ከሲና ወደ ጽዮን ክፍል 2 ከአደባባይ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ፒተር ማርዲግ | Peter Mardig

  Рет қаралды 14,967

Peter Mardig

Peter Mardig

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@MarthaLegesse-rl4mn
@MarthaLegesse-rl4mn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለ ሰጠህ የመረዳት የማስተዋል ቃሉን ተረድቶ የመግለጥ መንፈስ ስለ ጸጋ ስጦታዉ ክብር ይሁንለት !!!! በርታ የእግዚአብሔር ሰዉ ፓስተር ፕቴር
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Жыл бұрын
ከዚህ በበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ አገልጋይ ፒተር ተባረክ❤❤❤
@addiszele4182
@addiszele4182 Жыл бұрын
እ/ርን ሁልጊዜ ስለ ፓስተር ፒተር አመሠግናለሁ!!!!!! ፀሎቱ ተጀምሯል!!!!! ሠራዊቱ ወደ ማሠልጠኛ ገብቶ ሊመጣ ላለው ሪቫይቫል እየተዘጋጀ ነው!!!!!!!! Stay blessed!!!!!!!
@oqubateweldemedhin3828
@oqubateweldemedhin3828 3 ай бұрын
❤God bless you
@mulleramare3362
@mulleramare3362 Жыл бұрын
መሠዊያወን እዳይ እንድጨክን የሚገርም ድንቅ መገለጽ ጌታ ኤደንን እንድረዳ የገለጽክለኝን አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ አብዝቶ ጥልቅ መረዳትን ያበዛለህ ፒተር
@kefyalewkebda761
@kefyalewkebda761 Ай бұрын
More grace and wisdom. GOD bless you, appostle Peter ❤.
@MelatTesfaye-zp8hn
@MelatTesfaye-zp8hn Жыл бұрын
የእውነት! ለልጆቼ ስነግራቸው የኖርኩት እ/ር አብሮን ነው እያልኩ ነበር ዛሬ ግን መቀበል ለራሴ ከበደኝ እ/ር አይናችንን ያብራልን እኔን ጌታ ረድቶኛል ብዬ አምናለው ፒተርዬ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@mulleramare3362
@mulleramare3362 Жыл бұрын
ፖስተር የምከታተልህመ በሶሻል ሚዲያ ነው ከሶሻል ሚዲያ አትጥፋ ባንት ብዙዎቻችን ጥልቅ የጌታን ማዳን ፍቅር እያየሁ ስለሆነ ዘመንህ የእግዚሐበሔርነ ጥልቅ መረዳት ከዚሕ በላይ ይብዛልህ
@TsegaEndale
@TsegaEndale Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተርዬ
@kidanetekle4518
@kidanetekle4518 Жыл бұрын
ከ አንዴም ሁለት ና ሦስት ጊዜ እየተቀጣጠልሁ እና እያለቀስኩ የሰማሁት ትምህርት. Am sure lately i'll,,,,,,
@mihrettadesemeheret3958
@mihrettadesemeheret3958 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@hirutalemayehu1147
@hirutalemayehu1147 Жыл бұрын
ተባረክ
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu Жыл бұрын
Petu petu💖🙏
@sebawityonas5835
@sebawityonas5835 Жыл бұрын
Amen amen geta zemenehne yebarkh
@robirobisolo
@robirobisolo Жыл бұрын
Amen 😍😍😇😇
@TagoTago-z3n
@TagoTago-z3n Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏 zemen yibark xaga yibzl iyesuss geetanaw Ameen
@embetgirma4975
@embetgirma4975 Жыл бұрын
TEBAREK!!
@mesfinayele4822
@mesfinayele4822 Жыл бұрын
ፓስተር እንኳን ደህና መጣህ በሶሻል ምዲያ ተመልሰህ ስትመጣ ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 💝💝💪💪💪
@birhantubeብርሃንቲዪብ
@birhantubeብርሃንቲዪብ Жыл бұрын
በረከታችን ነህ ብዙ ግንዛቤ ኖረኝ 🙏 መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ አስወደድከኝ
@mihrettadesemeheret3958
@mihrettadesemeheret3958 Жыл бұрын
You are blessed pastor
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ! ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !ተጠቅሜአለሁ
@tewedageyirgu292
@tewedageyirgu292 Жыл бұрын
Gatan selante amesegnalhu zemnhe yebareke
@mesfinh1505
@mesfinh1505 Жыл бұрын
Ufffffff tebarek!
@yaditube1860
@yaditube1860 Жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የማመሰግናችሁ አሁንም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የፓስተርዬን ትምህርት
@abebechbergena1517
@abebechbergena1517 Жыл бұрын
poster Geta yibareke
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 Жыл бұрын
Amen amen! Glory to almight God's. for this revolution. 🙏🤍🙌
@መቅድመቅድ-ከ4ዀ
@መቅድመቅድ-ከ4ዀ Жыл бұрын
Amen Amen♥♥♥
@hannakassa4857
@hannakassa4857 Жыл бұрын
እፈልግሀለሁ ጌታ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
መፈስቅዱስ ስለገለጠልሕ ተመስገን❤❤❤
@ees988
@ees988 Жыл бұрын
What kind of understanding is this!!! You make bible easy to understand! You are my blessing and favorite brother!!!
@easternemera3955
@easternemera3955 Жыл бұрын
Amen preach preacher!!!
@BarahsEthpoin
@BarahsEthpoin Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemgenaabera1175
@alemgenaabera1175 Жыл бұрын
አሜን
@TsegaEndale
@TsegaEndale Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ❤❤❤ አሜን
@easternemera3955
@easternemera3955 Жыл бұрын
You are blessed Pastor Peter!!!
@Nahom.Zeleke
@Nahom.Zeleke Жыл бұрын
አሜንንንን...
@birhantubeብርሃንቲዪብ
@birhantubeብርሃንቲዪብ Жыл бұрын
እየበዛህ ብዛ አሜን ❤
@MasiTube-ed8ml
@MasiTube-ed8ml Жыл бұрын
❤❤❤❤
@gezahgn75
@gezahgn75 Жыл бұрын
ከስጋችን ሰፈር እንውጣ!ጣፋጭ የእግዚአብሔር ቃል መዓድ❤
@hailudinkineh356
@hailudinkineh356 Жыл бұрын
Amennn
@melakulemessa2925
@melakulemessa2925 Жыл бұрын
ameen ameeeeennn
@BirituSherera-rg5dh
@BirituSherera-rg5dh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@DawitAbraha-e7b
@DawitAbraha-e7b Жыл бұрын
Amen Amen Geta hoy ke sega endeweta erdagn wed ante mewtat yehunelegn
@alemabraham6377
@alemabraham6377 Жыл бұрын
Praise God for giving you amazing knowledge and wisdom. You made it so easy to understand and interesting explanation.
@GenetYohannis
@GenetYohannis Жыл бұрын
peter zemnh ye barek
@tsehayaychiluhm9653
@tsehayaychiluhm9653 Жыл бұрын
ተመስገን ቅዱስ የሆንክ ጌታቺን !!! ሰለሠጠኸን ወንድም... ምን እላለሁ ዛሬ ከሙታን እንደመነሣት ነው ይሄ መልክት 😮❤
@yekidaneyeshitla2575
@yekidaneyeshitla2575 Жыл бұрын
ፓውሎስ አንድ ሰው እስከ ሶስተኛው ሰማይ ተመጥቄ ነበር ብሎአል እና አንደኛ ,ሁለተኛ እና ሶስተኛ ሰማይ አለ ማለት አይደለም ወይ?
@ציגרדהארמאייס
@ציגרדהארמאייס Жыл бұрын
💖💖💖🇮🇱
@banchibeyene3085
@banchibeyene3085 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mercisolomon6577
@mercisolomon6577 Жыл бұрын
አሜን
@Sara-b7h3m
@Sara-b7h3m Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ከፈተና በድል መውጣት
1:11:58
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 58 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Feb 2/2025 ጥዑም ብሽራት ተፈደሉ / ፋሕ ፋሕ ኮነት / እዋናዊ ሓቤረታ
31:31
🛑የመገለጥ ዘመን || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
41:31
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 185 М.
ተሃድሶ ከየት ይጀምራል  Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt
43:25
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 36 М.
እያንዳንዱን የሕይወት ዘመንህን መቀበል 1-1 | Joyce Meyer
25:49
Joyce Meyer Ministries Amharic
Рет қаралды 3,2 М.
እውነተኛ አማኝ በድካሙ ምክንያት ይጠፋልን?
33:17
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 65 М.