No video

orange cake without oven ካለ ኦቭን በድስት ምርጥ የብርቱካን ኬክ አሰራር

  Рет қаралды 10,195

Sofi Motta

Sofi Motta

Күн бұрын

በድስት የበሰለ ምርጥ የብርቱካን ኬክ
#cooking
#cacke #orenge #withoutoven
#sweet
#subscribe s#
#ethiopianfood #like

Пікірлер: 113
@SeadiSeadi-uw8te
@SeadiSeadi-uw8te Күн бұрын
ጫውስ😮
@user-rk9sw8rj7f
@user-rk9sw8rj7f 3 ай бұрын
م شاء الله تبارك الله ❤
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa 5 ай бұрын
Masha.allha 😊😊😊😊😊😊😊😊😊. Allhamdulilahii
@mastwalmulugeta1742
@mastwalmulugeta1742 Жыл бұрын
Andegna nashe yemer gobez yemiyamr ceke nawu yesrashewu wowww andegna barchilegne melkam gize nabren enamsgnalen
@asnitube1451
@asnitube1451 Жыл бұрын
Selam Selam Lezih Bat Selamshi Ybzalgni Ehta Betammm Newu Yemiyamrewu Betammm Asararshi Betam Wedichewalwhu Betam Harifna Konjo New Berchilgni
@mihratsamuel5173
@mihratsamuel5173 7 ай бұрын
Ejish. Yiberak
@Tube-cq6ow
@Tube-cq6ow Жыл бұрын
Selam wude ihete unkuan dena metash betam arif Aserar nw eshe ejeshe yebareke yene balemoya betam yemitem keke mehonun yastawuqal berchelegn
@gizetubeg9862
@gizetubeg9862 Жыл бұрын
as wr wb እህቴ ደስ ሚል ነገር ነው የምታቀርቢልን በርቺ አላህ ይጠብቅሽማንሻ አላህ ደስ ሚል ነው ጥሩ ነው በርቺ ሰላምሽ ይብዛጥሩ ነው በርቺ ጐበዝ ብዙ እንደምሰሪ እንተማመንብሻለን
@samritube1844
@samritube1844 Жыл бұрын
Wow Aref Ya Beretokan Cake Aserare New Yasayeshen SoFi Merete New Andegna Orenge Selalewe Merete vatamen C Yalawe Cake New Andegne Aserare New Enmsgenalen Selasayeshen
@mastiTube8080
@mastiTube8080 Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የሚል አሰራር እውነት ከለሩ ልዩ ነው እጅሽይባረክ እውነት ጎበዝ የማዳም ቤት ይናፍቀኛል ይንይይይ አገራችን ላይ ባለሙያ ነሽ ዋውውው ጎበዝ ጠክሪ ብዙ,እጠብቃለን
@Hasinatube
@Hasinatube Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱህ ማሸአላህ ተባረክ አላህ አድርገሺ የምትሰሪያቸው በጣም ነው ደስ የሚለኝ አንድም የሚስተካከል ነገር የለም ሁሉንም አስተካክለሺ ነው የሰራሺው ይስለም የቲክ ይባርክ የቲክ አንደኛ ነሺ ነኔ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካቴሁ ውድ እህት ወንድሞች ሠላማቼን ይብዛ በየ አለንበት ዋው አሪፉ አሠራር ነው ሶፉየ
@nuratube118
@nuratube118 Жыл бұрын
አሠላማለይኩም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃች ሠላምአችሁ ይብዛ ዋው የኔ ባለሙያ አሪፍ የኬከሰ አሰራር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን
@RabyYouTube
@RabyYouTube Жыл бұрын
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ በርችልኝ ጡሩቆይታነው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነቱን ፍቅሩን ያምጣልን ዋዉዉዉዉ እናመሰግናለን እጅሺይባረክ
@senirich399
@senirich399 Жыл бұрын
ስላም ስላም ብያለው እህታችን ዋውው ዋውው በጣም ምርጥ አስራር ነው አናመስግናለን እህታችን በጣም ያምራል ቀጥይበት ውድ
@enatetube5696
@enatetube5696 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላምና ፍቅርን ይስጠን ይኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ኬክ ነው እጅሽ ይባረክ ስለነበረን ጊዜ እናመሰግናለን
@mesitube3858
@mesitube3858 Жыл бұрын
አሰላም ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የዓለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ብዝዝዝትትት ትርፍርፍ ይበልላቺሁ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሶፍዬ ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ
@hagerimedia
@hagerimedia Жыл бұрын
ሠላም ላችይሁን እህቴ ስለመጣሽ እና ስላየሁሽ ደስብሉኝል እህቴ ዋውውው እጅሽ ይባርክ እህት ምርጥ አሰራር ነው እናመሠግናለን በሊላ ቨድዎ እደምንገናኝ በለሙሉ ተስፍ ነኝ ሀገራችንንንን ሠላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ያድለን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayu5
@hayu5 Жыл бұрын
Masheallah Masheallah Beliafiya Belinali
@selam_Tube
@selam_Tube Жыл бұрын
ዋውውውውው ዋውውውውው እህቴ እንኳን ሰላም መጣሸ ሰላምሸ ይብዛ እግዜአብሄር ሰላሙን ፍቅሩን ያድለን አሜን ዋውውውው እጅሸ ይባርክ እህቴ ሲያምር
@tube4631
@tube4631 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ሶፊየ ምርጥ አሰራር ነው የምር በርችልኘ ዋው ገራሚ አሰራር ነው ማማየ ይስለሙ ኢደኪ የምር መ
@mnhappyfamilytube9407
@mnhappyfamilytube9407 Жыл бұрын
Selam selam wide ehite hunken beselam metesh wwwwwooooowwww wow masha'allaah biyeshalew yane balamoya batem dasilal yakek aserarnw yeseyeshin inamasaginalen barchi katilibet.
@user-ei2ch5kp1k
@user-ei2ch5kp1k Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን መኩሼ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ተባረከሏህ ትስለሚ የድክ ቆንጆ ኬክ ነዉ የሰራሽዉ በርቱ የመዳም ቅመሞች
@amifamilytalk
@amifamilytalk Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያሳየሽን በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺልን ይጣፍጣል ብዬ አስባለው ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ውዴ
@habitayetubi
@habitayetubi Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛእህቴ እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውውው የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ እና ቆንጆየ አሰራር ነው አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
@mareetube8348
@mareetube8348 Жыл бұрын
Wow mirxi yejosii asarari nawu yasayashi baxama balamoyaa nashi ijishi yibarkii barchi lasayashin moyaa injii arganii inmsginalan 🙏✅
@romanethiopia
@romanethiopia Жыл бұрын
Egziyabhar ymesgen ehta enkan selam koyeshign wow mrt ye cake 🎂 aserar new ejishi ybarek yene balemoya
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ በውነቱ ምርጥ አሰራር ነው እጂሽ ይባርክ የኔ ተወዳጂ ካች ብዙ እንጠብቃለን በርችልን እናመሠግናለን💕💕
@tgtubelo6774
@tgtubelo6774 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የኒ ባለሙያ እጅሽን ይባርከው ያወቁትን ማሳወቅመልካምነትነው እናመሠግናለን
@meseret5
@meseret5 Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥል ዉድ ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ይብዛ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው ሞያብሎ ዝም እጅሽ ይባርክ በርች እጅ ያምራል
@ዘመድtube
@ዘመድtube Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሶፊ እንኳን ሰላም መጣሽ ሶፊ ዋው ዋው በጣም ቆንጆና አሪፍ ዘዴ ነው ያሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@asterytub7091
@asterytub7091 Жыл бұрын
Selam Selam Selam Lezyh Bet Yhun Waaw Waaw Bewnet Betam Aref Aserar New Ehtahin Berhe Ketay Ybelte Entebikalen
@zufannagn6027
@zufannagn6027 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ደስ ይላል አሪፍ ነው በጣም ቀጥልበት ጎበዝ ብርቱ ሴት ጀግና 🥰
@habeshahomeh2500
@habeshahomeh2500 Жыл бұрын
Wow yena balemoya gobazi nashi good ena batame nawe kake mewadahu belack foresite nabasa nawe good luck videos tanks my friend sister ❤
@kalyemariyamlij
@kalyemariyamlij Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን እንኳንም ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋዉዉዉዉ የኔ ባለሞያ ፈጣሪ እጅሽን ይባረክ በጣም ቆንጅ አቀራረብ አሰራር ነው የኔ መልካም 👌👌👌👌አሪፍ ነው ስለናበርን ቆይታ እናመሰግናለን እምወድዶድ
@seadifamily
@seadifamily Жыл бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ሶፊ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ሀሪፈሰ የኬክ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ ቀጥይበት
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 Жыл бұрын
አህለን Sofi motta አህለን ወሳህለን ሰው ሁሉ እደዚህ አሪፍ እርእስ አሪፍ አሳብ ቢያመጣ የትም አይጎዳም አያዝንም በርቺ አሪፍ ግዜ ነበር ሰላምና ፍቅር ላገራቺን ሰው ነኝ ይከፋኛል አዝናለሁ ዛሬየን ነገ ሌላ ቀን ነው ማዘን ማልቀስ አያስፈልግም።
@bontulove
@bontulove Жыл бұрын
Nagani mana kanafii yaa tahuu wanii Ofii too bagaa naganii dhuftee mee dhugaa dhubachufi Et🇪🇹🇪🇹 tahuu Kenyaa garaa ijolee biyaa oroma keessaa jiruuti naa bonasaa omatuu him walaluu mee nutii dhugaa💓💓💓💓💓✅
@zuzudessietube
@zuzudessietube Жыл бұрын
አሠለመአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሶፊሻ አህለን ባለሙያ ነገር የስለም የዲኪ
@aysakoyoutube
@aysakoyoutube Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሶፊ ትስለም ኢድሽ ምርጥ ነው 😋😘😍
@nefisatube2Y
@nefisatube2Y Жыл бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱሁ ማሻአላህተባረካላህአላህይጭምርልሽ እናመሰግናለንእህታችንመልካምየስራዘመንይሁንልሽእኛምተምረን የምንየምናገኛገንን
@fatiyatube2106
@fatiyatube2106 Жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ እንኳን ደነ መጠሺ ሶፊ መሸ አለህ መሸ አለህ ተበረክ አለህ በሪቺ ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኑሪ
@MekedesYtub
@MekedesYtub Жыл бұрын
selam Lanchi Yihun Ehta Betam Desyimil New Woww Yesat Balemoya Beyashalwe Berchi Tichiyalshi Egnam Serten Endenkemes Seladergeshin Enamesgnaln
@masratekabada4223
@masratekabada4223 Жыл бұрын
Salameee lenataaa yuneeee yagrayaa lejacheee enkane bslameee maxasheee baxameee daseee yamliii asrare now 💕
@hiwanabebetube
@hiwanabebetube Жыл бұрын
selam selam ehitalem ikuwan dena mexash betam kojoo azegejajet new barichi ehitalem ehiochish yibarekuu
@seneeemutube
@seneeemutube Жыл бұрын
Selam Selam Wooowww Seamir Betam Adegna Keke Aserare Betam Leyet Yale Keki New Metam New Yemnamesegenew Beka Mwya Kemadam Kememoche Andegna Nachu
@najathassan4142
@najathassan4142 Жыл бұрын
ዋሊኩም አሠላም አህለን ሶፊ የኔ ዉድ ሥሥለሚ የኔ ባለሞያ እንካንም የኔ ነሺ
@ethiohealthr
@ethiohealthr Жыл бұрын
Aselamu alyki wow wow wollahi govez nesh mashaa allah ejish yibarek
@fikirtube2942
@fikirtube2942 Жыл бұрын
selam selane enqane beslame metashe ehte betleyauw yekek aserare new eyauhwg yalhwet betame arefe new bercelen ehte
@mihratsamuel5173
@mihratsamuel5173 7 ай бұрын
Konijo. Nau❤❤❤
@elsatube9804
@elsatube9804 Жыл бұрын
Nagaa sifi haa guddattuu akkam jirtaa nagumaa wow cake 🎂 kee bayyee namati tollaa garii dha bareeduu jabbadhuu
@rahelltube1658
@rahelltube1658 Жыл бұрын
Nagan kee dachansifi haa bayatuu kodee koo bagaa nagaan dhuftee wowowow nyataa baredaa hojetee ogetii nama jabesii nagaan dhuftee jalali biyaa kenyaafi haa ta'uu
@user-qh9rn3ny5m
@user-qh9rn3ny5m Жыл бұрын
❤❤❤
@tigistitube
@tigistitube Жыл бұрын
Selamshe yebza enkoan drhna metash batam yamrale cakesh waw naw yehen ema memoker wlebign telobign cske ewidalhu enam gobaze ketybate kanche bezu enmaralen guzo wodifte belela badese entevkalen
@assatube9440
@assatube9440 Жыл бұрын
Selam selam wude yahager lijoch selamachu yibzalegn woww yen konjo betam arif aserare new ijish yibarek yen bale muya fetar hagerachini yetebikilen amen
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን Sofi motta እንኳን ደህና መጣችሁ እጥር ምጥን ያለች የኬክ አስራር ነው ያሳየሺን ውዴ እጂሺ ይባርክ ቆንጆ ነው
@hiwottube8502
@hiwottube8502 Жыл бұрын
Egzabehr yemasegan ehtachen enkan dena metash betam arif new barchi ehtachen barchi agrachenan ethopiyan selam faqar andenet yewnlen
@hani8649
@hani8649 Жыл бұрын
*_ዋውው በጣም አሪፍ ነው ባለሞያ ነሽ በጣም ትችያለሽ በርቺ በሌላ ስራ ተመልሰሽ እንደምንገናኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን ይሁን *_
@ritatube19
@ritatube19 Жыл бұрын
Selameshi yebezaleg. Sofiye enkon dehena metashi wowww yene balemoya betam des emel aserar new selakafelishin enamesegenalen wude berchilen fetari balenebet sel fikerun tinawn yadelen
@mamanewus7381
@mamanewus7381 Жыл бұрын
Aslamu aleykum worahimetulahi wobercatihu selam endemn alachihu sofi encan selam metashe mesha ala betam desi ymili ynibalemuya berchlin
@webtube21
@webtube21 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅርመጣሽልን ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈናል በርችልን በጣም ቆንጆ ኬክ ነው
@hayu5
@hayu5 Жыл бұрын
Aselameleykum Werhmtullah Weberkatu Sofiy Motta Enkwan Selam Metashe Weda Enam Masheallah Endat Abatu New Yemeyamirew Bilafiya Beyalew Fsofeya Legam Yeseralin
@weyni2816
@weyni2816 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ፍቅር ይሁንልን በጣም ምርጥ ነው በርቺ እህታችን እንካን ሰላም መጣሽ እህታችን በርቺ
@MeSKeyTube
@MeSKeyTube Жыл бұрын
ሰላመ እግዝአብሕር ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ የአገሬ ልጆች በየአላቹበት ሰላማቹዉ ይብዛ እያልኩኝ እና እህታችን በጣም ደስ የምል አሰራር ነው ያሳየሽን ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ይዉንልን
@mekditube22
@mekditube22 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ አሪፍ ቆንጆኬክነው ያለኦቨን ዋውብፕጣም ግሩም ዴስይላል ያሚ ኬክ ባለሞያነሽ ቀጥይበት እናመስግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አንድነት ይስጠን ቸሩ ፈጣሪያችን ሀገራችንን ይጠብቅልን
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
እኔ እየተመለሰ አስቸገረኝ
@zedwollo
@zedwollo Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እህታችን እኪንደህና መጣሽ መሸአላ መሸአላ በጣም ሀሪፍ የምግብ አሰራርነው መሸአላ አለኪ ሁሌም ለምታቀርቢልን የተለያዩየምግብ አሰራርወች ከልብ እናመሠግናለን
@qalitedotube9915
@qalitedotube9915 Жыл бұрын
Selm selm selamishi yibizalishi baleshibeti bota unkani baslam maxashi wedi yagere lijii wwooooww baxami dasii yemili barifi yetasara ceki new yen balamuya ihitalemi yixafixali yasatawiqali egezaberi selm ena fiqir yabazalachu
@rahmatube5596
@rahmatube5596 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህልን በጣም አሪፍ የኬክ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ
@Dakent22
@Dakent22 Жыл бұрын
የኔ ባለምያ ነሽ እጅሽ ይባርክ በእውነት በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው ስላም ስላምስላም ፍቅር አደናትን ምትሳስብን በአግረችን ይብዛልን ህዝባችን በስላም ወቱ እደግባ ፀለታችን ነው ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጥልን አሜን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን በረቺልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግ
@hiwotetube_
@hiwotetube_ Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም የሚያምር ኬክ ነው በቅድስት የሚጋገር ኬክ በጣም ምርጥ ነው ዋዉዉዉ ብያለሁ በጣም ነው የሚምረው እጅሽን አይቆርጥመው በተረፈ ሀሪፍ ቆይታ ነው በርቺ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-xt8gw1oq1l
@user-xt8gw1oq1l Жыл бұрын
aselamalyikum worahmetolahi wobrkth selam selam wodi ehta selamshi bezt yibel selam kanchiga yihun ehtacin enamsegnalen muyashi selakafleshin
@hawatube7169
@hawatube7169 Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን እንኮን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አርፍ የኬክ አሰራር ነው የብርቱካን ኬክ ውስጤናው ዋው ያምራል ማሻአላህ ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን በቀጣይ አርፍነው
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. Жыл бұрын
አሰላም ረለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረቱሁ ማሻአላህ እህቴ ዋውብያለሁ ምርጥ አሰራርነ ውየኔባለሙያእጅሽ ይባረክ እህቴ አላህ አሰላምረለይኩምወረህመቱላሂወበረቱሁማሻአላህእህቴዋውብያለሁምርጥአሰራርነውየኔባለሙያእጅሽይባረክእህቴአላህሆ ገራችን ሰላም ያድርግልን
@genetabera5
@genetabera5 Жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ለዚህ ቤት እህቴ በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የሚያምር
@makidestube7514
@makidestube7514 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን ሰላምሸ ብዝት ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ፍቅር አንድነት ያብዛልን መተሳሰብን ያምጣልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ከዘረኝነት ይጠብቅልን አሜን ዋው በጣም ቆንጆ ጣፍጭ የኬክ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ
@rahmatube6886
@rahmatube6886 Жыл бұрын
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏህ አህለን እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አሏህ አሪፍ የኬክ አሰራር ነው ያሳዬሽን ክበሪልን ፣መልካምነት ለራስ ነው
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ሰላም ላችይሁን ይሁን በውነት በጣም ቆዦ አሰራር ነው የብርቱካን ከክ በጣም ነው የመውደው የውነት ለመናገር እናም ከልብ እናመሰግናለን ውዶ
@smer354
@smer354 Жыл бұрын
አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ በጣም ምርጥ የሆነ የክክ አሰራር ነዉ ያሳየሽን ማሻ አላህ አሪፍ ዘድ ነዉ ይሳየሽን መልክ ሲጠኝ እጂ ሙይ ከጉረቤት ትብሎ የለም ይምራል እናመሰግናለን
@tibs247
@tibs247 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም በጣም የሚያምር የኬክ አሰራር ነው እጅህ ይባረክ የእምነት ይለያል በዚህ ይቀጥላል
@user-ok9qs9hx1u
@user-ok9qs9hx1u Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እታችን ዋውውው በእዉነት በጣም ምርጥ የሆነ የብርቱካል ኬክክ አሰራር ነዉ ዉዴ እጅሽሽ ይባረክክ የኔባለሙያ ምርጥ ኬክክ ነዉ ዉዴ በርችልን ሀገራችንንም ሰላምን ፋቅርን የምንሰማበት ጊዜ ያምጠልን በስር ቤትም የሚሰቃዩትን እህት ወንድሞቻችንን ድምፅ እንሁን በሰላም ወደሀገራቸዉ ይግቡልን✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🇪🇹🌹👌👌👌👌👍😍😍😍🌺
@merkebetube1342
@merkebetube1342 Жыл бұрын
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልኝ ውድ እህቴ ዋው እጅሽ ይባረክ እጅሽን ለወርቅ ለቀለበት ይበለው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
@zedmurad551
@zedmurad551 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ውድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው ከልብ አመሰግናለሁ ተባረኪጎበዝ ነሽ በርቺልኝ ቀጣይ እጠብቃለሁ
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን ዋው በእውነት የሚገርምና ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው ባለሙያ ነሽ እጅሽን ይባርከው በርችልን እህታችን እናመሰግናለን
@hayattube34
@hayattube34 Жыл бұрын
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህት እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ የጣፋጭ አሰራር ነበር እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🌹🌹👍👍
@zitubehabshawite3933
@zitubehabshawite3933 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ዋድ ብያለው ሙያ እጅሽ ይባረክ በተረፈ ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለው ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴዋ
@Lidu21
@Lidu21 Жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በጣም የሚያምር ኬክ ነው እምታውቂውን ስላሳወቅሽን ደስ ብሎኛል በርቺልኝ አሪፍ ቆይታ ነው
@sarainfo84
@sarainfo84 Жыл бұрын
Salem sofi endet nesh ihtee batem konjo asararanew ijish yibarak yene konjo hulem tiru anger siri 🙏🙏🌹
@geniyeshewalij
@geniyeshewalij Жыл бұрын
ሠላም ሽይብዛልኛ በክርስ ቶ ስ እ ህቴ እን ኳን ደህናመጣ ሽልን በጣምየሚያ ምር በብረ ድስ ት የኬክ አሰራር ነው ይዘ ሽልን የመጣሽወ በጣ ምያምራል እኛም የማና ቀውን ከአን ች አይተን እንሰ ራለን በጣም ከለሩ ይማርካል ጀግናባለሙያ ብየሻለሁ የሠራሽበት እጆሽን ይባረክልን ዋውውው
@seni7092
@seni7092 Жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህት ዋዉዉዉ ማሻ አላ በጣም ያምራል በብረድስ ኬክ በእውነት አምደኛ ነሽ እጅሽ ይባርክህ የኔ ይባርክህ 👌👌👌💚💛❤️💚💛❤️
@almazitesfay
@almazitesfay Жыл бұрын
ሰላማችሁን ይብዛልኝን ያገሬን ልጆች እንኳንም በሰላም መጣቹሁ ሁላቹሁንም በላቹሁበት ስፍራ እና ቦታ እንደምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ አሜን ዋውውውው በጣም ደስ የምል አሰራር ነው ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@alialemi3587
@alialemi3587 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህትነቴ እንኳን ደና መጣሽልኝ ዎውው ያምምምምምምምምም 😋😋😋ምርጥዬ ኬክ ነው በጣም ያምራል ጎበዝ ባለሙያ ነሽ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት ሀገርችን ሰላም ያድርግልኝ
@user-wg1ud8wi6m
@user-wg1ud8wi6m Жыл бұрын
ዋው ማሸአላህ በጣም ሀሬፍ አሰራር ነው በጣም የምፈልገው አሰራር ነው ማለቴ በድስት ኢትዮጵያ ፍርን ስለማይገኝ ምርጥ ትምርት ነው ለኔ በጣም አመሰግናለሁ በርች በዝሁ ቀጥይበት
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋዉ በጣም የሚያምር ኬክ ነዉ የጋገርሽዉ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የብርቱካን ኬክ ጣዕሙ በጣም ጣፋጭ ነዉ እናመሰግናለን
@hiwet5
@hiwet5 Жыл бұрын
Egzihabir ymesgn slhulum neger selamtay balachubet ydres wud Ethiopia ena Eirtrawuyan ekan dena metash wd ersu smeta wow balemoya ejsh ybark qetybet
@emususu
@emususu Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ እህቴ ዋውው የእውነት በጣም ምርጥ የሆነ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ እና መሰግናል ሰላምን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ይሁንልን ለህዝባችን እምየ ኢትዮጵያን ፈጣሪ አምላክ ሰላሞን ይመልስልን
@mekitube8209
@mekitube8209 Жыл бұрын
selam selam wedi yezhi chan teketatawuchchn wnkwan dehina metachu konjo yekiki aserar new yasayeshin wude
@addis78847
@addis78847 Жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ኬክ ነው ባለሙያ ሴት ጎበዝ በርች እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ውድ እኅታችን አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በየተሰማራንበት የሥራ ዘርፍ ለስኬት ያብቃን።
@Tsehay27
@Tsehay27 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ሶፊየ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው እውነት ባለሞያነሽ እጅሽ ይባረክ ውዴ በርችልን
@temitube1959
@temitube1959 Жыл бұрын
አስላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እህታችን ምርጥ እና ጣፋጭ ኬክ አስራር ነዉ እጅሽ ይባርክ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Amazing Orange Cake Recipe | Quick and Easy!
10:53
Preppy Kitchen
Рет қаралды 1,3 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 91 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 14 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 92 МЛН
#ሀላ አሰራር በቀላል ግባአት/ጣፍጭ ኬክ
11:18
Sarah tube ሳራህ ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
የብርቱካን ኬክ Homemade Orange Cake
10:21
Melkam Tube
Рет қаралды 396 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 91 МЛН