Pastor Yared Tilahun - መንፈሳዊ ድንዛዜ [መገለጫው፥ አደጋውና መፍትሄው]

  Рет қаралды 108,779

ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH

ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH

Күн бұрын

Пікірлер: 250
@wondimagegngirma1980
@wondimagegngirma1980 4 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እንዲህ ያለ ጥልቅ የክርሰቶስን ሀሳብ በዘመንህ ሁሉ እያስተማርክ ስላለህ እጅግ አመሰግናለሁ, ብዙ ተጠቅሜበታለሁ በትምህርትህ ። አንተን በዚህ ዘመን የሰጠን ጌታ ሰሙ ለዘላለም ይባርክ, ክብር ለጌታ ይሁን አሜን ።
@simatafara759
@simatafara759 Жыл бұрын
😊😊
@tamegebre9455
@tamegebre9455 Жыл бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ያሬድ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ጸጋዉ ይብዛልህ በእየሱስ ስም አሜን ።❤❤❤
@godisgood2399
@godisgood2399 4 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ አንተ በዚህ ዘመን ክርስቶስ ን ማያችን ነህ ። ዘመንህ ይባረክ።
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ በጣም እንወድሃለን በመልክቶችህ ተጠቅሜአለሁ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
@yenebetatube679
@yenebetatube679 4 жыл бұрын
💚💛❤ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረን የቅዱሶች ሁሉ እውነተኛው ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም ስሙ ይባረክ!!አንተም የእግዚአብሔር ሰው ከነቤሰቦችህ ተባረክ!!
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 8 ай бұрын
ወ/ዊ ጌታ ይባርክህ ትምህርትህን ለረጅም ጊዜ ነው የምከታተለው ሰምቸምአልጠግበውም ጌታ ልጆችህን ባለቤትህን ናፍቆቴን ይባርካቸው አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ 19:48
@iydiydiyi6r96e4
@iydiydiyi6r96e4 8 ай бұрын
በውነት እግዚአብሔር ዘመንክህ ሕይወት ይባረክህ የጌታ ሰዉ ስል ኢየሱስ መንገር ይሁንልክህ ለዝላለም በጌታ ስም አሁንም በዝህ ጊዜ በጣም አስፈለገህ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያስተማረንህ በጌታ ስም ከ መንፈሳዊ ድዝዝህ ጌታ ያዉጠን እኔ ቂዱሳን በዉነት ለ ጸሎት አቂም ያጡ ጊዜ ነው ግዝዉ ትምህርት ነው ተባረኪህ አባትቺን ❤❤❤❤
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 6 ай бұрын
ፓስተር ጥላሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትምህርትህ ተመስቶ አይጠገብም ኦንላይን ሁኘ ነውየማዳምጥ ዘመንህ ይለምልም ቤተሰብህንም የባርክ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 12:08
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ኢየሱስ ከሁሉ ትበልጣለህ 💗
@negedetsehaygetachew1340
@negedetsehaygetachew1340 2 жыл бұрын
ወ/ዊ ያሬድ ጌታ በውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ጌታ ይባረክ አንተም ተግተህ ስላስተናገድከው ተባረክ
@yifatdenbarga7781
@yifatdenbarga7781 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አንተን ስለሰጠን ፀጋዉን ስላበዛልህ ጌታ በፀጋዉ በአንተ ዉስጥ ሆኖ ስላስተማረኝ እጅግ አድርጌ ጌታ እየሱስን አመሰግናለሁ። ጌታ እየሱስ ዘመንህን፤ አገልግሎትህን እና ቤተሰብህን ይባርክ።
@danielgebremedhin3970
@danielgebremedhin3970 4 жыл бұрын
Geta abzto ybarkh wongelawi yared tmhrth endet endemiwedew betam keyrognal
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
God bless you more Evangelist Yared. I thank God about you!
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 жыл бұрын
የሕይወታችን መልህቅ የሆነ ድንቅ ትምህርት ነው። ከሹክሹክታ ትንህርት ያድናል። ብሩክ ነህ ወንድሜ
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
ኧረ ያሬድዬ ያንተ ትምህርቶች በምንም አይነት ጩኸት አይቀየሩም!!!!ሁሌም በናፍቆት የምማራቸው ናቸው ውድ ወንድሜ ❤❤❤
@ኤሊም
@ኤሊም 3 жыл бұрын
Ene yemigebagn endezih Hiwot yalew kal new Geta zemenihn ybarek demom tebarkehal 🙏🙏🙏
@Eagle1503
@Eagle1503 8 ай бұрын
Waw what a teaching ኑርልን ተባረክልን ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን❤
@ermiasashebo4314
@ermiasashebo4314 3 жыл бұрын
የምታክሉ ትምህርቶችህ ያንፃሉ ታባርአክልን
@መንፈሱናሙሽራይቱማራናታጌ
@መንፈሱናሙሽራይቱማራናታጌ 4 жыл бұрын
ታማኙ ጌታ፤፤፤ ለኛ እንዳንተ አይነቶቹን ሰዎች ሰጠን ተመስገን ጌታ ሆይ፤ ያለሁበት ድረስ ድምፅህን ላክልኝ፤፤
@esterasyobya2689
@esterasyobya2689 4 жыл бұрын
Ameeen Ameeeen zemenik yibareki 🙏🙏ilifi bel
@mahiletyilma2624
@mahiletyilma2624 2 ай бұрын
Amen zemeneh yebarek
@lidyahabtwold1604
@lidyahabtwold1604 2 жыл бұрын
God bless you!!!!!!
@yetufikre4377
@yetufikre4377 Жыл бұрын
tebarekilgn geta zemenhn yibarkh
@bereketgizaw9889
@bereketgizaw9889 4 жыл бұрын
ወንጌላዊ ዘመንህ ይባረክ እየቆምኩ እየመሰለኝ ነው
@betiyyeyisusenagnnemer3071
@betiyyeyisusenagnnemer3071 4 жыл бұрын
Zaminhi.yebarki.tabrki.tsagwn.yabezalki🙏🙏blss you
@bereket4344
@bereket4344 4 жыл бұрын
Yetebarekh wogene wonigelaw yared geta banith bizu asitemaregn be ewunet bizu temiriyalewu wogene keri zemenih yetebarekh yihun ye kirisetin mininet ahun gebagn God bless you more than Dad🙏🙏😍
@negaworku5668
@negaworku5668 4 жыл бұрын
Tsega yibzalih wangelawi yared ,hulem bisema altegbewum
@lt7491
@lt7491 4 жыл бұрын
" የትኛውም ነገር እዚህ ምድር ላይ ተስፋ አየደለም:: ተስፋችን አንድ ነው እርሱም እየሱስ ክርስቶስ ነው::" ከልቤ እጅግ አድርጌ አምሰግናለሁ በታማኝነት ወንጌሉን ሳትቀያይጥ ስለተረጎምክልን ዘምንህ ይለምልም:: በሕይወቴ ብርሃን በራ, ማያ አገኘው😊 ያሬዳችን ዘምንህ ይባረክ::
@Tolerantbuddy
@Tolerantbuddy Жыл бұрын
😯 wow wow wow So deep, amazing sermon. Thank you thank you thank you. May God bless you!!!
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 4 жыл бұрын
ዘገየሁ ትምህርቶችህን ለመከታተል ቢሆንም ግን አላመለጠኝም። እግዚአብሔር ይባረክ ስለ እውነት ልሰማ የሚገባው ትምህርት ነበር እንኳን ሰማሁ !!! ተባረክልኝ ወንጌላዊ
@ahmedderese-f7u
@ahmedderese-f7u 10 ай бұрын
Pastor yared tebark enwedahalen berta.mistrun aytahal
@maymunafarh2595
@maymunafarh2595 4 жыл бұрын
ያባቴ የየሡሥ ልጅ ተባራክ ከነሞላው ቤተሠቦችሽ እግዚያቤሕር ቅባቱን አብዝቶ ይጨምርልሕ ረጅም እድሜ ከጥና ጋር ይሥጥሕ
@mesaratmesarat6119
@mesaratmesarat6119 4 жыл бұрын
በህይወት እያለን ብልተዛዘን ብንዋደድ መልካም ነው ያሬድ ብዙ የምንጠቀምበት ሰው ነው ሰዎች ሲሞቱ ትምህርታቸውን ሼር እናድርግ በህይወት እያሉ ቢሆን መልካም ነው ያሬድ በጣም የሚወደድ ሰው ነው!!! በጣም ነው እማከብረው እግዚአብሔር ይባርከው ዘመንህ ይባረክ ባለህበት ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ብዙ ተጠቅሜለሁ ባንተ ትምህርት ስለ አንተ ጌታ አከብራለሁ ብዛ !!
@tigist3038
@tigist3038 3 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማት እውቀቴ ይጨምራልእንጂ አልሰለችም ጌታስላንተ ይባረክ ክብሩን ይውሰድ ወንድሜ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ኑርልን!!
@bezawitwale418
@bezawitwale418 4 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እና ፓስተር ዘመናችሁ ይባረክ ክርስቶስን ብቻ የሚያሳይ ትምህርት
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
አሜን ያተ ተማርሆች,የተባረኩ ናቸው❤
@Cookingcat-229
@Cookingcat-229 4 жыл бұрын
Yaredo I always like your teaching since I the day was a born again Christian. All your teachings are helpful to me. You’re this time genuine teacher and a gift of Christ for this time church. I was felt your feelings when I told to People about Jesus, many will not amaze. Jesus the Only hope we have nothing else!!!!!
@NethanetBelete
@NethanetBelete 10 ай бұрын
አሜን አሜን ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
@rodasgetachew672
@rodasgetachew672 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ🙏....እግዚአብሔርን እንድናውቀው እንድናድግ እንድንለወጥ ከመንፈሳዊ ድንዛዜ እንድንወጣ ክፉና ደጉን ለመለየት በስራ የለመደ ልቦና እንዲኖረን የእውነትን ቃል የዕውቀትን ቃል የምክርን ቃል....በአንተ ተጠቅሞ ስለገለጠልን ለእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ክብር ይሁን ለዘላለም🙏 🙏 🙏 ለእኛ ለሰሚዎችም በእምነት ተዋህዶ እንዲጠቅመን በውስጣችንም..... 30..60..100..እንዲያፈራ በፍሬውም አብ አባታችን እንዲከብር(እንዲከበር) ማስተዋልና ጸጋውን ያብዛልን መንፈስቅዱስ ይደግፈን🙏 🙏 🙏 !!በብዙ ተባረክ 🙏 🙏አንተን ወንድማችንን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 💖 💖 !!
@tiruworkwoldamlak8625
@tiruworkwoldamlak8625 2 жыл бұрын
Our Lord Almighty bless you.
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 4 жыл бұрын
Yichemerlh tsega bebzu AMEN!!!
@ayalmariam8465
@ayalmariam8465 2 жыл бұрын
..ተባረክ .....
@Tarikuage
@Tarikuage 3 жыл бұрын
realy blessed, paster yared God bless you , i have no word for such real preaching
@FasikaGetachew-k4y
@FasikaGetachew-k4y Жыл бұрын
ውይ ስወድህ ተባረክ
@eteneshhailu4955
@eteneshhailu4955 4 жыл бұрын
Thanks
@عبداللهجنوبية
@عبداللهجنوبية Жыл бұрын
Aaameeen❤❤❤❤
@kurtmaamari9312
@kurtmaamari9312 3 жыл бұрын
zamanik yibarak
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 2 жыл бұрын
Evangelist Yarediy God bless you so much and your family!!!
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 4 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ከቤተሰቦች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን
@bezawit3137
@bezawit3137 3 жыл бұрын
እልልልልል! ሀሌ ሉያ! ሀሌ ሉያ! ሀሌ ሉያ! ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን!
@kokikokob4568
@kokikokob4568 4 жыл бұрын
Wow so sweet word of God tnk uu man of God.
@pastordemisisechemoyemeske1732
@pastordemisisechemoyemeske1732 11 ай бұрын
ዘመንህ ብሩክ ይሁን ❤ እባክህን ኢትዮጵያ ስትመጣ ሐዋሳ የዲያስፖራ አካባቢ አጥቢያ ቃለሕይወት ቤ/ክ እንዲትጎብኝና ከዚህ ከተከበረው ቃል እንዲታስተምረን አደራ እለሃለው መጋቢ ደምሴ ጬሞ ነኝ!!
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ ፀጋውን ያብዛልክ። ኢየሱስ ይመጣል ተስፋችን እርሱ ነው አሜን ።
@lidaymamire7591
@lidaymamire7591 4 жыл бұрын
Wooooow geta yibareki tsagun yabezalik betam tebarekalewu Endezi ayinet kirestosen yemigelexu alu esay esay esay esay esay esay Yabizaki
@mercyyohannes300
@mercyyohannes300 4 жыл бұрын
God Bless you and all your families Yaredo. Thank you for sharing Antsokia Betekrstian. God bless you and all your families.
@betelhemmulu5255
@betelhemmulu5255 4 жыл бұрын
God bless You! Brother Yared
@hakib5417
@hakib5417 4 жыл бұрын
I am thankful to God because of you, Eva yared. your message is powerful as usual & focusing on The word of God.
@abebebeyene3125
@abebebeyene3125 4 жыл бұрын
Wonde Girma ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እንዲህ ያለ ጥልቅ የክርሰቶስን ሀሳብ በዘመንህ ሁሉ እያስተማርክ ስላለህ እጅግ አመሰግናለሁ, ብዙ ተጠቅሜበታለሁ በትምህርትህ ። አንተን በዚህ ዘመን የሰጠን ጌታ ሰሙ ለዘላለም ይባርክ, ክብር ለጌታ ይሁን አሜን ።
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 4 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እንወድሃለን
@Bereket-mi5sg
@Bereket-mi5sg 4 жыл бұрын
ኣሜን
@yrgakassa7465
@yrgakassa7465 Жыл бұрын
Amennn amennn tebareku ❤
@helenabraham6454
@helenabraham6454 2 жыл бұрын
God bless you abundantly !!!
@abdifeyissa1415
@abdifeyissa1415 4 жыл бұрын
የምገርም ትምህርት ነዉ ጌታ ይባርክህ ።
@eyerusalemzeleke7958
@eyerusalemzeleke7958 4 жыл бұрын
God bless you more and more. I learned a lot.
@chaliwegga944
@chaliwegga944 4 жыл бұрын
Egzihbr yebarkh betam des yemil timihirt new geta yebarek
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም ወንጌላዊ ያሬድ 🙏🙏🙏❤❤
@tigistseyoume3029
@tigistseyoume3029 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen God bless you !
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 3 жыл бұрын
Hallelujah Stay Blessed Pastor🙏❤️
@asterbelay540
@asterbelay540 4 жыл бұрын
ስሙ ይባረክ በራሱ ፅድቅ ዘግቶ ገላገለን
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 4 жыл бұрын
God bless you wengelawi Yared
@sabapaulosofficial2919
@sabapaulosofficial2919 4 жыл бұрын
Thank you for your message God bless you
@sabapaulosofficial2919
@sabapaulosofficial2919 4 жыл бұрын
Praise the lord Jesus
@emebetkebede1100
@emebetkebede1100 4 жыл бұрын
Thanks 🙏
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 4 жыл бұрын
Amen tabark yegeta bariya
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቐ2ዀ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቐ2ዀ 4 жыл бұрын
Tebarek Tebareku qalu heyawe new
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የትውልድ በረከት ክብር ለጌታ ይሁን
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ በዚ ዘመን እራሳችንን የምንፈትሽበት እንዲህ አይነት ትምህርት ስላስተማርከን
@hailuplumbing6801
@hailuplumbing6801 4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር
@genetasefa4378
@genetasefa4378 4 жыл бұрын
Yaredachen thank you again
@tamartasema8315
@tamartasema8315 3 жыл бұрын
Thank you brother yarede. I thank God for you 🙏 keep purchasing ⚓👏👏👏🙌🙌
@lidyabeletetsadik4354
@lidyabeletetsadik4354 2 жыл бұрын
EGZABER EGEZABER NEW SEMUM EGEZABER NEW END EGZABER YAL MANM YELM
@astertadese4489
@astertadese4489 4 жыл бұрын
ከመንፋስ ድንዛዜን፡እግዘአብሔር፡ያሳልን፡አሜን
@azitiknit
@azitiknit 4 жыл бұрын
Be blessed brother. Let The Lord Jesus Christ cover you in His Blood.
@Eagle1503
@Eagle1503 4 жыл бұрын
Amen praise God hallelujah
@jesusislordphonetastic9577
@jesusislordphonetastic9577 4 жыл бұрын
amen bless you
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 4 жыл бұрын
Amen!!!!! Tebarek wendimachin
@mairegegudina2593
@mairegegudina2593 4 жыл бұрын
Wow this is amazing teaching, very very timely and we all need to practice it , Jesus is our only and only hope 🙌🏿🙌🏿🙌🏿
@deborahterefe
@deborahterefe 4 жыл бұрын
Amazing lesson bless you yaredo eyesusen wedemawek yasadegen.
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቐ2ዀ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቐ2ዀ 4 жыл бұрын
ዋው ሀሌሉያ ተሥፋችን እየሡሥ አንተ ከሁሉ የምትበልት ነሕ አንተን ነው የምንተብቀው በሌላ ተሥፋ አንለውትሕም
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 4 жыл бұрын
አሜን ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን
@gizeworkadmassu5322
@gizeworkadmassu5322 4 жыл бұрын
God bless you brother
@tsehagebreado6449
@tsehagebreado6449 4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፡፡
@fantaneshsisay1462
@fantaneshsisay1462 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ክርስቶስን ከመናቅ እግዜር ይጠብቀን
@MebratuAbara
@MebratuAbara Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@mequanentsahle4197
@mequanentsahle4197 4 жыл бұрын
Salvation is for all but the overcome are in need. Moreover whom he did predesignate, them he also called: and whom he called, them he also justified : and whom he justified, them he also glorified. Rom 8:30
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN BEXAM TEBARKLEW, KIDUSAN GETA YEBARKACHU
@betolitnegashe5835
@betolitnegashe5835 4 жыл бұрын
God bless you more and more
@holytemplehouseofprayer4487
@holytemplehouseofprayer4487 4 жыл бұрын
Thank You For Sharing. It Help Me To See Me. God Bless You Pastor Yared.
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 4 жыл бұрын
መልህቅ አለን። ጌታ ይባርክህ እወድሀለው በጌት ፍቅር ብዝት በል አይወሰድብህም። ጌታ ይባረክ
@brookxdfvfftafese3757
@brookxdfvfftafese3757 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnn ከሁሉ ትበልጣለህ!!!!!!
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 4 жыл бұрын
God Bless You .
@lylyllyy5926
@lylyllyy5926 Жыл бұрын
Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn
Surah Yasin 13 Times Recited By Sheikh Mishary Rashid Al Afasy
3:49:40
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | የእምነት ፈተና
57:59
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 12 М.
Pastor Mesfin Mulugeta - ለሚያምን ሁሉም ይቻላል!
1:24:16
ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH
Рет қаралды 79 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
መንፈሳዊ ውጊያና የድል ምሥጢር
1:22:53
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 82 М.
የቅድስና ኃይል ክፍል 1 Evangelist Yared Tilahun Amazing teaching 2024
1:07:11
The Anointed Word of God Church
Рет қаралды 18 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН