ኦርቶዶክስ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ናትን?| ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | faithline | melos | Biruk

  Рет қаралды 646

ኤፍታህ Eftah Tube

ኤፍታህ Eftah Tube

Күн бұрын

ኦርቶዶክስ በሐዋርያት ቅብብሎሽ የመጣች ናትን?| ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | faithline | melos | Biruk Baba | ኤፍታህ Eftah Tube
#ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል #ኤፍታህ #eftah #tube
ኦርቶዶክስ በሐዋርያት ቅብብሎሽ የመጣች ናትን?| ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | faithline | melos | Biruk Baba | ኤፍታህ Eftah Tube
#ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል

Пікірлер: 35
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ወገኖች ለኤርሚ መልክት አለኝ ኤርሚዬ ይሄን ኮሜንት ካዬኸው መልክቴን ችላ እንዳትለው የምታነቡም ወገኖቼ ኤርሚን የምታውቁ አድርሱልኝ ኤርሚዬ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ፍቅር ልለምንህ ወደ ድሮው አገልግሎትህ ተመለሰ እባክህ እባክህ ወንድሜ 🙏🙏 🙏❤❤❤
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube Ай бұрын
@@eleni311 መልዕክትሽን አደርሳለሁ ኤሉዬ❤❤
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
@@Eftah-Tube እሸ ጌታ ይባርክልኝ አመሰግናለሁ 🙏❤
@senasafikre
@senasafikre Ай бұрын
ኤርሚ እንደ እኔ የናፈቀው ሰው አለ ፎቶውን ባየው ቁጥር ድምፁን ቢፈልግ የለም
@senasafikre
@senasafikre Ай бұрын
ኤፍ ተባረክ
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
@@senasafikre እኔሰ ሰት ጌዜ በኮሜንት የቴደ ብል መልሰ አጣሁ ጌታ ኢየሱስ ባለበት ዘመኑን ይባርከው🙏❤ ለኛ ጎደለብን ግን የምንወደው በአገልግሎቱ የጌታን ቃል በእውቀት ከሱ የተመገብን ሰዎች ባይመቼውና ባያገለግለንም እንባርከዋለን የዘመናችን ጳውሎሰ ነው እጸልያለሁ እንዲመለሰ ብዙ አሉ ወንጌል የሚያሰፈልጋቼው ተባረኩ🙏❤
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Ай бұрын
Aebune,hera,man,new
@Tomejkara
@Tomejkara Ай бұрын
ኦርቶ ከይኔን ግምባር ያርገዉ ነዉ
@Joshuagen
@Joshuagen Ай бұрын
ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው። ዕብ 9፡15 እና ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ። ዕብ 9፡24
@ahahahaehsjsjsj5996
@ahahahaehsjsjsj5996 Ай бұрын
getha yiberkiachu wondemochi gin ermi kante gari bihon dasi yilali nabera ermi yenfeqachu sawochi ist laki argu
@Joshuagen
@Joshuagen Ай бұрын
በዙፋኑም ላይ ተቀምጦ ይነግሣል፤ በዙፋኑም ላይ ካህን ይሆናል፥ የሰላምም ምክር በሁለቱ መካከል ይሆናል ት. ዘካሪ 6፡13
@Joshuagen
@Joshuagen Ай бұрын
ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል ዕብ 7፡25
@senasafikre
@senasafikre Ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም የጥልቁ ስራ ይፍረስ ባይሸጥስ ምን ይጠቅማል
@Tomejkara
@Tomejkara Ай бұрын
ኢየሱስ አሁንም ፍፁም ሰዉ ፍፁም አምላክ ሆኖ ነዉ ያለዉ
@Tomejkara
@Tomejkara Ай бұрын
በሰማይ ኢየሱስ ደሙን ይዞ እንደገባ ኦርቶ አይቀበልም ፍፁም ሰዉ ሆኖ እንዳለም አያምኑም ዳግም ስመጣ በሰዉ ልጅነቱ እንደሚመጣ አያዉቁም
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Ай бұрын
Meki,yemibal,keewukt,neta
@addisforum1618
@addisforum1618 Ай бұрын
መቼም በሉተር የተመሰረተው ሀይማኖት በሃዋርያት ቅብብል እንዳልመጣ እናውቃለን
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube Ай бұрын
@@addisforum1618 “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” - ዕብራውያን 12፥1-2
@Tomejkara
@Tomejkara Ай бұрын
ደሙ ነዉ የሚናገዉ ደሙ ከአቤል ደም ይልቅ ይናገራል
@Tomejkara
@Tomejkara Ай бұрын
ወደ ቅድስተ ቅዱሳን የራሱን ደም ይዞ ገባ ማለት ምን ማለት ነዉ ?
@Emanu1532
@Emanu1532 Ай бұрын
ቀኖና ና ዶግማ አለን ይባላል ነገር ግን ቤተ ተዋህዶ ዝርዝሯ ወይም ብጥስጥሷ ወጥቷል አንዱ አፈር ይቀባል ሌላው በእንስሳ ቆዳ ጠቅልሎ አንገትህ ላይ ስቀለው ይልሀል፣አንዱ ወሀ ፈለቀ ተጠመቁበት የቅዱስ እከሌ ፀበል ነው ይላሉ የሞተ ሰው ገነት ይሁን ጨለማ ሳናውቅ የአምልኮ መአት፣ግማሹ ፀሎት ቤት ስራ ይሉና የአገር ገድል መፅሀፉት ይሸጡልሀል በነዚሀ ስገድ ይሉሀል፣አንዳንዱ ስእል ይሸጥልሀል ስገድበት እጣን አጫጭስበት ይልሀል እና ይህ ሁሉ ሲሆን እረኛችንን ኢየሱስ አይጠሩትም ጌታዬ ጌታዬ በአፋቸው የሚጠሩኝ ብለው ይጠቅሱልካል ያ ሌላ ይህ ሌላ በተለይ ወደ ቤ/ክ ሲገባ ዘላለሟን ህፆን አቅፋ የምትታይ ነጭ ያሰግዱሀል ቅዳሴ ላይ የራስክን ፀሎት አያፀልዮክም ደብተራ መሆናቸውን የምታውቁ ቀጥታ ወደ መድሀኒያለም ስትፀልይ ይረብሻቸዋል እከሌ ሳይሉ ወደ አቅጣጫህ እያሳዮ በሆዳቹህ ሌላ ፀሎት የምታደርጉ አቁሙ ይሏቹሀል እንዴት አወቀ?እርግጥ ሰይጣን ያውቃል 😮
@Tomejkara
@Tomejkara Ай бұрын
የተሰበረዉን ቧንቧ ጠበል ነዉ ብሎ ስያጠጣቸዉ ሰዉ ሁሉ በታይፎድ አልቆ ነበር መጨረሻ ላይ ቧንቧዉ ስጠገን ቆርቆሮዋቸዉን ነቅለዉ ሄዱ
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr Ай бұрын
እነዚህ ኢትዮጲያ ውስጥ ነው ይሄ ስህተት ነው ምክንያቱም እኛ እራሳችን የአፍሪካ ክ/ር ግራ ገብቶናል ልዩነታችንም ሰፊ ነው እኛ ወንጌላውያን የብልጽግና ወንጌልን እናወግዛለን እነርሱ ደግሞ የብልጽግና ወንጌል ሰባኪ ስለሆኑ ከወንጌላውያን ጋር ተቃራኒ ናቸው ስለዚህ አታደባልቁን ሌላው ኢየሱስ አሁንም ይማልዳል እቲሮስን ጠይቀው የሚማልድ የሚለው የግሪክ ቃል ይለምናል የሚል ትርጉም አለው ማለቱን አልሰማህም ማለት ነው ዛሬም ኢየሱስ በሰውነቱ ይማልዳል በአምላክነቱ ይማለዳል እንዳሉት አባታችን ማለት ነው በሮሜ 8 : 34ላይ የሚኮንን የሚለው ቃል የሚፈርድ ማለት ሲሆን ሌላው አማላጅ ይለዋል ስለዚህ ክርስቶስ ፈራጅም አማላጅም ነው ማለት ነው አንተ ጴንጤው መለመን ደብሮህ እንዴት ጥብቅናን ተቀበልክ ከመናገርህ በፊት አስብ ጠበቃ ማለት ስለ አንድ ነገር የሚከራከር ማለት ነው እኮ አትሽኮርመሙ በትክክል ተናገሩት
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 30 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 10 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 97 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 30 МЛН