🔴 ኦሲምሄን "አርሰናልን ብቻ" l የኤዲ ዝውውር ለአርሰናል ምርጥ ቢዝነስ l ZINI እና ካምፓኒ l የአርሰናል ደጋፊዎች l ethiopian

  Рет қаралды 17,093

የአርሰናል ደጋፊዎች በኢትዮጵያ 🇪🇹

የአርሰናል ደጋፊዎች በኢትዮጵያ 🇪🇹

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 7 ай бұрын
መልከኛ ስለሆነ ሁሉም ሰው ይሳሳለታል እንጂ ስሚዝ ሮ ለኔ ይህን ያህል ዋው ይገርማል የምልለት ቅንጣት ያህል አስቤው አላውቅም ዚቸንኮ እኮ ምርጥ ነው ግን ፍጥነት የሌለውና ከፈጣን ተጫዋቾች ጋር ሲገናኝ በቀላሉ የሚታለፍ መከላከሉ ላይ ትኩረት የሌለው ተጫዋች ነው ሳይኸላከል አርቴታ እንዲጫወትለት ቢፈቅድለት ዚ ምርጥ ነው።
@ahadualemayehu7750
@ahadualemayehu7750 7 ай бұрын
እንደዚ ስትመጣልን ነው ደስ የሚለው የዘንድሮ ዝውውር ደሞ ይቻላል ዜና ለመስራትም ወንድሜ ሁሌም ናልን እሺ ያምርልሃል ደሞ❤❤❤❤❤❤
@yearsenal_degafiwoch
@yearsenal_degafiwoch 7 ай бұрын
Thanks for your comment❤
@MORNINGSTAR21712
@MORNINGSTAR21712 7 ай бұрын
ዚንቼንኮ ቢወጣ ይሻላል የትልቅ ጨዋታ ተጫዋች አይደለም፣ በራስ መተማመን ያጥረዋል፣ አርሰናል ደግሞ big game player ነው የሚያስፈልጋት፣ እንደዚውም ስሚዝ ሮው እና ኤዲ ንኬትያ መሸጥ አለባቸው፣ በዚ ግዜ squad depth በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ ወሳኝ በሚባሉ ግዝያቶች ልክ ሲቲ እንደሚያደርጉት
@ኢየሱስዛሬምያድናል
@ኢየሱስዛሬምያድናል 7 ай бұрын
Zeni is High risk Hisgh Return player !
@EyasuBrehanuKobiro
@EyasuBrehanuKobiro 5 ай бұрын
ካድኦጉሉ በጣም ምርጥ ተቻዋች ንው ብአሚገባ ለምን አርሰናል ይጠቅማል
@ahadualemayehu7750
@ahadualemayehu7750 7 ай бұрын
ከኦስሚሂን ሴስኮ መቶ እጥፍ የተሻለ ነው በሁለት እግሩ መጫወት ይችላል እድሜው አርቴታ እንደፈለገ የቀረፀው የሚችልበት ነው ኦሲሚሂን ግን አፍሪካ ዋንጫ ላይ ምንም መፍጠር ሳይችል ወቷል ኳስ ላይ ምቾት የለውም ቶሎ ይነጠቃል
@yirgalemabera8581
@yirgalemabera8581 7 ай бұрын
ሚገርም ነው 20 ሰው ይዘህ ነበር መስማት የጀመኩት አሁን 23 ሺ ስደርስ መዘገቡ አቆምክ ማለት ይቻላል
@yearsenal_degafiwoch
@yearsenal_degafiwoch 7 ай бұрын
ልክ ነው በአንዳንድ ነገሮች BUSY ስለነበርኩ ነው አስተካክላለሁ THANKS FOR YOUR COMMENT👍
@heirushemsu8110
@heirushemsu8110 7 ай бұрын
ቢለቅ ይሻላል ቶሎ የሚጎዳ ተጫዋችነው
@meleselegese1467
@meleselegese1467 7 ай бұрын
Kadiogulu betam mirt techawach nw bamigeba le arsenal yitekmal
@AkililuAki-b6x
@AkililuAki-b6x 7 ай бұрын
Awu ihs mhsro yikoy
@manahojiiAbbaaAlengaaAanaaDins
@manahojiiAbbaaAlengaaAanaaDins 7 ай бұрын
አይቆይ እያስበላን ነው
@NaolagenNaola
@NaolagenNaola 7 ай бұрын
Biqoy Arif naw
@TeshomeDaniel-l6e
@TeshomeDaniel-l6e 7 ай бұрын
Awo maqoyat alebat bexam mirx tecawach naw smith
@MeberatuBelexe
@MeberatuBelexe 7 ай бұрын
Emily swiss roll ine isuni wodalo gini bota sila yelele bi hedi larasu yishalali byi hedi la arsenal yishalali
@monettubeofficial4563
@monettubeofficial4563 7 ай бұрын
Wel come ante hul gize zuwuwur si dersi bicha new met mexa
@ErmiasTefe
@ErmiasTefe 7 ай бұрын
አያስፈልግም ቶሎ ቶሎ ይጎዳን
@AyichAbebe
@AyichAbebe 7 ай бұрын
ቢቆይጥሩነው
@sebleabebe1795
@sebleabebe1795 7 ай бұрын
ተጨዋቾች አቋማቸዉ ዘጭ ሲል አርሰናልን ለመቀላቀል እሚጣጣሩት ነገርሰ ኦስሜ አምና ቸልሲን መቀላቀል እፈልጋለሁ ከዛ ዉጭ ወደዉጭ እያለ እሽኮለሌ ሲል አልነበር አሁነ አርሰናልን ሚጠብቀዉ ምንሼ ነዉ ቀሽም ጉዳት ፐሮ እድሜዉ ቆጥሮ አርሰናል አያስፈርመዉም
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
SKYSPORT REVEALS ARSENAL NEW SIGNINGS ✅✅🔥💯
1:37
Football Frenzy ⚽
Рет қаралды 1,2 М.
NO ONE HAS MATCHED RONALDINHO'S MAGIC AT BARCELONA.
37:32
Gustavo Marques
Рет қаралды 1,1 МЛН
Arsenal vs Manchester City 5-1 - All Goals and Highlights - 2024 🔥 RICE
11:51
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.