KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አብርሽ ቆረጠለት. ተለያይተናል አለ😱😭😭
28:55
ካንቺ ጋ ስሆን ሁሉን እረሳለው ፡ አንቺ ለኔ መዳኒቴ ነሽ 🥰
22:37
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
3:17
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
27:29
요즘유행 찍는법
0:34
🦋ፕሮግራሙን አበላሽታ ብሩክን አሳበደችው😱
Рет қаралды 92,510
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 156 М.
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 2 400
@MiftahKey
6 сағат бұрын
የሀይሚን ምግብ ሳትበሉ እንዳትሞቱ አደራ
@AyshiHemid
6 сағат бұрын
😂😂😂😂😅😅
@Keyirya
6 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hawaabebawu-h8o
6 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@Tsige-haylay
6 сағат бұрын
😂😂😂😂
@sggdfgg7830
6 сағат бұрын
😂😂😂
@AbGrace138
7 сағат бұрын
ጨረቃዋን እና ቡቡን የምትወዱ👍👍👍👌
@dhhhshshhjs5100
6 сағат бұрын
አብርሽ እንዴት ነህ አብሽር ዎድሜ አንቴ ጀግነ ነህ❤❤❤
@onetow8250
6 сағат бұрын
🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤
@GgMm-l2j
6 сағат бұрын
እሱ አደለም😂😂😂😂@@dhhhshshhjs5100
@user-jx5bb4bv6
6 сағат бұрын
እ😂፣ቡቡ፣እኮ፣ቂጥ፣ነው፣ባረበኛ፣
@SelamAdafre-s6x
6 сағат бұрын
አብርሼ የኔ ታጋሽ የዋህ እራሥክን ጠብቅ
@ፋፊ-ዘ6ነ
7 сағат бұрын
ቤተሰብ ቻሌጅ ተጠቀሙ ፀጉርዋ ይነጫጫት እኛም ናፍቆናል ቡራዬ ተላፉ እደ ድሮዉ😮😮😮😂😂😂ላይክ አትርሱ👍👍👍👍👍👍👍
@Gaur-df7zp
7 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@onetow8250
6 сағат бұрын
❤❤❤
@TemimaHayeti
6 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@KsaSaidi-x8z
6 сағат бұрын
👍👍👍👍
@zrgyrahmto5627
6 сағат бұрын
እረጌታይጠብቃቹየኔዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haregewoinworkineh273
5 сағат бұрын
ደጋግሜ ደጋግሜ የናተን video ሜየት ሆነ ሰራዬ እነደ ብና ሱስ እወዳቸዋለሁ እይለያችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@SelamHadra-r5w
3 сағат бұрын
Me to❤️
@zehara5
5 сағат бұрын
ብሩኬና ሀይሚ ትለያላችው ምንም ነገር እዳይቀይራችው ደስ ትላላችሁ እስኪ በላይክ ግጩኝ ❤❤
@AmenaA-xsቡታጀራ
7 сағат бұрын
ሀይሚዬ እና ቡርኬ የሚወድ ብቻ ስወዳቸው የኔ ቀብራራዎች👍👍👍👍👍👍
@TiTiSHu-z3w
6 сағат бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@AmenaA-xsቡታጀራ
6 сағат бұрын
@TiTiSHu-z3w ok👍👍🌹
@MereMere-h5c
7 сағат бұрын
በነዚህ ልጆች ምክንያት የይቱብ ዘበኛ ሆኝ ቀረሁ😢❤❤
@HayatTrk
5 сағат бұрын
እውነት ነው እኔም 😂😂😂❤👍
@ሽዊት-ወ5ከ
5 сағат бұрын
እኔም ማርያምን❤😂
@አሀምዱሊላ
5 сағат бұрын
እኔስ ቢት
@AyalKefle
4 сағат бұрын
😂😂እዉነት ብለሻል❤❤
@AbdulBari-w5o
4 сағат бұрын
እኔሚ
@zinatmohammed2962
7 сағат бұрын
ሀይሚየ ግን ቁንጅናሽ እየጨመረ መጣች የኛ ባለሙያ የትናትኑ ምግብ አሰራሯ የተመቸው ብሩኬኮ ምርጥ ሴት ነው የሰጠህ ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hanichotube
6 сағат бұрын
የድሮው ጨዋታ የናፍቀው ብሩክ እና ሀይሚ እረ ይቀጥል በሳቅ ሀይሚዬ ዛሬ ንቅንቅ አልልም የትም አልሄድም ፍቅራችሁ ዋው ብሩክ የሀይሚን ፍቅር አልቻለም ክክክክክ ባህር ውስጥ ገቡ ገቡ ክክ ይህ ነው የሚፍለገው ወደ ፍቅራችሁ ስለተመለሳችሁ❤ የመላፍቱ ነገርስ ጸጉሮንማ ተፍቅዶልሀል ቡራችን ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ ጭቅጭቅችሁ ናፍቆን ነበር ❤❤😂😂😂
@drr8432
5 сағат бұрын
😂😂😂❤❤❤❤
@DareTube-r7z
3 сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@nomore8101
6 сағат бұрын
ሐይሚዬ ምንም ብታደርጊ ታምሪያለሽ ከላይ ነው የተሰጠሸ ሱፐርማርኬቱን ስትከፍቺ ከጓኑ ፀጉር ቤት ትከፍቺያለሽ ጊዮን ሆቴል እየሔድሽ ዋና ተለማመጂ የኔ 👸ልዕልት ❤❤❤❤እንዲህ ነው ፈታ ስትሉ የሚያምርባችሁ❤❤❤❤
@sitheena
7 сағат бұрын
የኔ ቀበጧ ሀይሚ ና ብሩኬ የጨራቃዎቼ❤❤❤😅😅😅
@HeluTube940
7 сағат бұрын
ሀይሚን እና ቡራን የምትወዱ❤❤❤
@Meron374
6 сағат бұрын
ፀጉርዋን ፈቅደናል ቸኮለቱ ልፋያው ይፈቀዳል መሳምም እንደይረሳ አሁን አሁን ካልሳምካት ደስ አይለንም ሳምልን እስዋም ትሳምህ አመት ሊሞላችው ነው አስቡበት እንዴት እንደምታከብርዋት ከእኛ ጋር ❤❤❤❤❤❤💫💎🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂 አሮጊት አትበላት እሱ አይፈቀድም🙏
@MeroneMerone-n9b
6 сағат бұрын
ምን ሆነሽ ነው የጠፋሽው ግን በጣም ፖስት አታደሪጊም ❤🙏
@SOsinaBerhe
6 сағат бұрын
የኔ ውድ ምነው ጠፋሽ በሰላም ነው
@soos6412
6 сағат бұрын
❤
@AmenatAmenat-n6e
6 сағат бұрын
ውደ።ለምነውየጠፋሽው
@kadmasu.bashager
6 сағат бұрын
ማሪያምን ድስስ ትይኛልሽሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@DohaQatar-g3g
6 сағат бұрын
ሀይሚ ከብሩኬ ጋር ጆሲ ስጦታ የሰጣችሁን ልብስ ለብሳችሁት ኑ በጣም ነው የሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤
@tube3531
6 сағат бұрын
😂😂😂😂😂ሀይሚኮ ፍቅር ነች።።የብሩኬ ንግስት❤
@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
6 сағат бұрын
አይ ብራ አችንነዉ መጥበስ እምፈልገዉ አላለም ከጠበሳካት ቆየህ እኮ ወድሜ🙈
@SSenaytgonderwa
4 сағат бұрын
ስምሽ ግንውዴ
@hshjsjhshsjja7490
4 сағат бұрын
😂😂የሰገናነዉ😂የጀማምረወነዉ😂ክክ
@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
3 сағат бұрын
ያባቴ ሰም የሙስሌምነዉ በፊት ሙስሊምነበር ለሚስቱ ዙሮአዉ ፍቅርአሸናፊነዉ 😁
@محمدعبد-ر4ي6ك
2 сағат бұрын
@@SSenaytgonderwa😅😅😅
@SeadaAbdu-m4s
7 сағат бұрын
እረ የዱሮ ልፊያ ናፍቆናል ብሩኬ የምር ይቀጥል ጭቅጭቃችሁ ነፍቆናል የምር😂😂😂😂😂😂
@soos6412
5 сағат бұрын
😂😂
@አሀምዱሊላ
5 сағат бұрын
አዉ
@BurtukanBukulo
4 сағат бұрын
😅😅
@hshjsjhshsjja7490
4 сағат бұрын
እኔ😂😂ዛሬ😂የድሮብሩኬነዉ🙈
@SeadaAbdu-m4s
4 сағат бұрын
@@hshjsjhshsjja7490 አዎ በደንብ 😂😂😂
@AlikaM-e9x
6 сағат бұрын
እኔ ፀጉርዋን ስታበላሸዉ እኔ ደስነዉሚለኝ ኧረ ፈቅደናል😂😂😂😂
@tsehayasreswube8317
2 сағат бұрын
ወይኔ ቡራ የሃዮምዩ ሸበላ እረ ይመችህ ለዉጥማ አለ ብሩኬ ፍቅር ጨመሮል እኛም ደሰ ብሎናል ሃይምዩ ብሩኬ ባይገርማችሁ የህቴ ልጆች ለጥምቀት አአሜሬካ መተዉ ነበር ባጋጣሚ የናንተን ቪዲዩ ጋበዝኳቸዉ በጣም ተደመሙ እባካችሁ ሰቭሰክራይቭ አድርጉልኝ ብዩ ለሶሰት ዉ ነግሬ አድሮገዉሎኛል በዚህ ልክ ነዉ የምወዳችሁ ፈጣሪየን የምለምነዉ እናንተ አንድላዮ ሁናችሁ ማየት ነዉ ምኞቴ በርቱልኝ የኔ አዝጓች
@aetedeaetede3016
Сағат бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@Hamelmalyoutube
6 сағат бұрын
ተፈቅዶልሃል ወንድሜ የራስህ ነውኮ😂የኔውዶች ፍቅር ብቻ❤❤❤
@Firiyeethiopan
6 сағат бұрын
ቡቡ ንግስትክ ደስ ስትልኮ ማርያምን ሁሉ ነገር የሚያምርባት የኔ ውድ❤❤❤
@MariamHussen-vk2bh
30 минут бұрын
አዉ ስትቀብጥም ስሬስ ስትሆንብ ብቻ ለቁም ነገር ለቀልድም ትሆናለች የሰጣትን አይሳት በዛላይ ቡራ ወንድማችንም ሁሉም ነገር የተሰጠዉነዉ
@HgHg-eq7jq
7 сағат бұрын
በፍቅር መጠበስ እ ሚስጥር ወጣ 😳😳😳😳😳😳😳😳👌👌👌👌👌
@sweet-e4s4v
6 сағат бұрын
😂😂😂
@TryH5DFG
5 сағат бұрын
amilixonewu
@Mነኝ234
5 сағат бұрын
ጌታየ ድረስልኝ ትላንት ያሉትኝ አልሠማችሁም ልበል አገባታለሁ ብሏል ከመጥበስ በላይ ዛሬ አሟችሗልደ ምናለ ብታልፉ
@Kia-b6w
5 сағат бұрын
Werga😂😂😂🎉🎉
@soos6412
4 сағат бұрын
😂😂😂
@HayaUmar-d5s
7 сағат бұрын
ሀይሚየ እና ቡራየ ሰወዳቸው የኔ ቀብራራዎች🍫🍫🍫🦋🦋🍫🍫🍫♥️♥️💘💘💘
@DfgFgh-z1i
6 сағат бұрын
ቡራዬ በቃ ፀጉሯን ነጫጫት😂እኔ ደስይለኛል😢😂😂😂❤❤❤❤
@gd5yhd368
6 сағат бұрын
ሀይሚ እና ቡቡዬ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ የኛ ጨረቃዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@EkimaIemlem
7 сағат бұрын
የሀይሚ ቀበጥ ግን ማነዉ እንደኔ የሚዎደዉ የኔ ጨረቃ ቀብረር በሉ H❤,B
@TryH5DFG
7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@haset21212
7 сағат бұрын
❤❤❤❤
@muntehaumermohammed7075
6 сағат бұрын
Teneshyi selehoneche yamerebatale 👏👏👏
@HHh-o6d
6 сағат бұрын
😍😍
@soos6412
4 сағат бұрын
❤❤❤
@alhemduliah
6 сағат бұрын
ኧረ ብራዬ እንዴፈለክ ነጫጭልን ማነው እሚናገር በገዛ ንብረትህ ሆ 😂😁
@Obsineetguutaashuumii
7 сағат бұрын
Oromoon mana kana jirtan namni akkaa koo ijoollee kana jaalattan dhuma isaanii horaanii baayyatanii arguu hawwiitan harkaa baasa❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@AlaaShab-k9x
6 сағат бұрын
❤❤❤
@AynalemKebede-o6s
6 сағат бұрын
Jiraa kode
@TsMm-p9j
6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@dxbdxa2867
6 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉💪
@WosenKallu
6 сағат бұрын
Translate to guragigna😂😂😂
@astergeberemichael7237
4 сағат бұрын
ሐይሚዬ የኔ ቆንጀ እባክሽ ቡራን ፍቀጅለት ፀጉርሽን ሲነካ አትቆጪዉ እሺ ማሬ እኛ ልፍያችሁ ደስ ይላል
@Ester-y8x
6 сағат бұрын
ሀይሚ ቅመሟ እና ቡቡዬ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ የኛ ጨረቃዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seadaEshetu-c9t
7 сағат бұрын
ካሜራማን ወገብህ ይቆረጥና 😂😂😂😂😂😂ከወገብ በላይ እምቀርጠው ለምድን ነው😏😏
@Sa3da-m5p
7 сағат бұрын
ክክክክክክክክ
@Makiyah-lz3hh
7 сағат бұрын
😂😂😂😊
@ሙሉደምሴ
7 сағат бұрын
ኝርተቃጠልኩእደበደብአይቀርፅምእደ
@Eyerus-m2h
6 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@SuadaAbdulrahman
6 сағат бұрын
አሚሚንንንንን😂😂😂😂😂
@tsehayasreswube8317
7 сағат бұрын
አወ ብሩኬ ፀጉሯንማ መነካካት አለበህ ማበላሸት አለብህ ግድ ነዉ ፈቅደናል ይመችህ
@endalya4080
7 сағат бұрын
አወ
@MarEam-yk5xu
6 сағат бұрын
አው ፈቅደናል
@soos6412
6 сағат бұрын
😂😂
@sweet-e4s4v
6 сағат бұрын
ቱ😂😂😂
@HHh-o6d
6 сағат бұрын
😍😍
@MareNguese
7 сағат бұрын
ሀይሚዬ የኔ ንግስት የምወድሽ የቢቡ ልዕልት አሁን ነው ወይኔ በላቸው እምባለው😂😂😂
@TiTiSHu-z3w
6 сағат бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@kibnsh
6 сағат бұрын
የኔምሪጦች ጌታእዬሱስ ከክፉ አይን ያዉጠቹ የኔጠፈጮች ቾኮሌቶች ማሮቼ❤❤❤❤❤ስወደቹ
@KemilaGirma
6 сағат бұрын
ሀይሚየ ሁሉም ዪምርብሺል በሳቃ ሞትኩ ቡራ ቻለው
@eyerus43enu
6 сағат бұрын
ሳታስብት ወደ ኮሜዲያንነት ተቀየራቹ 😅😅😅 እናተ ልጆች B&H ይመቻቹ😃😃😂😂 ❤️❤️🥰🥰👍👍👍👍
@emu-yenata-lig-negn
7 сағат бұрын
ገና ሳላየው የምስቀው ነገርስ😂😂😂ሀይሚየ አያልቅብሽ የኔ ቅመም❤ብሩኬ ቻል አድርጋት😂❤
@user-ds2ri9qd2
7 сағат бұрын
ሀይሚና ብሩኬ አድላይ እስከሚኖሩ የቸኮለ አሳዩኝ😮😢❤
@hshjsjhshsjja7490
4 сағат бұрын
😂😂ይደረሳል🙈
@sabaabrah6385
6 сағат бұрын
እረ የዛሬ ቪዲዮ ተመቸኝ መላፋታቹ ፀጉሯን የምትሞነጫጭረዉ ቀጥልበት ቡራ B&H❤❤❤🎉🎉🎉
@yitayishasmara5040
6 сағат бұрын
ብራ እና ሀይሚ ደስ ሰትሎ በሳቅ ገደላችኝ ይመቻቸው❤
@Tigi_Habeshawit_tube
7 сағат бұрын
ሀይሚዬ ብሩኬ ናፍቃችሁኝ ነበር ዛሬ ግን ገና ፎቶ አይቸ ነው ስስቅ የነበረው የኔ ልዩወች ❤🥰🥰እደኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበረ ማነው
@hawaapp3619
7 сағат бұрын
❤❤❤❤
@ZTEZtee-p8r
6 сағат бұрын
ወይኔ ዛሬ በጣም ነው የሳቅሁት ኧረ ሜዳውም ፈረሱም ያንተ ነው ይመችህ ቡራዬ አትጣሉ እንጅ ሁሉ ነገራችሁ ይመቸናል የኛ መምህሮች በሳቅ ሞትኩኝ
@Hirhh
7 сағат бұрын
አችን መጥበስ ነው የምፈልገው ኧረ ብራ አይዋ😋😋😋😋😂😂😂😂😂
@bzu-dt1st2pf4k
6 сағат бұрын
😂😂😂
@ሪቾ
5 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@soos6412
4 сағат бұрын
😂😂😂
@hshjsjhshsjja7490
4 сағат бұрын
😂😂😂
@KalkidanAvinod
6 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ሰወድሺ 😍😍😍😍😂😂😂😂ሲያምርባቹ እኮ ሁሉም ነገር ፍቅርቅር በሉልን ደስታችዉ ነው ምንፈልገዉ 😍😍😍😍የኔ ቀበጥ 😘
@EiveShv
3 сағат бұрын
ካሜራ ማን ሥሜት ይቋረጥ አቦ ለምን ነው ሙሉውን እማትቀርፀው ዱዝ🤭😂😂😂😂😂ቡቡየ ካሜራማን ፍፄን አዲርጉትማ👍❤❤❤❤
@Kharyha2020
Сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅
@ቡታጀራዬ
7 сағат бұрын
በሳቅ የለሁም ሀይሚ ቅብጠት ኩሪፈያ በቃ ሁሉም ነገረ ያምረብሻል እኮ😍
@muntehaumermohammed7075
6 сағат бұрын
Malekesem yamerebatale Tasazenegnalche
@soos6412
4 сағат бұрын
😂😂😊
@SSenaytgonderwa
4 сағат бұрын
@@muntehaumermohammed7075ፈጣሪ ስታለቅስማ እዳያሳየኚ😢❤
@HabasiKhfda
7 сағат бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ካኣሁን ብሃላ የምያዝናና ቪድዮ ነዉ ምንፈልገዉ የምል ብቻ ላይክ ያረገኝ😂😂😂❤👍👍👍
@አሀምዱሊላ
5 сағат бұрын
አዉ
@soos6412
4 сағат бұрын
😂
@hshjsjhshsjja7490
4 сағат бұрын
😂😂😂
@hshjsjhshsjja7490
4 сағат бұрын
ፖራክ🙈ጠላሸ
@ZEDO8o0y
3 сағат бұрын
እው😂😂
@GenetSala-vq4vo
6 сағат бұрын
አረ ፈቅደናል ማርያምን ይሄ ነበር የናፈቀን ዋውውው ሁሌም ጸጉሯን ሳታበላሽ ሀይሚ ሳትነጫነጭ ቪዲኦ እንዳትሰሩብን❤❤❤❤
@AsAs-bk3db
6 сағат бұрын
ዋዉ የኛ ጨረቃዎች ፈታ አረጋችሁን ይመቻችሁ❤❤ እና ቡርኬ ሀይሚየን ፀጉር እደፈለክ አድርግ😂❤❤
@AminaAda
3 сағат бұрын
የኔ ዉድ አንች ሁሉም ነገር ያምርብሻል
@SaraAshret
6 сағат бұрын
ሃይሚዬ ቆንጆ ብሩክን ቡና አፍልታ ቤቱን ትጠራ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ከኩፉ ነገር ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ጉሉ አሜን ❤️🙏
@fafiወሎየዋ-k3n
7 сағат бұрын
እዉነተኛ ፍቅር መተሣሠብ እዚህ እና በኔና በስልኬ ብቻ ነዉ ያየሁት 😅 እረመዳን እየደረሠ ነዉ እና በጣም ነበር ደስ የሚለኝ እስኪ የነዚህን ፍቅር መተሣሠብ ለመዳም ይስጥልን ጉሉ አሚን 😅🥰🥰💚💚💚💯💯💯
@Haymi-w9x
7 сағат бұрын
😂😂😂😂😂❤
@HddhxXgxhc
6 сағат бұрын
አወ ይስጥልን🤲😂😂😂😂
@Najeebh-t5s
6 сағат бұрын
አምን 😂😂❤
@ዩቱብ19
6 сағат бұрын
አሚን😂😂
@ethiomedi2319
6 сағат бұрын
Ameeen❤❤❤
@AmenatAmenat-n6e
6 сағат бұрын
ሀይሚነቴ የኔስስት ፈጣሪ ካስመሳይ ይጠብቅሽ እራስሽን ጠብቂ
@ZemzemWedad
6 сағат бұрын
የኔ ጨረቃወች ቡቡዬ ስራት የኔ ቅመም የጨረቃ በተሰቦች ቡቡዬ 200k ጉዞ ወደፊት😂😂❤❤❤❤❤
@SsasSz-es6cf
4 сағат бұрын
የሀይም ምግብ ቆንጆ ነው ግን ቡራየ ድስት አይላስም ወድ የቀረበ መብላት ነው እጅ እሽ ብራየ ሀይሚየ የኛ ሙሉ ሰት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hana.19..21
6 сағат бұрын
ወይኔ በሳቅ🙆😂 ሀይሚ አንችን እኮ ሳይ የታፈነው ልጅነቴ ነው የምታስታውሽኝ በመዳም ቤት 😥ገደለችሁኝ የኔ ሽቅርቅሮች😂😅B&H😻😻ፈቅደንልሃል ቡራዬ😂 ግን 4 ቱ ልጆች ተረስተዋል ቡራ🙆🙆
@FhfgVjch
6 сағат бұрын
ቡቡ እስኪ ቀይ አበባ ስጣት ወይም አሻጉሊት ስጣት
@aboaboo8875
3 сағат бұрын
ትክክል ይሰጣት
@pickalemayou1153
2 сағат бұрын
ትክክል
@TryH5DFG
Сағат бұрын
Setale kezi befiti
@MasterVip-sm7ty
7 сағат бұрын
ኑፁ ልቤ እኮ ነው የለቹ እነታን አይቱ የመዩድ ይለም B&H👌👌❤❤ፍቅር ቢቻ❤🎉🎉
@kedirmohammed-r6c
4 сағат бұрын
ውይ ሀይሚየ ቤትማ ግባ ደሥ ይለናል ሌላ ቤት እዳናይህጅ
@hirutbekele590
52 минут бұрын
ወይ ሃይሚ ብሩኬን አዛግሺው እኮ ይመችሽ የኛ ቅመም👍መቼም የልጅ አዋቂዋች ፍቅር በፍቅር የሆናችሁ ልጆች😘ሠይጣን አይኑ ይሸፈን በእናንተ ላይ👏በርቱልኝ ይሄ ፍቅራችሁ አይቀየር ብሩኬ 🙏ደግሞ ፀልዩ ቤተክርስቲያንም ሂዱ የሠይጣንን በር ዝጉበት👏I love you guys💕
@Jkeesum
7 сағат бұрын
ቡራ ፈቅደናል አበላሽዉ ስነካካዉ ደስስስ ይላልኮ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@cequa4067
6 сағат бұрын
እኔ ወላሂ ከቡታጅራዎች ፍቅረኛነን ከሚሉት እነዚህን ብቻ ነው ማምናቸው ሌሎችም ማናቸውም አይጠሙኝም
@SSenaytgonderwa
4 сағат бұрын
እኔም
@hshjsjhshsjja7490
4 сағат бұрын
እኔ❤❤
@KelemEshetu-ju3pl
2 сағат бұрын
እነዚህ እኮ ነን አላሉም ግን ደስ የሚሉ ብረቅየ ናቸው
@BirukTuba5335
7 сағат бұрын
ማነዉ ትናንት አብርሽ ያሳዘነዉ በተመታዉ ጥፊ
@HayatMohammed-i3o
6 сағат бұрын
ሡርነዉ ወላ ያልኩትእኔበሆን እዛዉ ነበረ የማሞቃት ትግሥቱ ወድኩለት
@Letishsdetegnawa
6 сағат бұрын
ወይኔ ኣብርሽየ ትግስቱን ማርያምን ሌላ ቢሆን እዛው ነበር ሚደፋት😢😢😢
@ኘኘ
6 сағат бұрын
😭😭😭
@SaadaSaada-d7n
6 сағат бұрын
እኔ😢
@serke-p1y
6 сағат бұрын
ደግ አረገችው😂😂😂
@ነባዒት
6 сағат бұрын
ዋዉ እኔ አንቺ መጥበሰ ነዉ የምፈልገዉ በምን በፍቅር 👌🥰ይመችህ ቡራየ ደም ፀጉርዋን ሳታሳምምት መነካካት ፈቅደናል የኔ ዉዶች 😉
@AaaHhh-w5h
Сағат бұрын
አረ ሀይሚዬ ተመቸችኝ ጋይስ ❤❤❤
@selamGUalAgame
7 сағат бұрын
ቡሩኬየ እና ሀይሚየ የኔ ቆንጆወች የናተ ጠበቃ ሆኘ ቀረሁ ፅቡቃተይ❤❤❤❤❤
@FkbbVmgb
6 сағат бұрын
ቡቡዬ ፈቅደናል አበላሽው ስነካካው ደስስስስስ ይለኛል እኮ 😂😂የኔ ጨረቃዎቼ የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ እኮ የኔ ልዩዎች😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
@Mekiya2
6 сағат бұрын
ፈቅደናል ሀይሚዬ ደስ ካላት😘😘❤❤❤💞💞
@MsBir-he9ex
6 сағат бұрын
ወዮ 😂😂😂 ሰሞኑን ግን ፈታ እያርጋችሁን ናነው ❤❤ አር ፍቅደናል ይሄ ነበር የናፍቀን 😂😂😂
@Maketube-w1p
4 сағат бұрын
ማነው ሀይሚ ጀንተል ብላ ስትመጣ ደስየሚለው❤❤❤❤❤❤
@Alemaztube_21
7 сағат бұрын
እርፍ😮😂😂
@Biruktube-H
6 сағат бұрын
😂😂
@MeronMeron-22
6 сағат бұрын
😂😂😂
@soos6412
6 сағат бұрын
😂😂😂
@muntehaumermohammed7075
6 сағат бұрын
Lejeshe setekebete yamerebatale 👏
@gvff5234
5 сағат бұрын
ወይዛሬ በሳቅ😂😂😂
@TsegeMekoya
6 сағат бұрын
የኔ ቀበጥ ሁሉም ነገር ይምርብሻል በጣም ነዉ የምታምሩት የበፊቱ ተመለስ ይሄንን ነዉ የምንፈልገዉ ሀሚዬዬ በደብ ሳሜዉ አገላብጠሽ ይቃጠሉ የግልሽ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ug8nz
7 сағат бұрын
ሀይምየንና ቡቡን በጉጉት የሚጠብቅየኔ እቁዎች❤❤❤❤❤
@ያሸንፋ
6 сағат бұрын
እንደዚህ ስለችሁን እናመሰግናለን የኛ ጨረቆች ወዳችኋለሁ ትለያላችሁ ሁሌ የተደሰተ እንደዛሬ ሴት አላውቅም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@sauS-s1h
2 сағат бұрын
ወላሂ ፀጉርዋ ሲያበላሽባት እዴት ደስ እደሚለኝ ቡራ ነጌም አበላሽባት
@hrdfghddgg9640
6 сағат бұрын
ሀይሚየ እና ቡርክ። ፋቅራች ፍቅራችሁ ይብዛልቹ። አግዚኣብሄር አምላክ❤❤❤🎉
@HrUw-w3t
6 сағат бұрын
❤❤❤ ❤🎉
@SSenaytgonderwa
6 сағат бұрын
አሜን
@HayaUmar-d5s
Сағат бұрын
ኣሜን❤❤❤❤
@ቲንሿ-fm3tq
7 сағат бұрын
ጨረቃወቼ የኔ አበባወች በዘጋ ሚስትህ እደፈለክ ነጫጭልን መብትህ ነዉ ❤❤❤❤❤️🎉
@ShewayeBelayneh-w3b
7 сағат бұрын
ብሩኬ ፈቅደንልሀል ፀጉርን ነካካዎ❤❤❤❤
@seadebinteslam6568
6 сағат бұрын
ቡራየ የእናቱ ልዑል የእህቶቹ ቅምጠል አረ እኛም ናፍቆናል ጭቅጪቃቺሁ እደፈለክ አበላሸው የልቦ ካውያ ሀይሚነቴ ሁሉም የሚያምርብሺ የሚድያው ድምቀቶቺ ሚስጥርም እየወጣ ነው የኔ ጨርቃወቺ ፈጣሪ ከክፉ ነግር ይጠብቃቺሁ
@AswWew
5 сағат бұрын
የዶሮ እግር መቀቀል ፈልጌ ነበር 😂😂ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂ካለናተ ማን ያስቀናል ኑሩልን በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
@ብላቴናዋ
7 сағат бұрын
የኔ ውዶች የናተ ጠበቃ ሁኘ ቀረሁ❤❤❤
@GshdhGdgdg-c7r
6 сағат бұрын
አዝግ የሆናችሁ ልጅች ወይ ሀይሚ እብድ የሆንሽ ልጅ😂😂😂❤❤❤❤ጭቅጭቃችሁ ደሥሢል
@MhretMhret-dy5ym
6 сағат бұрын
ወዮ🙆😂ሰሞኑን ግን ፈታ እያረጋችሁን ነዉ😂😂
@EmmanuelAdibayor
4 сағат бұрын
ወዴ tik tok ላይ ጠፍተሻል በሰላም ነው ማሬ❤❤❤❤
@MhretMhret-dy5ym
3 сағат бұрын
@EmmanuelAdibayor አረ አለሁ ዉዴ ስለጠየቅሽኝ አመሠግናለሁ🙏🙏
@EmmanuelAdibayor
2 сағат бұрын
@@MhretMhret-dy5ym ምንም አይደል ማሬ 😘😘😘🙏🙏🙏
@ZinetDawud-w4u
6 сағат бұрын
አረ ተይ ሀሚየ እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ዘና አድርጊንማ እኛም እንወድሻለን❤❤❤
@EeEe-ed4ix
6 сағат бұрын
አንችን በፍቅር መጥበስ የምትለዉ አማረኛ የሰማት ማነወ🎉🎉🎉
@TsehayAragaw-z8s
6 сағат бұрын
አው ብሩኬፀጉሯንማ መነካካት አለብህ ናፍቆናል ፈቅደናል ይመችህ❤❤😂😂😂❤
@HewanMulugeta-o5x
6 сағат бұрын
ደግሞ ላንተ ተፈቅዶልካል ሀይሚዬ የኔ ውድ የብራዬ ንግሥት❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@Semira12u5
6 сағат бұрын
የቡቡ ቀበጥ እዲህ ስታቀብጣት ደሰ ይለናል ጨረቃወቻች የኛ ድምቆቶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️
@yeromneshabebe1319
5 сағат бұрын
ቡቡዬ ንግሰትክ ደሰ ሰትልኮ ማርያምን ሁሉ ነገር የሚያምርባት የኔ ውድ ሀይሚዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Genettube-d8s
6 сағат бұрын
የኔ ቀበጥ የኔ ቆንጆ ምንም ብታደርጊ ያምርብሻልኮ ደግሞ ምግብ በደንብ ብይ እሺ መስራት ብቻ አይደለም በቂ እንቅልፍ እረፍት አድርጊ ለአባትሽ እወፍራለሁ ብለሽ ቃል ገብተሻል ሀሳብና ጭንቀት ያወፍራል እንጂ አያከሳም ራስሽን ጠብቂ።በተረፈ እወድሻለሁ
@SameraUniqe
7 сағат бұрын
ኧረ ቡቡዬ በደንብ ፈቅደንልሀል እደውም ደስ የሚለን ፀጉሯን ስታበላሽባት ፈታ እንላለን
@SameraSamera-i3x
7 сағат бұрын
ወይኔ ቢድዮውን ሳልጨርስ በሳቅ ልሞት ነው❤❤❤😂😂😂😂😂
@astu-p3s
7 сағат бұрын
የኔ ጨረቃ ገና በመግቢያዉ በሳቅ አያልቅብሽ ደሞ ፀጉራን በገዛ ንግስት ማን ነዉ ሚከለክልክ ሆ መብትህ ነዉ😂❤❤❤❤
@nigesttadesse4985
3 сағат бұрын
ሁሌም እናንተ ምድታው ላይ ታዩ በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ ከክፋነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
@murshidahaumad863
6 сағат бұрын
ያሀይሚዬ ቃባጣ ማናዉ እዳኔ ያሚዎድ❤❤❤❤🥀😘😘
@RutaTube31
6 сағат бұрын
ቡቡየ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ የምትሉ👍👍👌
@KeyaKeya-b9w
6 сағат бұрын
Shaalle wayidha ati 🐕🐕🐕
@KeyaKeya-b9w
6 сағат бұрын
Waari waal jaalateyu akkati waal fana haasofti atimo abba manakef kaabaja dhabde samuu buuqe baate deemta waanuma namni sin jeedhe duuka kaateke soqolta A fana waga tokko teesse ahamas dani fana Waaga tokko teesse kan biirati herumta tarum. Taruma deemi ati😂😂😂😂😂😂
@dhhhshshhjs5100
6 сағат бұрын
አብርሽም ለሴት ከብር አሌሁ ያኝ ጀግነ ሩታ ለበልሽ ክብር ዬለሽም
@KeyaKeya-b9w
6 сағат бұрын
Ruta shaalle wayidha dhuga😂
@AdugnaLomiiadugna
6 сағат бұрын
@@KeyaKeya-b9wdhugaa keeti garaa koo keessaa dubatee ❤😂😂
@Fatuma_21
7 сағат бұрын
ጨረቃወቼ የኔ ታዳጊወች የኔ ስስቶች ካሜራ አስተካክሉልን🙏🙏 ጨረቃዬ 😂 ቡቡነት ዛሬማ ተገይተካል 😅😅አቤት ሁሉም በናተ ይብቃ ❤❤
@SofyeSofyeSofyesofye
7 сағат бұрын
ባይዘወይ በስካር መፈስ የተባለችው አማረኛአረሳናትም ፎቃየክክክ❤❤❤❤❤❤
@MadeenaMadi
56 минут бұрын
አይ ቡራየ አችን ነው መጥበስ እምፈልገው አላለም ስት ግዜ ትጠብሳታለህ
@Theworldonaplatter
6 сағат бұрын
ሃይሚዬ በጣም ነው የሚያስቀው ስራሽ ፏ ብለሽ ነይ ስትባይ ሌላ ሆነሽ መጣሽ😂
@FatmaAljasmi-yq4fo
2 сағат бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
28:55
አብርሽ ቆረጠለት. ተለያይተናል አለ😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 170 М.
22:37
ካንቺ ጋ ስሆን ሁሉን እረሳለው ፡ አንቺ ለኔ መዳኒቴ ነሽ 🥰
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 36 М.
3:17
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
Toregali Toreali
Рет қаралды 140 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
27:29
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
DakPlay
Рет қаралды 4,8 МЛН
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
26:14
የአብርሽ ፍቅር አሎጣልሽም 😱💔
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 116 М.
12:35
ሀይሚ ፀጉሬን ካላሰራኸኝ አለች 😂 ብሩኬ ጨለለ 😤 @Haymitube01 @BirukTube-
ABI REACTION
Рет қаралды 6 М.
12:15
😱 ቆይ ምን ማለት ነው ?. ኪያ እና አቤኒ 🤔
AB TUBE - ኤቢ ቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
30:11
ሐረግ ( ክፍል 46)
ለዛ
Рет қаралды 281 М.
16:06
Ethiopia - በአማራና ኦሮሚያ አስደንጋጩ ሪፖርት፣ ኢትዮጵያን ያስደሰተው የትራምፕ ሹመት፣ የዲላው ዩኒቨርሲቲ ውዝግብ፣ 40 ሰዎች የገደለው አደጋ
Feta Daily News
Рет қаралды 61 М.
23:19
🦋ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል በጣም ነው የናፈቀኝ😔
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 305 М.
21:16
🦋አብሬክ እሄዳለሁ ሴቶች ይጠልፉብኛል አለችው😱🙆♀️
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 215 М.
25:50
በገዛ ቤቴ ከሌላ ወንድ ጋር ፍቅር // Yoe ተበሳጨ #yoeemy #habesha #yoeemy @kirasuratwins3474
YOE & EMY
Рет қаралды 32 М.
27:09
🦋ብሩክ ሰክሮ ሀይሚን አብረን እንደር አላት በጥፊ መታቺው😱
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 195 М.
23:07
🛑 በጣም ጨንቆኛል ከከተማ እንውጣ ካልሄድሽ የመጨረሻ ነው😌
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 39 М.
3:17
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
Toregali Toreali
Рет қаралды 140 М.