ፓስተሩ በሳቅ አስለቀሱኝ😂(የአርሰናል ትንቢት ፣ ነብዩ አፈረጠው፣ ቁልፉን ወደመኪና፣ ቄስ በሊና እና ልጆቻቸው፣ ቲክቶክ ላይቭ ሰይጣን ወጣ ፣ ጩፋ ፣ ዳንሳ)

  Рет қаралды 32,431

Miku_Et

Miku_Et

Күн бұрын

Пікірлер: 194
@miku_et
@miku_et 2 ай бұрын
ክብር እና ምስጋና ለናንተ ሞራሌን አመጣችሁት ። የተለመደው ትብብራችሁ አይለየኝ ፣ አዲሱን ነገር ከበፊቱ ጋር አድርጌ ሰርቼዋለው ፣ መልካም ሰንበት !!
@BiruKidus
@BiruKidus 2 ай бұрын
መልካም ሰንበት???😂😂😂😂😂
@tesfahungenene826
@tesfahungenene826 2 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግነው ሀሰተኞችን በመለየት የእምነቱ ባለቤቶች አጥርተው እንዲያዩ ሌሎቻችንም በክርስቶስ ስም ምን አይነት ነውር እንደሚሰራ ቀለል ባለ መልኩ ስለምታሳየን ልፋትህን ሁሉ እግዚአብሔር ይቁጠርልህ thank you bro
@hanydereje3343
@hanydereje3343 2 ай бұрын
Mike 😂❤
@smret.6783
@smret.6783 2 ай бұрын
አብሽር ወንድማችን፣ ሁሌም ከጎንህ ነን 👍 በርታ
@Kuruhabesha-s6m
@Kuruhabesha-s6m 2 ай бұрын
በርታ ሚኪ እንዲህ ቶሎቶሎ ልቀቅልን Great video 🤟
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 2 ай бұрын
ዘንድሮ በኑሮው ውድነት የኢትዮጵያ ኮመዲያን ብዙዎች ጠፍተዋል ደስ የሚለው ግን ከነሱ በተሻለ ምርጥ ምርጥ ኮሜዲያን ተተክተዋል ግን ቀልዱ ቀልድ ነው መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች እና ንሰሐ ግቡ ተዋህዶ ሐይማኖቴ❤❤❤
@naodbeba6277
@naodbeba6277 2 ай бұрын
ዘንድሮ በዚህ ኑሮ ውድነት እነዚህ ስዎች ባይኖሩ ማን ፈታ ያደርገን ነበር😂
@HaregeFikadu
@HaregeFikadu 2 ай бұрын
እውነት የሚሰበከው ወንጌል ወይስ አርሰናል?ወይ ሚራክል ከመሬት እንደውሀ የሚመነጭበት ብር ትክክለኛ ነው ፎርጅድ እንደገና እሳት ብቻ ሲነድ የማይታይ ጉድ
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
ማንም😂😂😂😂
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Ай бұрын
እኔ ሽፈራው ነው ሚያስቀኝ እና እንዴት እንደ ሚያቀናብረው ቱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜😁🤪😋
@ZekariasWodaj-vf1fr
@ZekariasWodaj-vf1fr 2 ай бұрын
ሚኪሻ ብራዘር እደዚ ነው ቶሎቶሎ ከች ማለት ብሮ ሰላምክ ይብዛልኝ አባ
@miku_et
@miku_et 2 ай бұрын
ብራዘር ፍሮም አናዘር ማዘር፣ እሺ አለን።
@ps1al3m63
@ps1al3m63 15 күн бұрын
​@@miku_etአንቺ ኮሚክ አቦ ይመችሽ
@Hawiortdox21
@Hawiortdox21 2 ай бұрын
#ተሙ_የጌታ_ልጅ_አሁንማ ኦርቶዶክስ ሆነልን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት🥰
@habeshawit2008
@habeshawit2008 Ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@Ruhama.t
@Ruhama.t 2 ай бұрын
Wow wow I love this video seriously ketlubet😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂.
@miku_et
@miku_et 2 ай бұрын
🙏🙏
@trhastesfay-z6n
@trhastesfay-z6n 2 ай бұрын
I appreciate , you don't get what you deserve be strong one day everyone will wake up and thank you for showing us what you got
@smret.6783
@smret.6783 2 ай бұрын
"ሽንኩርት ብቻ ነው የቀረው 🧅" 😂😂😂😂😂😂😂😂
@KiburSewTv
@KiburSewTv 2 ай бұрын
ድንቅ ኤዲቲንግ ነው።ከቻልክ ጥርሱ ዘርዛራ የሆነውና ኮፍያ ያረገውን ልጅ ሳቅ አትጠቀም።ይጨንቃል ሳቁ🙏
@Kuruhabesha-s6m
@Kuruhabesha-s6m 2 ай бұрын
Exactly 👍
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 2 ай бұрын
እኔ እራሱ ይደብረኛል
@ps1al3m63
@ps1al3m63 15 күн бұрын
እውነትህን ነው እኔ እራሱ በህልሜ ሲያቃዥን ነው የሚያሳድረኝ !😂😂
@حياتسعيد-و1ق
@حياتسعيد-و1ق 2 ай бұрын
ግን የምር ኣለማፈራቸው ባጣም ይደንቃል ዋው
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አይ ሚኪ በደንብ ዘና አድርገን❤
@SameAssege-nw6ly
@SameAssege-nw6ly 2 ай бұрын
ሚኩ በርታ ❤😂🎉
@Ashuይነጋል
@Ashuይነጋል 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅አባቴ ዳንሱ ተመችቶኛል ማታ ከኔ ጃንቦ ይታከልበታ
@abrhamhailegebriel9718
@abrhamhailegebriel9718 2 ай бұрын
በርታል አንደኛ ነህ የምር እኔ የ አንተ አንዲት vedio አታመልጠኝም በ ጉጉት ነው የምጠብቅህ 😂
@senaitdemisse9177
@senaitdemisse9177 2 ай бұрын
ይገባሀል ሚኪያችን በርታልን 🙏👍
@Kuruhabesha-s6m
@Kuruhabesha-s6m 2 ай бұрын
የቄስ ጉዲና ቅባትነዋ የሳቃችን ምንጭ የሆነ 😂😂😂
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 ай бұрын
ሚኪ በሳቅ ልትገለኝ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
እህ ... ጴንጤ ቆስጤ😂😂 የወይራ ዘይቱ ግን አሪፍ ነው ለዚህ ለደረቀ አናት ያረሠርሳል ጌታዬ እኔ ባገኘሁት😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
እረ እኔ ባገኘሁት ለሰላጣዬ😮😮😢
@TadelechWoro
@TadelechWoro 2 ай бұрын
ኧረ በለው😮😮😮😮😅😅😅😅
@keniantamru2309
@keniantamru2309 2 ай бұрын
Shefafa Fidel minim sayker alalem😂😂😂😂wey lisan 😂😂😂are wuuuuu 😂aswetut!!!
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 2 ай бұрын
አይ ኃይማኖት በዱርዬዎች እጅ ወደቀች ያሳዝናል ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 2 ай бұрын
የሆነ ጥናት እንደሚያመለክተው የኢትዮጲያ ህዝብ ከ 4ቱ 1ዱ የጨለለ ነው ቢልም የሚመስለኝ ያልጨለሉት ህፃናት ብቻ ናቸው ሁላችንም ጨልለናል crazy 🤪
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ነብይ ጉመሃሪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሚኪ ሞትኩኝ
@aregashgebere
@aregashgebere Ай бұрын
😂😂😂😂አረ ወየው የራስሽ ጉዳይ part😂
@MartaMershaye
@MartaMershaye 2 ай бұрын
ከበሮ የኛ ነዉ አሰመልሱልን በቶሎ
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
ዘመኑ የመቀባባት የመጀፈላለጥ ይሁንላቹ ጴንጤዎች አሜን ይላሉ አያፍሩም 😮😮😮😢
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 2 ай бұрын
በላይክ ሼር በማድረግ ጀምሬአለሁኝ
@miku_et
@miku_et 2 ай бұрын
አመሰግኛለሁ🙏🙏
@teztaseyfu
@teztaseyfu 2 ай бұрын
አቤት ፈጣሪዬ❤❤❤❤ኦርቶዶክስ❤❤❤ያረከኝ አምላክ
@endyzema
@endyzema 2 ай бұрын
Man. Belive me you got that glitch to be famous. U deserve million view
@Beti-n5j
@Beti-n5j 2 ай бұрын
😭😭😭😭 ያርሰናል ስም አትጥሩ እናንተ በጠራቹ ቁጥር የሃገራችን የአርሰናል ጉዳይ ወደ ገደል ነዉ የምገቡት😢😢😅
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 2 ай бұрын
የከፍታ ዘመን በኢትዮጵያ የሚለውን መፀኃፋቸውን አንብብ
@fano-ry6xu
@fano-ry6xu 2 ай бұрын
Ena diskur melamit eko new seyitan eyeleteletew new sewyewn ahunima
@nebilnurhussen8280
@nebilnurhussen8280 2 ай бұрын
Ba like shar jamiralew Mico barta....😂😂😂
@AaA-k2b8p
@AaA-k2b8p 2 ай бұрын
ሰውን በመግደል ነው እንደ ከፍ የምትለው የመጨርሻ አላለም እኛ ጋ ዛም አለ
@besufekadmesfin7310
@besufekadmesfin7310 2 ай бұрын
ማይኮ እድሜህ ይርዘም ትመቸኛለህ
@smret.6783
@smret.6783 2 ай бұрын
Pleeez ነቢያቶች፣ ትንቢት ባመጣችሁ ቁጥር የሃገራችን ሁኔታ የባሰ እየከፋ እየከረፋ ስለሆነ ዝም ብትሉ አይሻላችሁም...
@ruthymeglas
@ruthymeglas 2 ай бұрын
እኔም እንደ በስንቱ ከፍ ብዬ እበራለሁ😂😂😂😂😂አሜን🙌😂😂 ኡይይይይ ኸረ በሳቅ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ሚኪ በመካከል ጣል የምታደርጋት ነገር ❤❤❤
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 2 ай бұрын
ሚኮ የሚገባህን ክብር ያላገኝህ አንደኛ አዝናኛችን ወላሂ ሚሊየን ጊዜ ሰብስክራይብ እና ላይክ ቢቻል አደርግህ ነበር ብራዘር
@Hawiortdox21
@Hawiortdox21 2 ай бұрын
ዌልካም አንተ ምርጥዬ ብራዘር✌️
@miku_et
@miku_et 2 ай бұрын
ብሮ 👊
@habeshawit2008
@habeshawit2008 2 ай бұрын
“ቂ**ን ቀጥ አርጎ”😂😂😂😂 I’m dead🤣🤣🤣
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ሠላም ወዳጀ
@linaejabo8229
@linaejabo8229 2 ай бұрын
Miko enquan beselam metah 😊😊😊😊 wendme yesake minch 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@miku_et
@miku_et 2 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ 👊👊
@biruktibirukti8492
@biruktibirukti8492 15 күн бұрын
Betam tastelahu midre balege hula
@misrakredwan
@misrakredwan 2 ай бұрын
ይሄንንም እያየን ፈውስ ነው ይሉናል ልዩ ናቹ ልቦና ይስጣቹ
@danny7610
@danny7610 2 ай бұрын
Great vid as always mike! Who is this guy 15:57 ?
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 2 ай бұрын
የለመደ፣መንፈሥነው😂😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 2 ай бұрын
እረ እግዞ እረ እረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@Chaina88
@Chaina88 5 күн бұрын
ይህ ሁሉ በክርስቶስ መዘባበት እመኑኝ ከባድ ዋጋ ያስከፍላችኋል
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i 2 ай бұрын
ሚኪ የሳቅ ምጫችን ይመችክ😂😂
@creativityandinnovationworks
@creativityandinnovationworks 2 ай бұрын
ጌታ ምስክሬ ነው🎉🎉 LIVERPOOL ዋንጫውን ይበላል
@Emiye20
@Emiye20 2 ай бұрын
ለማየት ያብቃህ ዋንጫው የሲቲ ነው
@abebekidie4864
@abebekidie4864 2 ай бұрын
እኔ ሰሊጡ ፡ኑጉ፡ተለባው ፡ሱፉ ኢትዮጵያ ውስጥ ሞልቶ ዘይት የተወደደው ለካ ማንም ኩታራ እንዲህ የትም እያፈሰሰው ነው !
@abebekidie4864
@abebekidie4864 2 ай бұрын
ሀሰተኛ አስተማሪዎቹስ ቢያንስ ኪሳቸውን እያደለቡ ነው የአዕምሮውን (የህሊና)ነገርማ ተውት ተረስቷል ተከታዩ ምን ነክቶት ነው ዝም ብሎ የሚከተላቸው
@berhanahmad3880
@berhanahmad3880 2 ай бұрын
ክበርልኝ
@habeshayagereleje3755
@habeshayagereleje3755 2 ай бұрын
wow so funny 😂
@selamber5784
@selamber5784 2 ай бұрын
Mn new lbachu tedefene Eyesus ye arsebal yechelsi ...eyale melekt lenebatochu syastellalf Ere nku Amen bcha aybalm EGZIABIHER ykr ybelen
@ermiasbre8324
@ermiasbre8324 2 ай бұрын
22;00 pered ayto new ende
@AaA-bp4qj
@AaA-bp4qj 2 ай бұрын
አተናእኔእድንጋባጊታነግሮኛል😂
@bizunehaschalew6221
@bizunehaschalew6221 2 ай бұрын
ሚኩ 🥰🥰🥰
@Adi-p7b
@Adi-p7b 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 Ay pente
@HiwotDubale
@HiwotDubale 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 egzuu
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 2 ай бұрын
ሻሎም ሻሎም ውድ ቤተሰቦች
@yordanosyora5699
@yordanosyora5699 2 ай бұрын
አፋቸውን እንኳን ያልፈቱ ። የሚናገሩት የማይገባ ፓርላማና ቸርች የሚሰበሰቡት አንድ አይነት ናቸው ።እነገሌሌሌ
@tesfayetadesse9610
@tesfayetadesse9610 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏🙏🙏
@ሶሊያና
@ሶሊያና 2 ай бұрын
እኔ ግን ሚገርመኝ እንዴት እንድ ሚገታጠምልክ ነው 🤭😂
@miku_et
@miku_et 2 ай бұрын
😂😂 እኔ የተቀባሁት በፌዝ ነው
@TSEDAIEGEATCHW
@TSEDAIEGEATCHW 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@genetmeaza1038
@genetmeaza1038 2 ай бұрын
ዌልካምድ ሚኩ 😍🙏
@miku_et
@miku_et 2 ай бұрын
🙏 👊👊
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 2014 እኔ ግርም የሚሉኝ የመናፍቃን ፓስተሮች 😂😂😂😂😂 እታድያ አሁን ፍፁም ሰላም እንደሚሰጥ ከተነገረዎት ፈጣሪ ዋሸ ማለት ነው ሎቱ ስብሀት😅😅😅
@gebreslasie-e1q
@gebreslasie-e1q Ай бұрын
የውሸት አባት ልጆች እኮ ናቸው። ቢዋሹ ምን ይደንቃል !!
@honey48757
@honey48757 2 ай бұрын
Emama Zinash 😂😂😂😂😂
@maresketaf4308
@maresketaf4308 2 ай бұрын
Paintay yetabatu yeneziy mecawoch honal yeanlkn enate ayakebr,melkam ayakebr webedawoch
@ProMobile-kp1rb
@ProMobile-kp1rb 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@User-rh8di
@User-rh8di 7 күн бұрын
ቆይ ግን መቼነው እዚሕ ቤት ወንጌል የሚሰበከው
@Zenaye-l6o
@Zenaye-l6o Ай бұрын
Anedawu keyete newu yemetametachewu yeneay wenedeme medehene aleme yesetehe bemene aneseke nebere anesu bayenoru 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@adiamasfaw4302
@adiamasfaw4302 2 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ so 😄😄😄funny
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 2 ай бұрын
ሏሟሯሧሿቋጧ ሸፋፋ ፊደል ተመቸኝ ዛሬ ገና ተገለጠልኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@almazbaqala8323
@almazbaqala8323 2 ай бұрын
😂😂😂😂😮😮😮
@habensisay3769
@habensisay3769 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 2 ай бұрын
እውነት ሐሐሐሐሐ ቀቀቀቀ ሀሀሀሀ ይቅርታ ቀቀቀቀቀቀ አልቻልኩም ሀሀሀሀ
@Habt1221-p6r
@Habt1221-p6r 2 ай бұрын
Anteko yematametaw yellem... endihim yadergalunde, pasterochachin bezihu keketelu ethiopia wust comedian ayasfeligenim....ere sikke limot new😅😅😅😅
@HggVc-us9ie
@HggVc-us9ie 2 ай бұрын
መሄጀ የላቸዉም በላቹ ትጫወቱብናላቹ አይደል ያረብ አንሳልኝ ሀላሁም አሚን 😂😂😂
@MartaMershaye
@MartaMershaye 2 ай бұрын
እሰኪ ምን አገባክ የገባከዉ የፈጣሪን ቃል ልታሰተምር ወይሰ ሰለ አርሴናል ወሬ ያሳዝናል የናተ ጉድ አያልቅም
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 ай бұрын
MICKY_❤ #1 ejig tewedaj media ❤❤❤❤❤❤❤
@miku_et
@miku_et 2 ай бұрын
🙏🙏🥰 እናንተም 1ደኛ ተመካች
@BegduAsrat
@BegduAsrat 2 ай бұрын
like like like like like lke
@likukebede8440
@likukebede8440 2 ай бұрын
እንደው ምንድናችሁ እናንተ ኧረ 😅😅በዛ የሰዉ እንሰሳ ሁሉ ሚኩ ይመችህ
@Daboltube
@Daboltube 2 ай бұрын
Miky feta aderaken abo
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅
@nasirhayresin-1332
@nasirhayresin-1332 2 ай бұрын
የሚገርም ነው ድሮ ጥንቆላ በየጓደው ከመጋረጃ ጀርባ ነበር አሁን ግን ከነበረው በጣም ገዝፎና በጭፈራ ታጅቦ በየቸርቹ ተጣጡፎ ቀጥሎኣል
@Henok-o5v
@Henok-o5v 2 ай бұрын
😂😂😂❤❤
@berekettes42
@berekettes42 2 ай бұрын
የራስሽ ጉዳይ😂😂😂😂
@temuwoza6905
@temuwoza6905 2 ай бұрын
Aymro yalewu kezih ymar.
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 2 ай бұрын
እግዚኦ ሰው ምነካው ግን የማንም መጫወቻ የሚሆነው
@RahelYemariam
@RahelYemariam 2 ай бұрын
Very funny
@LiyuAsefa-z8u
@LiyuAsefa-z8u 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bizunehaschalew6221
@bizunehaschalew6221 2 ай бұрын
አምላኬ በመሳቀ ይቅር በለኝ
@yewobdartesfaye8166
@yewobdartesfaye8166 2 ай бұрын
Berta
@TewodrosAwoke-p4e
@TewodrosAwoke-p4e 2 ай бұрын
Tichiyalesh
@berhanahmad3880
@berhanahmad3880 2 ай бұрын
ሰላም ወዳጀ ጧቴን አሳመርከው ቀኔም በሳቅ ጀመርኩ
@Diamond-x3f
@Diamond-x3f 2 ай бұрын
WELL አርስናል 👇👇👇
@miku_et
@miku_et 2 ай бұрын
🙏🙏
@tube-vs2yl
@tube-vs2yl 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዬYab
@ኢትዬYab 2 ай бұрын
Sponsored by Arsenal😂😂
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 2 ай бұрын
ነብይ ጉማሬ🤣🤣🤣🤣🤣
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.