ኦርቶዶክሳውያንን ያስቆጣው የዲያቆን ዳንኤል ክብረት በፕሮቴስታንት ቸርች መገኘት Deacon Daniel Kibret on Gerji Amanuel Church

  Рет қаралды 57,155

ሶስት ማዕዘን - Triangle

ሶስት ማዕዘን - Triangle

Күн бұрын

#DanielKibret #ዲያቆን_ዳንኤል_ክብረት #orthodox #protestant
#ሀዋዝ #hawaz #ሐዋዝ #ሀዋዝተገኝ #hawaztegegn #zemarihawaz #hawaztegegninterviw #hawazinterview #ሀዋዝተመለሰ #ሀዋዝተገኝተመለሰ
#tiztawsamuel #ትዝታውሳሙኤል #asegid #protestant
#ቃለአዋዲ #kaleawadi
#protestantmezmur #ፕሮቴስታንት
#orthodoxmezmur #ethioforumኢትዮፎረም
#ዋንቲያ #አብሪሎ #wantiya #shegerians
#ሰላሌ #ኦሮሞ #ኦሮሚያ #ግድያ #selale #oromo #oromia
#omn #omntv
#ሀበን #አዳማ #ትግራይ #adama #haben #tigray #hermela
#ካሳንችስ_ፈረሰች #ዑራኤልሰፈር_ፈረሰ #አዲስአበባ_ፈረሰች
#አዳነችአበቤ #ኮሪደርልማት
#Earthquakeimaddisababa
#amharic
#ፍትህለሄቨን ሰልፍ ወጡ ይድረስ ለፕሬዚዳንቷ በእንባ ተላቀሱ #ደብረታቦር #ቡሔ #justiceforheaven
#meskel
Thank you for watching, and don't forget to like, comment, and subscribe for more educational and entertaining content!
Follow me on Facebook and Instagram for updates and more exciting content.
*Disclaimer:*
All content in this video is original and owned by triangle , except for materials used under fair use. Unauthorized use or reproduction of this content is prohibited.
*Fair Use Disclaimer:*
This video contains copyrighted material the use of which has not always been specifically authorized by the copyright owner. I am making such material available in my efforts to advance understanding of environmental, political, human rights, economic, democratic, scientific, and social justice issues, etc. I believe this constitutes a 'fair use' of any such copyrighted material as provided for in section 107 of the US Copyright Law. In accordance with Title 17 U.S.C. Section 107, the material on this site is distributed without profit to those who have expressed a prior interest in receiving the included information for research and educational purposes. For more information go to: www.law.cornell....
#መድሀኒአለም #መድሃኒዐለም #መድህኒያለም #መድሃኔዓለም #መድሃኔዓለም
#ዘማሪት #ዮርዳኖስ #ደረጀ #Yordanos Dereje
#ተክለሃይማኖት #ተክለሀይማኖት #ተክለሐይማኖት #ማርያም #አስተርዮ_ማርያም #ድንግል_ማርያም #መዝሙር #ኮመንትያድርጉ #መድሀኒአለም #መዝሙር #ጊዮርጊስ #ethiopianorthodoxchurch #ሚካኤል #michael #ኪዳነምህረት #ቅዱስ_ገብርኤል #የማርያም_መዝሙር #የአመቤታችን_መዝሙር #teklehaymanot #የተክለሃይማኖት_መዝሙር
#like_ያድርጉ #comment #amharic #ethiopia #abaytv #amanuel #Gabriel
#ethiodaily #teklehaymanot #eotc eotc#mahtot #medhanialem
በየዕለቱ_አዳዲስ_መረጃዎቻችን_እንደተለቀቁ_እንዲደርስዎ_እባክዎ_#'Subscribe'_በማድረግ_የደውል_ምልክቷን_ይጫኑ። #newethiopianorthodoxmezmure #orthodoxmezmur
#Fano #Ethiopia Ethiopia_News #ሰበር #giorgis #ስባረ አፅሙ #ዝርወተ #አፅሙ
Selam MEDIA is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia. #amharic #abaytv #ebstv #rophnan #አስቻለው #yema #ገብርኤል_መዝሙር #ቅዱስ_ገብርኤል
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.
@Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
@abelbirhanu @kanatv @etv #etv #fanatv
#abaytv #seifushow #donkeytube #ethiodaily
#new #amharic #movie #ethiopianmovie
#Amharicmovie2023

Пікірлер: 412
@habttekle98htbr
@habttekle98htbr Ай бұрын
እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊ መሔዱ ደስ ባይለኝም ዲ/ን ዳንኤል ያስተላለፈው መልእክት ከገባቸው መናፍቃኑን እምነት ብቻ የሚሉትን ጥሩ መልእክት አስተላልፏል
@Semubam
@Semubam Ай бұрын
መቼ አስቆጣን ድሮም ያለው ከነሱጋር ነው አሁን ምን አዲስ ነገር ተገኘና ያስቆጣናል።
@abibekele4680
@abibekele4680 Ай бұрын
ዳንኤል እባብ ነው እራሱን ገልጧል
@ad1187
@ad1187 Ай бұрын
ስለሰው ሳታውቁ አታውሩ ተዋህዶ በአንድ ግለሰብ የቆመች ሃይማኖት አይደለችም ። የሚገኝበትን ቦታ ማንም ስለ ምንም ጻድቅ ሀጢያተኛ ማለት አትችሉም ሰው አትስደቡ ሚጠቅማችሁ ከሆነ ለራሳችሁ ንጹህ የተዋህዶ ልጅ ሁኑኑኑኑኑኑ
@AntenehMoges-zh5cs
@AntenehMoges-zh5cs Ай бұрын
መቼም የፈረደባት ኦርቶዶክስን ለማስነሳትና ለማጥላላት ነው የራሱ ጉዳይ
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለሄደዉና ለመጣዉ የምትጨነቅ አይደለችም። በዚህ ዘመን ኦርቶዶክስ እንደ ደራሽ ዉሀ አለምን እያጥለቀለቀች መሆኑን አታዉቅም ??
@HabeshaKurate
@HabeshaKurate Ай бұрын
Yesew neger anifetift
@SamiSami-m2i5r
@SamiSami-m2i5r Ай бұрын
ምን ያስቆጫል ደስ ይላል ግልገል ነው።
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተቆጡ እኛኧረ በተገላገልነው ተመስገን ነው ያልነው
@AyuTolossa-b3n
@AyuTolossa-b3n Ай бұрын
ስለ ሰው መብት የማያውቁ ሰዎች እኔን ያልመሰለ ትክክል አይደለም የሚል መሀይምነት ውስጥ ይገባል
@GirmaSerani-o8c
@GirmaSerani-o8c Ай бұрын
ነፍስ ይማር ዳኒ
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Ай бұрын
Dn. Daniel is a blessed intellectual 🙏. GOD has blessed Orthodox church beyond imagination. The Church has been creating such a wonderful servants of God and humanity for the last two thousand years 🙏 🙌 . ❤Orthodox church has been spreading the Gospels of Jesus Christ, the true God and Savior of mankind, the last two thousand years. The Church will continue doing so until Jesus Christ returns 🙏. ❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE AND THE PEOPLE ❤.
@BisiedigitalSerjew
@BisiedigitalSerjew Ай бұрын
'ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤ ' 2ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:10 "ግልገሎቼን፤ ጠቦቶቼን፣ በጎቼን ጠብቅ" ተብለህ ትልቅ አደራ ተሰተህ፣ ምነው ምነው አባታችን። ምነው ???!!! ሰው በዚልክ ወርዶ አድር ባይ ሲሆን እንዴት ያሳዝናል። ከማያምኑ ጋር መተባበር እንደማይገባም አንተ ከማንም በላይ ጠንቅቀህ ታቃለህ። ባለማወቅ የጠፉት ይሻላሉ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ፤ የቅዱሳን አባቶቻችን ጸሎት ይርዳህ። እኛ መንፈሳዊ እውቀታችን ገና ብላቴና የሆነውስ፤ ሌላው ሃጢያታችን አንሶን አንተን በመተቸትና በመውቀስ ሌላ ሃጥያት እንድንሰራ ምክንያት ሆነሃል። የቅድስት ድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚበልጠውን እንድታስቀድም ይርዳህ።🙏🙏🙏
@alehegnalex
@alehegnalex Ай бұрын
intro ላይ ያለዉ መዝሙር ደስ ይላል አመሰግናለሁ ያላወኩትን ስላሳወከኝ
@MelkamuLemessa
@MelkamuLemessa Ай бұрын
ዲያቆን በርታበት ማንም የሞተ ዉሻ እንደማይደበደብ ይታወቃል ኃይለኛውን ጊን ይደበደቡታል ። ቲቺትን ደደቦች ይወዳሉ ስለዚህ በእውነት እንዳንተ ያሉት ዲያቆናት እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ።
@MihirteabeTesfu
@MihirteabeTesfu 9 күн бұрын
ሊቀ ጠበበት Kibret H.E Kibret ❤
@KalkidanKalu-l1g
@KalkidanKalu-l1g Ай бұрын
መታደል ነው ጌታ እየሱስ ማምለክ ሰውየው ቸርች ቢገኝ ተመስገን ነው ለሱ ።
@סלמויטממו
@סלמויטממו Ай бұрын
እንኮነ እግዛብሔር እረዳው
@selamselam8531
@selamselam8531 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሳይህን ሴጣን ነው የወረዳው ወደምንፍቅና እንዲሄድ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Ай бұрын
Protestant ye eyesus Telat new..Protestant ye Sodom dirijit new..Protestant Christian ayidelem.
@joshuabekele4734
@joshuabekele4734 Ай бұрын
ዳንኤል ክብረት ግርግዳዉን ንደህ በመገኘትህ ያንተን ታላቅነት ያሳያል እንዲህ ነዉ ሰዉ ያጠረዉን ሰዉ ያፈርሰዋል ማለት እንዲህ ነዉ ከነ እምነትህ ወድሃለሁ
@AserEjege
@AserEjege 27 күн бұрын
ከክርስቶስ ፍቅርን ያልተማረ ከማን መማር ይችላል
@EphremMolla-s5h
@EphremMolla-s5h Ай бұрын
እግዚአብሔር ካልመረጠህ በቤቱ እዳትገኝ ያደርግሃል
@MihirteabeTesfu
@MihirteabeTesfu 9 күн бұрын
Thank you Danny
@yohansyigermal78
@yohansyigermal78 Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።
@habtamuteshager3892
@habtamuteshager3892 28 күн бұрын
ሙሉ መዝሙሩን 😢
@Keabe-q8z
@Keabe-q8z Ай бұрын
ነብስ ይማር
@mesfin1markos322
@mesfin1markos322 Ай бұрын
ዳንኤል ክብረት የፈለገዉን ለመሆን ሙሉ መብት አለዉ።
@tarikuertiro-g1x
@tarikuertiro-g1x Ай бұрын
Wow wel come 🎉yeqarut yimalesu gize sayalqi befixinat
@AssaEy
@AssaEy Ай бұрын
ይችን እንቁ ሀይማኖት ከምክድ ብሞት ይሻለኛል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Ай бұрын
ተባረኪ እኔ ብያለው በሁነ አጋጣሚ ተገኝቱ ይሁናል እንጂ እምነቱን አይቀይርም ብዬ ነብር እውነቱ ስለነገርሽን አመስግናለው❤❤
@danielhailu4451
@danielhailu4451 Ай бұрын
ቢቀይር ይሻላል ለኢርቶዶክሳውያን ክብር ነው ይሄ ሰው ከእውነት የተጣላ አስመሳይና ጨካኝ ነው ቤተ ክርስቲያንን እያስጠቃም ያለው እሱ ነው
@Ignatious-t5h
@Ignatious-t5h Ай бұрын
God bless you ሶስት ማዕዝን እንዲ አይነት አቀራረብ ከመፍረድ ነጻ መሆን ተባረኩ:: ስለ ዲ ዳንኤል ክብረት መጸለይ ያስፈልጋል:: ከ ኤርትራ ኦርቶዶክስ አዲስ አበባ
@triangel07
@triangel07 Ай бұрын
Thank You
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Ай бұрын
Protestant ye eyesus Telat new..Protestant ye Sodom dirijit new..PROTESTANT Christian ayidelem.
@xx20zz20
@xx20zz20 Ай бұрын
Yeah balancing and moderation is what is needed nowadays faith and knowlege. Good statement
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 Ай бұрын
ምናገባኝና ነው የምወጣው ጥሩግግ ይበል
@zerihunewube6575
@zerihunewube6575 Ай бұрын
እኛ አለስቆጣንም ዳንኤል የተወገዘ የተረገመ ነው
@selomebelete485
@selomebelete485 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ወደ ልብህ ይመልስህ አንተ የወደከው ብፁዑ ወቅዱስ አባታችን ላይ እና ብፁአን አባቶችን ያሳዘንክ ግዜ ነው በቅድስት ቤተክርስትያን እና በልጆቿ ላይ ስሟን ይዘህ እንደ ይሁዳ ገዳዮቿን ጠላቶቿን መርተህ የመጣህ ግዜ ነው ውስጧን የደፈርክ ግዜ ነው አይ ግዜ ሁሉ ነገር እኮ ጥሎህ ይሄዳል ለግዜው ነው የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ነበር የሚለው እና ከተቻለህ አስተውል ልብ ግዛ ያከበረችህን ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን ያንተ መኖርም ያንተ አለመኖርም ምንም አይጎዳትም ተጎጂው አንተ እና አንተ ብቻ ነህ
@fikrusime1217
@fikrusime1217 Ай бұрын
😂😂😂😂ere tew!!! Mejemeria yetesetewun sultan tereda!!! Mahiberawi guday amakari new😂😂😂😂😂
@kelejoco406
@kelejoco406 Ай бұрын
መንገዱን ጨርቅ ያርግለት !
@AyuTolossa-b3n
@AyuTolossa-b3n Ай бұрын
ስለ ሰው መብት የማያውቁ ሰዎች እኔን ያልመሰለ ትክክል አይደለም የሚል መሀይምነት ውስጥ ይገባል
@RahelDagnachew-g2e
@RahelDagnachew-g2e Ай бұрын
ተመስገን ቦታውን አግኝቷል
@EyobSelassie
@EyobSelassie Ай бұрын
ምን ያስቆጣል ለምን ቡድሐ እምነት አይቀበልም ሰውየው እኮ የመጨረሻ አካይስት ነው ለማንም አይጠቅምም !
@ZemenAbeje
@ZemenAbeje Ай бұрын
egziabher edme yistish ehite mechereshawn sanay sewin anikonin wegenoche.
@TigistA-c4r
@TigistA-c4r Ай бұрын
አዳኝ የሆነውን ጌታ ቢያገኝማ እግዚአብሄር ይወደዋል መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው።
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Ай бұрын
Geta yalew orthodox west new. .Protestant ye eyesus Telat new...Protestant ye Sodom dirijit new...Protestant Christian ayidelem. 🎉🎉
@EthiopiaHagerye-k2b
@EthiopiaHagerye-k2b Ай бұрын
ሰው ሃይማኖት መቀየሩ አያስደንቅም . በሰማይ እልልታ የሚሆነው መደነቅ የሚሆነው ጌታ እየሱስን እንደግል አዳኝ አድርጎ መቀበል ነው. ዳንኤል በፕሮቴስታንቱ ህብረት ውስጥ መገኘቱ ለምን ያስድንቃል ? ግን ድንኤል በንግግሩ የሰጠው የእርግቧና ይእባቡ ምሳሌ ይጠቅመኛል ብዬ ወስጄዋለሁ . ይጥበብ ንግግር ሰምቶ አድራጊውን በእውቀት ያሳድገዋል . ይህ ይብዛልህ ወንማችን ዳንኤል
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ግን የሆነ የተገደደበት ሁኔታ እንዳለ ይሰማኛል:: ፊቱ እራሱ የሆነ ነገር ይናገራል:: ያለፍላጐቱ የተገኘ ይመስለኛል:: እግዚአብሔር አምላክ ይርዳው:: ነገርግን እኛ ኦርቶዶክሳውያን ይህንን ሰው የትኛውም አውደምህረት ላይ ቆሞ ማየት አንፈልግም!!!
@Midway695
@Midway695 Ай бұрын
የበሰለ አስተያየት
@MesiBatigst
@MesiBatigst Ай бұрын
ጸልይለት
@kassahun1998
@kassahun1998 Ай бұрын
Koy yegna mentality mestekakel alebet orthodox be pente medrek lay bitgegn min chiger alew? Wuyyy ay mindseting😢😅
@EyasuWana
@EyasuWana Ай бұрын
ዲ/ን ዳንኤል ታላቅ ሰው ነው!! ድንግል ከአንተ ጋር ትሁን።
@kifleassefa6532
@kifleassefa6532 Ай бұрын
ያለ እኔ ሃይማኖት ያለኔ ፖለቲካ ያለኔ እውቀት ያለእኔ ጉልበት ያለኔ ጥበብ ያለኔ ያለኔ ..............እያሉ መታበይ በእግዚአብሔር ለመተፋት ያደርሳልና ብንጠነቀቅ የሚሻለን ይመስለኛል እግዚአብሔር ትዕቢትን እና በራስ መመካትን እጅግ ይጠላልና፤ ስለዚህ ትዕቢትና በራስ ጉልበትና እውቀት እምነት መመካት ለፈርኦንም አልበጀ ፈርሶ እንዳይነሱ ሆኖ በባህር ሰጥሞ መቅረት አለና እንደሙሴ በእግዚአብሔር ላይ ብቻ መመካት ይሻላል። እውነቱ ጠፍቶብን ለመውደቅ እየተሸረሸርን ነውና እንጠንቀቅ ፍርዱ ከባድ ነው።
@Midway695
@Midway695 Ай бұрын
ጠላ እንዳልነበር አተላ ይሁን
@Tesgabrhanaregwi
@Tesgabrhanaregwi 24 күн бұрын
እኔ የሄ ሰውየ ፖሎተክኛ ዘረኛ እንጂ እንዲህ ብእመነቱ የሚደራደር አደርጌ አላመሰብውም ነብር😢
@melkamum
@melkamum Ай бұрын
ዳኒ በፈጠረህ አትፈላሰፍብን የመሰለህን መከተል መብትህ ነው!
@hawijaleta3445
@hawijaleta3445 29 күн бұрын
ስለ እየሱስ / ጴንጤ ሲነሳ ሁሉ ይጮሀል / ይቆጣል ፡ ምክንያቱ አንድ ነው፡ አለም ይህን ስም ማለትም "እየሱስ" የሚለውን ስም አቶደውም እሳት 🔥 ነው ሚሆንባት፡፡፡ ለዛ ነው ሰው ሲዘፈን አጨብጭቦ፡ እየሱስ ሲባል ግን ሚበሳጨው፡፡ ይህ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ጉልበት ሁሉ ለዚህ ስም ይንበረከካል፡፡ ገርፋ የሰቀለችው አለም ተመልሶ ሲመጣ እንደወረቀት እንደሚጠቀልላት ስለምታቅ ስለሱ መስማት እትፈልግም፡፡ ግን ወንጌል ይቀጥላል፡ እየሱስ ብቻውን ይመለካል፡እየሱስ ይመጣል፡፡❤❤
@EskinderAfendi
@EskinderAfendi Ай бұрын
ወንጌል የሰበከው አሰግድ ተወገዘ መወገዝ ያለበት ዳንኤል ነው
@YeyeTube-07
@YeyeTube-07 Ай бұрын
እንትና ሄደ.....እንትና መጣ....ሄደ መጣ...... ሄደ መጣ .....ሄደ መጣ ....ሄደ መጣ...... እግዚአብሔር እንደሁ አይጎድልበት:: "እስከመጨረሻው የሚፀና ግን እርሱ ይድናል" ነው የተባልነው :: በቃ እኛ እንፅና ክርስትናችንን በተግባር እንኑረው: ሰዎችን እግር በግር መከታተል ምን ይሉታል??
@woine123
@woine123 Ай бұрын
እንዲህ ለይቶለት ጥጉን ከያዘ እኮ ችግር የለውም:: ወዳጅ መስሎ ጠላት እንጂ! የለየለትን ጠላትንማ እንዴት እንደምንዋጋው እናውቅበታለን::
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Ай бұрын
ፕሮቴስታንት መሆን አደለም ለምን ሰይጣን አይከተልም ምን አገባን ድሮም ኦርቶዶክስ አልነበረም በሄደልን ቤት ሁኖ ከሚበጠብጥ
@HenokGelaye
@HenokGelaye Ай бұрын
Bro calm down
@YemsrachBalcha
@YemsrachBalcha Ай бұрын
አንጀትህ ይበጥበጥ ጨለማ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Ай бұрын
@YemsrachBalcha ማን ጠራሽ አንችን ውታፍ ነቃይ ዲቃላ ጁንታ ጃዊሳ አጋሰስ እያለ ስም እየሰጠ የዘር ማጥፋት ሲፈፅም የት ነበርሽ ???አለቅላቂ
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 Ай бұрын
ሰማን።ይበቃል።
@YibabeGetu-o2s
@YibabeGetu-o2s Ай бұрын
ከዚህ በኋላ ዲያቆን መባል አይገባውም ፓስተር ዳንኤል
@alazarm6633
@alazarm6633 Ай бұрын
😅😅😅 አይዞን
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Ай бұрын
Ye Shimagle Diakon ale ende?
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
ጌታ እየሱስን ካገኝ እፎይታ ነው:: ግን እነግዳ ሆኖ ለመገኘቱ ግልፅ ነው ::ኸረ የዩቲውበሮች እነጀራ ግን ይህ አይነት እነጀራ ሲበሉት አነጀት ይደረሳል ???ምን ጠላሁ ሀሜት :እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ከብዙ ነገር ስለቆጠብከኝ :: ሰውየውን ተወት ይኑርበት:: የት የሂድ? ከተወለደበት ምድር? ኸረ እግዚአብሔር ሞህረት ያድርግልን በእውነት ::
@triangel07
@triangel07 Ай бұрын
መጀመሪያ ዘገባውን ያድምጡ
@yeromshiferaw1640
@yeromshiferaw1640 Ай бұрын
ሙታንን ከማምለክ ፈጣሪ አዳነው::
@EmebetAmare-r8y
@EmebetAmare-r8y Ай бұрын
ሃይማኖት አንዲት ናት እርሷም ተዋሕዶ ናት
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
@EmebetAmare-r8y የት ላይ ነው አነደዛ የሚለው ሀየማኖት አያድንም የሚያድነው ጌታ እየመሰለን አምኖ በመዳን ነው ጴነጤ ሆኘ ከጌታ እየሱስ ጋር ቁርኞት ከሌለኝ ጴነጤ ነኝ ስላልኩ አልደነም ::🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው ::
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Ай бұрын
Protestant ye eyesus ena ye wengel Telat new..Protestant ye hodam lemagnoch dirijit new.
@addisdemeke1990
@addisdemeke1990 Ай бұрын
እኔ የምለው ቢዘመር እና ቢያሸበሽብስ ምን ችግር አለው?! እግዚአብሔር መንፈስ ነው የትም ስፍራ ለመመለክ ገደብ አይሰጠውም። የእግዚአብሔር በዚያ ስፍራ መገኘት እንጂ የሰው ስፍራ እና እምነት መቀየር አይደለም። እምነት የግል ነው በልቡ የወደደውን ያምልክ
@bokuma9647
@bokuma9647 Ай бұрын
Mezmurun Selmayawekew Nw Bmiketlew Bdenb Yesemawena Abro Sezmer Taywalesh Reg Bey.. Rega Belu..
@yosephhiruy5151
@yosephhiruy5151 Ай бұрын
ምንድን ነዉ ችግሩ? ሥራ አትሥራ ነው የምትሉት?
@Tirngotirngo-g8r
@Tirngotirngo-g8r Ай бұрын
በተከበረው ስም ዲያቆን መጠራት ቀረ ነፍስ ይማር በሉ የአለም ህዝቦች
@RUTHTESFA-g4i
@RUTHTESFA-g4i Ай бұрын
ሮሜ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና። ¹² ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ። ¹³ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤ ¹⁴ ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta Ай бұрын
ክሎን ተደርጎ ይሆን ?ካልሆነ በቀር አያደርገውም በአሁን ሰዓት ዘማሪ ሀዋዝ ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ስለተመለሰ የዚያ መቀልበሻ የመልስ ምት ይመስላል ከአንድ የሳር ቤት ክዳን ላይ አንዲት ሳር ብትመዘዝ ዝናብ እንደማያስገባ ሁሉ ጥንታዊቷ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ላይ የተመሠረተቸው እምዬ ተዋህዶ ሁሌም ሙሽራዋ የድንግል ማርያም ልጅ በታላቅ ሞገስ እስኪመጣ ድምምምምቅ ብላ ትኖራለች።
@AssieWolde
@AssieWolde Ай бұрын
እስቲ አስቡት ኦርቶዶክሳውያን ምንድን ነው ያስቆጣቸው? ዲያቆን ዳንኤል የሚሰራውን, የሚናገረውን, የሚያደርገውን የሚያውቅ ብልህ ሰው ነው። ግብዞች ሆይ ዳንኤል ክብረት የእግዚአብሔርና የኢትዮጵያ እንጂ የኦርቶዶክስ አይደለም። ቁርጣችሁን እወቁ።
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Ай бұрын
🤔እንዴ 😂እኛ ምን አገባን ቤተ ክርስቲያን ቢሄድ ምንም አይመስላትም ቢመለስም ደስታዋ ነው ወዳጄ እንኳ ሰው ኖሯት ያለሰውም እምነት ባይኖር ቤተ ክርስቲያን አጠፋም ወይ መቆጣት ሲጀመር አይደለም ቤተ ክርስቲያንን ራሱን የሸጠ ይሁዳ እንደሆነ የማናውቅ መሰለህ እንዴ ብትመጣ ባትመጣ መንግስተ ሰማያትን ታጣለህ እንጂ ምንም ናችሁ ምንም😂
@Ataloanatomy
@Ataloanatomy Ай бұрын
አይ ጥሩ ነው እዚህ ላይ ምንም ችግር አላየሁበትም ዳኒኤልን።
@AlmazAlemu-de2df
@AlmazAlemu-de2df 28 күн бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አይ ቤተክርስቲያን
@SabaNaho
@SabaNaho Ай бұрын
Koye
@muluberhangebremichael9165
@muluberhangebremichael9165 Ай бұрын
Ganenu keseret penete (protestant).
@mulugetagebreg8859
@mulugetagebreg8859 Ай бұрын
መጽሐፍትን ይጽፋል ታድያ በመጽሐፍ ምረቃ ላይ ብጋበዝ ምን ይሆናል? በተራው ያንኑ ያደርግ የለም? ሰማይ ኦርቶዶክስ ፕሮተስታንት የለም በክርስቶስ አምነው የዳኑ ብቻ የምከማቹበት እንጅ።
@MelakuAmare-y5q
@MelakuAmare-y5q Ай бұрын
ከባድ ስብስብ ነው
@RahelRicho-x5n
@RahelRicho-x5n Ай бұрын
ምን አገባን ይህ የማይርባ
@ayyaana9918
@ayyaana9918 Ай бұрын
ብልጰፅና እንዳለ ወንገሌ ነው እኮ
@Mr.LoL36
@Mr.LoL36 Ай бұрын
ቤተክርስቲያንን ሲያቃጥል የኖረ አይደለም ማነው ማነው የሚነዳደው? በአናቱ ይቁም
@getahunnigussu8842
@getahunnigussu8842 Ай бұрын
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ብርቱ ኦርቶዶክሳዊ መምህር ነው መቼም ቢሆን አይቀይርም በዓለት ላይ የተመሠረተ መምህር ነውና
@Mulukentarekegn-u9g
@Mulukentarekegn-u9g Ай бұрын
ሀይማኖቱን ሳይሆን ለምን ፆታውን አይቀይርም እርግጠኛ ነኝ አብይ ፆታህን ቀይር ካለው ይቀይራል።
@AyuTolossa-b3n
@AyuTolossa-b3n Ай бұрын
ስለ ሰው መብት የማያውቁ ሰዎች እኔን ያልመሰለ ትክክል አይደለም የሚል መሀይምነት ውስጥ ይገባል
@SamuelTessema-yu6sq
@SamuelTessema-yu6sq Ай бұрын
ዘመኑ የኢየሱስ ተከታዮች ነው!
@NouhTelecom-bh1qs
@NouhTelecom-bh1qs Ай бұрын
ኖ እንደዚህ የሚል ወንጌል የለም የትኛውም ዘመን የሰው ልጆች መዳኛ ነው እንደ ዝም ባይሆን ኢየሱስ ባልዘገየ እናንተ የእርግማን ልጆች የወንጌል እንቅፋቶች የልጁን ደም የምታክፋፉ ለሰዎች መዳን እንቅፋት የምትሆኑ ኢየሱስ አለሙን ሁሉ እድል የኢየሱስ ህዝብ አለሙን ወደልጁ መጥራት እንጂ እንደናንተ ማሳደድ ማረድ መግደል የሚል ወንጌል የለም አልመጣምም ምን አይነት መንፈስ ነው የሆነላቹ ብድራታችሁን ትቀበላላቹ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Ай бұрын
Zemenu ye eyesus telatoch..Ye sodomawyan..Ye amenzra..Ye genzb amlakiwoch etc..zemen new bel. Protestant Christian ayidelem. 🎉🎉
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Ай бұрын
​@@NouhTelecom-bh1qsPROTESTANT CHRISTIANIN LEYATEFA YEMETA YE SODOM DIRIJIT NEW.
@MaiergEzira
@MaiergEzira Ай бұрын
Yeteshalewn mengede eko new yemeretew men atefa??
@YONASLEMMAYONAS
@YONASLEMMAYONAS Ай бұрын
እባካችሁ ጌታን ቀርቧ ሐዋሪያነት ደረጃ ደርሶ የየሱስን ፍቅር በአካል ያየና የካደ ይሁዳን የሚያክል ሰው ከዚህ በፊትም የለም ወደፊትም አይኖርም ፡፡ ስለዚህ ኦርቶዶክስያንን የሚስቆጣ ምንም ነገር የለም እንኳን ዳንኤል ቀርቶ ዋናዎቹም እየሳቱነው ወደፊትም ይስታሉ…….
@TigistA-c4r
@TigistA-c4r Ай бұрын
ጌታ የእውነትን ብርሃን ያብራልህ ከጨለማው ወደ ሚደንቀው ብርሃን ይመልስህ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን
@FoziAli-cx8ip
@FoziAli-cx8ip Ай бұрын
የጽንፈኛ ነገር ምን ችግር አለ በፕሮቴስታንት ስነስርአት ላይ ቢገኝ።
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 Ай бұрын
መዝሙሩን አታቁዋርጠው please
@Abeal545
@Abeal545 Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ዲያቆንነቱ የቀረ መቼነው?አለስሙ ስም አትስጡት
@mkedeswolde
@mkedeswolde Ай бұрын
ከፈለገ ፆታውን ይቀይር እኛ ምን አገባን እኛ ስንት ሀሳብ አለብን ወገን
@aderelemma1301
@aderelemma1301 Ай бұрын
asheshe gedam asresh mechi yemitlu beyeazmar bet aidelm?
@ShDh-b4m
@ShDh-b4m Ай бұрын
ኧረ አልተቆጣንም ሲጀመር ስራው አጋንንታዊ ነው እራሱን ገልጦ ስለመጣ ደስ ብሎናል ለምን እንሸማቀቅ ኦርቶዶክስ ነው እያልን 😂😂😂
@AyuTolossa-b3n
@AyuTolossa-b3n Ай бұрын
ስለ ሰው መብት የማያውቁ ሰዎች እኔን ያልመሰለ ትክክል አይደለም የሚል መሀይምነት ውስጥ ይገባል
@ElsabetTlahun
@ElsabetTlahun Ай бұрын
የራሱ ጉዳይ ቢቀይር ባይቀይር ምን ያስደንቃል እርሱ ቢያምን ለራሱ ለቤተ ክርስቲያን ምን ይቀንስባታል
@josexxvi
@josexxvi Ай бұрын
ኢየሱስስስስስስ
@tsega142
@tsega142 Ай бұрын
በሆነና በተገላገልነው
@HaftomKana
@HaftomKana Ай бұрын
ለምን ፆታውንም አይቀይርም ምናገባን
@BernabasA7
@BernabasA7 Ай бұрын
እንዳውም ጌታ ይወድሃል። እዛ ሄደህ በመካፈልህ 8:30
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Ай бұрын
Protestant ye eyesus Telat new..Protestant ye wengel Telat new...Protestant ye Sodom dirijit new..Ethiopian leyatefa yemeta Telat new 🎉🎉
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Ай бұрын
Wendim. PROTESTANT CHRISTIANIN LEYATFA YEMETA YE GEBRESODOM DERIJIT NEW. ENEZIHIN AGANINT MATFAT ALEBIN...JIL ATIHUN..KE TELAT SEYTAN GAR ATCHEFIR.
@7gawzge7184
@7gawzge7184 Ай бұрын
"እርስ ራሱ ይናገር እኛ ብለእርሱ ምንም አንልም" ነው ያላችሁት ? ብለሽ ጠይቂልኝ። እ? ጳጳሱ ባለፈው ለምንድነው ታድያ በአቡነ ባርናባስ ላይ የዛተው? " አንገትላንገት እንያያዛለን" እያለ ሲፎክር አልነበረም? እስቲ አሁን ይፎክር?
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew Ай бұрын
Seytane kaltelelew beqree dakone kebrte aysasateme 👌🏾kewntenwa☦️👌🏾wede hastee amelkakte ayhdeme 🤔bihdeme orthodox ayegolbateme ok ok ok 👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾
@ine-h3
@ine-h3 Ай бұрын
እኛም ሄደን ተመልሰን የመጣን ስለዚህ ይመለሳል ወደ ተዋህዶ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Ай бұрын
Hedeh tegmamteh new yemetahew? Shetetkegn
@Habrom1988
@Habrom1988 Ай бұрын
ማነው ዳንኤል ክብረት? እና ምን ይጠበስ?
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Ай бұрын
ወይ መቃጠላችሁ መቼ ነው የሚቆመው??????
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
ዳኒ ከጰነጠጠ ቆየኮ ምነው አዲስ አደረጋችሁት
@whaile4124
@whaile4124 Ай бұрын
ማንም መሄድ ይችላል የእኛ ሃይማኖት በክርስቶስ ደም የተመሠረተች ስለሆች አይጨንቀንም ነገእ ግን ዳንኤል በፍጹም ሃይማኖቱን ይቀይራል ብዬ በፍጹም አልጠብቅም ያቀዋላ
@triangel07
@triangel07 Ай бұрын
🙏
@EllenySisay-xn1xs
@EllenySisay-xn1xs Ай бұрын
Daniel is getting training to be a pro .testant team
@alazarm6633
@alazarm6633 Ай бұрын
ያው መጠጥ ቦታ ቢሆን ይባርኩት ነበር😅😅
@behailushimels2154
@behailushimels2154 Ай бұрын
ጥሪው ለዓለም ሁሉ ወይም ለሰው ዘር ሁሉ ስለሆነ እርሱ ከመጣ መፅሐፍ ቅዱሳዊ አመጣጣጥ ነው እላለሁ።
@AlelignAsmie-h2o
@AlelignAsmie-h2o Ай бұрын
ልጅቱ ግን በጣም ብለህ ነሽ ደርሶ መተቸት ይከብዳል የህዝብን ስልጣን የያዘ ሰው የኔ ብቻ ማለት ይከብዳል እራሳችንን ብእርሱ ቦታ አስቀምጠን እንመልከት
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 Ай бұрын
እንደ ቀልድ አይቀየርም ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እንዲህ ናቸው እንዴ ብሎ ተገርሞ ነው የሚመለከታቸው በእምነቱ እንኳን አይደራደርም እንዲሄድ ስለታዘዘ ነው። አለመያዝ ነው።
@hope12512
@hope12512 Ай бұрын
deyakon daneal kebret
@mulukenassefa6358
@mulukenassefa6358 Ай бұрын
ሌላ መነጋገሪያ እያለ ሠው አናመልክም
@gelanaadugna7808
@gelanaadugna7808 Ай бұрын
ምናደረገ? እምነቱ በልብ እንጅ በአካል አይደለም።
@TeacherDanielGetahun7
@TeacherDanielGetahun7 Ай бұрын
Wow
@Kassegntadele
@Kassegntadele Ай бұрын
ብዙም አይገርምም
@ElsaAnberbir
@ElsaAnberbir Ай бұрын
ይሂድ ተገላገልን
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 Ай бұрын
ማንኛውም የብልጽግና አመራሮች የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ተከታዮች ናቸው።
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Ай бұрын
Protestant ye Seytan Haimanot ena ye wengel Telat new. Protestant ye eyesus Telat new...Protestant Sodom dirijit new..metfat alebet...yehe Qoshasha haimanot.
@lioule1
@lioule1 Ай бұрын
የአማራ ሕዝብ በድሮን ሲጨፈጨፍ ስለትርጉም ይፈላሰፋሉ ሰው አይሙት ለዚህ ምን ትጉም ያስፈልገዋል ?
@BeyeneBasha
@BeyeneBasha Ай бұрын
እረቶዶክሰያውየን ወጌኖች አይቆጡም ሰጣን ግን ለቆጣ ይችላል
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 41 )
25:04
Seada Tube የሀርቡዋ
Рет қаралды 17 М.
ለምን ጴንጤ ሆንክ??? | ኤርሚ እንዳልክን አሳበደው
35:14
የሐበሻ ጊዜ - Yehabesha Gize
Рет қаралды 108 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН