Pastor Tariku Eshetu - ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንመለስ! | ትምህርት አንድ፡- የመሲሃዊው ንጉስ መገለጥ

  Рет қаралды 17,920

ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH

ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@AntsokiaChurch
@AntsokiaChurch 5 жыл бұрын
የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ። ወደቤተክርስትያናችን በመምጣት አብረን ጌታን እንድናመልክ ከፈለግጉ አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301 አርብ ምሽት፡ 7p - 9p እሁድ ጠዋት፡ 10:30p - 1:00p ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3p - 6p ይዞራል። መጋቢ ታሪኩን ለማግኘት በስልክ (703) 253 8666 መደወል ይችላሉ። ጌታ ይባርካችሁ።
@meskiyegata2679
@meskiyegata2679 5 жыл бұрын
የአብ ልጅ ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን🙏
@marthamammo2480
@marthamammo2480 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 4 жыл бұрын
እየደጋከምኩት ብስማው ብስማው ኣልጠግብ ኣልኩት ያለህ የድምፅህ ፓወር በራሱ የማነቃቅያ ሀይል ኣለው ተባረክክክ!!!!🙏🙏🙏🙏🙏
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 5 жыл бұрын
Amen amen
@እኔስየእየሱስነኝእኔስየእ
@እኔስየእየሱስነኝእኔስየእ 5 жыл бұрын
ይህን ትምርት ደጋግሜ መማር አለብኝ። ይከብዳል በጣም ።ተባረክልን።
@tinsaeadereje7543
@tinsaeadereje7543 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ መንፈሳዊ አባት ስላገኛው ደስታዬ ብዙ ነው በፀሎት አንተን ሳስብ ደስ ይለኛል ተባረክ
@samswiz4960
@samswiz4960 5 жыл бұрын
Egzabiheir amesegnalehu sleqalu joro yalewu ysma barya egzabiheir geta ybarkh tebarek
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 5 жыл бұрын
Paster geta eyesus hiwet zeman agelgelothn yibarke be ewnet bzu eyeyelewetn new bante sbketoch ysegaw yibzalh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@farezfm77_fm43
@farezfm77_fm43 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
@bisratkassa9790
@bisratkassa9790 5 жыл бұрын
"የእየሱስ መወለድ የትንቢት ፍፃሜ ነው" አሜን!
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 5 жыл бұрын
Efff endet begugut edesemahit amennnnnnn tebarekii pastor
@genethabtay1743
@genethabtay1743 4 жыл бұрын
Geta yebarkh 🙏 pastory
@addiswoled6526
@addiswoled6526 5 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ዪባርክህ አንተን የሰጠን እ/ር የባረክ እውነተኛ የጌታን ቃል የሚያሰተምረን የጨከነች ቤተክርስቲያን እድትነሳ እድትነቃ ጌታ በአንተ እየተናገረን እየመከረን ሰለሆነ ስሙ የባረክ🙌🙏
@እኔስየእየሱስነኝእኔስየእ
@እኔስየእየሱስነኝእኔስየእ 5 жыл бұрын
እውነት ፀልይልኝ ይህን መንፈስ መካፈል እፈልጋለው።ለመንግስቱ መለየት እፈልጋለው።
@merongetachew7061
@merongetachew7061 5 жыл бұрын
I give praise to God for this ministry!!!! ጥርት ያለ የእግዚአብሔር የአምላኬ ቃል!!!!! ጌታ እየሱስ ይባርክህ!!!!!
@netsanetbentigudeta7031
@netsanetbentigudeta7031 5 жыл бұрын
የተወደድክ የእ/ር ሰዉ በጣም ወድሀለዉ ተባረክ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤትህ ልጆችህ ይባረኩ ቆራጥ የወንጌል ሰዉ ነህ በጣም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ!!!!!!!
@betakume5213
@betakume5213 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ሲመጣ እስከሚለቀቅ ይናፍቀኛል እስክሰማው ደግሞ እቸኩላለሁ ስሰማው ብቻዬን መስማት ይመቸኛል ምክንያቱም አሜን እያልኩ በእልልታ እየጮኩኝ መስማት ደስ ይለኛል
@muluabera5485
@muluabera5485 5 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሀሌሉያ ክብክብ ይሁንለት ለጌታ ለአምላካችን ፓስተር ታሪኩ ተባርክ
@alijomaa23
@alijomaa23 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዪባረክክ ፓሰተርዬ አሜን ንን ንን እንደ እየሱስ ያለ ማን አለ
@cecew.2559
@cecew.2559 5 жыл бұрын
የሚደንቅ መሠረታዊ ትምህርት ነዉ! ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት።👐🙏 በዚህ ዘመን ይህን ጥርት ያለ የእዉነት ወንጌል የምንሰማ ሁላችንም ታድለናል። ፓስተር ታሪኩ የጌታ ፀጋዉ ይብዛልህ ወንድማችን ~ በርታ!
@wubalembeyene9851
@wubalembeyene9851 5 жыл бұрын
Geta zemeneh yiberk behulum timirtoch telewuchebetalew kibir le yesus yehun yewangel jegna missale neh tabarek
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 5 жыл бұрын
God bless you! Paster Tariku.
@brhaneyakob4038
@brhaneyakob4038 5 жыл бұрын
አቤት ጌታዬ ለባርያህን ባርክ ቃልህ በትክክል ሰብከዋልና አንድንነረው አግዘን ጌታ ሆይ ስለ ቃልህ ተባርክ ትመስገን ቁድሳን ሻሎም ሃለሉውያ አሜንንን
@abeltesfaye6973
@abeltesfaye6973 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፓስተርዬ ! ሁሌም ስብከቶችህን ስሰማቸው አልጠግብም ። አንዲት ቃል እንኳን የማትጣልና ህይወት የሆነ ትርጉም ያላቸውን ቃላት ከአፍህ ስለምታወጣ ነፍሴ ትረካለች ትጠግባለች ትባረካለች። ጌታ ኢየሱስ ለአለም ህዘብ ፈውስ ያድርግህ!
@betakume5213
@betakume5213 5 жыл бұрын
እንዳያልቅባቹ የምትሰስቱት ምግብ ወይም እስናክ የለም እንዳያልቅብኝ ነው የምሰማው ግን ጊዜው ቸኩሎ ያልቅብኛል የእግዚአብሔር ቃል እየጣፈጠኝ ያልቃል ንጉሴ ኢየሱስ ከአርያም ይባርካችሁ
@sennisenni91
@sennisenni91 5 жыл бұрын
Ejege bebezu tsga getayi Eyesus kersetos yebarekek
@ይሳኮር-ቀ3ጀ
@ይሳኮር-ቀ3ጀ 5 жыл бұрын
አንተ የምትገርም የ እግዚአብሔር ባሪያ ነህ። አንተን እራስህን እግዚአብሔር በእውቀት እና በጥበቡ ባርኮህ እያለ ወንድሜ ከእኔ ይሻላል ወንድሜ ከአኔ ይልቅ ያውቃል ብለህ የአንድ መንግስት ሰራተኞች ነን ብለህ ወደ ወንድምህ ሄደህ መንፈሱን መካፈልህ አንተ በእውነት የወንጌል ተልእኮ እውነት ገብቶሃል ።ተከናውነሃል።،WAW YOU ARE BLESSED BROTHER
@elias2414
@elias2414 5 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ ፓስተር። ብርክ በል!
@missyget7322
@missyget7322 5 жыл бұрын
Today I was watching movie in the morning about how Jesus born n when I hear you message it is the same as the movie n I was impressed n thank God.God want me to learn something n I did so am so thankful tebareklin lemlemiln begeta wedehalw pastoriya
@selamawittone637
@selamawittone637 5 жыл бұрын
Tebareku!!
@hunlignb2011
@hunlignb2011 5 жыл бұрын
Geta yebarkhe pastor tariku sebkteh wusten naw yemenkaw zemenhe yebarke
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 4 жыл бұрын
🙏
@fregood2313
@fregood2313 5 жыл бұрын
አቤት ስወድህ ተባረክ
@ዴቦራ0000
@ዴቦራ0000 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ።ተባረኩ በብዙ
@betlehemasfam3332
@betlehemasfam3332 5 жыл бұрын
God bless you Pastor Tariku. I always learn a lot from your teachings. But today one thought came to my mind, I hope that one day I will be as passionate for our Lord Jesus Christ as your are. Blessings for your family and your ministry.
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 5 жыл бұрын
God bless you brother
@getaselamenarefiteamenamen1761
@getaselamenarefiteamenamen1761 5 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen Tebark
@selamawitdubalewelde2706
@selamawitdubalewelde2706 5 жыл бұрын
Getaye yemesgen,ademena tena yestek abo
@2ndlineethiopian826
@2ndlineethiopian826 5 жыл бұрын
Geta yibarhikh
@yeabisirahihonegni4563
@yeabisirahihonegni4563 5 жыл бұрын
May God bless you pastor!!!
@selamabrah3868
@selamabrah3868 5 жыл бұрын
God bless you all your family.
@GodisGood-q9s
@GodisGood-q9s 5 жыл бұрын
God bless him good preacher
@almaztamirat9797
@almaztamirat9797 5 жыл бұрын
Geta be zemen mekakel sew atito aywikem egzhabher anetan sila seten simu yibarke!!!!
@leoulmesfin8056
@leoulmesfin8056 10 ай бұрын
የ pastor Tarikun ትምህርት ከዚህ KZbin channel ላይያጠፋችሁ የ Antsokia church አገልጋዮች እግዚአብሔር ይይላቹ ያሳፍራል ብዙ ትምህርቱን አውርዳቹሃል
@ለእኔሁሌምእግዚአብሔ-ጀ4የ
@ለእኔሁሌምእግዚአብሔ-ጀ4የ 5 жыл бұрын
God bless you🙏🙏
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ 5 жыл бұрын
pastor men endemil balakim gen betam new mewodeh ye areb gowada hunge gen bante aifo getaa yastemirengal damom ye ewnet wangel selemtisebk hule sisemaw leben yenekangal kirstina yetqftengal getaa wemenihen agelgilothin abzeto yebark
@yrbabyrrbaab910
@yrbabyrrbaab910 5 жыл бұрын
Moregodblussyoupastrye
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 5 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@rb2782
@rb2782 5 жыл бұрын
God bless you abundantly Pastor 🙏 👏
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,1 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 32 МЛН
ድብርት ለምን? በፓስተር ቸሬ Why Depressed? By Pastor Chere
1:01:34
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39