POST PILL ወስደን እርግዝና ሊፈጠር ይችላል? ዶ/ር አክሌሲያ ሻወል | Corona Virus | ጤናዬ - Tenaye

  Рет қаралды 106,922

ጤናዬ - Tenaye

ጤናዬ - Tenaye

Күн бұрын

Пікірлер: 99
@kalkidanwondifraw7872
@kalkidanwondifraw7872 3 жыл бұрын
መረጃሽ ከገለፃሽ ጋር በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለው
@dagitube7692
@dagitube7692 4 жыл бұрын
በርች እህታችን !!
@martatamrat8119
@martatamrat8119 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ትምህርቱን አዳምጨዋለሁ ጥሩና አስፈላጊ ነው አመሰግናለሁ ዶክተር አድራሻሽን ብትነግሪኝና በአካል ብመጣ ደስ ይለኛል ብዙ የተጎዳሁበት ነገር ስላለኝ እጠይቅሽ ነበር
@juliyana902
@juliyana902 4 жыл бұрын
Enameseginalen dr
@axumm6604
@axumm6604 2 жыл бұрын
ዶክተር በ ማህፀን ስለሚገባዉ ወሊድ መከላከያ በ ሰፊዉ ብታቀርቢልን
@euuddhduuddu5719
@euuddhduuddu5719 4 жыл бұрын
Dokter. ketyibet betam. konjo. newu
@ዜዶየማረቆዋቀበጥከበርበሬ
@ዜዶየማረቆዋቀበጥከበርበሬ 4 жыл бұрын
እነመሰግናለን
@Rodasጌታሆይአንተጠብቀኝ
@Rodasጌታሆይአንተጠብቀኝ 3 ай бұрын
ገቦዝ ዶክተርነሽ❤❤❤❤
@gizachewbetrutegegn3948
@gizachewbetrutegegn3948 4 жыл бұрын
Teru mereja new enamesgnal!
@LidetTadese-xv1wb
@LidetTadese-xv1wb 7 ай бұрын
enamesegnalen
@tizotizo9334
@tizotizo9334 Жыл бұрын
ዶክተርዬ በናትሽ ፖስት ፒል ከወሰርኩ ወር አለፈኝ ግን ወሩን ሙሉ ከፍተኛ የሆነ የፔሬድ ህመም አይነት ነው የሚሰማኝ ግን ምንም የለም ደግሞ ነጭ ፈሳሽ አለ ምን ይሆን🙏🙏🙏🙏🙏
@MihretAtinafu-rg9cq
@MihretAtinafu-rg9cq Жыл бұрын
እዴት ሆንሽ እህቴ
@AlemAlem-i4s
@AlemAlem-i4s 5 ай бұрын
አንቺ የኔ አይነት ነሽ ወር ሞላኝ እኔም ቪሪዲ አልመጣም ግን ህመም አለዉ መጣልሽ ያንቺ ከህመሙ በሗላ
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 4 ай бұрын
እኔም እንዳችዉ ነኝ መጣልሽ ?
@SusuAhmed-v1o
@SusuAhmed-v1o 2 күн бұрын
መጣልሸ ወይስ አረገሸ 😢?
@tsegayzeray605
@tsegayzeray605 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@DofteDaba
@DofteDaba 2 ай бұрын
Selam doktar yewar abeba mato kahede ka 3 ken bohala gingnunet bitaderg ina postipil bitosde irgizina yifeteral please
@Hable-f6t
@Hable-f6t Жыл бұрын
Dr dengelena ktewsed buhala be3ken yedgemal enda cancer yametal alug ewnt new pls answer me dr
@betzyvabiyou2489
@betzyvabiyou2489 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ቆንጆ ሐኪም ነሽ ዕውቀትሽን ሳትሰስች ሥላካፈልሽን «“{አምላከ እስራኤል}”» ይባርክሽ፣ ዕውቀትሽን ያብዛልሽ ባለሽበት ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ። ለምሳሌ ባለፈው ወር ላይ ከባለቤቷ ጋር ግንኙነት ብታደርግ እና መድኃኒቱን (˝ፖስቲፒል˝) ብትወስድ እና ያለፈው ወርም ሆን በአሁኑ ወር የወር አበባዋ ባይመጣ ምን ማድረግ አለባት??? አሁን ላይ የማርገዝ ዕቅድ የላትም እና እስኪ እናስቸግርሽ ሃሳብሽን አካፊይን
@seidabirhan9345
@seidabirhan9345 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@አልሀም
@አልሀም 3 ай бұрын
Wow🎉😊
@MerhawitG.m
@MerhawitG.m 5 ай бұрын
docter ebakish melshlign ovilatshion saylekek befit postipil bntekem ergznaw ayfeterm
@rayanawwal9363
@rayanawwal9363 Жыл бұрын
Be ken hulet gize miwatew ena single dose ande nachew? Weys
@mesiasefa4371
@mesiasefa4371 2 жыл бұрын
Dotra selme. Ade yemamakershe negere ale ene Yee matenune texeqeme nabere ena Arate amete onoyala ahune awexahu kawexahute sebate ware honoyal ena werabebaye qenune xebeqo yemexale ena geneyenate ena regale alaregesakume mechenahu mehonahu doter
@EduCherenatEduCherenat
@EduCherenatEduCherenat Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ፖስት ፒል በወሰድኩ ማግስት ግንኙነት ፈፀምኩ እርግዝና ይፈጠር ይሁን ?
@edoniasmm7950
@edoniasmm7950 2 жыл бұрын
Period ላይ ሆና ብቶስድስ????
@adamuasefa4834
@adamuasefa4834 2 жыл бұрын
Korimam
@mediab9218
@mediab9218 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rodashailemeskel8144
@rodashailemeskel8144 Жыл бұрын
ፓስት ፒል ወስጄ ድጋሚ ግንኙነት እስከ 3ቀን ባደርግ ላረግዝ እችላለሁ?
@medtube19
@medtube19 9 ай бұрын
አዎ
@abdujemal5289
@abdujemal5289 2 жыл бұрын
ok gn yhno nger lletykesh eski postpil siwusedu betdegagami malet ke 3 belay postpil kewusedu mekan yadergal emibalw endat malet yhi ngr shur nw enda
@nisuhinisuhi5255
@nisuhinisuhi5255 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ በእናትሽ መልሺልኝ ከእረዥም አመት በዋላ 72ሰአት ወሰድኩ ቁርጠት ነበረኝ በዛ ማግስት ፔሬዴ እስካሁን መምጣት ነበረበት አልመጣም ምን ላርግ??
@የወሎልጅየከላላ
@የወሎልጅየከላላ 2 жыл бұрын
መጣልሽ ወይ እህቴ
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 11 ай бұрын
Mtalish eda
@pop-123-pop
@pop-123-pop 4 жыл бұрын
Ke yimaru
@birukyohannes9922
@birukyohannes9922 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም
@EnatfentaMolla-wy8zv
@EnatfentaMolla-wy8zv Жыл бұрын
ዶክተርዬ እኔም ፖስት ፒል ወስጄ ነበር ግን ፔሬድ አልመጣል ሁለተኛ ወር ሆነኝ የእርግዝና ምርመራም ሳደርግ የለም ችግር ይኖረው ይሆን ምን ላድርግ
@hayatmohamed735
@hayatmohamed735 Жыл бұрын
እኔ ወስጄ ነበር ግን ዛሬ 5ተኛ ቀኔ አልመጣም ምን ይሆን
@hayatmohamed735
@hayatmohamed735 Жыл бұрын
የምታውቁ ነገርኝ በናታቹሁ
@hannansaeed9883
@hannansaeed9883 3 жыл бұрын
ይቅርታ ጥያቄ ነበርኝ የወሊድ መከላከያ ኪኒን ከግንኙነት ቡሃላ ነው በፈት የሚወሰድ
@ايمانايمان-ن6و
@ايمانايمان-ن6و Жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው ግን ቀድመን ከሆነ መውሠድ ያለብን ከሥት ሥአት በፊት መልሽልን ሁቤ
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Жыл бұрын
በፍት
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
Befit
@MeseretTesfaye-qv3id
@MeseretTesfaye-qv3id Жыл бұрын
ቡሃላም ይቻላል
@yoniabi9344
@yoniabi9344 Жыл бұрын
ከsexx በዋላ ነው እሷ ናት የምትወስደው
@kedirshafi5005
@kedirshafi5005 3 жыл бұрын
POST PILL አልፎ አልፎ ቢወሰድ ምን ችግር አለው፤ማለት ከባለቤቷ ጋር ዘወትር የማትገናኝ ከሆነ እና ባሏ ሲኖር ብቻ ብትወስድ ችግር ሊፈጥር ይችላል ወይ?
@gaddisekenno910
@gaddisekenno910 2 жыл бұрын
ዠተተ
@marimmohamed3123
@marimmohamed3123 Жыл бұрын
እኔበቀን(3)ወቅትተጠቅሜውነበር ለ(3)ለቀንበተከታታይ አሁንየወርአበባአልመጣም መካነትያስከትላልእንደእስኪንገሪኚእንዳታልፊኚውስጤበጣምተጨነቀ መውለድእፈልጋለሁ
@marimmohamed3123
@marimmohamed3123 Жыл бұрын
እንዳታልፊኚአደራእህቴውስጤምንምሊረጋጋአልቻለም
@bezawitmekonen4986
@bezawitmekonen4986 2 жыл бұрын
ፖስት ፒሉ በወር አበባ ጊዜ ቢወሰድ ጉዳት አለዉ?
@FtsumGher
@FtsumGher Жыл бұрын
በወር አበባ ታረግያለሽ እንዲ ነውራም
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 11 ай бұрын
Ye wor abeba lay hones rgzna ayftrim kechrsh rasu esk 5 kgn atargzim enkulall slemymrtt
@MdRana-lf2yn
@MdRana-lf2yn Жыл бұрын
የወር አበባ በጨርስን በስት ቀን ግንኙነት ማድርግ ይቻላል የወር አበባ እደጨረስን ግንኙነት ብናደርግ እርግዝና ይፈጠራል እዳታልፎኝ መልስ እፈልጋለሁ
@JituKemal-vo3qy
@JituKemal-vo3qy Жыл бұрын
inem temesasay tiyake alegn iziga
@MelesechSetegn
@MelesechSetegn 5 ай бұрын
ዶክተር በተደጋሜ 2ቀን ውስጀ ነበር ሁለት ግዜ መዳኒት ውሰድኩ ፔሬደ ብር በሳምቱ ግን ደምፍሶኛል ዶክተር ጨቆኛል መልሽልኚ
@hafizamommom1198
@hafizamommom1198 2 жыл бұрын
post Pill ኢነ choice አንድነቻው?
@LidyaAyele-wl3tw
@LidyaAyele-wl3tw 7 ай бұрын
አይደለም
@ሠአዳሥአዲ
@ሠአዳሥአዲ Жыл бұрын
ኧረእኔ እረግዝና እፈልጋለሁ ግኖ ቤረዴ ይመጣም ምንም ተጠቅሜአላወቅ እባክሺ መልሺልኚ
@SosinaAsrat-e6d
@SosinaAsrat-e6d Жыл бұрын
ከ3ጊዜ በላይ ተጠቅማለው
@tilaneshalehegn4691
@tilaneshalehegn4691 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እባክሽ በቻልሽው መጠን መልስ ስስጭኝ አብራሪልኝ። እኔ ባለቤቴ ሌላ ቦታ ነው ሚኖር እና በ2 ወር ወይም ከዛ በላይ አንዴ ይመጣል እና ሲመጣ ፕስት ፒል ነው ምወስደው ሁሌ 4 አመት ሙሉ በ2 ወር ወስጃለሁ እና ለጤናየ እንከን ይኖረው ይሆን?? አሁን ግን አቋርጫለሁ እባክሽ ጭንቀቴን ተካፈይኝና አስረጅን ለቀና መልስሽ አመሠግናለሁ
@axmedali8420
@axmedali8420 2 жыл бұрын
Primolute tablet Eytawsad. Ergezen yefataral
@HayatShifa-n9y
@HayatShifa-n9y 2 ай бұрын
M
@Mahder-mu5gl
@Mahder-mu5gl 10 ай бұрын
ለ አጥቢ ሊሆን ይችላል
@መደሰት
@መደሰት 9 ай бұрын
በስንተኛ ቀን ነውመስራቱ የምታወቀው
@karemak-ot2mo
@karemak-ot2mo Жыл бұрын
እህት ጥያቄነበረኝ ባለትዳሪ ነበሪኩ እናም የወሪ አበባ በጨረስኩ በ3ቀን ግንኙነት አደረኩ እናም የ72ስአቱን ተጠቅሜ ነበሪ እናም አረግህይሆን
@kalkidangezahegn405
@kalkidangezahegn405 Жыл бұрын
Ye wer abebash beye 28ken yemimeta kehone kaltezababsh batitekemim enkua ataregshim
@MartaSisay-c2h
@MartaSisay-c2h 25 күн бұрын
Post pill degilina yaxefal
@MartaSisay-c2h
@MartaSisay-c2h 25 күн бұрын
Era doctor males yelum naw
@SenayitWorku-fy6ly
@SenayitWorku-fy6ly 10 күн бұрын
Dingil ke honsh post pill lemin titekemalesh??
@mukelk5819
@mukelk5819 3 жыл бұрын
የወሊድ መቁጣጠርያ ኢፕላት ለማስቀበር ነበር የአት ላገኘሽ እችላለዉ
@ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ
@ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ 2 жыл бұрын
ጥሩ አይደለም አታስደሪጊ እኔ የ3 አመት አስደርጌ ካስወጣሁት 6 አመት ሁኖኛል ልጅ እንቢ አለኝ
@MoMo-es3vm
@MoMo-es3vm 8 ай бұрын
እዉነትሺነዉ እህቴ
@tesfahunbarane5798
@tesfahunbarane5798 3 жыл бұрын
መድኃኒቱን fail የሚያረጉ የምግብ አይነቶች አሉ እንደ? እንደ ዎሬ ስሰማ እንቁላልና አይብ ፈል እንድሆን ያደርጋል ይባላል እውነት ነው?
@ስደተኛዋ-ጸ4ዀ
@ስደተኛዋ-ጸ4ዀ 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ 21 ፍሪ የሚይዘውን ለስድት ቀን ወስጄው አረገዝኩ እኔ ወሳሲብ 3ቀን ነበር ግን በቤት ውስጥ መመርመርያ ቸክ ሳረግ ባደረ ሽት አንድ ብቻ ነበር ያረመው 3ኛ ወሬ በደም ስመረመር እርጉዝ ነሸ አሉኝ
@hayat55s48
@hayat55s48 Жыл бұрын
እህቴ መልሽልኝ በአላህ እኔም 21ፍሬውን እየተጠቀምኩኝ ነው ግን ግንኙነት ያደረኩት አንድ ቀን ብቻ ነው እነ ሁሉንም ኪኒኑን መውሰድ አለብኝ
@SaraSara-gk3vp
@SaraSara-gk3vp 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ግንኙነት ካረኩ ከ5 ቀን በኋላ የወር አበባዬ መጣ ግን እኔ ፖስት ፒል ወስጃለሁ የወሰድኩትም በ24 ሰዓት ነው ምንም አይነት እርግዝና አይፈጠርም አይደል መልሺልኝ ጨንቆኛል 😭😭😭😭
@seadaahmed3975
@seadaahmed3975 2 жыл бұрын
Post pil መዉሰድሸ እኮ እንዳታረግዢ ነው የወር አበባ አንዲመጣሸ
@umurayan6079
@umurayan6079 2 жыл бұрын
አርገዝሸ እንዴ ማማዬ
@SaraSara-gk3vp
@SaraSara-gk3vp 2 жыл бұрын
@@umurayan6079 ተመስገን ምንም የለም አላረገዝኩም
@zewdnshanbes7782
@zewdnshanbes7782 2 жыл бұрын
Enaem edanchiw ngn chnqoyali
@ወሎየዋ-ቘ1ዸ
@ወሎየዋ-ቘ1ዸ Жыл бұрын
​@@SaraSara-gk3vpእስኪ እህት መልሽልኝ እኔ ግንኙነት ካደረኩ በኋላ የ72 ሰአትቱን ፖስቴብል ዋጥኩ 2ኛዋን በ12 ሰአት ልዩነት ነበር የሚዋጠው እኔ ረስቸው 24 ሰአት ሲሞላኝ ዋጥኩበት እና እርግዝና ይፈጠር ይሆን ተጨንቋለሁ😢😢😢😭
@kirubeltadese6233
@kirubeltadese6233 2 жыл бұрын
be samit 2 ke wesedechis
@maramawiteual2362
@maramawiteual2362 Жыл бұрын
ፔሬዴ ሊመጣ ሲል ጡቴ ያብጣል ያቅለሸልሸኛል በሽታ የሚባል ሁሉ እጠላለሁ
@meridessie7113
@meridessie7113 2 жыл бұрын
Selam doctor and set lej ye wer abebawa genbot 30 meto Sena 5 crsach ena yechi lej Sena 26 sex betarage targzalach gin post pill tewat lay wesdalach
@nati-jw2zl
@nati-jw2zl 3 жыл бұрын
Hey i have had an unprotected sex before her ovulation period and she took the postpill gn betam ferchalew
@abygamezone
@abygamezone 3 жыл бұрын
Egzer yirdak
@yarahemanuwedehalew4795
@yarahemanuwedehalew4795 2 жыл бұрын
3333433
@munamunit5110
@munamunit5110 2 жыл бұрын
ድንግል የሆች ሴትስ እንዴት ትተቀም በናትሽ እንዳታልፊኝ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ 2 жыл бұрын
እንዴ ድንግል ከሆነች ምን ልሁን ብላ ነዉ ክኒን የምትወስደዉ
@martatamrat8119
@martatamrat8119 2 жыл бұрын
ኧረ ድንግል ማለት የተፈጥሮ ነው የሰርጀሪው ድንግልና ኧረ ጡዘት ድንግል እናቱ እፈሪ
@eredeatlegassu3182
@eredeatlegassu3182 Жыл бұрын
🤣dngelenawa sifers btamakriyat ayshalm
@Tube-ok6cx
@Tube-ok6cx Жыл бұрын
@@ዩዳሄ-ቨ7ቀ kkkkk
@fetenealemu7580
@fetenealemu7580 2 жыл бұрын
ይቅርታ አድ ጥያቄ ልጠይቅሽ በክድስር ሚቀበረው ካሶጣን በስተኛው ወር ማርገዝ ይቻላል
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ከ 4ቱ ሰዎች አንተ የትኛው ነህ? ራስን ማወቅ!
18:34
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН