Online TV : መጻሕፍተ መነኰሳት እና የሠለስቱ ምእት ጉባኤ ቤት (ጎንደር)

  Рет қаралды 12,601

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 8 жыл бұрын
አባታችን የህይወት ቃል ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ለተጠማን አጠጣህን ብርሀኑን ያብራልህ የድንግል ልጀ አሜ አሜን አሜን።
@enewaalebachew7226
@enewaalebachew7226 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችንአሜን አሜን አሜን
@ganatam6914
@ganatam6914 7 жыл бұрын
ቃለህይውትያሰማልን አባትአችን የሰማንውንበልቦናችን ይቅረፅልን አሜን
@Kor-is1yt
@Kor-is1yt 6 жыл бұрын
አባታን በእውነት። ቃለሂወትን። ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@rahwara2651
@rahwara2651 7 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መፅሃፈ መነኮሳት በጣም ድንቅ ነው ኣምላካችን በኣካል ለማየት ያብቃን ኣሜን
@hibstdamte5199
@hibstdamte5199 8 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን መሀበረ ቅድሳን ኑሩልን!!!
@samerahassan908
@samerahassan908 8 жыл бұрын
ቃለህውትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ተስፋይቱን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@AlemMengest
@AlemMengest 8 жыл бұрын
ቃል ህይውት ይሰማልን አባታአችን፡፡፡፡
@haregewoyinregasatab6157
@haregewoyinregasatab6157 8 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ለአባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@kelemyemariamlij1645
@kelemyemariamlij1645 8 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን እረጅም እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለአባቶች አሜን አሜን አሜን!!!!
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ብዙ ያነበቡ ያወቁ መካሪ አባት ማግኝት እራሱ ከባድ በአሁኑ ሰዓትማግኝት ራሱ ድንቅ ነው። በዚች ሁለት ሶስት ወር በኮረናው በሽታ ሰበብ ካህን አግኝቶ መስቀል መባረክ እንኳ ብርቅ ሆኖብናል እንኳን እንዲህ የላይብራሪ መፀሐፍት ይመስላሉ ይሄን ሁሉ እውቀት ይዘው ይገርማል እረ በመሐሪነቱ በቸርነቱ እንዲህ አይነቶችን አባቶች አያሳጣን ልዑል እግዚአብሔር።
@እመቤትሞላ
@እመቤትሞላ 8 жыл бұрын
ለ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን(፫)
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 жыл бұрын
እንዴት አይነት ጥልቅ ነው በእውነት እንደናተ አይነቱን ሊቃውነት~ቤተክርስትያን አባቶቼን ያብዛልን አባታችን በረከቶትም ይደርብን እረጅምምም እድሜ ከጤናም ጋር የ ድንግል ማርያም ልጅ ይስጥልን የነገስታቶቻችንን የአጼ~ሃይለስላሴንም ነብስ ይማርልን ነብሳቸውንም ብርሃን ያልብስልን አሜን አሜን አሜን
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን የቅዱሳን አምላክ የ ድንግል ልጅ ብርታት ሃይልም ይሁናችሁ በርቱልን እናመሰግናለንም
@rahwara2651
@rahwara2651 7 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣባቶቻችን ይጠብቅልን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።
@rahelrahel807
@rahelrahel807 8 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ይህን መጽሐፍ እንዲተሮጎም እና በየገዳማቱ እንዲደርስ ላደረጉ ለንጉሳችን ለአጼ ሃይለስላሴ እናመስግን እግዚአብሔር እነዚህን ሊቃውንት የሚተካ ይላክልን።
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 жыл бұрын
rahel rahel አሜን አሜን አሜን
@emamytefa529
@emamytefa529 3 жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን ጸጋ በረከት ይስጥልን እድሜን ያርዝምልን
@fetlewerktemam7137
@fetlewerktemam7137 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ሊቃውንቶቻችንን እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀያሉ ጌታ ማህበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልን አሜን
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 8 жыл бұрын
አባታችን፣ ይህን ጥልቅ ትምሕርት ለትውልድ ለማስተላለፍ የመረጠዎ አምላክ ክብርና ምሥጋና ይግባው። ሙሉ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥዎ። ይህንንም መሳይ ጠቃሚ መዝገብ ለመሰብሰብና ለወገኖቻችሁ ለማካፈል የተመረጣችሁ የማህበረ ቅዱሳን አባላት፡ መንፋሳዊ መንገዳችሁ የተቃና እንዲሆን ያምላክ ፈቃዱ ይሁን።
@salamethiopia4905
@salamethiopia4905 8 жыл бұрын
Amen
@hana.mebratu
@hana.mebratu 8 жыл бұрын
+SelamtaLondon Amen
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 жыл бұрын
SelamtaLondon አሜን አሜን አሜን
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ 8 жыл бұрын
ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ረጅም ጤና ይስጥልን አሜን
@የህይወትጉዞማርያምንይዞ
@የህይወትጉዞማርያምንይዞ 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እደሠወ ያሎ አባቶችን አመላክ ያብዛልን
@mazatefra8387
@mazatefra8387 8 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@annieabraham3103
@annieabraham3103 8 жыл бұрын
Amen qale hiweten yasemalen edenate yalu Abatochachen yabzaln amlakachen
@annieabraham3103
@annieabraham3103 8 жыл бұрын
mahabere kdusan slemtaregut hul kalat yatregal egziabher yesabachehu egam endinketel yargen Amen
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@abrahamalemu10
@abrahamalemu10 8 жыл бұрын
kale hiwot yasemalen
@meazameles1935
@meazameles1935 8 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@adonay835
@adonay835 8 жыл бұрын
Egziabher agelegelotachun yebarek
@mamu705
@mamu705 7 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በድሜበፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@dggddaberasha.acftgh842
@dggddaberasha.acftgh842 8 жыл бұрын
waqayoo bara tajajilaa keessan yadheressuu amen sagale jireenyaa sin hadhagesisuu amen
@waffiki
@waffiki 8 жыл бұрын
thanks.
@getchadmasu1958
@getchadmasu1958 7 жыл бұрын
Amen abetachin amelka kidusan yetabkalen
@derejet
@derejet 8 жыл бұрын
Egzabher yemesgen .
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
ኣሚን ይቺን ሰማይ ማየት አናፍካለሁ። ፦ አጝዚኣበሂር ይስትልን።።።
@ituutsoorii1614
@ituutsoorii1614 8 жыл бұрын
Edme yistilin abatachin
@Zersh-ts1td
@Zersh-ts1td 8 жыл бұрын
kalehiwetnyasemalin
@hana.mebratu
@hana.mebratu 8 жыл бұрын
Abatachn erejm edmen ketena gar yistwot ....
@tesfayegirma2787
@tesfayegirma2787 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@diboraabate217
@diboraabate217 7 жыл бұрын
ቃለህውትን ያሰማልን
EOTC TV :  ኖላዊ  በመ/ር በጽሐ ዓለሙ
34:33
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 12 М.
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 91 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 39 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 2,7 МЛН
💠5ቱ የተመረጡ መዝሙሮች💠 በዲያቆን ናትናኤል  አበበ።
15:48
ሐመረ ጽድቅ ቲዩብ-Hamere tsidk Tube
Рет қаралды 547
ጉባኤ ኒቅያ
26:32
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 11 М.
ወረብ በየኔታ ፍስሀ ዘጎንደር፡፡ይዌድስዋ መላዕት  ፡፡
9:11
ማኅሌታይ ቲዩብ Mahiletay tube ፀቃውዕ
Рет қаралды 17 М.
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 91 МЛН