Haacaaluu Hundeessaa Oolmaan kee (Oromo Music)

  Рет қаралды 6,260,636

Oromp3

Oromp3

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@NEBANEBA-o7u
@NEBANEBA-o7u Жыл бұрын
ሙዝቃ መስማት አልወድም ግን የሃጫሉ ስሆን ደጋግሜ ነው ምሰማው ትርጉሙ ምንም እንኳን ብዙ ባይገባኝም ❤❤❤❤ያልሞተ ድምፃዊ ነው ለኔ ሃጩኮ ስንጃላጣ ❤❤❤❤
@GhostEditz-p7w
@GhostEditz-p7w 23 күн бұрын
Same here
@betty_ss
@betty_ss Жыл бұрын
ያለጥርጥር ይህ ሙዚቃ ለኔ የምንጊዜም ምርጡ ኦሮምኛ ዘፈን ነው 100%
@enatewedishalew
@enatewedishalew 9 ай бұрын
Kane baybeltem
@najattahirdiriye8231
@najattahirdiriye8231 7 ай бұрын
Me too
@rasakiadebanji975
@rasakiadebanji975 4 жыл бұрын
I am a 🇳🇬 I don't understand the meaning of music but I really fell in love with all of music the lyrics are so super. Well strong people come & go but their legends still lives on. May your gentle soul rest in the blossom of the Lord.
@haniadus9795
@haniadus9795 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@jantasalem3539
@jantasalem3539 3 жыл бұрын
@@haniadus9795 🌷🌷
@malichaabdulkadir4814
@malichaabdulkadir4814 3 жыл бұрын
@@jantasalem3539 The kind of torture we were subjected to by akinaThe kind of torture we were subjected to by akinaThe kind of torture we were subjected to by akinaThe kind of torture we were subjected to by akinaThe kind of torture we were subjected to by akinaThe kind of torture we were subjected to by akinaThe kind of torture we were subjected to by akinaThe kind of torture we were subjected to by akinaThe kind of torture we were subjected to by akinaThe kind of torture we were subjected to by akina
@mahetDereje
@mahetDereje 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@IfaBas-ub4vc
@IfaBas-ub4vc 2 ай бұрын
❤thanks
@kevin_dan1984
@kevin_dan1984 Жыл бұрын
አማራ አይወደንም ትላላችሁ ግን ኦሮምኛ ሳይገባኝ በፍቅር ነው ኦሮምኛ ሙዚቃ የምሰማው። ሀጫሉ ምርጥ ነው ማንም መካድ አይችልም።
@davidiceman21
@davidiceman21 5 ай бұрын
👍👍🙏
@ሒዊነኝ
@ሒዊነኝ 4 жыл бұрын
ኦሮምኛ አልችልም ግን የአጫሉ ሙዚቃዎች በጣም ነው የምወዳቹው አጩዬ ነፍስህን ይማራት😢😢
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 4 жыл бұрын
ለልጅነት አብራደግ ለአሁን ሚስቱ ለልጃቹ እናት ነው የዘፈነናል
@seenafidhisi8704
@seenafidhisi8704 4 жыл бұрын
Hi
@taramantasefaye8226
@taramantasefaye8226 4 жыл бұрын
Enam edahi: :
@lidacall8220
@lidacall8220 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@majeedstudio6223
@majeedstudio6223 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😿💪💪💪
@mudingena5550
@mudingena5550 2 жыл бұрын
I repeat it. ባንተ የጨከኑት ፈጣሪ ከነዘር ማንዘራቸው ህይወታቸው ሲኦል ያርግባቸው። this song ignites my whole body with different feeling i never had before. Superb music. His works are truely classic.
@merobemina6765
@merobemina6765 2 жыл бұрын
Amen
@እረኛዬነህየነፍሴቤዛዋ
@እረኛዬነህየነፍሴቤዛዋ 2 жыл бұрын
እስካሁን እውነት አይመስለኝም አንጀቴ ይላወሳል ሳየው 😭
@mesisanyiihaceehundee1499
@mesisanyiihaceehundee1499 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 👆👆👆👆🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@mulualemyonatan6396
@mulualemyonatan6396 Жыл бұрын
ግራኝ አብይ ነው።
@fayofayo3010
@fayofayo3010 Жыл бұрын
Ameeeeeeen
@ሀናየኪድዬ12ለባሽነኝ
@ሀናየኪድዬ12ለባሽነኝ 4 жыл бұрын
ያ ቄረሰኮ ኢኑመ ቢዬን ሲት ደባቴ አጩኮ ይሄ ሙዚቃ አሁን ለልጆቹ እናት ለፋቱ ነበር የዘፈነላት ያኔ በፍቅር ሆነው የታሰረ ግዜ በጣም ብዙ ስለሆነችለት ይገባሻል የኔ ቆጆ እደተፈታ የዘፈለላት ነው በጣም ነው የምወደው ሁሉንም ዘፈኑን ልባችን ተሰበረች በአጫሉ ሞት የማይረሳ ብዙ ነገሮችን ትቶልን አልፏል ፈጣሪ ነብስክን ባፀደ ገነት ያኑርልን ኦቦሌሰኮ ዮሚዩ ሲኒራፈኑ ባዬት ሲጃለና
@MrAbreha
@MrAbreha 4 жыл бұрын
Though i don't listen and speak Oromifa, this song ignites my whole body with different feeling i never had before. Superb music. His works are truely classic. ባንተ የጨከኑት ፈጣሪ ከነዘር ማንዘራቸው ህይወታቸው ሲኦል ያርግባቸው።
@makicamera3051
@makicamera3051 4 жыл бұрын
ውለታሽ በዝቶብኝ ለ እኔ የዋልሽልኝ ብዙ ውጣ ውረዶችን አብረሽኝ ያየሽው ምንም አላርግልሽም እኔ አቅሙ የለኝም ግን ሞቼም እንዃ አልረሳሽም ብቻ ያስለቅሳል በጣም ደሙ ያንከራታቸው
@musicforkidsandprincessson6709
@musicforkidsandprincessson6709 4 жыл бұрын
Zer manzer mnarege
@MrWubea
@MrWubea 3 жыл бұрын
amen..!!!
@maggiepapazian7468
@maggiepapazian7468 3 жыл бұрын
The lyrics are as good as the melody . I miss everything about him.
@kaltube1452
@kaltube1452 3 жыл бұрын
Amen Amen
@minitamerherena9662
@minitamerherena9662 4 жыл бұрын
ይሄ ዘፈኑ ትርጉሙን ሳያውቀው ነበር የምሰማው አሁን ኦሮሚኛ ቋንቋ እሰማለሁ እናገራለሁ ግን ይሄን ዘፈን ከአእምሮዬ ሊጠፋ አልቻለም😔 ጀግና አይሞትም አንተ የኔ ጀግና ነህ አጩ'ኮ Rip😭😥
@Oromummaa99
@Oromummaa99 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@ayalekelife8231
@ayalekelife8231 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AbubekerSadiq
@AbubekerSadiq 6 ай бұрын
be tergume yet new magegew
@daniyo1997
@daniyo1997 3 жыл бұрын
ኦሮምኛ መናገር ባልችልም ነገር ግን ትንሽ ትንሽ እሰማለሁ በዛ ላይ ያጫሉ ሙዚቃወች ውስጤ ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው። አጭዬ በጣም ነው ምወድክ ነብህን ልዑል እግዛቢሔር በገነት ያኑርልን ለዘላለም እንወድሀለን😢😭😭😰🥺😨😥
@saradesta2075
@saradesta2075 4 жыл бұрын
አቤት አልቅሼ ልሞት ነው የኔ ለግላጋ ኢትዮጵያ ላይ ሰው በሞት ቁጥር በሰው ሀገር እራሴ እስኪፈርስ ያማለቅሰው ነገር በጣም ነው የሚሳምመኝ እባክክ ሁሉን ቻይውን ጌታ በእናት ለድንግል ማርያም በፂያተኛ አደበቴ ልለምንክ ሀገሬን ወገኔን ሰላም አርገልኝ በቃ በለን ማረን ፍቅር እንደሸማ አልብሰን እባክክ ክርስቶስ እባክክክ አባቴ ይህን ኩሜት የፃፍከት አምርሬ እያለቅስኩ ነው እባክክክ ሰማኝ
@wanuyeabatualij3982
@wanuyeabatualij3982 4 жыл бұрын
amen😢😢💔😰🙏
@heywet
@heywet 4 жыл бұрын
Hulu endache behon!
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 жыл бұрын
በጣም
@hiwetethiopia7973
@hiwetethiopia7973 4 жыл бұрын
Yene konjo ayzosh enem besew Hager negn emkuwan wegen Moto endihum alksh alkesh yelal yesew Hager
@saradesta2075
@saradesta2075 4 жыл бұрын
@@hiwetethiopia7973 እሺ እህቴ
@garradali3780
@garradali3780 4 жыл бұрын
Hacaluu is the best singer in ethiopia🇪🇹 am listening in somalia🇸🇴 one love ❤ my oromo people May Allah grant u in Jannah haacaaluu hundeassaa 🤲🏽🙏🏾🙌🏽💔😭
@ሃድያሚድያ
@ሃድያሚድያ 3 жыл бұрын
Amiiiiiin yarabiiii
@lovelifelovelife8121
@lovelifelovelife8121 2 жыл бұрын
Love you too 😘
@zakinor5550
@zakinor5550 2 жыл бұрын
@@ሃድያሚድያ hello
@firomsadadar2528
@firomsadadar2528 2 жыл бұрын
Thenk my blood
@mahihussein3596
@mahihussein3596 2 жыл бұрын
dont forget bro haca is not muslim ,so that dont make doua for non muslim
@jamesfaty5236
@jamesfaty5236 4 жыл бұрын
I am from DR Congo , I have come to love this freedom fighter Hacaalu Hundessa after he died although I don’t understand the Oromo language, only Maalan Jira which I don’t live the way I should be!! Rip star!!!!
@bibishaaga469
@bibishaaga469 4 жыл бұрын
Thanks we love u too
@MuradMedia652
@MuradMedia652 4 жыл бұрын
Thanks bro asnte sana love you from Kenya
@jemican8460
@jemican8460 3 жыл бұрын
Thank you
@xafsoxasan3039
@xafsoxasan3039 2 жыл бұрын
Weekend💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fitsumtigistu9495
@fitsumtigistu9495 3 жыл бұрын
ሀጫሉ ሁንዴሳ ማለት ተወርቶ የማያልቅለት የኦሮሞ ጀግና ነዉ!!! ሀጫሉን የምትወዱ ላይክ አትርሱ!!!
@HIWITESFAYE-ni9rz
@HIWITESFAYE-ni9rz Жыл бұрын
በትክክል ትክክለኛ የኦሮሞ ታጋይ ሀጫሉ ብቻ ነው አንደኛ ነው ሁሌም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanotdabi-p4i
@haymanotdabi-p4i Жыл бұрын
ehhhhhhhh
@nahomdaiel-zs1fn
@nahomdaiel-zs1fn 7 ай бұрын
leethiopia jegna nw
@jezbaw7120
@jezbaw7120 4 жыл бұрын
I love these music. I don't care whatever you say, I am from Amhara. I am also sad just like you. I used to listen these music 10 years before when I was student in jimma.
@safikasaid4870
@safikasaid4870 4 жыл бұрын
me too i am somali wish peace for horn africa
@thomasmekonnen8267
@thomasmekonnen8267 4 жыл бұрын
I hope you studied English at Jima university! Lol
@allhmdulilah163
@allhmdulilah163 4 жыл бұрын
😗😗😗
@birukketema6729
@birukketema6729 3 жыл бұрын
@@thomasmekonnen8267 QS
@boontujimmaa9462
@boontujimmaa9462 3 жыл бұрын
Jimaa my Homeland
@ifajunior7400
@ifajunior7400 2 жыл бұрын
I still can't control my tears when I listen to this music.
@birtukanasmamaw5463
@birtukanasmamaw5463 4 жыл бұрын
ነፍስህን በገነት ያሳርፈው ወንድማችን የህፃን ልጆችህ አምላክ ይፍረድባቸው እነሱ ናቸው የተጎዱት
@ruunshankaron2854
@ruunshankaron2854 4 жыл бұрын
When I was in primary school I used to tell my mama that I will go to Ethiopia because of him 😭😭😭I feel so bad may Allah grant him the highest rank in jannah 😣😣😫❤❤lots of love from Kenya ❤❤❤😫😫😭
@naimayunnis9057
@naimayunnis9057 2 жыл бұрын
Subha Allah It is not muslim dont pray for him .....
@ፅኒየማርያም
@ፅኒየማርያም 7 жыл бұрын
ኦሮምኛ አይገባኝም ግን ስወደህ....አንደኛ ነህ።
@bintaaiselmaaiselmaa7934
@bintaaiselmaaiselmaa7934 4 жыл бұрын
lemewadat mistu nawu yezefenelat tezetwu endenwu margt yaarabbii 😭😭
@chaltuuchaltuu1803
@chaltuuchaltuu1803 4 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuffffffffffff yaa rabbii 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@GizachewuMathews-f8j
@GizachewuMathews-f8j 6 ай бұрын
❤end ena naw❤
@UNCOOLBRUNNO
@UNCOOLBRUNNO 3 жыл бұрын
Thank you for so amazing music.... you made me find out a new amazing world.... Greats from Brazil.
@worknehmekonnen673
@worknehmekonnen673 4 жыл бұрын
የኦሮሞ አንበሳ ሀጫሉ ሁንዴሳ💪 ምነው እንደ አላዛር ሞቶ በተነሳ💔😥
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 4 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነበር
@laliseoromia1863
@laliseoromia1863 4 жыл бұрын
Dhugaa oso ta.ee
@letadaie6805
@letadaie6805 4 жыл бұрын
👀👀👀💔💔💔
@almasalmas8628
@almasalmas8628 4 жыл бұрын
የኔም ምኞት ለበር ልቤ ነው የተሰበረው😭😭😭😭
@helina3753
@helina3753 4 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔 ባሰብኩት ቁጥር ልቤ ይደማል 😢😢😢😢
@kayodaba-h2e
@kayodaba-h2e 24 күн бұрын
Sirbaa Haaliif Yeroon hin Dangeesiinee uuuuuuuffffffeeeee❤❤❤❤❤❤ Thanks Haacee
@neti-yaya
@neti-yaya 4 жыл бұрын
😔😔ልብ ይሰብራል በጣም አዝነናል, ማንም ሰው እንዲ አይነት ሞት አይገባውም:: ፈጣሪ ነብሱን ይማርልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ግን በሙዚቃዎቹ ሁሌም እናስበዋለን, እንደሰትበታለን, ከልባችን አይጠፋም🤍:: የሀገሬ ልጆች መተሳሰባችንን, ፍቅራችንን አንርሳ እባካቹ, ፍቅር ከምን ይልቃል እና እሱን አስቀድመን እንከባበር, በሀሳብ ባንስማማ እንኩዋን የሱ ሀሳብ የሱ ነው ግን ሰው ነው እና ጏደኛዬ ነውና እወደዋለው ማለት ይልመድብን:: የሀገሬ ልጆች ውድድድ አረጋችሁዋለው❤️
@obsayusuf8711
@obsayusuf8711 2 жыл бұрын
That's true 😍😍😍😍😍😍😍😍😜
@yusufkeder6761
@yusufkeder6761 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@fayogalma6971
@fayogalma6971 Жыл бұрын
Anin umna inqabu wantoko singodhu duebadhule aninsinirafadhu
@hasnaaellellaan8037
@hasnaaellellaan8037 3 жыл бұрын
Kenyan 🇰🇪 oromia. Loving ❤every song by Haachallu
@mominaahameso2664
@mominaahameso2664 3 жыл бұрын
Thanth !!!!you
@helina3753
@helina3753 4 жыл бұрын
የኔ አንበሳ በሰላም እረፍ ። ለኦሮሞ ማህበረሰብ የምትጣፍጥ ቅመም ነህ ሁሌም ጣፋጭ 💕💕💕ከአይናችን እንጂ ከልባችን አትጠፋም ♾♾♾♾❤️💚❤️🖤❤️🤍
@rohelmareg8180
@rohelmareg8180 3 жыл бұрын
Le oromo mhaberaseb becha ayedelem hachlu yetemwagetw letegofut ye ethiopiya hzebe new!!!beterfa zeregninat xenbe nat yhaw yemenwadaewn huchun asaxan
@orclinternate7009
@orclinternate7009 3 жыл бұрын
sure
@ismailmohammett3880
@ismailmohammett3880 3 жыл бұрын
he is saying :- I don't have any power am gone do nothing to you and if i die i want forget you ! surelly the best music I ever listened RIP legend you will forever live in us hacalu hundesa 😪🥺💔 🇸🇴👋
@yohannes7901
@yohannes7901 3 жыл бұрын
Thanks for the translation, I have always wanted to understand Afan Oromo. It makes me sad every time I listen to his music, he already knew what is coming. What a loss. May almighty bless your soul brother.
@mahamedsuleman1786
@mahamedsuleman1786 4 жыл бұрын
ምን አይነት ገራሚ ድምፅ ነው የነበረው?..RIP my brother ..I'm from tigray
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic 2 жыл бұрын
Even though I don't understand the language,I feel that his sound is amazing!
@derejelemma4130
@derejelemma4130 9 жыл бұрын
I wish I could understand oromifa. The best melody. Bravo Achalu!
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 7 жыл бұрын
Dereje Lemma The Same To You
@zainabethopia2092
@zainabethopia2092 6 жыл бұрын
Dereje Lemma is a good yr not to the next stage is a good yr old and the rest of the rest of this entry was posted in the wrong direction and a half hours to be missed the next stage of the rest of the rest of this entry was posted in the wrong direction and a good day at 21st and A Bit more of the rest of this entry through the rest of this entry was posted in the wrong direction for you can get it from a 7th the rest of this entry through the rest of this entry through the rest of this entry was posted in uncategorized and tagged you can get the rest of this entry was posted
@zainabethopia2092
@zainabethopia2092 6 жыл бұрын
Zainab and the rest of this entry was posted in the wrong direction and a good yr not to the extent that the next few weeks and A Bit more than
@muhammedawwal9146
@muhammedawwal9146 4 жыл бұрын
😿
@abelteferi6191
@abelteferi6191 Жыл бұрын
ቋንቋው ሳይገባኝ ዝም ብዬ እወደዋለሁ ይሄን ሙዚቃ❤❤❤❤
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 4 ай бұрын
ሀጫሉ ወጣትነቱ ከትምህርት ቤት ጀምሮ በኤሀዲግ ዘመን እስር እየተፈራረቀበት ነው የቆየው ነገር ግን ያሁኑ ባለቤቱም ጓደኛው ነበረችና በሚገላታበትም ጊዜ ከጎኑ ነበረች ነገር ግን ለሷና ለናቱም ጭምር ነው የዘፈነው ለማንኛውም ዋጋ ለከፈለልህ ሰው መጋበዝ ትችላለህ/ሽ ውለታሽ በዛ ለኔ የዋልሽው መከራና ችግርን ከኔ ጋር ያየሽ እኔ አቅም የለኚም ምንም አላደርግልሽም ሞቼም ብጠፉ እኔ አረሳሽም የኔ ሁሉን ቻይ ዘመነን የምትመስይ እኔ መሰክርልሻለው እዳቺ ማንም የለም እ/ር ለኔ የፈጠረሽ ሁሉ ነገርሽን አሳምሮ ውጭሽንም ውስጥሽን አሳምሮ የመሬት ህይወተ አይሆንልኚም ካላቺ ሁሉም ነገር ካለቺ አይሆንልኚም ምንም አላደርግልሽም አቅምም የለኚ ብሞትም ብጠፉም አረሳሽም(3)❤
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 4 ай бұрын
የቱን ተናግሬ የቱን ልተወው ሳዝንም አዝነሽ ስቸገርም ተቸግረሽ የኔ ትግስተኛ የኔ አዋቂ የፍቅር ጀግና ኑሪልኚ እጂ ሌላ ምን እላለው ስላቺ ለመግለፅ እኔ ቃል የለኚም ስትኖሪ እኖራለው ከሌለሽ የለውም
@SebuBekele-js7sn
@SebuBekele-js7sn 11 ай бұрын
የሀጫሉ ዘፈኖች በጣም ነው ምወዳቸው ቋንቋው ባይገባኝም😢😢😢😢rip❤❤
@lina_ye
@lina_ye Ай бұрын
Achalu sengaleda I am from yenen❤
@mohaashariff7105
@mohaashariff7105 3 жыл бұрын
Much love from Kenya Hachallu Hundesa the best oromifa song I have ever listened to
@Sleep.deprived72
@Sleep.deprived72 4 жыл бұрын
ምን እንድሚል አይገባኝም ግን በጣም ነው የሚያሳዝነው በለጋ እድሜው ብዙ መስራት ሲችል አመከኑት የገደላቹሁት ሰዎች ግን እግዛብሄርን ሰላማቹሁን ይንሳቹህ ቤታቹህ ደስታ አይግባ ቤተሰቡን ሚስቱን ልጆቹን እንዳስለቀሳቹህ ቤታቹሁ ሁል ጊዜ ሃዘን ይሁን የሰው ልጅ ከንቱ ነው
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ሀጫሉ ያንተ ሞት ሁሌ አዲስ ነው አንጀቴን የሚበላኝ የህዝብ ልጅ ነህ😭😭😭😭😭😭😭
@NobelSola
@NobelSola Ай бұрын
Melody 🎶 ❤ የሚተረጉም ቢኖር ደሞ❤
@lulahashi8424
@lulahashi8424 4 жыл бұрын
You didn’t go no where you here with us in our heart I lied to my self so much love heart breaking I don’t know what to say crazy feeling am afraid to listen his music no sleep for the last 48 hours.
@sefumom4759
@sefumom4759 4 жыл бұрын
I'm going crazy About him dead hachu koo 😭😭💔 I can't believe still
@lulahashi8424
@lulahashi8424 4 жыл бұрын
sefu mom same here are we gone he’ll I don’t know we need Justice as soon as possible no way to accept this unspeakable death.
@sefumom4759
@sefumom4759 4 жыл бұрын
@@lulahashi8424 you're right inshalha
@ሰላምነውምኞቴ
@ሰላምነውምኞቴ 4 жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭 my hero
@abelbelete6522
@abelbelete6522 2 жыл бұрын
ሀጫሉ የምትገረም የኢትዮጵያ አርቲስት የኦሮምኛ አቀንቃኝ ትርጉሙ ባይገባኝም ዘፈኖችህ ደስ ይሉኛል ። ምን ይደረጋል ወጣትነትህን ነጠቁህ ብዙ እጠብቅ ነበር ካንተ
@ዲናየዴቭውዴ
@ዲናየዴቭውዴ 6 жыл бұрын
አነ ኡፍነቀቡ ዋቶኮ ሲንጎዱ ዱኤ በዱሲሌ ዋንሲንጀዴን ኡራፈዱ !♥♥♥♥♥ አጫሉ ውስጤ ነህ ትዝታ ያለባቹ ስሙት
@ararsotamene4667
@ararsotamene4667 6 жыл бұрын
ዲና የዴቭ , እስት የ ትዝታን ነገር እነዉረ! እኔም በጠም አለብኝ
@ዲናየዴቭውዴ
@ዲናየዴቭውዴ 6 жыл бұрын
Ararso Tamene በቃ ስማው ይለቅሀል ክክክክ
@ararsotamene4667
@ararsotamene4667 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ ምን ለድርግ ረክሽብኝ፣ አጠገቤ ሆነሽ ከወረውሽ ደስ ይሌኛል።
@ዲናየዴቭውዴ
@ዲናየዴቭውዴ 6 жыл бұрын
Ararso Tamene ማለት
@ararsotamene4667
@ararsotamene4667 6 жыл бұрын
ዲና የዴቭ የ ትዝታየን ነገር ለጫትሽ ማለተ ነዉ።
@mahamedsuleman1786
@mahamedsuleman1786 3 жыл бұрын
የዘፈኑ ትርጉም ባይገባኝም ነገር ግን በሰማሁት ቁጥር የሆነ የሚያሳዝን ነገር አለው ... አጫሉ ምን አይነት ገራሚ ድምፅ እንነደነበረው ያሳያል..ያሳዝናል በአጭሩ ተቀጨ
@stmr489
@stmr489 6 жыл бұрын
i don't know what he say but i love more this music...from eritrean
@abdukanihun3190
@abdukanihun3190 8 ай бұрын
❤❤❤❤I love music ❤❤❤hacceee Leencaa namaa atiii nii jirtaa ❤❤❤❤🎉🎉🎉 yoomiilee taanaani umaata OROMOO hundaa
@ዘይነብነኝስደተኛዎ
@ዘይነብነኝስደተኛዎ 4 жыл бұрын
አይይይይ ሃጫሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ትርጉሙን አለቅም ግን አልቅሼ እራሱ አልወጣኝም 😭😭😭😭😭😭 ሙዝቃ አልወድም ግን አንተ ስትሞት ዘፈኖችን ስመውኝ ልባችን ተሳብሮዋል ወንድሜ😭😭😭😭😭😭😭😭
@ቅድሚያለተወሂድ-አ2ጀ
@ቅድሚያለተወሂድ-አ2ጀ 4 жыл бұрын
የኔ ቢጤ
@ZebibeKedir
@ZebibeKedir Жыл бұрын
ኡፍ ደስ ሲል ዘፈኑ ሀጫሉ በጣም ሚያሳዝን ልጅ
@mercybetsga9404
@mercybetsga9404 4 жыл бұрын
I haven't heard oromo even the frist time I listened to this song but I can't stop cry 😭😭😭😭bz of this music is very powerful, really you are hero we are love you, you live forever with us, rip 😭😭😭😭
@tarikubeyenebeyene4798
@tarikubeyenebeyene4798 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@uaepp5369
@uaepp5369 2 жыл бұрын
woyoo. hachee. lubuu🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SaidSouldan-o3g
@SaidSouldan-o3g 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@mesaelo.okongo8586
@mesaelo.okongo8586 3 жыл бұрын
One of my favorite song. RIP Legend Haacaaluu Hundeessa. Your legacy lives on ✊🏿
@alulaafework745
@alulaafework745 4 жыл бұрын
True Legend, he was born a star. They Had no right to take him from us. I don't understand a word he is saying, but I don't really need to since the legend music transcends all barriers of culture, language, and borders. We love you from Eritrea, RIP brother. I hope justice is served to those who have done this heinous crime.
@safikasaid4870
@safikasaid4870 4 жыл бұрын
well said ❤️
@milliblackcreativities2417
@milliblackcreativities2417 3 жыл бұрын
ቋንቋው አይገባኝም ከዚህ ዘፈን ፍቅር ይዞኝ ከስድስት አመት በላይ ስልኬ ላይ እየሰማሁት ነው። ምናይነት ምትሃት ነው?! ሃጫሉ ግን ኦሮሚኛ ሙዚቃን ሌላ ውብ ቀለም የሰጠ ጥበበኛ ነው።።።።። ነብስ ይማር አንበሳው♦
@RufaelGetacho
@RufaelGetacho 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ 4 жыл бұрын
ነፍስህ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 😭😭😭😭😭😭 እኔ ግን ቋንቋው አይገባኝም ግን ልጅን በዚህ ሁኔታ መሞቱ በጣም ልብ ይሰብራል የኢትዮጲያ ልጅ ነክ ኩራታችን ነክ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ
@መሀመድሰይድ-የ1ፀ
@መሀመድሰይድ-የ1ፀ 4 жыл бұрын
❤❤😭😭😭😭
@alamitube1875
@alamitube1875 3 жыл бұрын
Ana dhufuu sanyii kooo maatii sifi ta.ee jiraa atisi naf ta. ii jabadhuu
@aishamusausman5993
@aishamusausman5993 3 жыл бұрын
May gentle soul rest in perfect peace 😭😭😭 so much love from 🇳🇬
@Eza-6
@Eza-6 Ай бұрын
እስኪ እዳኔ ሚወዳው አጨሉን😢😢😢
@rahelsintayehu
@rahelsintayehu 3 жыл бұрын
💔💔💔 I have no idea what he's singing about but I'm crying while I'm listening. Best Ethiopian singer
@aefry5397
@aefry5397 3 жыл бұрын
This is a love song dedicated to this wife. When He was 17, He was sent to prison and He spent 5 years there without committing a crime. His wife (High school girlfriend back then) visited him everyday in prison and supported him.
@rahelsintayehu
@rahelsintayehu 3 жыл бұрын
Thank you so much!
@AberaSimee
@AberaSimee Ай бұрын
I always tear when I listen 👂 to Hachalu's music😢😢😢 your work never die
@Mohamedalijerry
@Mohamedalijerry 4 жыл бұрын
Allaha u naxriisto haachaluu hundessa, aad baan uga xumahay. Kuwa dilay, waxa u dambeya, naar haachaluu wuxuuu ahaa, nin geesi ah,waxaan dilkiisa, ku tuhmay, abiy Ahmad, iyo dowladiisa
@safikasaid4870
@safikasaid4870 4 жыл бұрын
masaarida ayaan u qabay
@hanadaxmadofficial7352
@hanadaxmadofficial7352 3 жыл бұрын
Adiga luqada oromada mataqanan...🥰🥰🇸🇴
@amalhussein7143
@amalhussein7143 2 жыл бұрын
Nin gal ah ma ledahy Ilahy ha unaxariisto
@ናርዲየበረሀዋልጅ
@ናርዲየበረሀዋልጅ 4 жыл бұрын
ለእናት የሚጋበዝ ልብ የሚሰብር ሙዚቃ እናቴን አስታውበታለሁ ሀጬኮ ነፍስ ይማር😥
@armanadonat2015
@armanadonat2015 3 жыл бұрын
I am from Eritrea i love oromoo. Music . haacaaluu is the best songs in my life. Best and best African daymont . i love you🤲🌺👨‍👩‍👧‍⚖️Rip👈🏻👈🏻✌💔💔💔💔💔💔
@edilandsena7681
@edilandsena7681 2 жыл бұрын
ዉይ ዬሄን ዘፈን በጣም ነው ምወደው ትርጉሙን ሳላቀው። RIP
@medihabesha1541
@medihabesha1541 6 жыл бұрын
Hundaa dandesuu koo bara fakkattu koo simale Dacheen naaf hin taatu Harmeekoo umuuri maatusala siif yaa kennu ❤naaf jiradhuu
@Dani-d4d
@Dani-d4d 5 ай бұрын
የምር የእሱን ዘፈን ስሰማ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ia legend
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን በሀጫሉ ሞት ልቤ በጣም ነው ያዘነዉ ነፍስህን ይማረዉ አይ ይቺ አለም
@emuhayta467
@emuhayta467 4 жыл бұрын
በጣም እኔም እራሡ በዚህ በልጅ እህ ህ ቃላት ያጥርኛል አማራ ኦሮሞ ምናምን ሣይሆን ሁላችንም ኢትቢያውይነን ግን የሠው ልጅ ወቶሢቀር ባገሩላይ በጣም ያሣዝናል እኛ እሥደትላይሁነን ተበደል ብንል ምን ይደቃል ሠው ባገሩ በሠላም ወቶ መግባት ካልቻለ
@IfaaOromiyaa
@IfaaOromiyaa 4 жыл бұрын
Wushat...
@hawitelila9f5
@hawitelila9f5 4 жыл бұрын
Hacaluu malet ye hager lije ye hager habte nw so amhara oromo manmn sayheno ye esu manante yegebaw hula azenulae
@wrtydghj1901
@wrtydghj1901 4 жыл бұрын
@@emuhayta467 fffi
@nunudesta8869
@nunudesta8869 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😖😖😖
@BURQAATUBE-je1pu
@BURQAATUBE-je1pu 2 ай бұрын
UNFORGETTABLE HERO (HACE HACE ) 😪😥😥😥😥😥😥😥
@oromiyaanbiyyakoo4474
@oromiyaanbiyyakoo4474 4 жыл бұрын
Wallahi ansin irraanfadhu gootakoo😭😭
@Nunush123
@Nunush123 2 жыл бұрын
Why am crying 😭
@mahmudbilal1907
@mahmudbilal1907 4 жыл бұрын
Rip who ever did that will never have peace I love you ,slot of love from kenya
@samiraallychess6056
@samiraallychess6056 4 жыл бұрын
Am from Kenya to I just cant believe this to
@naymamohammed2063
@naymamohammed2063 4 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuufeee yahceko
@titiandjoykidsworld7491
@titiandjoykidsworld7491 4 жыл бұрын
The government of Abiy Ahmed did it.
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mahitube748
@mahitube748 4 жыл бұрын
RIP All of human beings are will be died
@RoseBelachew
@RoseBelachew 2 ай бұрын
As an Amhara I don't think we will live in harmony again with oromo people. I just want them to listen to this after our win. We live together one time in our century but you keep killing us no one is really Amharas allies. So when we finally have our own country free from tigire and oromo let this song be a memory. We ain't never bad to you but ....
@misginamussie8858
@misginamussie8858 4 жыл бұрын
U may be dead but ur works and ideas will never die! From Eritrea!
@IseyasTesfamariam-pv7jf
@IseyasTesfamariam-pv7jf 30 минут бұрын
R.i.p Hachalu bro from Eritrea ❤❤❤
@hallanetubegza6145
@hallanetubegza6145 4 жыл бұрын
Your Somali brothers and sisters are with you *Oromooooooooo*
@kebedeabu
@kebedeabu 4 жыл бұрын
We love you !
@hodanedj1791
@hodanedj1791 4 жыл бұрын
Thanks 😊
@saboontitibale8035
@saboontitibale8035 4 жыл бұрын
Thanks our brothers we love you too
@hawitelila9f5
@hawitelila9f5 4 жыл бұрын
Thanks 🙏🙏
@tahirahimed3175
@tahirahimed3175 4 жыл бұрын
Haacee yoom iyyu seenaan sii yaadata
@HilinaMulugeta-kb2xo
@HilinaMulugeta-kb2xo 2 ай бұрын
አንደኛ ስጋው ቢቀበር ስራውና ጣፋጭ ድምፁ ሁሌም አለ
@gujigirjavoicetube5153
@gujigirjavoicetube5153 4 жыл бұрын
ይሄን እየሰማች ዘላለሟን እየተቃጠለች ትኖራለች ምስኪን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@hanayejonenayedaguenat780
@hanayejonenayedaguenat780 3 жыл бұрын
Haahuukoo
@yosephteshome3863
@yosephteshome3863 7 ай бұрын
My GOD ,this is the greatest song ever.it brings me back to when i was student in jimma,may GOD bless his soul.he is truely one of the legend!
@perfectvideos3979
@perfectvideos3979 3 жыл бұрын
aceeko hamman sijalladhu akkam godhen sitti himaa .....karatti si hambisan gootakooo lubbukef jannatan jedha aceekoo nagan boqodhuu gootakoo 😭😭
@habeshaforex
@habeshaforex 4 ай бұрын
I am Amhara but i love ❤ hache koo
@milkesofoge294
@milkesofoge294 2 жыл бұрын
In love with this music all the day,!! Our Hero hace!!
@entertainment0182
@entertainment0182 2 жыл бұрын
ምን ይሆን ሚለው....በጣም ደስ ብሎኝ ነው ምሰማው
@77sogeorge
@77sogeorge 4 жыл бұрын
Beautiful sounding song. I don’t what it means though. Great voice. RIP. Love from USA/ India.
@nattytaddese2815
@nattytaddese2815 Жыл бұрын
እያለ ያለውን መስማት ባልችልም This is one of the selected music which I listen everyday!
@ja-abdtube9329
@ja-abdtube9329 6 жыл бұрын
That's ma best song ever burayyuu is on ma mind on this music memory i love it I'm Oromo but I can't speak Oromo language but I proud that I'm Oromo first
@MohamedH7
@MohamedH7 4 жыл бұрын
Than why you use this one flag this no our flag
@dran7764
@dran7764 4 жыл бұрын
Naftegna hattuu and faradduu... hachalu ka ajjesee tokko sihi!
@ሰላምነውምኞቴ
@ሰላምነውምኞቴ 4 жыл бұрын
@@dran7764 😂😂😂 chuga jette
@firaam814
@firaam814 2 ай бұрын
is there a woman on earth who deserves this music?? like the one mentioned in the song.i can say this because the music is very deep Sometimes, I think that hachalu sang for an imaginary idealistic woman Hundaafuu listening thise underrated music in 2024 sat,Oct 26 Hachalu legacy lives in our heart❤️
@guyoz9885
@guyoz9885 4 жыл бұрын
R I P .. Legend may your soul rest in eternal peace Much love from Kenya😭😭
@tahirahimed3175
@tahirahimed3175 4 жыл бұрын
Haacee machem bihon tarik ayirasahim
@natananabe4850
@natananabe4850 4 жыл бұрын
are know him?
@abdukanihun3190
@abdukanihun3190 7 күн бұрын
Jabbatii hojaachuu artin akkanii sii mulisiii jaabaa dhiratii attii 🎉🎉🎉
@lilykumsa6587
@lilykumsa6587 2 жыл бұрын
My Haccaluu Hundessa was a great singer , our king. Our icon , our hero , the best of the best for all of the world , legend never dies , you will be our heart forever and ever 😘❤️ thank you what you did for your poeple , big respect Haccee koo ,
@yuusufshariif5970
@yuusufshariif5970 6 ай бұрын
I love this song I am form Somalia 🇸🇴 💕 ❤️ ♥️ ❤❤❤❤
@fitsumligaba5129
@fitsumligaba5129 4 жыл бұрын
They got us where it hurts the most...Rest in Peace Hace!
@gamingboi6053
@gamingboi6053 3 жыл бұрын
I feel the same way. A year later the hurt still fresh.
@senbettoqtr2293
@senbettoqtr2293 2 ай бұрын
Hacuu ko biyee sitii ha salphatuu silaa malii gonaa mitii 😭😭😭
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና 3 жыл бұрын
I came here after seifu on ebs i don't listen afan oromo but እንዴት ልብ ይነካል ዘፈኑ???may his soul rest in peace 😭😭😭
@MeheretEndale-g4h
@MeheretEndale-g4h Ай бұрын
ትርጉሙ ሳይገባኝ የወደድኩት ዘፈን 🎉🎉🎉🎉😢
@fireabn5182
@fireabn5182 2 жыл бұрын
Haacaaluu big legend! You will be remembered until the end of time. RIP the king 🦁👑
@PaulWanjiru-d7j
@PaulWanjiru-d7j 4 ай бұрын
❤❤❤❤ the music 🎵🎵 sounds awesome nice and touching the meaning will come later Hachulu hudensa may Allah keep you in jannh
@jatanidida5587
@jatanidida5587 4 жыл бұрын
Your the HERO hachalu hundessa, RIP...You're in our hearts day and night in all oromia nations..
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 7 ай бұрын
አጫሉ እህህህህ ያንተነገር ደስታችንን ነዉ ♥️ የገደሉብን ዉይ ዉ ይ ዉይ የሕዝብ ልጅ አጭዬ ♥️💯💝❤️‍🔥 ሁልም። በልባችን ትኖራለህ …………………….
@ericmakokha9097
@ericmakokha9097 4 жыл бұрын
I Love you , I'm a luyha from Western Kenya, I believe I will visit Ethiopia soon. RIP
@adamibrahim9207
@adamibrahim9207 4 жыл бұрын
Before Ethiopia first visit northern Kenya ie moyale..that's the easiest way
@nunudesta8869
@nunudesta8869 Жыл бұрын
አንተ ሰው የእግር እሳት መቼም አልረሳህም እውነት ሁሌም ይህን ሙዚቃ ስሰማ በትነህ የሄድከው ቤተሰብህ ያንተ ደም ያስነባኛል ነብስህ በሰላም ትረፍ ::
@dhahabowario7548
@dhahabowario7548 3 жыл бұрын
His songs are one of the best oromian i love listening to and it's just so sad he had to die the way he did but he has left behind his legendary footprints behind whicb we'll forever cherish ❤May Allah grant him ganna😥
@bachejon4982
@bachejon4982 6 ай бұрын
አጫሉየ ሁሌም እንወድሀለን❤❤❤❤
@feefee3959
@feefee3959 6 жыл бұрын
ለእናቴ ጋበዝኩዋት ለእናት በጣም ምርጥ!!!!!
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 2 жыл бұрын
Hacche We Will Allways Rimaber You 😢😢😢 ዉይ እንዴት ለሚዘፍንላት እንደሚሳላላት ከድምፁ ያስታዉቃል
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
I miss you 😭😭💔Hacee koo gotaa ko naaga nuuf boqodhuu
@BitanyaBito12345
@BitanyaBito12345 4 жыл бұрын
😭😭😭💔💔💔
@hawaloti6143
@hawaloti6143 4 жыл бұрын
😭😭😭😢😢
@sofiiyaayeeagarooliij55
@sofiiyaayeeagarooliij55 4 жыл бұрын
Haccee koo akkamttiin sii obsaa garaa koo obsaa dhabbee hoo uuuuuuuuu uuuuuuuuuffffff 😭😭😢😭😭😭😭😭😭
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН