ፓትርያርኩ የጀመሩት የዘር ኮታ ለቤተክርስቲያን ውለታ ወይስ ቃታ | ለመሃን ፈረንጅ ፀልየው መንታ እንድትወልድ አድርገዋል

  Рет қаралды 173,637

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@alemayehugeremew8357
@alemayehugeremew8357 10 ай бұрын
ጀግና እናት። መቼም እኝን እናት ያለማድነቅ አይቻልም። ሀቅን ከመረጃ ጋር አስደግፈው የሚያቀርቡ እናት። ወ/ሮ እጅጋየሁ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን።
@misraknegash499
@misraknegash499 10 ай бұрын
ብፁህ አባታችን ደግ እና እውነተኝ አባት ነበሩ:: እኛ በነበርንበት በሰው ሀገር ቅዳሴ ሁሌ ቅዳሜ ነበር ብፁህ አባታችን ናቸው እሁድ እሁድ እንዲቀደስ ያስደረጉልን:: ይሄን አለመመስከር ንፉግነት ነው:: አባታችን በረከታቸው ይደርብን🙏🏾
@benai5241
@benai5241 10 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ ከባድ ሚዛን ! እየሳኩኝ!በጣም ተመስጬ ነው የተከታተልኩት የሚገርም ብቃት ፣ ችሎታ፣ በራስ የመተማመን፣ ዕውቀትና ድፍረት ከነግርማ ሞገስ ጋር one in a million ❤ በጣም ትንሽ ልዩነት ቢኖረኝም በጣም የሚደነቁ ኖት ... እግዜር ይማሮት!! በሙሉ ብቃት ብቸኛ ሴት ብዮታለሁ!!
@mulugetaasrate-kassa334
@mulugetaasrate-kassa334 10 ай бұрын
ወ/ሮ እጅግአየሁን ለሚሌኒየም በዓል አከባበር ለማገዝ ኢትዮጵያ መጥቼ በነበረበት ወቅት (1999) ለማውቅ ችያለሁ:: እኔን በሚመለከት የተናገሩት ሙሉ በሙሉ ትክክል መሆኑን ላረጋግጥ እወዳለሁ::
@yttw3333
@yttw3333 10 ай бұрын
Betam yemwedachew derbaba ena kuru set nachew beza lay beras metmamnache hulum never bemasrja nw miyakerbut ene egeregaw midian mayet yejmerkut besachew nw
@adanechmekonnen2712
@adanechmekonnen2712 10 ай бұрын
ጎበዝ ነህ አላቃቸውም ግን ሴትየዋ እውነታቸውን ነው
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 10 ай бұрын
በትክክለኛው ዘር አቆጣጠር ከሆነ ዙፋኑ ላንተ እንደሚገባ የምታዉቅ ይመስለኛል ❤
@hailushimeles4857
@hailushimeles4857 8 ай бұрын
በእውነት ጠንካራ ሴት ነዎት!! ስለ እርስዎ ቀድሞ የነበረኝንም ግንዛቤ ለውጠውታል በእውነት ወድጄዎታለሁ።
@mekidelawitsindu9736
@mekidelawitsindu9736 10 ай бұрын
እማማ እጅጋየሁ እኔ በግሌ ለመጀመሪያ ጊዜ የወኮት ቀራንዮ አስጎብኚ ድርጅት ቤተሰቦቼን ባለፈው አመት ለትንሳኤ ወደ እየሩሳሌም ለመላክ እርሶ ጋር በመጣውበት ሰአት ያየሁቦት ትህትና ሰው አክባሪነት እጅግ በጣም ደስተኛ አርጎኝ ነበር እናት እና አባቴም በጉዞአቸው እጅግ ደስተኛ ነበሩ ሁሌም ያመሰግኗቹሃል እድሜን ፈጣሪ እንዲጨምርሎት እንጸልያለን ከአንደበትዎ ማያጠፏት እመቤታችን ትጠብቅዎት ❤💘💘
@markos6406
@markos6406 10 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ታሪክ አዋቂ ሰው እድሜ ይስጥልን። በናትህ አጨቅጭቃቸው።
@muajehbbshs
@muajehbbshs 10 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ ስለቀድሞዉ ቅዱስ አባታችን ከቡነ ጳዉሎስ እየነገሩን ያሉታ እዉነት ከሆነ በጣም ደስይላል ኤኔም በግሌ በሳቸዉ ምክነያት በሐሜትና በወሬ ሐጢያት ገብቻለሁ እግዚአብሔር ይቅርእንዲለኝ ንሰሐ እገባለሁ ❤ ቅዱስ አባታችን ይሕሁሉ እዉነት አበርክቶአቸዉ እስከ አሁን ለምን ተደብቆ ቆዬ አሁንም ቢሆን መነገር ያለባቸዉ ነገሮች ካሉ ሊነገርላቸዉ ይገባል ወይዘሮ እጅጋየሁ በደምብ ምሥጋና ይገባዎታል ለእዉነት በእዉነት ሁልግዜ እየወጡ ይንገሩን ❤ ❤ ❤
@alazarfenti
@alazarfenti 10 ай бұрын
ውሸት ነው
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 10 ай бұрын
አቤት የኢትዮጵያ ሕዝብ ከነፈሰው ጋር መንፈስ
@genettesfaye1318
@genettesfaye1318 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው እውነት ተደብቃ አትቀርም ብዙ ጊዜ በጅምላ እንጓዛለን ውሸትን እናደምቃለን በአጭሩ መንጋነት ተፀናውቶናል
@meseretmandefro4433
@meseretmandefro4433 10 ай бұрын
እዉነት አይመስለኝም
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 10 ай бұрын
የምትናገረው ሁሉ ውሸት እንደሆነ መረዳት አትችይም ። ካሃዲ ነች። ልጁን ከፍላው ተለማምደውበት ነው የሚመጡት። ሥንት አባቶች ላይ ግፍ የፈፀመች ካሃዲ ነች።
@hallemedia4469
@hallemedia4469 10 ай бұрын
እጂህ ሴት የሀገር ቅርስ ናቸው ከአንደበታቸው ማር ነው ጠብ የሚለው😍 እኔ በሰላሳዎቹ መጀመሪያ ላይ ሆኜ እንኳን የትላንትናውንም አላስታውስ እሳቸው ከዘመናት በፊት ያለውን ሲናገሩ እንደትላናትና ነው ።ረጅም እድሜ ይስጥልን ድንቅ ኩንስንስ እመቤት 😍
@TsegayeBerhe-n9f
@TsegayeBerhe-n9f 10 ай бұрын
ክብርት እናቴ እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥዎት። የሚገርሙ እናት ትሁት ሃቀኛ ፍፁም እናት ክብር ለርስዎ።
@meseretmandefro4433
@meseretmandefro4433 10 ай бұрын
No
@seblegmariam
@seblegmariam 10 ай бұрын
ኡፋፋፋፋፋፋፋ ደስ የሚል አነጋገር እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ
@n24hmedia47
@n24hmedia47 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህብዝ ግን ለምን ይሆን ትግራዋይና ሃቀኛ ሰው ሚጠላው? እናታችን ወ/ሮ እጅጋየሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት።
@gebreataklti-zb5mt
@gebreataklti-zb5mt 10 ай бұрын
ማርያምን እኚህ እናት በጣም እሚገርም ንቃተ ህሊና(talent) ያላቸው ናቸው መልሳቸው በጣም ነው ያረካኝ ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን እናት❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አሜን[፫]
@abeshalove2007
@abeshalove2007 10 ай бұрын
እናታችን እውነተኛ እና ጀግና ሴት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው::❤
@solafabio2121
@solafabio2121 10 ай бұрын
አይ እውነት ለካ እንዲህ ናት ለምን ይሆን ግን የሌሌ ታርክ እግዚአብሔር ይስጦት እጅግ የሚገርመው እናት ናቸው የዘመኑ ጀግና
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 10 ай бұрын
እናታችን አንደበተ እሩት ያሎት ንግግር አዋቂ ማር ጣፋጭ ንግግር ደጋግሜ ነው የሰማሁት ። ሰለብፁ አባታችን አቡነ ዻውሎሰ እውነታውን ሰላሳወቁን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ። በጣም ብዙ መጥፎ አመለካት ሰማችውን ሲያጠፉ ሸጉጥ ይይዛሉ እያሉ ሲያበጠለጥለጥሎቸው እኘሸም ብዙ በለናል እሳቸው የአእውነት ቦታ ነው ያሉት እገዚአብሔር ይቅር ይበለን ብፁእነትዎ በረከትዎ ይደርብን ይቅር ይበሉን እግዚኦ መሀረነ ክርሰቶሰ ለዚህ ነው የጨከነብን ይቅር ይበለን ። እግረኛው ነብሰ ያለህ ጋዜጠኛ ነህ ሰወድህ በርታ ወንድሜ የቆየ ታሪኮች አቅርብልን እና እማማ እጅጋየሁ ጥሩ ሚሰት እንደሚያገኙልህ የሰማኛል እመቤታችን ትርዳህ ወንድሜ ❤❤❤
@musieasefa9159
@musieasefa9159 10 ай бұрын
በእውነት አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ እና ፈጣሪ ሙሉ ጤና ይስጥሽ ለመሰከርሺው እውነታ ሁሉ ተባረኪ።
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራይብ
@AshenafiHaylemaryam
@AshenafiHaylemaryam 10 ай бұрын
አቡነ ጳውሎስን በጣም እወዳቸዋለሁ ስለሳቸው ይሄን ስለሰማው እግዚአብሔር ይመስን
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራይብ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 10 ай бұрын
እኚህን ሴት ቅር ያለኝ ነገር እንኩዋን ቢኖር ለመተቸት በጣም ከባድ ነው ።ምክኒያቱም እስከዚህ እድሜያቸው ያለፉበትን የህይወት ውጣ ውረድ በመረጃና በማስረጃ እንዲሁም ግልጽ ባለ ሁኔታ የማብራራት ብቃታቸው ሴት ጀግና ጎበዝ ሴት ስለሆኑ ወደድኩዋቸው ።ጠንካራ ሴት ያስቀናል መታደል ነው።ቀሪ እድሜዎን እግዚያብሄር በጤና እንዲያቆይዎት እመኝሎታለሁ ።ወ/ሮ እጅጋየሁ በህይወት ያሉ ሌጀንድ ባለ ብዙ ታሪክ ስላወቅኩዋቸው እግረኛው ሜዲያ ተ/ሃይማኖት አዳነ ወንድሜን ሳላመሰግን ባልፍ ንፉግነት ነው ተባረክ ጎበዝ ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@manal-jc777
@manal-jc777 10 ай бұрын
ለምን እንደሆነ ባላውቅም እኔ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም አላይም ከምር ግን እኝህ እናት ንግግራቸው እውነት ያለው እና መልካምነት ያለባቸው ሴት ናቸው በጣም ነው የወደድኳቸው እኔ ግን እረጅምን እድሜ እንዲያገኙ ለጤናዎት ፍፁም ፈውስ እንዲሆንሎት ደግሞ ቀሪ ጊዜዎ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እረፍት ይሁንልዎ 🙏
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sarazelalem2930
@sarazelalem2930 6 ай бұрын
🙏👍👍👍👍
@Edna8871
@Edna8871 10 ай бұрын
አቡነ ጳውሎስ ምን ያልተባሉት ያልሆኑት አለ , ስለ አቡነ ማትያስ አዝናለሁ ፈጣሪ መቻልና ትእግስቱን ይጨምርላቸው ያግዛቸው አዝናለሁ
@abebatesfay8930
@abebatesfay8930 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ እማማ ሸዋ ምስካዬ ህዙና አንድ መደዳ ቆመን ለብዙ አመታት አብረን አስቀድሰናል አሁንም አሉ እና ይህንን ታሪክ ነግረዉኛል እዉነት ነዉ ያ ታሪክ አልፎ ዛሬም ቆመዉ አምላካቸዉን እያመሰገኑ ይገኛሉ እንዲሁም እማማ ጂጂ እና ጋሽ መሀሙድን ያመሰግናሉ እኔም ፈጣሪ ይመስገን እላለሁ ለናንተም እድሜ ከጤ እመኛለሁ
@Ethio7200
@Ethio7200 10 ай бұрын
እማማ እጅጋየሁ ስለሰሩት መልካም ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ውለታዎን ይክፈሎት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት❤
@abrhettekle8794
@abrhettekle8794 10 ай бұрын
እንዴት ደስ ያሚል ቃል መጠይቅ ነው ስንት ጌዚ እንዳየሁት ወ/ሮ እጅጋየሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት !!!
@misterekitata1298
@misterekitata1298 10 ай бұрын
You are a very strong person. God gives you a long life and healthy, I love you sooo much
@ezekiel_10
@ezekiel_10 10 ай бұрын
እኔ፡ይህችን፡ሴት፡በጣም፡አድንቄአታለሁ፡ነገሮችን፡በመረጃ፡በማስረጃ፡በማቅረቧ።ለአመነችበትም፡ነገር፡ያለምንም፡ማስመሰል፡ለአመነችበት፡እውነት፡ቆማለች።ጌታ፡ያበረታት፡በእድሜ፡በጤና፡ያቆያት።
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 10 ай бұрын
የትኛው የወረቀት ማስረጃ ነው አሁን መለሰ የዘር ፖለቲካ አልጀመር ልትሉ ነው ስለዚሕ ቤተክርስቲያን በዘር አልተሰለቀጠችም ልትሉ ነው ማንም ምንም የቤተክርስቲያን የአባትነት እውቀት ሳይኖራቸው በየገዳሙ የሆነ ሁሉ ተረሳ በወልቃይት የጨረሱት ሁሉ ተረሳ, የኢትዮጵያ ሕዝብ የማስተዋል ችሎታ ስለሌላችሁ እንዲሁ እንደዥዋዥዌ ወዲሕ ወድያ ስትሉ ዘመናችሁ ያልፋል
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 10 ай бұрын
እድህ እይነት ሴቶች እናቶች ለምድራችን ያስፈልጋል::እእነትን እእነት ውሽትን ውሽት የሚልሉ እይወደዱም ረጅም እድሜ እይኖሩም ተመድጉን ይህን እድል ማግኘት መታደል ነው: እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት: ደግሞ የተማርኩት ብዙ ከመናገር ብዙ ይስማሉ የሚናገሩትን የማመልሱን በድንብ ያውቁታል::
@edenDemilshe
@edenDemilshe 10 ай бұрын
ባካል እምታውቆአት ከሆነ ይበልጥ ይወዶአታል የውነት
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 10 ай бұрын
እንደ ሐገራችን አንቱ ብትላቸውስ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 10 ай бұрын
​@@zaharasavery6202 አቤት እውቀት ቦዶ ቅል ባዳ ዘረኞች ትጠፊያለሽ አዳሜ
@truetadessa6276
@truetadessa6276 10 ай бұрын
Thanks!
@selamawittekesta4919
@selamawittekesta4919 10 ай бұрын
የአባታችኒ በረከት ይደርብኒ እናታችኒ እድሜ ከጤነ ይስጦት ጀገና እናት እሱይይይ
@amlesetadane5186
@amlesetadane5186 10 ай бұрын
Amazing mom ever ❤️ you talk the truth keep up a great job 👏 my God bless you 🙏 ❤❤
@almaz3950
@almaz3950 10 ай бұрын
ጎበዝ ሀቀኛ ነሽ እግዝአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@bisrat1269
@bisrat1269 10 ай бұрын
My favorite person! I love you mama jiji! Long live🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@queensheba2506
@queensheba2506 10 ай бұрын
የት ታውቃታለህ?😭
@queensheba2506
@queensheba2506 10 ай бұрын
የት ታውቃታለህ?😭
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራይብ
@azebberhe
@azebberhe 10 ай бұрын
መቼም እራስህን በራስ ነው Like ያደረከው የሚሰማህ የለም አድምጦ መረዳት ነው​@@queensheba2506
@derejeabate1591
@derejeabate1591 10 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን የተከበሩ እናታችን። ግልፅና ሀቀኛ እናት። ተክልሽም እንደዛው።
@agapezeortodox
@agapezeortodox 10 ай бұрын
እውነት ነው እስራኤል ወሮ ጁሰፔ ይህን ስትናገር ሰምቻለሁ፡፡ ቅዱስ አባቴ ቅዱስነትዎን በማየቴ እድለኛ ነው፡፡
@bisrat1269
@bisrat1269 10 ай бұрын
❤❤
@tigesttaddesse
@tigesttaddesse 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጠንካራ ጀግና ሴት ተደምሜ ነው ውሉን ያይሁትበጨረሻም ምርቃታቸው ይቅርታ አጠያየቃቸው በእንባ ነው ያየሁት ጎበዝ እናት ለእኔ motivation speaker,ነው የመሰሉኝ አመሰግኖት አለሁ ውድድ ነው ያረኩዋቸው ወይዘሮ እጅጋየሁ በየነ ክብረት ይስጥልን!እሚወዱት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥኦት እንደነዚህ አይነት ጠንካራ ሀቀኛ ኢትዮጵያውያንእናቶች ይብዛልን🙏🏽❤️
@yonaszeleke4720
@yonaszeleke4720 10 ай бұрын
My dear stster Madam Ejegayehu Beyne you are the Best trust worthy;exceptional and respected ethiopian lady.you are standing for the truth.you are very displined and humble lady also very strong in your spritual life. you are a good example for the others.i have a big respect and appreciation for the favour you did to ethiopian and for our country.at last i wish you a long and healthy life to be more productive. stayblessed!!!
@selamhailu1990
@selamhailu1990 10 ай бұрын
ተክለ አጠያየቅህን እወደዋለሁ እማማ እጅጌም ጎበዝ ተከራካሪ ናቸው ደስ ብሎኝ ተመስጨ በፈግታ ነው ያየሃችሁ ❤❤❤❤❤
@Niguse-l7o
@Niguse-l7o 10 ай бұрын
በኡነት ዕድሜ እና ጤና ይስጦት ወ, ሮ እጅጋየሁ 🙏🙏🙏
@kokebendale8918
@kokebendale8918 10 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ንግግር ነው እናታችን በእውነት የቅዱስ አባታችንን ታሪክ ሲናገሩ እኔም በሰንበት ትምህርት ቤት በነበርኩበት ዘመን አስታውሳለው ሰብስበው የተናገሩትን ቃል አስታውሳለው በጣም ቅን አባት ነበሩ ።በረከታቸው ይደርብን።እርሶንም እናመሰግናለን እናታችን።
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምና ፍቅር ይስጥልን በዚህ ፆም ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ
@wasansan5781
@wasansan5781 10 ай бұрын
❤❤❤
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራይብ
@sollomon2172
@sollomon2172 10 ай бұрын
ደግመሽ በተወለድሽልን ፍቅር የሆንሽ እናት ዕድሜና ጤና ተመኘሁልሽ
@sophiaali3933
@sophiaali3933 10 ай бұрын
ውድዋ ክብርት እናታችን እህታችን ወ/ሮ እጅጋዮ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልሽ ስለእውነት በጣም ልዩ ነሽ ይህ የምትናገሪው እጅግ ውብ ታሪክ ስለ ክቡር ኣባታችን ኣቡነ ጳውሎስ ትግራዋይ ባይሆኑ ብፁእ ተብለው ይመለኩ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሆኑ ምን አለበት እግዚአብሔር ባናሳዝን በረኸትን ፀጋን የብዛሓልኪ
@ZelalemZanilon
@ZelalemZanilon 10 ай бұрын
እኔ እሚገርመኝ ሰዎች ዘራቸው ከየትኛውም ይሁን ግን አማራ ያልሆኑ ሰዎች ስለዘረኝነት መጥፎ ነገር ሲናገሩ ያን የተናገረውን ሰው ለምን አልክ?ከየትነው ብለው ከማጣራት ይልቅ ይህን የተናጋሪውን ሀሳብ ወስደው ከአማራው ላይ በጭፍንነት ይለድፋሉ ። እንዴው ምን አይነት ጉዶች ነን
@true513
@true513 10 ай бұрын
ወያኔ ነው የሾመው ለወያኔ ነቀር ሲሰራ የነበረው
@nanimeba9802
@nanimeba9802 10 ай бұрын
ማን ነው የሚያመልካቸው አንቺው ወይ አንተው ትሆን እንደሆን እንጃ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው
@melathagos5141
@melathagos5141 10 ай бұрын
We are so proud to have outspoken women like you. You are one strong women who is going to be example for future generations.
@muluberihun3622
@muluberihun3622 10 ай бұрын
ሁሉም ሀጥያትን ሰርቶአል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሎታል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ለዚህ ነው እየሱስ ክርስቶስን አድያ ልጁን ለኛ የላከው እኔም አድንቄአታለሁ ጎበዝ ሴት ናት እንኳን አወኳት❤
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራይብ
@merymerry3747
@merymerry3747 10 ай бұрын
ማማዬ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ናይ ቡዙሓት ኣንሽቲ መርኣያ ኢኺ 🙏❤😘
@ወለተመድህን-ደ1ጐ
@ወለተመድህን-ደ1ጐ 10 ай бұрын
እኔ በግሌ ሳይገባኝ በጥቂት ቀን ቅዱስ አባታችንን ስለማውቃቸው እመሰክራለሁ ወይዘሮ እጅጋየሁን የእውነት ንግስት ሀበሻ የእመቤታችን ልጅ ብያታለሁ። በፍፁም ህይወቷ በእውነት ተነስቶ የማታውቅ ድብቅ በግዜው እመቤታችን ያወጣቻት ውሸታምን እኛ በሬ ወለደ ኢትዮጲያዊያንን መድሐኔአለም በሷ አድሮ በዚ ወንድማችን አድሮ ጥሩ ምክር እየመከረን እያስተማረን ተጨባጭ በሌለው ወሬ እየጠፋን እንዳለ እንድንመለስ ትልቅ ትምህርት ነው ። ወይዘሮ ልእልት ወይዘሮ እጅጋየሁ እድሜ ጤናውን አምላከ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥሽ ። ማርያም ፂዮን የአገርሽ ታቦት የኢትዮጵያ ( አክሱም ) ሁሉ ህይወትሽን ትባርክ ያመኛል የምትይውን ታንሳልሽ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲
@meronabraha3263
@meronabraha3263 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑሮት❤❤❤
@derejekahsayabrha1259
@derejekahsayabrha1259 10 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን በሰላም ይረፉ🙏🏽 ለብፁዕ አባታችን አቡነ ማትያስ ኤድሜና ጤና ይስጣቸው።
@EthoiTg
@EthoiTg 10 ай бұрын
አባት የሆነ ሁሉ መመረጥ አለበት ትክክል ወይዘሮ እጅጋየሁ ጀግና እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጦት አቀኛ ንፁህ ኢትዮጵያዊ እናት በጣም ነው ያስደሰቱኝ ❤
@wintabelaytesema3242
@wintabelaytesema3242 10 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ እድል ገጥሞኝ አገር ገብቼ አጠገብዎ ሆኔ ባዳምጥዎ በጣም ደስ ባለኝ የእርሶዎን ንግግር ከአስር ጊዜ አደመጥኩ በዚሁ አጋጣሚ እግረኛውንም ተከታይ ሆንኩ፤ እረጅም እድሜ ይስጥዎት በጣም ደስ ይላል ተመስገን።በጣም ኮርቼብዎታለሁ ጥንካሬን ተምሬያለሁ ኑሩልኝ!😍😘
@user-ow6vw7ov7e
@user-ow6vw7ov7e 10 ай бұрын
Thank you ወ/ሮ እጅጋየሁና ልጅ ተክለኃይማኖት : በማናውቀው ጉዳይ ስንጎዳ ኖረን ነበር:: /USA
@alisemir2527
@alisemir2527 10 ай бұрын
የብጹእ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን። ብጹእ አቡነ ጳውሎስ በጣም የዋህ፤ ሩህሩህ ፤ዘመናዊ ፤እንዲሁም በደንብ የተማሩ አባት እንደነበሩ ብዙ በቅርበት የሚያውቋቸው ሰዎች ሲናገሩ ሰምቻለሁ። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በርሳቸው ዘመን እንዳበበች፣ እንዳጌጠች፣ እንደሰፋች ነው የኖረችው። አሁን ምን ሊባል ይሆን ?????
@መና
@መና 10 ай бұрын
እውነት ነው የእኛ ስው ሳያጣራ ነው ስውን የሚጠላ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራይብ
@MeskeremMeskerem-p2h
@MeskeremMeskerem-p2h 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ❤❤❤❤❤❤❤
@hadasshshay3636
@hadasshshay3636 10 ай бұрын
ኣዴና ጀግና ሓቀኛ ኣብየት ኮንፊደንስ ዘይምድናቅ ኣይካኣልን ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኽን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hayatz4848
@hayatz4848 10 ай бұрын
Nay behaki
@RozaSherif-n4w
@RozaSherif-n4w 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን እግዚአብሔር የሰጠንን መሪዎችን በህይወት እያሉ ሳንረዳቸዉ ላለፋት እግዚአብሔር ምህረትን ያዉርድልን
@bebetsegay5587
@bebetsegay5587 10 ай бұрын
I am so proud of you keep it up the good job💋
@MesfinMesfinlemma
@MesfinMesfinlemma 3 ай бұрын
በጣም ሊመሰገኑና ሊደነቁ የሚገባ 1:00:29 ቸው እናት ናቸው ሁሉንም ቃለመጠይቅ ተከታትዬዋለዉ ጀግና እናት ናቸው ለኢትዮጲያ ህዝብ ምሳሌ መሆን የሚቻሉ ጥሩ አንደበት ያላቸው ሀገራቸውን የሚወዱ ሀይማኖታቸውን ጠብቀውና አክብረው የኖሩ እናት ናቸው ከጨዋ ቤተሰብ የመጡ እናት የኛን የልጆቾን እድሜ እ/ር ጨምሮ ይስጦት
@mekdelawitwu3vo
@mekdelawitwu3vo 10 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ክብር ለወ/ሮ እጅጋየው በየነ በጣም ክብር ይገባዎታል እንደዚያይነት እናት ይብዛልን የዘወትር ፀሎቴ ነዉ በጣም ክብር ክብር
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi 10 ай бұрын
Long Life W/o Ejigahew your conversation is amazing inspirational, motivational that is why am watching 3:am
@tesfayemuluneh2843
@tesfayemuluneh2843 10 ай бұрын
እኔ አላውቅሽም በጭራሽ ግን ሐቀኛ ሰው ነሽ። ጠንካራ ሰው እንዳንች ያለ እግዚአብሔር ያብዛልን።
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
እውነት አቅም አላት አንድ ቀን መውጣቷ አይቀርም አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@SelamawitAbebe-c3m
@SelamawitAbebe-c3m 10 ай бұрын
አቤት የንግግር አዋቂ እመቤት ብዬዎታለው አክባሪዎት ነኝ እድሜ ከጤና እመኝልዎታለው❤
@girmadesta3539
@girmadesta3539 27 күн бұрын
በእውነት የተለዩ እናት እምነትን በስራ ያሳዩ ከፍተኛ ክብር አለኝ! የድሮዋን ኢትዪጰያ በወ/ሮ እጅጋየሁ አየሁዋት ወይ ስብእና !!! እረጅም እድሜ ተመኘሁ!
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 10 ай бұрын
እንህን ሰውዬ ወጋቸው በጣም ነው የምወዳቸው አንደበተ ርቱእ ናቸው ሰውንም ጥሩ ለሰራ ያመሰግናሉ ስለእውነት የተናገሩት ደሞ ልብ ይገዛል ኑሩልን እንድህ አይነት ሰዎች በአገራችን ቢበዙልን ኢትዮጵያ ትልቅ ፍቅር እና እውነት የበዛባት ትሆንልን ነበር እድሜ ከጤና ይስጥህ የኔ እናት ደርባባ ነው በጣም እወድሁኃለሁ ።💛💚❤🙏🌷🌹🌺ጋዜጠኛ ተክለኃይማኖት አድናቂህ ነኝ እባክህ ታላላቆችህን ስትጠይቅ የበለጠ በአክብሮት ይሁን🙏❤🙏❤🙏❤
@syoumasefa7765
@syoumasefa7765 10 ай бұрын
እራሴን የተዘብኩበት ቃለ መጠይቅ ነው በተለይ የአባታችንን ጳውሎስ ጉዳይ መናገሮት ወ/ሮ እጅጋየሁን ሳላመሰግን ማለፍ ይከብደኛል በእውነት ፈጣሪ ከእርሶ ጋር ይሁን ❤❤❤
@ramamehretab2065
@ramamehretab2065 10 ай бұрын
ዘይተነበበት መጽሓፍ ❤ገንጺልኩም ኣምብብዋ ሕተትዋ፡፡ፍለጥዋ የቐንየልና ክብሪ ይሃብኪ። ዋዕሮ ኣደ❤
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሁለታቹንም እውነት መናገር መልካም ነው ❤
@zennagirmauy895
@zennagirmauy895 10 ай бұрын
😂😂 ጋዜጠኛው ተብዬው. አዝግ ነክ ❤❤❤ እማማ ጂጂ ግን ምርጥ እናት. ከእውነት ጋር የቆሙ. ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት. የኔ ጀግና እናት❤❤
@tsemmm9180
@tsemmm9180 Ай бұрын
What a blessed women, full of wisdom. I wish if there are some more wise people like her to share their wisdom for the next generation. Thank you for sharing and be blessed
@frehiwotseyoum4196
@frehiwotseyoum4196 10 ай бұрын
You are our inspiration emama Ejigayehu....nurulign...እውነት ሁልግዜ እውነት ናት!!!
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 10 ай бұрын
W/ro GiGi you're a kind and strong woman i really appreciate you ❤️ 💕
@fanahailuabay752
@fanahailuabay752 10 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎት እናታችን በራስ መተማመናቸው ሃቀኝነታቸው በጣም ነው እማደንቃቸው❤
@dawitghebremariam1581
@dawitghebremariam1581 10 ай бұрын
Mother I wish you a long and healthy life. keep up the good work.
@YelemyelmeYelemersuyelem
@YelemyelmeYelemersuyelem 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ኢንተርቪው ቅብ የሌለው እውነተኛ ቃለ ምልልስ ነው !!! የእናታችን ትክክለኛ ማንነት የታየበት ሲናደድም አይደብቁም ለማስመሠልም አይሞክሩም ያመኑበትን ነገር በድፍረት ያለመሸማቀቅ ነው የሚገልፁት የምር አድንቄያቸዋለሁ ። ሠው ፊት ሲያዞር አብረው የማያዞሩ በህይወት ለሌለ ሠው ጭምር ምስክርነትን ሳይዛነፉ የሚሠጡ እውነተኛ እናት ኖት እድሜ ይስጦት 🙏🙏🙏 ጋዜጠኛው የምር ጥሩ ነው የምትጠይቀው ህብረተሠቡ ጓሮ ጓሮውን የሚያነሳውን እንዲጠራለት ጠንከር ብለህ አንስተሀል በርታ !!!እኔ ሙስሊም ነኝ ዱአ አደርግልሀለው ያሠብከው እንዲሳካ !!!
@minty1188
@minty1188 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ግልፅና ላመንክበት የምትቆም ሰው ስትሆን ሰዎች ይጠሉካል እና ሀይለኛ እሚል ታፔላ ይለጠፍልካል
@fasikatadeleberi2545
@fasikatadeleberi2545 10 ай бұрын
You are the best mama jijiye 👏👏👏 i wish u all z best dear 😘😘😘
@goesaroundcomesaround
@goesaroundcomesaround 10 ай бұрын
እናታችን ወ/ሮ. እጅጋየሁ እድሜ ከጤና እመኝሎታለሁ ይቀጥሉበት. እውነትና ንጋት እያደር ይወጣል እንደሚባለው. ብሂወት እያሉ እውነተኛ ታሪኩን ይንገሩን 🙏
@SolomonLegesse-w1l
@SolomonLegesse-w1l 10 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ ይባረኩ በጣም ጎበዝ ሴት ነዎት እድሜ ጤና ይስጥዎት
@AsAs-km8le
@AsAs-km8le 10 ай бұрын
እኔም እግዚአብሔር እድሉን ሰቶኝ ቅዱስነታቸውን አግኝቼአቸዋለው ምርጥ አባታቸን ነበሩ በረከታቸው ይደርብን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 10 ай бұрын
እናመስግናለንወ/ሮ እጅጋየሁ ይህን ሁሉ ታሪክ ስለነገሩን መልካም ሥራ ለ ራስነዉ ከ እግዚአቡሔር ያገኙታል የ ጡት መድሃኒት የ ሚያደርጉትን በ ህይወት ካሉ ትክክለኛ አድራሻችዉን አገሩን፣ ባታዉን ቡታስቀምጥልን የ ታመሙ እዲድኑ ! ከ እግዚአቡሔር ጋር እግረኛዉ media thank you!
@efratademssie5747
@efratademssie5747 10 ай бұрын
እውነተኛ እናት እድሜና ጤና ይስቶት❤❤❤❤❤❤❤
@HemenNatan
@HemenNatan 10 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜን ጤናን ይስጥዎት እኔንም እየሩሳሌም ሔጄ የልቤ እንዲደርስ እስኪ ጋብዙኝ ይጸድቃሉ
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 10 ай бұрын
ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ድምፅ ወ/ሮ እጅጋየሁ እንዴት እንደምወዳቸው በጣም ትሁት ጥሩ ሰው ከመሀሙድ ጋር ከቤታችን ፊት ለፊት ከበቀለች ክትፎ ቤት ገባ ብለው ተከራይተው ነው የማውቃቸው የቆንጆ መጨረሻ በአጥር ተንጠልጥለን ነበር የምናያቸው አንድ ቀን እጃቸውን ብጨብጥ ደስ ይለኛል 1:17:39
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 10 ай бұрын
Ohh I just love this beautiful Mom God bless you l wish long Long life 🙏
@meronaberaha7830
@meronaberaha7830 10 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ እድሜና ጤና ይስጦት የሚገርም ንቃተ ህሊና ናው ያልዎት ይህን የተደበቀ እውነት በዚህ ግዜ ለህዝብ ስለነገሩ በጣም አመሰግኖታለሁ እኛ የኢትዮጵያውያን የማናውቀው ነገር ላይ ነው ሰው ላይ የምንፈርደው ቅዱስ አባታችን በጣም መልካም አባት ነበሩ በረከታቸው ይደርብን እርሶን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ጓል ትግራይ ሃቅን እውነታን በሚገርም ብቃት ነግረውናል እናመሰግናለን አሁንም ደግሜ ደጋግሜ እሎታለሁ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆዮት❤❤❤
@YewbthayBegashaw
@YewbthayBegashaw 10 ай бұрын
እግግር አዋቂ ተባረኪ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 10 ай бұрын
ወይዘሮ እጅግ እናት ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናት
@AlemtsehayMohammed
@AlemtsehayMohammed 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ እየሩሳሌም ሄጄ ይህንን ታሪክ ሰምቻለሁ
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራይብ
@fitsumgcs5554
@fitsumgcs5554 10 ай бұрын
Thank you for sharing untold bold History of our own, please Organize it and make it a book. I am astonished by your detail memory
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 10 ай бұрын
እናቴ የእስራኤል አምላክ ቀሪ ዘመኖን ይባርክሎት ከእርሶ ብዙ ተምረናል እድሜ ይስጦት አሜን
@abyssniatube4238
@abyssniatube4238 10 ай бұрын
YEMIR Gerami Set nat ,Thanks Ejigayehu !
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 10 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት ❤❤
@DawitNegero
@DawitNegero 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ማሚዬ ስለእዉነት በጣም ጀግና ሴት ነሽ ብቻ ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ።
@yayahala615
@yayahala615 10 ай бұрын
ደርግ የጨካኝ ጨካኝ ነበር እንዴት አባት ይመታሉ መፀሀፍ ቅድሰ አሰገቡ ተብለው 😢😢😢 እስር ቤት ።።።አባታችን ነፈሰ ይማር
@NeHase16
@NeHase16 10 ай бұрын
ደርግ=ወያኔ=ብልፅግና=የኢትዮጵያ ጠላቶች!!!!!!
@KshsxgNzhshd-mk9np
@KshsxgNzhshd-mk9np 10 ай бұрын
እናታችን ኑሩርልን እኔ ከልቤ እወደወታለሁ አግኝቼ እቅፍ አድርጌ ብስመዎት ውስጤ ነው
@selamselam4829
@selamselam4829 10 ай бұрын
His Holiness was man of God; and his blessings will stay with us.❤
@fekaduasfaw4963
@fekaduasfaw4963 10 ай бұрын
I really admire her confidence. keep on doing what you believe in
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 10 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ እውነት ተናግረዋል ትልቅ ሰው ናቸው። ሐገራችን እውነትን ያስተማረ, እውነትን የተናገረ ሰው አይወደድም። ከዚሁ ሃይማኖት ሳንወጣ አሁን ያሉት ጳጳሱ አቡነ ማትያስ አንድን ሊቅ ቆመስ አባትን ለምን እውነትን አስተማርክ ብለው ያወገዙ ናቸው እኮ። ክርስቶስ እውነት ነው ወንጌልም እውነት ናት ክርስቶስን በእውነት መስበክ ምንድ ነው ጥፋቱ? እንደነዚህ አታስተምሩም ተብለው የገፏቸውን የወንጌልን አርበኞች ፈልገው ይቅርታ ቢባባሉ ፀሎታችን መልስ ያገኛል ብዬ አምናለሁ።ስለሁሉም ነገር እየሱስ ክብሩን ይውሰድ።
@ቆሞስአባፍሰሀ
@ቆሞስአባፍሰሀ 4 ай бұрын
እናታችን በምን ቋንቋ ልግለፅሽ ልዩ የልዩ ልዩነሽ የማቱሳላን ዕድሜን ቸሩ መድኃኔዓለም ይስጥሽ መልአከ ገነት ቆሞስ አባ ፍስሐ ጸዮን
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 10 ай бұрын
እድሜና ጤናዎንእብዝቶ ይስጠዎት ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ሀቀኛ ሰው ነዎትበጣም የሚመስጥ ታሪክ ስለነገሩን እናመሰግናለን 🙏🏾
@BlenTareku
@BlenTareku 10 ай бұрын
አንቺን ማዳመጥ ደስ ይላል እድሜ ይስጥሽ እንደገና ብትፈጠሪ ደስ ይለናል ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤።ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ
@kedamawitmelaku1421
@kedamawitmelaku1421 10 ай бұрын
እባኮትን እማማ በጣም ስለወደድኮት በየት በኩል ላግኞት አስተምረውኛል እጅግ በጣም አደነኮት
@AM-nn1sr
@AM-nn1sr 10 ай бұрын
ጀግና እናት ተባረኪ ጀግና ትግሪወቲ እድሜና። ጠና ይሰጥሽ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 10 ай бұрын
ግሩም ታሪክ ነው መጨረሻ ላይ ግን አስለቀሰችኝ ኧረ ጤናሽን ይስጥሽ እናቴ ከሁሉም በላይ ዉለታ አለመርሳትሽ ብቻ እንዃን ማንነትሽን ይገልፃል በይቅርታ የሚያምን ልብ አለሽ እግዚሐብሔርም የሚወደዉ እሱን ነዉና ተባረኪ ።
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 10 ай бұрын
What a memory she have, brilliant, i listen her ansewers repitedly. Her words are gives me inspiration ❤❤❤❤.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН