Рет қаралды 1,281
Dear All, Haramaya University Postgraduate Students, We are going to resume the interrupted teaching learning activity online. So, please follow the instructions which stated on the HU e-Learning system User’s manual.
To download the manual click this link
drive.google.c...
****
ለሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ በኦንላይን የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማስቀጠል እንዲቻል የተዘጋጀውን የኢለርኒንግ ሲስተም ለመጠቀም እንድትችሉ ይህን ሊንክ drive.google.c... በመጫን የተጠቃሚዎች መመሪያን በማውረድ እንደትጠቀሙ እናሳውቃለን፡፡