ፓስተር

  Рет қаралды 2,078,200

Amanuel Fekadu OFFICIAL

Amanuel Fekadu OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 508
@andualemnegussie2196
@andualemnegussie2196 3 жыл бұрын
ከዚህ መዝሙር ጋር የረጅም አመት ትውስታ አለኝ::ጊዜው 2001 አ.ም ሲሆን በዚህ አመት የ12 ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ነበርኩ:: ወጤቱ ግን ፈጽም የጠበኩት አልነበረም:: ውጤቱን ካየው በኃላ ይህ መዝሙር ነበር ወደልቤ የመጣው:: ካርድን በእጄ ይዤ ነገሩ ግራ ቢገባኝም አንገቴን ወደ ሰማይ እያንጋጠጥኩ መዝሙሩን ዘመርኩ:: በርግጥ አግዚአብሔር ሁሉን ቀይሮ በመልካም ሁኔታ ላይ እገኛለው:: ጌታ ይባረክ ::ዘመን ይባረክ::
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 3 жыл бұрын
እሳይ እንኳንም ጌታ እረዳህ ።
@abrahamadmassie7223
@abrahamadmassie7223 3 жыл бұрын
አልከሰርኩም አላፈርኩም ነው ወይስአለ
@hanedasmagane1427
@hanedasmagane1427 3 жыл бұрын
በናጋሪ ሁሉ አወቅ ነው ጌታ
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Esey yeabat biruk esey enkuan sak aderegelik eyesus geta nw
@saneahs539
@saneahs539 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሱ የሰበልንጅ እኘ የሰብን አይሆንም ጌተ መልከም አሙለክ ነዉ የሰዉን አንገት ቀነ የምየረግ አበት ነዉ ክብር ለጌተ እየሱስ ይሁን አሜን
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 жыл бұрын
በምድር ሳለን እረፍት የሚሰጠው ትዳር ቤተሰብ ቆንጆ ስራ ሐፍት ሳይሆን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አሜሜሜሜን እየሱስ ያድናል ሰላም እረፍት ፍቅር የሆነ መልካም አምላክ ነው የመዳን ቀን ዛሬ ነው ነገ የኛ አይደለም አሜሜሜሜን🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘❤❤
@ysakmalessa
@ysakmalessa 2 жыл бұрын
belas you
@Hana-lk2bq
@Hana-lk2bq Жыл бұрын
Ewnt new tbarki
@YetnayetTadewos-e4j
@YetnayetTadewos-e4j 7 ай бұрын
Ewnet new
@MnothoZikhali-ml6rw
@MnothoZikhali-ml6rw 3 ай бұрын
Lerase malikt now tebarek❤
@amalabdelabdelbaki4016
@amalabdelabdelbaki4016 2 жыл бұрын
እውነት የሚገርም ትውስታ ነው ያለኝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ግን በጣም ትንሽ ነበርኩ ይህን መዝሙር ጓደኛዬ እድትከፍትልኝ ብዬ ከአቅሜ በላይ ስራ ታሰራኝ ነበር ልቤ ይነካል በውነት ተባረክ ፀጋ ይብዛል
@samuelgadisa8037
@samuelgadisa8037 2 жыл бұрын
Wendme geta yewedhal, lebhn yawkal ena hulem yefelghal yezelalem hiwotn endtagegn motolhal ena kelbh emenew kalun anebeb. Tebarek wendme enem wedhalehu!!!
@masrewelde2872
@masrewelde2872 2 жыл бұрын
Birkkkkk bell
@AmiinaNagash
@AmiinaNagash Ай бұрын
🎉
@hiwotbezabh6788
@hiwotbezabh6788 2 жыл бұрын
እኔ ምስክር ነኝ ኢየሱስን ብሎ የከሰረ የለም እልልልልልልልልልል
@abenezerdebebeofficial9045
@abenezerdebebeofficial9045 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ እጅግ የምወደው ብዙ ትውስታ ያለኝን ይህን ድንቅ ዝማሬ ስለዘመርክልን የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርክህ ጌታን ጌታን ማለት መታደል ነው።
@almazyimam8426
@almazyimam8426 3 жыл бұрын
God bless you
@monalizaqueen1476
@monalizaqueen1476 2 жыл бұрын
Betam desssss ylal
@NiNaNiNa-ge4tx
@NiNaNiNa-ge4tx 2 жыл бұрын
ሆሦዴ
@addiszele4182
@addiszele4182 3 жыл бұрын
በዚህ የመጀመርያው የመዝሙር ካሴት በእ/ር መንፈስ ሆነን አመለክንበት!!!!! በመኪና ሆነን የመስቀልን በዐል ወደ አማውቴ የሚባል ስፍራ እየሄድን ነበር!!! ስለወንድሜ በንጹህ ልብ ባረክነው!!!! ትልቅ ና ከፍታ ያለ ሥፍራ ይድረስ ብለን በኢየሱስ ስም ባረክነው!!!! በአካል አይተነው አናውቅም ነበር!!!! ጌታ ግን በእርሱ ላይ ፍቅር የሆነ ዓላማ ነበረው!!!! ዛሬም አለው!!!! Endale has still burning fire for the LORD!!!!! ስለ ሁሉም ጌታ ይመሥገን!!!!
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 3 жыл бұрын
አልከሰርኩም አላፈርኩም አንተን አንተን ብዬ (፪x) ከትላንቱ ዛሬ ብሷል ምሥጋናዬ ብሷል ምሥጋናዬ (፫x) ብሷል ዝማሪዬ (፫x) ማን ጠርቶ አፈረብህ አንገቱን ደፋብህ ቀና አልልም ብሎ ተሸማቀቀብህ እኔስ አላየሁም ከቶ አልሰማሁም ከፍ ከፍ አልኩ አንጂ አላሽቆለቆልኩም ሲወራ ሰምቼ ነበረ አሁን ግን ዓይኔ አይቷል ምሥጋናዬም ብሷል አዝ፦ አልከሰርኩም አላፈርኩም አንተን አንተን ብዬ (፪x) ከትላንቱ ዛሬ ብሷል ምሥጋናዬ ብሷል ምሥጋናዬ (፫x) ብሷል ዝማሪዬ (፫x) እርሱማ ሞኝ ነው ጊዜውን ይፈጃል ኢየሱስ ኢየሱስ ሲል ዕድሜውን ይገፋል ቢሉኝ ከሰነፎች መንደር አንዳንዶቹ እንግዲህ ማዳኑን ያያል ዓይናቹህ በምድር መቶ እጥፍ በሰማይ የዘለዓለም ሕይወት አለኝ በኢየሱስ ቤት ❤🙌
@banchfikir1312
@banchfikir1312 3 жыл бұрын
tebareki
@mullukendesita
@mullukendesita 11 ай бұрын
❤❤
@davidmoltumo
@davidmoltumo 7 ай бұрын
@መቅድየጌታልጅ
@መቅድየጌታልጅ 3 жыл бұрын
ሙዚቃው እንዴት ልዩ ነው! እጃችሁ ይባረክ እንዲህ ነው ለጌታ ክብር ማስተጋባት
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 жыл бұрын
ከአንገቴ ቀና ቀና ብያለሁ አላፈርኩም ልል ፊትህ ቆሜያለሁ ባንተ የሚያምን የሚያምን አያፍርምና ያላፈረብህ ይበል ምስጋና ምስጋና /6. አልከሰርኩም አላፈርኩም አንተን አንተን ብዬ/2 አልከሰርኩም አላፈርኩም ጌታጌታን ብዬ ከትላንቱ ዛሬ ብሷል ምስጋናዬ ብሳል ምስጋናዬ/3 ብሏል አምልኮዬ/3 እሱማ ሞኝ ነው ጊዜውን ይፈጃል ኢየሱስ ኢየሱስ ሲል እድሜውን ይገፋል ቢሉኝ ከሰነፎች መንደር አንዳንዶቹ እንግዲህ ማዳንህን ያያል አይናችሁ በምድር መቶ እጥፍ በሰማይ የዘላለም ህይወት አለኝ በኢየሱስ ቤት። አልከሰርኩም አላፈርኩም... ማን ጠርቶ አፈረበት አንገቱን ደፋበት ቀና አልልም ብሎ ተሸማቀቀበት እኔስ አላየሁም ከቶ አልሰማሁም ከፍ ከፍ አልኩ እንጂ አላሽቆለቆልኩም ሲወራ ሰምቼ ነበረ አሁን ግን አይኔ አይቷል ምስጋናዬ ም በዝቷል አልከሰርኩም አላፈርኩም...... ካንገቴ ቀና ቀና ብያለሁ አላፈርኩም ልል ፊትህ ቆሚያለሁ ባንተ የሚያምን የሚያምን አያፍርምና ያላፈረብህ ይበል ምስጋና ምስጋና ምስጋና... ሞቅ ደመቅ ካለው ከፈርኦን ቤት በነጉሰ ነገስት ስልጣን ካለበት ጮማስብ ወይን ጠጅ ሁሉ ከሞላበት ብድራቱን ቆጥሮ ሙሴ አድር ባለበት ለሁሉም እንደ ስራው ምትከፍል ነህና አምላኬ አረፈህ ልቤ።
@Joy-ty6vtb
@Joy-ty6vtb Жыл бұрын
Awo
@TesfahunLombe
@TesfahunLombe 2 ай бұрын
I am one of አልከሰርኩም plus አላፈርኩም:: ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@AdamuHaki-z9o
@AdamuHaki-z9o 6 ай бұрын
እኔ የምለው ለላ ቃላት የለኝም የሠማዩ አምላክ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ እላለሁ፡፡
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 2 жыл бұрын
እልልልልልል ዋው ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁን❤
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 3 жыл бұрын
በእውነት ጌታን ያመነ አያፍርም! እኔ ምስክር ነኝ ከአእምሮ በላይ የሆነ ነገር ተደርጎልኛል
@yemserachyegetalij1707
@yemserachyegetalij1707 3 жыл бұрын
አሜን
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
እኔም ምስክር ነኝ። በተዘጋ ቤት ውስጥ ሆኜ ጌታሆይ እርዳኝ እያልኩ ስፀልይ የተአምራት አምላክ ፀሎቴን ሳልጨርሽ በቴሌፍኖ ጥሪ ፀሎቴን መለሰልኝ።ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን አምን አሜን አሜን
@tilahungizaw2528
@tilahungizaw2528 3 жыл бұрын
ሃሌሉያ ……….የእግዚአብሔር ስም ከዘላለም እስከ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን እንጂ ሌላ ምን ልንሰጠውና ልንለው እንችላለን!!!!!!!!!!!!!
@SamuelMekango-kp7fy
@SamuelMekango-kp7fy Жыл бұрын
ከየትኛውም ሀሳብና ጭንቀት እወጣለው ይህንን መዝሙር ሳደምጥ ፓስተር እንዱን አምላክ ይባርከው ያብዛው.......❤❤q
@alem5097
@alem5097 8 ай бұрын
በትክክል. ከእግዚአብሄር. የተሰጠ ፀጋ ሲሆን. የእያንዳንዱን. ልብ. ሲነካ. ጉባኤው. ይተራምሳል መንፈሱም. ይገባል. አንተ. ሰው. በበረከት. ላይ. ባርኮት. ይጨምርልህ ልጆችህ. ለበረከት. ይሁንልህ.
@Singerbiljdup
@Singerbiljdup 5 ай бұрын
Amen ❤❤
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 3 жыл бұрын
ፓ/ር ካንተ ጋር ማገልገል መታደል ነው! ታድዬአለሁ! በርታልን ወንድማችን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ለእኔ ይሄ መዝሙር ብዙ ትዝታ አለው በብዙ መከራ ውስጥ ነበርኩኝ በጣም በከባድ ጨለማ ምን ተስፋ የሚበል ነገር አልነበርም በዙሪያ ነገር ግን በዚህ መዝሙር እየስማሁኝ እፀናና ነበር አሁን ግን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የነበሪኩበት ያየጨለማ ጊዜ በእየሱስ ሀይል አልፎ እንካን ለእኔ ለብዙ ስው በርከት ሆኛለሁኝ ከምንም በላይ በመከራውስጥ ከእግዚአብሔር ጋር መሆን መልካም ነው ከእሱ ጋር ስንሆን ሁሉ ያልፋል ተባረከልኝ ፓስተር እንዱዬ
@lisantilahun4709
@lisantilahun4709 3 жыл бұрын
በጣም የምደነቅበትና እየሱስዬን የሚያስወድደኝ ድንቅ መዝሙር ነው ::እንዱዬ አማኒ በብዙ ከፍ በሉልኝ እወዳችዋለሁ 🙏❤
@AmenuAme
@AmenuAme 2 ай бұрын
ዛሬ በዚህ መዝሙር ቀኔን ያበራሁት😮😮😮😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😅😅😅😊😊😅😅😊😊
@HuliiMesele
@HuliiMesele 11 ай бұрын
አውቃለሁ ሁሉም ነገር እንደምያልፍ ያለሁበት ሁኔታ ከባድ ቢሆንም ግን አልከስርም ጌታን ብዬ 😊😊
@tsionmekuriya3842
@tsionmekuriya3842 Жыл бұрын
በልጅነቴ የሰማሁት የዘመርኩት እስካሁን የምወደው ድንቅ ዝማሬ❤❤
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 3 жыл бұрын
አሜን አላፈኩብህም ኢየሱሴ🙏❤🔥 እንዱ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እወድሃለሁ!
@btt9411
@btt9411 3 жыл бұрын
ክብር ለንጉሡ ዘመኑን ወቅቱን ትውልዱን ያገናዘበ ቅባትና ጣሙን ያልቀየረ መልካም ዝማሬ በተወደዱ ወንድሞች ተከሽኖ ቀርቧል አይገልፀውም ። ከዚህ ሁሉ በላይ ደሞ የሙዚቃ ምቱ በጣም የተወደደ ነው ምን አይነት ትውልድ እየተነሳ ነው ? ብዬ ጌታን አከበርኩ ። እወዳችኋለሁ ።
@YonasAsha-q7s
@YonasAsha-q7s Ай бұрын
ብዙ ጌዜ የምሰማው መዝሙር ነው እውነትን እንድዳሰሰ ያደርገኛል።
@amanuelkamoz1427
@amanuelkamoz1427 3 жыл бұрын
እናንቴን አምላክ ለሀጌረ ስለሴጠ እና ይህን ማየት መስማተን ሳውቀው አማኝ መሆን ውድድድድ አደርገዋለው❤🧡
@SimretTaye-kt1ic
@SimretTaye-kt1ic 3 ай бұрын
አሜን ጌታ እየሱስን አምኖ የከሰረ የለም ተባረክ ፓስተርዬ❤❤🙏
@elish1021
@elish1021 3 жыл бұрын
Vol 1, Endale W/Giorgis migerm album የሚጤሰውን ጡሀፍ ሳታጠፋ ቅጥቅጡን ሸንበቆ ሳትሰብረው ማንጠገበ ማን ረካ ቃላት ቢደረደር በዝማሬ እኔ በበኩሌ አረካሁም.........🥰🥰🥺🥺 Literally እምባዬን የሚያመጣ መዝሙር ሰማይም የምንዘምረው ይመስለኛል
@AkliluBelay-pn7dj
@AkliluBelay-pn7dj 9 ай бұрын
ኣይከሰርኩን ኣይሓፈርኩን የሱስ የሱስ ኢለ ካብ ትማሊ ሎሚ በዚሑ እዮ ምስጋናይ ዝሓፈረ የለን ጎይታ ጎይታ የሱስ የሱስ ዝበለ
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 2 жыл бұрын
Who listen this song 10 times reapat again and again ❤️❤️🙏🙏God bless you poster endesh
@teklutefera8686
@teklutefera8686 Жыл бұрын
እልልልልልል ዋው ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁን❤ጌታ ይባረክፓስተርዬ እጅግ የምወደው ብዙ ትውስታ ያለኝን ይህን ድንቅ ዝማሬ ስለዘመርክልን የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርክህ ጌታን ጌታን ማለት መታደል ነው።
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
መዝሙሩ ዘማሪው ሙዚቃውም ሁሉም ድንቅ ናቸው
@HabtamuIsayas-n6u
@HabtamuIsayas-n6u 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ❤❤❤
@GetachewSolomon-kx6ho
@GetachewSolomon-kx6ho 4 ай бұрын
በእውነት እንዳለ ያብዛልህ ግን መዜሙር አታቁም በእናትህ
@netsanetmuluwork4881
@netsanetmuluwork4881 2 жыл бұрын
ከትላንቱ ይልቅ ብሷል ምስጋናዬ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾አላፈርኩም አልከሰርኩም ጌታን ጌታን ብዬ እልልልልልልልልልልልልልል
@immanuel342
@immanuel342 11 күн бұрын
ጌታን ይዤ/ብዬ አልከስርም፤ ተባረክ፡፡
@bereketabebe1179
@bereketabebe1179 3 жыл бұрын
Torenet bemesemabet weket endeh yale yemesgana mezmur mesmat yehen kefu alem yasresal tebarek endu❤
@dagigendekoofficial1551
@dagigendekoofficial1551 3 жыл бұрын
ታላቅ የወንጌል አርበኛ በመዝሙሩ የተባረክንቤት ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው
@kedenx624
@kedenx624 3 жыл бұрын
አልከሰርኩም ከ ወንጌል አርበኛ አልበም 1997 Vol.1
@bekaluashenafi9464
@bekaluashenafi9464 4 ай бұрын
አሜን ኢየሱስን ተከትሎ ሚከስር የለም!!!
@awtes9635
@awtes9635 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 2 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እንወዳለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@nunuhika2523
@nunuhika2523 2 жыл бұрын
@nunuhika2523
@nunuhika2523 2 жыл бұрын
ልደውል
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ፍቅር፣ነው!!!!! የዮሐንስወንጌል፣3:16 በእርሱ፣የሚያምን፣ሁሉ፣ የዘላለም፣ህይወት፣እንዲኖረውእንጂ፣ እንዳይጠፋ፣እግዚአብሔር፣ አንድያልጁን፣እስኪሰጥ፣ድረስ፣ ዓለምን፣እንዲሁ፣ወዱዋልና፣፣ እልልልልልልልልልልል!!!! እንዴት፣ያለፍቅር፣ነው? ቸሩ፣እባታችን፣እግዚአብሔር ፣ሆይ!!!! ስለ መልካም ፣ስጦታህ፣ናመስግንሀለን፣ እንዘምርሀለን፣እናወድስሀለን፣ ስምህን፣ከፍ፣ከፍ፣እናደርጋለን፣ዛሬም፣ከዘላለም፣እስከዘላለም አሜን!!!! ይህንን፣መዝሙር፣የሰማችሁ፣ሁሉ፣ይህንን፣መልካም፣ስጦታ፣ላላወቁ፣እናሳውቅ፣ዘንድ፣ ልባችንን፣እግዚአብሔር፣ ይባርክልን፣በህምጌታእየሱስ፣ስም፣አሜን!!! ፓስተር፣እዳለ፣ወልደጊዮርጊስ? ፣በምስጋና፣መንፈስ፣ጠርተህ በዝማሬ፣መርከብ፣ውስጥ አስገብተህ፣በእግዚአብሔር፣ ህልውና፣ውስጥ፣ስላስዋኝኽን እኔና፣ቤቴ፣ስለአንተ፣ልዑል፣ እግዚአብሔርን፣እናመሰግናለን፣ አንተም፣ጌታ፣እግዚአብሔር፣ በመረጠው፣መንገድ፣የዝማሬ፣የቅኔውን፣የእውቀት፣በር፣እንዲከፍትልህ ፣መዝሙር፣50:23 በህይወትህ፣አካል፣ለብሶ ፣ቀድሞ፣ካገለገልከው፣በላይ፣ በየሐዋርያት፣ሥራ፣16:25-31 ፣የብልጫነት፣መንፈስ፣ እንዲያገኝህ እልፍ፣የጠፉ፣መንፈስ፣ወደ፣ እግዚአብሔር፣መንግሥት፣ አጥማጅ፣እንድትሆን፣በጌታ፣ እየሱስ፣ ሥም፣ፀለይኩኝ፣፣ አባት፣ሆይ፣ፀሎቴን፣እንደ፣ ኢሳያስ፣65:24 መሰረት፣ስለሰማኽኝ፣ አመሰግናለሁ፣ስምህ፣ይክበር፣ይባረክ፣ከዘላለም፣እስከዘላለም አሜን!!!!
@addisuteshale6573
@addisuteshale6573 3 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ድንቅ ሙዚቃ ዘመናቹ ይባረክ እንዱዬ አማኑ እናመሰግናለን 🙏
@selamandom6996
@selamandom6996 2 жыл бұрын
I can't stop listening 🎧🎧🎧🎧 highest fire upon you man of god. 🔥🔥🔥❤️❤️❤️ ኣልሃፈርኩም የሱስ የሱስ ብዮ🙏🔥🔥🔥
@mygodisgreatfullemengodisg4776
@mygodisgreatfullemengodisg4776 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው። ሃሌ ሉያ እሳይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል paster Zemari እንዱሻ !!! ኑርልኝ 1000~~~~~~~
@Burutkanhe
@Burutkanhe 2 ай бұрын
AmeenAmeen AmeenAmeeen tabrkhe tsagha yebzalhe❤❤❤❤
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 3 жыл бұрын
We didn't lose faith in the lord, nor feel ashamed. The amazing holy spirit is always with us! Bless you dear Pastor, Amanye and all musicians 🙌😍😍
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 3 жыл бұрын
Yes holy spirit is in us VS with us for forever
@jeryzewdu7904
@jeryzewdu7904 3 жыл бұрын
Pastor endale yhenn tsega bante yaskemete geta kibrun yiwused.........bemezmuru betam tebarkealehugn betam betedegagami bisema mayselech mezmur new geta kezih belay yichemrlh enwedhalen.......amanye betam new ante yeserahachewun mezmuroch benafkot new betam new mwedh geegziabher kezih bebelete yasadgh yibarkh enwedhalen
@tamiratabebe6623
@tamiratabebe6623 3 жыл бұрын
ዎው ፓስተር እንደለ ወልደጊዩርጊስ ዘመንክ የተባረከ ይሁን ይህን ድንቅ ዝማሬ ስለዘመርክልን የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርክህ ተባርከህ ቅር ወንድሜ........
@woinewoine5413
@woinewoine5413 3 жыл бұрын
ምሥጋና ምሥጋና አልከሰርኩም አላፈርኩም አንተን አንተን ብዬ ብሶዋል ምስጋናዬ ብሶዋል እልልታዬ ውይ ውይ ውይ ውይ ጌታ ይባርክ እልልልልልልልልልልል
@tatokiriy1388
@tatokiriy1388 3 жыл бұрын
አሜንንን አልከሰሪካም አልከሰሪካም አዩሰሱን ብዬ ለበረከት ሆኑ
@almazambo542
@almazambo542 2 жыл бұрын
ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ ይህን ዝማረ ሳዳምጥ እባዬን አልቆጣጠርም አሜን አሜን አላፍርም አልከስርም ጌታዬን ተስፋ አድርጌ አያሳፍረኝም ስሙ ይባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fisherg5955
@fisherg5955 22 күн бұрын
ወንድሜ እንዳለ በዝማሬዎችህ እጅግ ነፍሴ እግዚአብሔርን ማምለክ እንድትጠማና እንድትናፍቅ አንዳሁም ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ስለሚያስገባኝ ጌታን ስላንተ አመሰግናለሁ ። ጆን የመጭው ትውልድ መሪ ከምንላቸው አንዱ ነህ ብዬ አምናለሁ ስለዚህ በምታደርጋቸው ነገሮች ጌታ ማስተዋል ና ጥበብ ይጨምርልህ።
@mygodisgreatfullemengodisg4776
@mygodisgreatfullemengodisg4776 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ Ewunti New አልከርሰኩም ለጠላት ግራ ይግባዋ!!!!! አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@tijitiji6257
@tijitiji6257 3 жыл бұрын
አሜንንን ተባረክ የምወደው መዝሙር ምስጋናናናና እልልልልልልልል እስይይይይይይይ ውስጤነውበእውነት
@azalechalemu2109
@azalechalemu2109 3 ай бұрын
❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarkilyn
@betelhemkebede3829
@betelhemkebede3829 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ አንተን ብዬ አላፈርኩም አልከሰርኩም ። ፓስተር ጌታ ይባርክህ
@mulukentsegaye9334
@mulukentsegaye9334 3 жыл бұрын
ብሷል ምስጋናዬ ተባረኩ በብዙ
@natanimmediayoutube
@natanimmediayoutube 3 жыл бұрын
Bless You Pastor Endale Woldegiorgis!
@EliasEejigu
@EliasEejigu Жыл бұрын
አልከሰርኩም አላፈርኩም እንደት ብየ አፍራለሁ ጌታ አብሮኝ እያለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማራውም ተጫዋቾቹም ተባረኩ ስታምሩ❤
@alemtsahayketema1839
@alemtsahayketema1839 Жыл бұрын
በየቀኑ የሚሰማ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ (ያባቴ ብሩካን) እውነት ነው ጌታ ብሎ ያፈረ የከሰረ የለም!!!
@GenetAbuje
@GenetAbuje 4 ай бұрын
አሜን አሜን አያፈራም በአንተ የምያምን እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤😂 አልክሰራኩም 😢😢😢😢😢😢❤❤❤😊😊
@tebebekassa4919
@tebebekassa4919 2 жыл бұрын
አልከሰርኩም እግዚአብሄርን ተጠግቼ አላፈርኩምእሱን ተጠግቼ ተባረክ ወንድሜ ለኔ ነው ይህ ዝማሬ
@abebayehumarkos3960
@abebayehumarkos3960 3 жыл бұрын
Enduye Lezelealem tebarek!!! yihini mezmur sisema laybreri hogne new betam tebarikealehu!! Zemenih yibarek!!
@sosinakassa6201
@sosinakassa6201 Жыл бұрын
Amesgenalew egiziabhet
@befekedukessahilla2045
@befekedukessahilla2045 2 жыл бұрын
ተባረክተባረክተባረክ,,ብሱአል,ምስጋናዬ,,እኔም,ምስጋናዬ,ብሦአል,,በአንተ,የሚያምን,,ፖስፖርቴ,የዘለአለም,ህይወት,የሚል,ነው,,
@asfawendiro9735
@asfawendiro9735 Жыл бұрын
My brother in Christ : what mentioned as a witness is true. according to your gospel song you faced difficul ties and you overcome in Jesus name so we rebuke all the spirit of evil!!!may God bless you we blessed by your Gospel song ❤ may God bless you all .Amen .
@aklileymogos1113
@aklileymogos1113 Жыл бұрын
ኢየሱሰ ክርሰቶሰ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደንቅ ፀጋ የበዛበት ክርሰቶሰን የሚሳይ የበረከት መዝሙር ነው።
@khoruae9602
@khoruae9602 Ай бұрын
M493.tebarek
@weynitsadq86
@weynitsadq86 3 жыл бұрын
Amen elelellllllllllllllllle geta amun yefra yelam
@ruthkkk7914
@ruthkkk7914 3 жыл бұрын
Amen geta abizto yibarkchuuuu dink mezmur new tebarkuuuuu
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባረክ ደስየሚል ዝማሬ አማንም ተባረክ ደስ የሚል ሙዚቃ
@tigisttebeka9049
@tigisttebeka9049 Жыл бұрын
ተባረክ ፓሰተር የሚያፅናና መዝሙር ነዉ ተባረክ አያሳፍርም ጌታ ስሙ ይክበር በአንተመዝሙር ነዉ ጌታ ያገኘኝ
@tizitadangaro5695
@tizitadangaro5695 3 жыл бұрын
Amen bante yamene ayafrm Elililil Elililil Elililil hallelujah Egziabher yibarkachu 😍🎻🎼🎶🎵🎺🎹🎸🥁
@Tigist-j2r
@Tigist-j2r Жыл бұрын
ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁን
@hmq3388
@hmq3388 Жыл бұрын
እውነት ነው አልወደኩም አልከሰርኩም አንተን አንተን ብዬ አሜንንንንንንንንንንንንን
@matyasassefa1439
@matyasassefa1439 3 жыл бұрын
የእየሱስ መሆን ደስ ይላል "...man terto aferebih angetun defabih ... "
@BontuAlemayehu-bw7oh
@BontuAlemayehu-bw7oh 2 жыл бұрын
really, I can't stop listening to this song be blessed
@kassahungadissa8607
@kassahungadissa8607 Жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ፤በዚህ መዝሙር ልዩ ትዝታ አለኝ 2001ላይ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተመርቄ እንደወጣው አዲስ አበባ ከንቲባ ጽህፈት ቤት ባለሙያ ነበርኩ ፍሬሽ ኮምፒውተር ጭኜ እሰማው ነበር እንደ ማር ይጣፍጣል🙏💕
@binyamalem6922
@binyamalem6922 3 жыл бұрын
የምወደው መዝሙር እንዳለ ቁ1 ልዩ ነው
@teklutefera8686
@teklutefera8686 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ::ዘመን ይባረክ:እልልልልልል ዋው ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁን
@bilisumatesema8627
@bilisumatesema8627 3 жыл бұрын
Geta Eyesus Yibarkih Endish, astawsalehu 1997 bichayen geta bicha abrogn neber yihen mezmur adama sitzemir. Betam yemitsnanabet mezmur new. Tebareklign.
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ፐሥተር በአንተ መዝሙር ብዙ ተባርከናል ዘመነህ ይባረክ
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 3 жыл бұрын
Leka seylkbng endegena mesmat echlalehu beken 100 gize paster endu tebarekln mizikengochachn tsegawu yibzalachu❤❤❤❤
@mulugetagizw849
@mulugetagizw849 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ!!!
@adanechkhc7042
@adanechkhc7042 3 жыл бұрын
እንድሽ ተባረክ ዛሬ ከ30 ጊዜ በላይ ሰምቼዋለሁ ቁ.1 ካሴትህ ሙሉ ሪሚክስ ብታደርገው ደስ ይለኛል!!! 💯💯💯💯💯💯
@astu1825
@astu1825 Жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር
@teshomegetahun4150
@teshomegetahun4150 10 ай бұрын
Amen alaferkum geta yimesgen geta geta geta ahun elalew.....tsega yibzalih
@እግዚአብሔርአዋቂነው-ቐ4ኸ
@እግዚአብሔርአዋቂነው-ቐ4ኸ 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን🙏💟 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@mygodisgreatfullemengodisg4776
@mygodisgreatfullemengodisg4776 2 жыл бұрын
ቀና ቀና ቀና ብይሃሎኝ እሳይይይይይይይይይይይ MY GOD IS GAERT FULL OH WELCOME HOLY SPERT !!!!!!
@TsehayAde-r7c
@TsehayAde-r7c 3 күн бұрын
Tebarek ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TiruTume
@TiruTume 3 жыл бұрын
Wow tebareku be gugut eyetebkugn neber❤😍
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በፍፁም አልከሰርኩም❤❤❤
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 3 жыл бұрын
እንዱ ድንቅ ፀጋ ነው ያለህ
@ashtarjewelry265
@ashtarjewelry265 3 жыл бұрын
Ameeeen bantee yemiyamin yemiyamin ayafirimnaaa misiganaaa👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 hashuuuu
@Love-km9qi
@Love-km9qi 2 жыл бұрын
Elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel 👏 🙌 ♥️ ♥️
@gospelsingerfirewhassenoff5402
@gospelsingerfirewhassenoff5402 3 жыл бұрын
ammen stay shine endu and aman
@MebrateNur
@MebrateNur 10 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አያሳፈርም ተባረክ
@birhangutu8063
@birhangutu8063 3 жыл бұрын
እድዬ በጣም ነው የተባረኩት በጌታ አመሰግናለው ተባርክ በርክ በል የጌታ ባሪያ
ምንም | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis June 2024
8:24
Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Рет қаралды 708 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
አለፍኩብህ New Official Video Clip 2021 Bishop Dawit Molalegn Pastor Endale Woldegiorgis  Tekeste getnet
13:33
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН