ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ እንደ ጂጂ ጻፈልኝ ... ተወዳጁ ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 128,671

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 143
@EphEph-e6y
@EphEph-e6y 3 ай бұрын
Professor ሀይሌ እጅግ ብርቱ እና ትልቅ ሰው እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 ай бұрын
የሚገርም ነው ይህ ደብዳቤ ሲነበብ ፍንቅል አድርጎ ያስለቀሰኝ ለካስ ኢትዮጵያ የሚባል የማይታይ ሁዋሳት አለን ጎበዝ🥰👏🇪🇹💪
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 ай бұрын
በጣም 👍
@omj326
@omj326 3 ай бұрын
❤❤ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን!
@ZemaMusic-o4r
@ZemaMusic-o4r 3 ай бұрын
አሜን በሉ !!! እዚህ ያላችሁትን በሙሉ እግዚአብሔር ፣ አንደበታችሁን ከክፉ ንግግር ፣ ልባችሁን ከመጥፎ ሓሳብ ይጠብቅላችሁ አሜን !!!
@yetbarek63
@yetbarek63 3 ай бұрын
ሰይፉ ዛሬ ለእንግዳህ ያለህ አክብሮት ደስ ይላል።
@SADORATUBE
@SADORATUBE 3 ай бұрын
ረጋ ይለ ሰው፣ እስኪ የድምፃዊ አስቻለው አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 ай бұрын
እኛማኮ የራሳችንን መቼ እናከብራለን፣ የሰው አድናቂዎችኮ ነን፣ የሩቅ ናፋቂ ፣አሜሪካና ሌላ ሐገር ግን ሐይሌ ገሪማ ማለት እጅግ በጣም የተከበሩ ናቸውኮ፣
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ አስቼ እውነትህን ነው በማንነታችን እንኩራ❤❤❤
@Fitsum-el6kq
@Fitsum-el6kq 3 ай бұрын
ፕሮፌሰር ምርጥ ሰዉ ናቸዉ
@Haregwa
@Haregwa 3 ай бұрын
ወይ የድሮ ሰው ኑሩልን ሳብ እረዘም ያለ እድሜ ተመኘሁ ለአባታችን በስልክ እኮ መናገር ይችሉ ነበር
@kuncho11
@kuncho11 2 ай бұрын
መደነቅ አይወድም. ከቻልክ order his production from internet.
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 ай бұрын
ፍጣሪ ልብ ሰቶን የተከፈለልንን ዋጋ አዉቀን እንድንዋደድ ይርዳን አሜን🙌
@senaitm2897
@senaitm2897 3 ай бұрын
Yessssss!!! It was my dream to see Aschalew's work of art in a place like Haile Gerima... I swear to you, I knew you would get some place like that!!! Aschalew love, love your music. May you stay blessed. ኢትዮጲያዪ ሁሌም ሰው አለሽ❤
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 ай бұрын
አስቻለው ፈጠነ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ምርጥ ኢትዮጽያዊ 💚💛❤️
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ🥰❤
@ermiasdesta947
@ermiasdesta947 2 ай бұрын
@@ethiocelebrities23 Amen
@Zeda-c1w
@Zeda-c1w 2 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ የኢትዮጵያዊነት ውሃ ልክ ነው።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 ай бұрын
ወርቅ እጅ ያላት እናት የፈተለችው ፈትል በባለ ወርቅ እጁ ሸማኔ የተሸመነ ጋቢ ♥️ሲያምር 😊
@GoitomMekonnen63
@GoitomMekonnen63 2 ай бұрын
ልጅ አስቻለው፣አድናቂህ ነኝ።አለባበስህ ባህላዊ መሆኑ ቆንጆ እያለ ከነጠላህ ጋር ከቀይ ጃኬት ይልቅ ባህላዊ የሆነ የሸማ ጃኬት like የዶርዜ ጃኬት ብትመርጥ ያስኬድ ነበር።
@mickyman266
@mickyman266 2 ай бұрын
ፕሮፌሰር ልክ እንደ ሶቅራጥስ እራሳቸውን ዝቅ አድርገው ከሆሊውድ የውወቅ መንበር ከአለማቀፋዊ ጠቢባን አንዱ መሆናቸውን ደብቀው ታች ያሉትን ተናናሽ ወንድሞቻቸውን በፍቅር እና በክብር ቃላት በታጀቡ ደብዳቤዎች አሽቆጥቁጠው ልባቸውን ደስታ ሞልተው የኛንም ልብ በፍቅር አስከነፉት አባታችን ፕሮፌሰር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!
@donyabereket5010
@donyabereket5010 2 ай бұрын
የፕሮፊሰርን በጉጉት የምንጠብቀዉ ፊልምና አሁን ላለንበት ትርምሰ ትልቅ አሰተማሪነዉ እዉነተኛ ታሪክ ሰለሆነ ያሁኑ ትዉልድ ሀገርማለት ምንምማለት እንደሆነ ይገነዘባል በየት/ ቤቱ ተማሪዉ ታሪክን ቢማር የየ ጎረቤት ተላላኪ ባልሆነ ክበሩልን ፕሮፊሰር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gizachewashebir2633
@gizachewashebir2633 2 ай бұрын
አስቸ ምርጥ የ ስራ ሰው❤
@Rafagsadik
@Rafagsadik 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ጥሩ እድል አመቻችቶልሃል አስቻለው ። ያንተን የአርቲስቲክ ፈጠራ ልዕልና የተረዱህ ሰዎች ከማድነቅም አልፈው አንተንም ስራሕንም ያከብራሉ ። ያንተ ስራ ለትውልድ እሚቀር ነው ። አልበምህን ሙሉ በጥሞና ላዳመጠ የሙዚቃ አፍቃሪ መልዕክትህ ገብቶት ፣ የሙዚቃውና የኮሬዮዎግራፊ ቅንብሮችንም ያደንቃል ። ሁለት አገር ወዳድ በየዘርፋቸው ሊሕቆች የሆኑ ሰዎች ሲገናኙ ውጤቱ ከወዲሁ ይታወቃል።
@HeinockAdane-u2c
@HeinockAdane-u2c 2 ай бұрын
Aschalew real man !! You deserve better!
@tomwoldekiros6444
@tomwoldekiros6444 2 ай бұрын
Seyfusha....wooow.....! Haile gerima wonderful person
@yibeltalkebedegelila
@yibeltalkebedegelila 2 ай бұрын
አስቻለው እንቁ ሰው በርታ አንተ ገና ብዙ ታኮራናለህ።
@EthioPrism
@EthioPrism 3 ай бұрын
ጎንደር ያበቀለችው የአርበኛው ገሪማ ታፈረ ልጅ! ኃይሌ ገሪማ! አማራዬ ይህን ቀን ታልፈዋለህ❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 ай бұрын
ጋሼ አማራዬ ሚል ዘፈን አይወድም ኢትዮጵያዬ🎉😢
@EthioPrism
@EthioPrism 2 ай бұрын
@@mlbmlb3659 እኛም እሥከ ቅርብ ጊዜ ድረሥ አንወድም ነበር እናማ ሊገድሉ ሲፈልጉን አገኙንና አማራ መሆናችንን ነገሩን። ያው እኒህ የአርበኛ ልጅ ይህን ጊዜ ጎንደር ቢሆኑ ኖሮ የነፍጠኛና የጨቋኝ ልጅ ተብለው ይወገዱ ነበር ።
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 ай бұрын
@@EthioPrism እየገደሉንም ቢሆን ኢትይዮጵያ የሚለዉን ስም አንለቅም ልቆ መገኘት ሞትን ያሸንፋል አንድነታች ምርጫ የሌለዉ እዉነት ነው ብሔርተኝነት የሚጠፋዉ ሕዝቦች አንድ መሆናችንን ለማሳየት ስንጥርነ የሞቱት ወገኖቻችን ለኢትዮጵያዊነት የተከፈለ የደም ዋጋ ይሆንልናል ፍርድ ከሰማይ ሲመጣ ገዳይ ሁሉ የቁም እሬሳ እንደሆነ ይገነዘባል!
@EthioPrism
@EthioPrism 2 ай бұрын
@@mlbmlb3659 ይሄ ለመንፈሳዊያን እንጅ የደም ግብር እየገበረ ለሚገዛ አምባገነን አይሰራም። ወንድምህ ወይም እህትህ ከቤታቸው ተጎትተው ወላጆችህ ፊት ቢረሸኑ እና ሐዘኑ ቢገባህ ይችን አትናገራትም። ከአማራ በላይ ይች አገር እንዳትፈርስ ከጥንት እሥከ አሁን ዋጋ የከፈለ የለም። እየሞትክና ቁጥርህ እየቀነሰ እንደ አሜባ ልትበዛ አትችልም ። ከኩርድ እና አርመናውያን ትምህርት ወስደናል። ከዚህ በኋላ አዲሱ ትውልድ ሁሉን የምታከብርና እኩል የምታሥተዳድር አገር ይፈጥራል። አማራ እየሞተ ሌላው የሚፈነጭባት አገር ጀንበሯ ጠልቋል። አማራ ታሪኩን ያድሣል!
@hanasador3723
@hanasador3723 2 ай бұрын
@@EthioPrism ይቅርታ በቅርብ የማውቃቸው ሰዎች ናቸው ቤተሰብ ነበርን ከ 20 አመት በፊት ጤዛ ሲቀረጽ አሁን ከሀገር ከሀገር ከወጣሁ ቆየሁ እና የህቱ ለቅሶ መጥቶ ሲል አስቻለው በጣም ደነገጥኩኝ እትዬ ሰሎሜ ገሪማ ናት ያረፈችው እባካችሁ የምታውቁ ንገሩኝ ?
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወደልህ እናትየ ጎንደር አዲስ አልበምህ በጉት እንጠብቃለን 👍👍👍👍🍾♥️
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 2 ай бұрын
አማራዬ ስልጡን ህዝብ 😊😊😊😊😊😊
@Ephrem.gosaye.Shekla
@Ephrem.gosaye.Shekla 2 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግል .ፍቅር እና ጤና ያድለን 🙏
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 2 ай бұрын
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ እንወድወታለን❤
@laykunphotolakkun8968
@laykunphotolakkun8968 2 ай бұрын
የፊልሙ ይዘት ግን ባትናገር ጥሩ ነበር ሰይፉ
@AbebechYaregal
@AbebechYaregal 3 ай бұрын
ከባድ ሚዛን። ጥበብ ከእውቀት እና እርጋታ ጋ ሲሆን ደስ ይላል
@AbdurahimanAlemayohu
@AbdurahimanAlemayohu 2 ай бұрын
ሰይፉዬ እባክህ አርቲስት ጌትነት እንየው የት ነው የጠፋው ግጥሙን አርቱ ናፍቆኛል አንድ በለን
@eduam2859
@eduam2859 2 ай бұрын
ሴይፉ እባክህ ስለ ጂጂ አንድ ነገር በልልን
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 2 ай бұрын
ሰይፉ ዛሬ ድንቅ ጥያቄ አቀረብክ እኛ ኢትዮጵያዊያን የቱ ጋ ነዉ የተሰበርነው???
@melatcode4111
@melatcode4111 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ የኑስ መሀመድን ለ አስቻለው ብዙ ደክሞዋል እናም የኑስዬ ምስጋና ይገባሀል
@cabdulaahinuur340
@cabdulaahinuur340 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ ግን የድሮ ዘፈን ነዉ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 2 ай бұрын
Egzabeher yemesegen good sound 🎉
@ermiaszerihun5422
@ermiaszerihun5422 2 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የሀገር ዋልታ ናቸው ፈጣሪ እድሜ ከ ጤና ይስጣቸው
@holyjustice1
@holyjustice1 3 ай бұрын
ጎጃም፣ የጥበበኞች፣ የባለቅኔዎች ፣ የጀግናች አድባር።
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 2 ай бұрын
We love you Achale❤❤❤ stawera erasu sitawera erasu titmalehi
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ ✍🏿✍🏾✍🏽 @የልቤመሠረት፺፩፻፪
@gashawmenberu6215
@gashawmenberu6215 Күн бұрын
ለዛ ቀን ያብቃን...
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 2 ай бұрын
I am so proud of you.
@MelesMm-i8z
@MelesMm-i8z 2 ай бұрын
አስቻለው እናኩን ደስአልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 ай бұрын
አለባበሡ👌👑🙏❤
@NeverGiveUp-1-9-7
@NeverGiveUp-1-9-7 3 ай бұрын
ወይዘሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ # best track
@Talem7Tube
@Talem7Tube 3 ай бұрын
እስኪ አስቼን የምትወዱ አንድ ሺህ አስገቡኝ❤❤
@dokapodcast
@dokapodcast 2 ай бұрын
ይገባሃል 🎉
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 2 ай бұрын
እንደ ጂጂ እሚሆን የለም ለዛ ነው ፕሮፌሰር ❤
@azebg328
@azebg328 3 ай бұрын
አስቻለዉ የባእድ ቋንቋዉ(የእንግሊዘኛዉ) ችሎታ እፁብ ድንቅ ያስብላል ከኮፊያዉና ከዝናብ ልብሱ ጋር ግሩም ምሁር
@genettesema8908
@genettesema8908 2 ай бұрын
እባክህ ሰይፍ አንድንምጠቅ እእምሮ ያለው በአሜሪካ ትልልቅ ኮንግረሶች እየተገኝ ኢትዮጵን ከፍ ያደረገ አፍሪካን ያስተዋወቀ ጀግና ቸርነት ሀሪፎ የሚባል በሀያዎቹ እድሜ የሚገን ጀግናን እቅርብልን በ20-30ላይም ቀርቧል እባክህ።
@tesfayeJida-g4t
@tesfayeJida-g4t 2 ай бұрын
ሴፉ በእናትህ ኤፍሬም ታምሩ ናፈቀን
@lemarcenter
@lemarcenter 3 ай бұрын
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@FunnyMan-sr6ly
@FunnyMan-sr6ly 3 ай бұрын
መልስ
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 3 ай бұрын
አረኩህ
@alebeltsegayetessema6185
@alebeltsegayetessema6185 2 ай бұрын
ወንድሜ አስቻለው ፈጠነ በጣም ይችላል
@Demissiezenebe
@Demissiezenebe 2 ай бұрын
Seifu yemilkelk video ale bemndenew milakew?
@sosinatsegaye7224
@sosinatsegaye7224 2 ай бұрын
ጥቅምት 21 ልደቴ ነው😍
@HanaHana-t9d
@HanaHana-t9d 2 күн бұрын
የእኔም❤
@Ahaduplus
@Ahaduplus 3 ай бұрын
አስቻለ ካሱኻ ዴራ አስቻለ ዱኒዚ ዜራ ትችላለህ አስቹየ ከእርጋታህ እስከ አነጋገርህ ሀገረኛ ይመችህ አቦ
@neba1034
@neba1034 3 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@GuxFrom
@GuxFrom 3 ай бұрын
አደረግሁህ❤
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 2 ай бұрын
Profecer Hayle Gerima ❤
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 2 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ተንቀሳቃሽ ላይብሬሪ
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቤተ መፅሀፍት = [ላይብረሪ]
@Mumeregassa2
@Mumeregassa2 3 ай бұрын
Represent!!
@NeHase16
@NeHase16 2 ай бұрын
የፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ አማርኛ 🤌🏾🤌🏾🤌🏾🤌🏾🤌🏾🤌🏾
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 2 ай бұрын
ይገባዋል!
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur 3 ай бұрын
አየገደልናት ነወ አያሉ የምትወልድ አገር
@BadBoy-om6kx
@BadBoy-om6kx 3 ай бұрын
Seifu meca naw enan megabzagh🙏🙏🙏
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👆🏾👆🏾👆🏾 @ባድቦይ-ኦኤም፮ኬኤክስ
@melatcode4111
@melatcode4111 2 ай бұрын
እስችዬ ይገባዋል ❤
@alexsanchez-o4l
@alexsanchez-o4l 2 ай бұрын
kiber hagerachen bekiber lasrekebun abatochachen & professor Haile Gerima !!!
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @አለክስሳንቼዝ
@antenehtadele6423
@antenehtadele6423 2 ай бұрын
ሌላ አልበም ነዉ ወይስ የበለፈዉ ነዉ
@neju748
@neju748 2 ай бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን ዝም ብትል ይሻል ነበር
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 ай бұрын
I miss Siyoum Teshome 😮
@btbt4487
@btbt4487 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@paulosalemayehu8868
@paulosalemayehu8868 2 ай бұрын
ከአልበሙ መምረጥ ከባድ ነው ግን ማሚት እሹሩሩን ሰምቶ አለመንቃ ከባድ ነው ።
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 2 ай бұрын
ጣሊያን ከበደለችን ዛሬ አብይ እና አንተን የመሰሉት ኢትዮጵያዊን ከበደላቹሃት አይበልጥም። ጣሊያኖች አይጠሉንም እንደውም ጥሩዎች ናቸው። ቀንና ለሊት የራሱን ህዝብ በዚህ ዘመን በድሮን የሚጨርስ አለ አደል እንዴ።
@jemalahmed-w6o
@jemalahmed-w6o 2 ай бұрын
asche love
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 2 ай бұрын
yes it is ..However life goes on and the old Emperore made ''the carpe diem'' as a must and used Italians to re-build his country/,,For sure ..it is hurting a lot also because ...the occuppyers use to name themeslves :''Italiani brava gente''// meaning ''Italians goods people ''(by comparing themselves with the other colonizers like English/Dutch /German / French or Belgium..who did a lot of bad things in that time''!!
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 2 ай бұрын
1500ሰዎች የሚይዝን አዳራሽ 120ሚሊዮን ሰው መጥራት አይነፍም😁😁😁
@marmaria787
@marmaria787 2 ай бұрын
🇪🇹❤❤
@haregnegusu6432
@haregnegusu6432 3 ай бұрын
እንደአስቻለው አይነት ወንድ ያበዛለንን ረጋ ያለ ወንድ
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 2 ай бұрын
ሰውድህ❤❤❤❤❤
@yetbarek63
@yetbarek63 3 ай бұрын
እኔ ሰይፉ ሲያለቅስ አይችቸው አላውቅም።
@senaitdesta9983
@senaitdesta9983 2 ай бұрын
Siyaslekis enji.
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 2 ай бұрын
የሰይፉ ማቃጠር ታሪክ ገልብጦ ማውራት
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 2 ай бұрын
ጣሊያን ከፈጀው አብይ የፈጀው በድሮን አይበልጥም የትግራይን ህዝብ የአማራን ህዝ የአዲስ አበባን ህዝብ ወዘተ ጣሊያን ይህን ያህል አልፈጀም።
@DudueKonjo
@DudueKonjo 3 ай бұрын
አይይይይ ዛሬ ገለው ሚበሉ እነሱ ናቸው ከብቶች ኦሮሞ አታስቀን አብረው አርደው ይሆናል ማነው አሁን እየገደለ ያለው ሚማረከው
@neju748
@neju748 2 ай бұрын
😅😅
@walleambaye
@walleambaye 2 ай бұрын
Thank you seifu for your intervieeing artist yaried negu .But yared , please remove your TATOO on your hand because it is not recommended by GOD !!!
@et2507
@et2507 3 ай бұрын
KAZANCHS THEATRE.
@temesgenaylawu706
@temesgenaylawu706 Ай бұрын
Addisu albeme mene derse
@tigistmequanint-x8r
@tigistmequanint-x8r Күн бұрын
Endezih ethiopiyawi weg yalachewen sewoch betakerb leprogrameh wubet new Proffeser haile edemena tena yistewot yeethiopia mert sew ,
@et2507
@et2507 3 ай бұрын
ፕሮፌሶር ሃይለ ገሪማ ዴብዳቤ ጣፉ:: Egypt participated/competed in Olympics ever since... It had made a bid for 1916 Olympics., cancelled because of WWI., lost to city of Berlin three times in History. Them the Egyptians.
@tekletravel27
@tekletravel27 2 ай бұрын
ጋሺ ሀገር ነው!!
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 2 ай бұрын
ሰው ስለራሱ ይሄን ያህል ስያውራ ደስ አይልም
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 2 ай бұрын
ከአብይ አህመድ በላይ ወራሪ የለም ጥቁር ፍሽት ልብሱ የወዳጅ ልቡ የጠላት ዲቃላ ነው።
@jefor2024-1
@jefor2024-1 2 ай бұрын
አስቻለው ፈጠነ እምትባል ተቅማጥ ያፍጥንህ እና እሄን ታሪክ የሚያበላሽ ፊልም ብትሰራ ኦሮሞ ከመቸ ወዲ ጀምሮ ነው አማራ ክልል ያለው አንገቱን ተቆርጦ ኦሮሚያ ያለው ወንድሜን ደም ካልመለስኩ አለ የእውሸት ታሪክ አሳፍሪ ነው ለሆድህ ብለህ ታሪክ አታበላሽ 😡😡
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
በክፍለ ሀገር እና በጠቅላይ ግዛት የመንግስት አስተዳደር ዘመኖች ፡ የብሔረሰባዊ ክልሎች አልነበሩም።
@Sebasegelmedia6754
@Sebasegelmedia6754 2 ай бұрын
Ante jezba sew ende kitel yiregefal ante albem zefen eyalik afehen tikeftaleh. Sile gondar eko lemezfen Gondar selam mehon alebet
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ሰባሰገልመዲኣ፷፯፻፶፬
@AllABOUTETHIOPIA-x2o
@AllABOUTETHIOPIA-x2o 3 ай бұрын
ፊልሙ አሁኑ ፎረሸ ! በጣሊያን ወረራ አማራ ኦሮሞ የሚባልክልልም ማንነትም አልነበረም ከዚህ በተጨማሪ የአማራ አንገት ተቆርጦ ኦሮሚያ ክልል የሰሙ አርበኛ ... ምናምን የሚለው ትርተራ ....😂😂
@davehm1825
@davehm1825 2 ай бұрын
ማነህ የእውቀት ፆመኛው! እንዳሁኑ ክልል ባይሉትም አማራ ትግሬ ሱማሌ ኦሮሞ (በወቅቱ በሚጠራበት ስም)እና ሌሎችንም በአስተዳደር ከፍለዋት ነበር ኢትዮጵያን:: ትንሽ የማወቅ ወይንም የማንበብ ፍላጎት ካለህ መፅሃፍ ብታገላብጥ ከነ ካርታው ተስሎ ታገኛለህ! ወያኔኮ ኮፒ ፔስት ነው ያረገችው የጣልያን ጊዜ ካርታውን! እና ወዳጄ ከመጠምጠም በፊት እውቀት ይቅደም እንደተባለው እስቲ ትንሽ አንብብ!
@Alpha-eh7ec
@Alpha-eh7ec 3 ай бұрын
ጎንደሬን ሽፍታና አድርባይ: ጎንደሬን ማመን ቀብሮ ብቻ ነው:: ጎጃሜ የደጎች ህዝብ: ወሎ የዋህ ህዝብ: ሸዋ በአቋሙ ጽኑ:: ጎንደሬን ተጠንቀቁ
@solihabshamelaku5222
@solihabshamelaku5222 3 ай бұрын
እስመሳይ ውሸታም ዘረኛ ከ ጎንደሬ ውጪ ሌላ አማራ የለም ብለው ሚያስቡ ሲያገቡ እንኳን ጎንደሬ ፈልገው ነው በዛላይ ወረኛ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 3 ай бұрын
ፈሳም you are not Amhara
@ethioselam2046
@ethioselam2046 3 ай бұрын
የፂላ comment
@senaitm2897
@senaitm2897 3 ай бұрын
any divisive comment could be from TPLF ወረርሽኝ watch out my ppl!!! We Ethiopians love each other from Sidama to Gurage, from Tigray to Kefa and from Hammer to Oromia... የ ኢትዮጵያዊ ጠላት አንጀትህ ይረር እንጂ እኛ ፍቅር ነን❤
@HabtamTibebu
@HabtamTibebu 2 ай бұрын
ባዶ ቅንጭላት አስተሳሰብ 0 ነህ ዶማ
@Usually-x3t
@Usually-x3t 3 ай бұрын
ተወዳጁ??? ያለዛሬም አላየሁት! በምን ተወደደ?
@FTWare
@FTWare Сағат бұрын
ይሄ ልጅ ዘሩ ምንድን ነው ዶርዜ ይመስላል።
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН