት ለአንድ ብትመራ የሚገባህን እንዴት ማግኘት ትችላለህ???? የሚገባህን እንኳ በድምጽ ብዛት ላይገባህ ይችላል
@adrianoadry8754
@adrianoadry8754 4 жыл бұрын
Le juwar tiyake alegn Juwar tplf ena Tigray hizble Ethiopia hizb bale wuleta nw gn be Ahun gize tigraway ende wujelegna and tplf ende zerafi lema ena leloch ye Oromo meriwoch ende king yemitayibet hunet endet tayew aleh??? Leminis ke tplf yilik ene lema ena Abiy Oromo hizb rasachew eyegodut ende neberu atinagerim??
@dawitmesfin8731
@dawitmesfin8731 3 жыл бұрын
Jawar i Thought you are Smart Guy, politician in country like Ethiopia Should Taik more & More About Economic Empowerment instead of Lecturing Ancient History!
@maruzinabie4785
@maruzinabie4785 4 жыл бұрын
#bekal ersiwo bileh jemireh ......mehal lay ante alik....'' le interview #silefekedulign ameseginalehu bizu gizie interview #tisetaleh kalemeteyek #tisetaleh........" be consistent
@user-in6dr4fv7m
@user-in6dr4fv7m 4 жыл бұрын
💯 % ante tishalaleh kezih ke dr Abiy atleast Hulu negerih fit lefit new yesu mnum ayitawekm meseri new... yemiyasazinew eyandandu lewut yegara lewut neber esu gn yebichaw aderegew hulachihunm eyegefa lemanm chemro kelewtu aswegedachihu
@tቲ
@tቲ 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ጎበዝ ነህ በርታ ግን ሁሉንም እንደዚ ጠይቅ ምንአልባት ያንተ ዘር የሆነውንም ማለቴ ነው ለማንኛውም እኔ ከማንም ዘር አይደለሁም ኢትዮጽያዊ ብቻ ነኝ አመሰግናለው
@riverrougedrifus3537
@riverrougedrifus3537 4 жыл бұрын
The monumental upheaval that ethiopia has over a modicum of oromo assertiveness is indicative that it is impossible to democratize the empire. The empire is built on a framework that the oromo remains docile and compliant; alas, an archaic founding assumption that the empire can no longer uphold!! Docile oromo wont come back: The empire wont handle it, it will turn violent as it is doing so against jawar; Its own violent act will be the catalyst for the empires violent undoing!
@Mar-ov3dc
@Mar-ov3dc 4 жыл бұрын
@RiverRouge Drifus i respectfully disagree ! oromo will stick together even though Abiy Ahmed bribing oromo elite to destabilized and turn the region to different city .Oromo will unite!
@bizubizu7065
@bizubizu7065 3 жыл бұрын
Jabdhuu
@rozeroze1126
@rozeroze1126 2 жыл бұрын
ያማራውስ
@gtmumsgamesi4626
@gtmumsgamesi4626 4 жыл бұрын
Please inform him that Weredas in Addis Ababa are all occupied with our Oromos. Can he accept this?
@leiladaw3746
@leiladaw3746 4 жыл бұрын
Jawar💪💪💪👂
@mikihermonmikieyob4185
@mikihermonmikieyob4185 4 жыл бұрын
keep it up
@minnina6985
@minnina6985 4 жыл бұрын
አዬ "ለፍትህ"እንካኳን አንተ በየጊዜው ቃልህን የምትቀይረው ቀርቶ በእግዚአብሔር ስም የመጣውም አስመሳዩ አብይም በቃሉ አልተገኘ፡
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 4 жыл бұрын
እውነትን ለመናገር ህወሀት በ27 አመት ውስጥ እቺን ሀገር አልምቶአታል ባልክበት አፍህ ዛሬ ደሞ ሌላ !!
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 4 жыл бұрын
ህወሓት አገር እንዳለማ የቃል መስካሪ አያስፈልገውም በመሬት ላይ ያለው ተጨባጭ መንገዱ የትምህርት የጤና የቢዝነስ የአገልግሎት የማምረቻ ማእከላት የወያነ መስራት ህያው ምስክሮች ናቸው ይህንን የሚኪድ በህሊና ክስ መኖሩ የግድ ነው። ውጤቶቹ ራሳቸው ከማንም በላይ ስለራሳቸው ይናገራሉ።
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 жыл бұрын
ጫታም ዝም ብሎ ማሰተዳደር ይቻላል? ከፍት ቤጠበቅ ነው? ሳይማር ለኔ ሚል ይሆናል ::ቄ ሮሮ?
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 жыл бұрын
ፎቅ ቅሚያ ገፍጦ ማምጣት? ቆጥቁጦ ማስተማር።
@nurubiru6258
@nurubiru6258 4 жыл бұрын
@@ሩሁብመርሃዊ ንፁህ ውሃ ኮለል እያለ የሚወርድባቸውን ወንዞች አፍንጫ በሚቆርጥ ሽታ ማግማማቱንም ፣ ጎረቤታሞቹ መሀል የነበረውን መተማመን አሶግዶ እርስ በርሱ የጎሪጥ እንዲተያይ ማድረጉንም ፣ ከጠራጊ እስከ ሚኒስቴር ያገሪቷን ስራ መውረሩንም በዛው ብትመሰክሪ ጥሩ ነበር።እውነተኛ ከሆንሽ
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 4 жыл бұрын
@@nurubiru6258 የጎሪጥ እየተያዩ በሰላም መኖር ይመረጣል ከመገዳደል። ህንጻውን ማቆም ይከብዳል ከማጽዳቱ ይልቅ። መንገድ መስራቱ እጅግ ይከብዳል ከማሳማመሩ ይልቅ። ትምህርት ቤቶቹ ሙሉ አርጎ ማቅረብ ፍጹም የከበደ ነው ከትምህርት ጥራቱ ይልቅ። ጥራት የማያቆም እድገት ስለሆነ። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ድሀ አገር ላይ ተቅዋም መገንባት እጅግ ከባድ ሲሆን የተገነባው በንጽህና መያዝ ግን በጣም ቀላል ነው የአጽጂ ጉልበት ርካሽ ስለሆነ።በመሆኑም የሚልዮኖች የሠራው ወያኔን እያጥላሉ የመቶዎች ቢበዛም የሺዎች የማጸዳዳት ሥራ የሠራውን ለይቶ ማወዳደስ ጤነኝነትን አያሳይም።
@reddimohamed5835
@reddimohamed5835 4 жыл бұрын
Jawar Mohamed,you lived in America and you know the system and you came to teach the people but you just came to self service.
@0913593504
@0913593504 4 жыл бұрын
i smile when i think Jawar the Devil is in Prison. Thanks God.
@amanbeaman6965
@amanbeaman6965 4 жыл бұрын
Jewar, Please wake up and smell the coffee.if Anyone from Oromo, Amhara, or Tigray etc. stole money, trust me it is in their pocket.
@hey1232
@hey1232 4 жыл бұрын
Trust me ... He is a very intelligent person.”..”Well, he doesn't need your advice he has mine,” ....Jewee 20/20
@amanbeaman6965
@amanbeaman6965 4 жыл бұрын
Good for you
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 4 жыл бұрын
ስሌላው ጥፉት ያወራል በቡራዮ ተከበብኩ ብሎ ስላሥጨፈጨፉቸው ወገኖች ለምን ሀላፊነት አይወስድም። ንገረኝ እስኪ ለኦሮም ወጣት ኢትዮጵያ ከገባህ የሰራህው።
@elijash8969
@elijash8969 4 жыл бұрын
awloዎች ቀጣዩን ልቀቁልን
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 4 жыл бұрын
Ye Abaye Tshayen tose wesed! Melasam leba. Ye Oromo hezb ye Abaye Tshayen weleta yawekewal.
@usmanhillo8610
@usmanhillo8610 4 жыл бұрын
Abdii sabaa jawaar nuu jiraadhu.
@drbtesfaye5446
@drbtesfaye5446 4 жыл бұрын
የጀዋር ወሮ በላወች አፍነው የወሰዷቸው ተማሪወች የት ገቡ?
@addisababa136
@addisababa136 4 жыл бұрын
ይህን ጥያቄ በትክክል ሊመልሱ የሚችሉት አቶ ነጉሱ ናቸዉ .…21 አስለቀቅን 6 ይቀራሉ አይደል ያሉት…ከማን አስለቀቁ? የተለቀቁትስ የት ነዉ ያሉት? ቀሪዎቹንስ መቸ ነዉ የምታስለቅቁት?
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 жыл бұрын
ኣሉ??
@meryweldeslassie1096
@meryweldeslassie1096 4 жыл бұрын
Sorry እስኪ ንቀቱን እንተው ዳዊት እኮ ንጉስ ሆኖዋል
@hey1232
@hey1232 4 жыл бұрын
Jewee Abaa Oromo .......
@AAa-kn4om
@AAa-kn4om Жыл бұрын
🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@mmetores9399
@mmetores9399 4 жыл бұрын
During the last 29 years, Oromia was fully administered and controlled by Oromos and Oromos were completely in charge of their destiny within their region. Why then blame TPLF for mistakes Oromo leaders might have committed? What about the commitment Meles and TPLF showed building partnerships with Oromia to build the federal system and constitution? I am not saying TPLF never made mistakes. For that matter, even Western nations with over 200 years of democratic experiences make mistakes, but for what happened in Oromia over the past 29 years, Oromo leaders are responsible for both the great development that took place there as well as for mistakes that happened. Let's stop putting blame on TPLF and others for pure political exploitation purposes. It is dividing the Ethiopian people which has placed Ethiopia in serious danger of becoming disintegrated, which is the wish of Ethiopia's enemies.
@BT-uy9kl
@BT-uy9kl 4 жыл бұрын
Oromo should put or build meles statue in a every Corner of Oromia. The place Where I was born and grew up meles park is every where. Meles Created a system perfecting the system is on the hand of Current generation. Even Americans fedaralism is again and again revised by the peoples participation. I really ashamed why some people Complain about meles??? language 1 subject by English.
@teferaayalew4095
@teferaayalew4095 4 жыл бұрын
Weyane game over
@teferaayalew4095
@teferaayalew4095 4 жыл бұрын
Weyane metores agame
@mmetores9399
@mmetores9399 4 жыл бұрын
@@teferaayalew4095 They sung the shaemful "Weyane Game Over" song two years ago but to me and most Ethiopians, the reverse is happening. And those that sung it are now very worried and don't know what to do. In fact, instead of rallying Eritreans against Tigrians, they made Eritreans rally to the defense of TPLF and Tigray.
@mmetores9399
@mmetores9399 4 жыл бұрын
@@teferaayalew4095 Little you know that Agame's are very proud people with proud history. They were always very brave and proud yesterday, are today, and will be so in the future. Read your history and educate yourself instead of acting like a fool insulting a group of people. Shame!
@ibookoo2000
@ibookoo2000 4 жыл бұрын
Long live jawar
@mannyw7361
@mannyw7361 4 жыл бұрын
Why are we still in the same position when TPLF IS NOT IN THE FEDERAL GOVERNMENT?
@st-xr7vy
@st-xr7vy 4 жыл бұрын
የራሱን መሬት ቸብችቦ አረቄ ጠጥቶበታል ታዲያ አማራውና ደቡቡ በሜንጫ የሚጨፈጨፈው ለምንድን ነው?
@asfawnegash1280
@asfawnegash1280 4 жыл бұрын
Tgraway koynu njawar federalist bmkuwanu trah zdgfo seb asha trah eyu, astewuelu kulshae kzareb kelo nhwuhat kem seraqin bedalin ember eti tsbuq srah zserhato kzkr tesemieu ayfeltn, kalie dr Abiy kmrets kelo bzeaba nay Oromo yebelaynet gzana eyu zbele hiji Abiy mskehado eyu kale zzareb delo
@asefamamo1352
@asefamamo1352 4 жыл бұрын
እሄንን ሰውዬ ባየሁ ቁጥር ሜንጫ ብቻ ነው ትዝ የሚለኝ
@مريممريم-ط2ر8ذ
@مريممريم-ط2ر8ذ 4 жыл бұрын
ጂዋሪ እረተው አገራችን አትበጥብጣት አንተ ግምሰው በፈጣሪ ብለህ እስከግብርአበሮችህ አገራችን አትመሷት
@metumetu4404
@metumetu4404 4 жыл бұрын
jewar aradaw
@simonmare6855
@simonmare6855 4 жыл бұрын
Weather you believe it or not TPLF give you back your identity, pride and developed your region well, of course some unintended and unseen things happened, there is no quick fix for that.... as topical Ethiopian you are crying over the past move forward and thank TPLF for what they have done, because they did a lot to your area. It is up to you to see or not to see it.!!!
@gerum009
@gerum009 4 жыл бұрын
politics makes strange bed fellows!
@habibmusema1995
@habibmusema1995 4 ай бұрын
Wey Jewe 1 chgrk Gazetegna derejawn kalaweqena ke ewket netsa kehone mewared alebet Democracy blo kut yale gazetegna dedeb nek malet neberebk
@Lion-xs3tv
@Lion-xs3tv 2 жыл бұрын
I don’t trust any politician; your reputation is horrible; don’t trust this guy; he is the enemy of Africa, not only Ethiopia.
@mizaanberhane4002
@mizaanberhane4002 4 жыл бұрын
ድግሞ አንተ ሆንክ ትግራይን ሪሃብሊተት የንታረገው ጉደኛ
@haftomembaye1397
@haftomembaye1397 4 жыл бұрын
Beke mrt neh
@filmonmekonen1135
@filmonmekonen1135 4 жыл бұрын
ante journalist fara sle personal sle sew miaweraw ayteyekm
@budgreen2166
@budgreen2166 4 жыл бұрын
ምን ኦይነር ቭሸት ነው።
@hiwetkiros9237
@hiwetkiros9237 4 жыл бұрын
juhar lib eyarege new waw lewutma ile😜
@ዘህራብንትአሊ
@ዘህራብንትአሊ 4 жыл бұрын
ጀዋር ሀቅ አለው ተቀበሉት ምረጡት
@tesfayaregawi4390
@tesfayaregawi4390 4 жыл бұрын
የራሰህን እንደመኮነን ወደሌላ ፊት ትላለህ
@gtmumsgamesi4626
@gtmumsgamesi4626 4 жыл бұрын
ለምን በማርች 8 ሰበብ ሴቶችን ሰብስቦ የለቀቀውን በርዝ በተመለከተ አትጠይቀውም? አገር በማፍረስ ላይ መሆኑን አሳየው፡፡ በመላው ኦሮሚያ በመዘዋወር የዘራውን መቸ ይሰበስበው ይሆን?
@helenzewede3802
@helenzewede3802 4 жыл бұрын
They sell what and gave it to who??? You lunatic!!!! Where does Oromoia bring the money to train millions of military militias??? Wushetam leboch!!!
@mebrhitteklay6720
@mebrhitteklay6720 4 жыл бұрын
Hhhh juwar kalkuleter egna now yeseranow belehal wushet ayasfelgem
@urbanhymns6757
@urbanhymns6757 4 жыл бұрын
you head strong man, why you are blaming TPLF till now. A year ago you had incited your shiftas to burn over 800 factories under the name of CHANGE throughout Oromo region.
@kidaneweldemariam4126
@kidaneweldemariam4126 4 жыл бұрын
የተዘረፈው መጠንና አይነት አቀባዮ ማነው ተቀባዩ ማነው ዝርዝር መረጃ አለው በጭፍን መፈረጅ የማይለውጥ የኢትዮጵያዊን ፖለቲከኞች ባህል ሆኖ ቀርተዋል። ዘረፋን በትክክል ቢፈተሸ በመሬት ዘረፋ የበለፀገው ኦሮሞ የመጀመሪያ ደረጃ ይይዛል።
@selamforall4980
@selamforall4980 4 жыл бұрын
አንተን ብሎ የኦሮሞ ህዝብ ታጋይ ቁጭ ብለህ ጫትህን ስትቅም ስልጣኑን አሃዳውያን ወስደውታል ተቀድመሃል 😂🤪🤪
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 46 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 58 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 46 МЛН