ኦንሊ ጅሰስ ከጴንጤ | Lidetekal | Meku | Mezmure Yared | Dfibachew | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 10,026

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 92
@Tedy-uw4bf
@Tedy-uw4bf 15 күн бұрын
ወንድሞቻችን በርቱ በስፍናችን ሲጠቀሙ ሲሸቅሉ ነበር የዘልማድ ወንጌል ትውልዱ እየነቃ ነው እድሜ ለእናተ ለወጣት ብላቴና ልጆቿ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 15 күн бұрын
በትክክል❤❤❤
@PrincessAbbyLove3414
@PrincessAbbyLove3414 15 күн бұрын
ሳላስበው እምባይ ፍስስ ታድልሽ የኔ እህት እማምላክ በእቅፏ ታኑርሽ❤❤❤❤
@ggvh1663
@ggvh1663 14 күн бұрын
እኔ እራሱ አላስችል አለኝ
@HaymanotGetachew-t7h
@HaymanotGetachew-t7h 16 күн бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ፍፃሜአችንን ያሳምርልን
@Christian2425.
@Christian2425. 16 күн бұрын
እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ወደ እምዬ ቤት በቤቱ ያፅናሽ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 15 күн бұрын
እግዛብሄር ይመሰገን እህቴ እንካን በደህና መጣሸ ወደ እውነተኛይቱ እናት ቤተክርሰትያን እንወድሻለን ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው ወንድሞቼ እግዛብሄር ሃይልና ጉልበት ይሁናቹ እመቤቴ ከፋታቹ ትቅደም እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@yibrahberhe3223
@yibrahberhe3223 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@TigistTg-iw6dx
@TigistTg-iw6dx 15 күн бұрын
ጠያቂዉ ልጅ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ? ታድለህ :: በቤቱ ያፅናህ ያሬዶ እርጋታህ ደስ ይላል አግዚአብሔር ይስጥልኝ በደንብ ነው የሰማሁት ይህን ርእስ ራሱን የቻለ ፕሮግራም ስሩበት የብዙ ሰዉ ጥያቄ ነው :: በርቱልን ::
@SnakAbandh
@SnakAbandh 16 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናን❤❤😊
@EtupiLulu
@EtupiLulu 15 күн бұрын
እልልልልል ቤበቱ ህታችን❤❤❤❤ ወንድሞች በርቱ❤❤❤
@MeskremeAboula
@MeskremeAboula 15 күн бұрын
እልልልልልልልል❤❤❤💪💪💪
@Beza-f2k
@Beza-f2k 15 күн бұрын
ወንድሞቼ በርቱልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 15 күн бұрын
ትውልዱን ለመለለስ እግዚአብሔር እናተን አስነሳ በርቱልን
@enshishi23
@enshishi23 16 күн бұрын
ወንድሞች በርቱ ጌታ ይባርካችሁ በስደት ሆነን ከሩቅ የሰማን ነው
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b 15 күн бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ
@selamawitwondmunegn
@selamawitwondmunegn 15 күн бұрын
እንኳን እመቤቴ መለሰችሽ እህቴ ተመስገን ❤❤❤❤
@YEHEMINWEYELET
@YEHEMINWEYELET 15 күн бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ነው ።
@SinkeTesfaye-iu2ws
@SinkeTesfaye-iu2ws 16 күн бұрын
ወንድሞቼ ያብዛችሁ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልኝ
@Yeabsra21Yeabsra
@Yeabsra21Yeabsra 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን እንኮን እረዳችሽ 💕🌹
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ ወንድሞቼ
@freemelese9910
@freemelese9910 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይግባው
@azmera-wl1is
@azmera-wl1is 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@PrincessAbbyLove3414
@PrincessAbbyLove3414 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን❤❤❤
@tsitsi8906
@tsitsi8906 15 күн бұрын
ታድለሽ 😢❤❤❤
@TesfayeworkuWorku-v7u
@TesfayeworkuWorku-v7u 15 күн бұрын
mezemur telyalk bro lena metleyebegnm hulum wendmoch gobez nachew ante ger mabrarat chelota ena masrdat telyalek egyabhar ጸጋውን ያብዛልክ
@KaluGeache
@KaluGeache 15 күн бұрын
እውነት ነው. እግዚአብሔር. ይመስገን. ለሁሉም
@TsionKibreab-c4l
@TsionKibreab-c4l 16 күн бұрын
ተመስገን❤❤❤ኑ በ ብርሀኑ ተመላለሱ❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ayalewtadegeabera1403
@ayalewtadegeabera1403 15 күн бұрын
ያሬዶ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@AwlachewKinfe-be2bi
@AwlachewKinfe-be2bi 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን
@besunurega199
@besunurega199 15 күн бұрын
እግዚሐብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TomasRomans
@TomasRomans 14 күн бұрын
Yai gaibaw hulu yemaiskerilhe lai taiwydo 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BisratKetibelu
@BisratKetibelu 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@vfegcc37
@vfegcc37 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@MechalMe
@MechalMe 16 күн бұрын
ኤርሚ ተባረክ በርተ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 15 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ!!
@ትግስት955
@ትግስት955 16 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@User-rh8di
@User-rh8di 15 күн бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ
@mulumelese6573
@mulumelese6573 16 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ 3:02
@mulatumelese7742
@mulatumelese7742 3 күн бұрын
መዝሙረ ያሬድ ግን የሚገርም ማብራሪያ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ።
@BulukoTextile-e9u
@BulukoTextile-e9u 15 күн бұрын
wondmocha kalhiwot yasmalen bertulne!
@HelineHenuk
@HelineHenuk 16 күн бұрын
Fetari yemsgen ❤❤❤❤❤
@JajaKa-i1q
@JajaKa-i1q 16 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤Qalachudesiilalai⛪⛪⛪⛪⛪⛪💯❤🙏🙏
@GetachewSelemon-y9f
@GetachewSelemon-y9f 6 күн бұрын
Waw❤❤❤❤❤❤❤
@dankitudabalee3720
@dankitudabalee3720 16 күн бұрын
❤❤❤❤
@nancykallas6783
@nancykallas6783 15 күн бұрын
ወይኔ ታድለሽ በእውነት
@YabsraSolomon-u8t
@YabsraSolomon-u8t 9 сағат бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ወደ እዉነተኛ ሀይማኖት ስለመለሰሽ
@AbabuAbabu-f8e
@AbabuAbabu-f8e 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@vfegcc37
@vfegcc37 16 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@GG-hu9ek
@GG-hu9ek 16 күн бұрын
Ellllllellllellllellll❤❤❤❤
@TensaeTilahun-o7g
@TensaeTilahun-o7g 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ggvh1663
@ggvh1663 14 күн бұрын
አረ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም እመ ብርሀን ትጠብቅሽ ደስ ሲል
@አድርገኝየምስኪኖችባሪያአ
@አድርገኝየምስኪኖችባሪያአ 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያች የደረሰ የኔም ይደረስልኝ
@mostafacell7165
@mostafacell7165 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉❤
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 15 күн бұрын
❤❤❤❤🌺🥰🥰🌺😍😍😍
@SanayitdasalenyHh
@SanayitdasalenyHh 16 күн бұрын
ኤርሚ እኮ ፈተና ሆነባቸ እኮ ኣበሳ
@Mame-k5m
@Mame-k5m 15 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Bggzb
@Bggzb 16 күн бұрын
ኑ በ ብርሃኑ ተመላላልሱ 🙏😘
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 16 күн бұрын
elllllllllllllllll🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meseretyadesa5306
@meseretyadesa5306 15 күн бұрын
Le ihite yetegeletse iwunet lehulachinim yidres
@BemniYime
@BemniYime 13 күн бұрын
ኤርሚ ???
@TigistTg-iw6dx
@TigistTg-iw6dx 15 күн бұрын
በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተተኩልሽ
@hamerhero
@hamerhero 15 күн бұрын
አመለጥሽ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 15 күн бұрын
በጣም
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife 16 күн бұрын
እኔ ግን ከዮሐንስ ምስክርነት የላቀ ምስክር አለኝ፤ እንድፈጽመው አብ የሰጠኝ፣ እኔም የምሠራው ሥራ አብ እንደ ላከኝ ይመሰክራል። የላከኝ አብ ራሱ ስለ እኔ መስክሮአል፤ እናንተም ከቶ ድምፁን አልሰማችሁም፤ መልኩንም አላያችሁም፤ የላከውንም ስላላመናችሁ ቃሉ በእናንተ አይኖርም። በእነርሱ የዘላለም ሕይወትን የምታገኙ እየመሰላችሁ፣ መጻሕፍትን ትመረምራላችሁ፤እነዚሁ #መጻሕፍት_ስለ_እኔ #የሚመሰክሩ ናቸው፤ እናንተ ግን፣ ሕይወት እንዲኖራችሁ ወደ እኔ መምጣት አትፈልጉም። ዮሐንስ 5:36-40
@SenaitYilma-c7g
@SenaitYilma-c7g 16 күн бұрын
nu beberhanu temelalesu
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife 16 күн бұрын
ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ስለ እምብረሃን 🤔🤔🤔🤔🤔🤔 እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
@BelachewNetsanetTeka-dp3jk
@BelachewNetsanetTeka-dp3jk 15 күн бұрын
ዝም ብሎ ይቅር ይበልሽ ትንቢት አልተነገርም እንዴ???
@SinkeTesfaye-iu2ws
@SinkeTesfaye-iu2ws 16 күн бұрын
ይቅር ይበላችሁ እባካችሁ እግዚአብሔር አይዘበትበትም በየትኛው ማንነትታችሁ ነው ልሳን የሚሰጣችሁ በትኢቢት አይቻልም።
@Zedye
@Zedye 15 күн бұрын
ማለት😂
@kassa6220
@kassa6220 16 күн бұрын
ጴንጤ ስኦልም አይገባም በየሱስም😂
@emafiker6837
@emafiker6837 16 күн бұрын
እውነት ነው😅😅😅😅😅😅😅
@Ama-xi4ow
@Ama-xi4ow 16 күн бұрын
አንተ እየሱስ በምትለው ስይሆን ወላዲተ አምላክ የወለደችውን የእየሱስ እናት እስቲ የሚሉት እውነት ነው ብለክ በድፍረት ሳይሆን በአምላክ እናት ትህትና እንዴት እንደምትረዳክ ወደን መሰለክ ማርያም ማርያም የምንለው ከጥላቻ ወታችሁ የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል በል እኔን ኮንታክት አድርገኝ ልጅታ የመሰከረችው በትንሹ ነው ስለማታምኑ ነው እንጂ በጣም ደግ እናት እናት ናት እኔ ምስክር ነኝ ካሳ መበሻሸቅ አያፀድቅም የያዕቆብ ለሊት ይሁንልክ
@NigatwaBade
@NigatwaBade 16 күн бұрын
አዳምጥ ማስተዋል እዲኖርክ መስማት ብቻ ስለሆነ መረዳት የቸገረክ እግዚሀብሄር ያከበራቸውን ለምን በዚልክ ጠላሁ ክብራቸውን ለምን ዝቅ ማድረግና ማቅለል ፈለኩ ምናይነት መንፈስ ነው ከኔጋር ያለው ብለክ መርምር መንፈስ ቅዱስ ፍፁም ፍቅር ስለሆነ ጥላቻ ንቀት ከድያቢሎስ መንፈስ ነው ለዚህም ቅዱሳንን መላእክትን ይጠላል በጌታ ፍቅር ድል ነስተውታልና
@Kiya-hf4ew
@Kiya-hf4ew 16 күн бұрын
ቤተክርስቲያን አንዲት ናት በጴጥሮስ አለትነትላይ የተመሰረተችው እዛህብረት ውስጥ ነህ ወንድሜ በእልህ አይደለም አመብርሀን ትጠብቅህ
@Kiya-hf4ew
@Kiya-hf4ew 16 күн бұрын
ስሙ እንኳን ሲፃፍ እየሱስ መድሀኒት ማለትነው የሱስ ማለት ምንምማለት ነው
@genetbogale2544
@genetbogale2544 15 күн бұрын
እዚህ ቤት ደሞ ቀልድና ጨዋታ የሞላበት ነው ፕሮቴስታንት መሆን አይደለም እኮ የሚገባሽ የእግዚአብሔር ፈቃድ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ አምነን ወደመንግስቱ እንድንገባ ነው የኔ ቆንጆ ለምን ትዋሻለሽ ዳግም አልተወለድሽም እኮ መቼ የእየሱስን ብርሃን መቼ ቀመሽውና መቼስ ዳንሽና እየሱስጋ ነው ሰው መምጣት ያለበት እንጂ ሰውጋ አይደለም እመብርሃን ቆማ ጠበቀችሽ የሴት አጋንንት መጥታልሽ እኮ ነው እውነተኛዋ ማሪያም እማ አትሰማም አታይም ቀልደኛ ቀልጂ እስካሁን አንድስ እንኳን የእግዚአብሔርን ቃል አልተናገርሽም በአፍሽም ጌታን መጥራት አልቻልሽም ድራማሽ የተበላ ነው ንስሀ አባትሽን አገኘሻቸው አይደል ቀድሞም መቼ ከጨለማው መንግስት አመለጥሽና ይልቅ አትቀልዱ አንቺም እነዚህ በዙሪያሽ ሆነው የሚሰሙሽ ድራማውን እንድትጫወቺው የሰጡሽ ሁሉ ሄይወት ቀልድ አይደለም በውሸተኛዋ ማሪያም ቀአታላዩዋ አጋንንት ዘርፋፋ ልብስ ለብሳ የታየችሽ በሴት የተመሰለች አጋንንት አታዋጣሽም ሲጀመር ማሪያም አትሰበክም የሚሰበከው የተሰቀለው ክርስቶስ ብቻ ነው ወደእርሱ አምልጡ አትታለሉ እየሱስ ይወዳችኋል በአጠቃላይ የኦርቶዶክስ አማኞች በሙሉ ኑ ወደብርሃኑ ጌታ
@solomonbiru4573
@solomonbiru4573 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@enshishi23
@enshishi23 16 күн бұрын
❤❤❤
@mulatumelese7742
@mulatumelese7742 3 күн бұрын
በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተተኩልሽ
Darik | Nuhamin | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live
2:15:17
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 5 М.
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
አኬ እና ቀለሜ ፊት ለፊት ተገናኙ||አኬ ጴንጤዎቹን አንጫጫቸው
27:26
ድንግል ማርያም ልጆች አሏት ለሚሉት የተሰጠ የማያዳግም ምላሽ #debate
1:16:53
Felege | Abu | | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live
58:46
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 884
አኬ ብቻውን vs 4 ጴንጤዎች | ሐዋርያዊ መስሎች, Apostolic Answers, ሙለታ, ዳኒ, ዜድ,
1:40:10
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 32 М.