predestination ድነታችን አንዴ ተወስኗል ወይስ አልተወሰነም? haniel_k | melos | wongel tube | Marcil tv |

  Рет қаралды 4,074

WONGEL TUBE

WONGEL TUBE

Күн бұрын

#haletatv
#ethiopia
#rebunimediya
#christianmusic
#protestant
#chelina
#wongel_tube
#eotc_tv
#ermiyas
#jps_tv_worldwide
#amanshalom
#wongel_tube
#seble
#devineshow
#natnaeldawit
#mihreteab
#solomonyirga
#ቤተክርስቲያን
#abel_anuna
#yenetamedia
#seifufantahun
#comedy
#chelina
#seifuonebs
#ebstv
#yonimagna
#ebstv
#yonimagna
#Abiy_Yilma_ሣድስ
#በጋሻው
#pastor_tizitaw_samuel
#natnaeldawit
#marsiltvworldwide
#faithline
#Abiyyilmaሣድስሚዲያ
#eyohamedia
#finotetsidk
#ustazabuhayder

Пікірлер: 31
@TeshomeJiru
@TeshomeJiru Жыл бұрын
ሐንኤል በመጀመሪያ የዕብራውያንን መፅሐፍ ሐሳብ ብትረዳ የሰውንሐሳብ ማስጨረስ ብትችል አረባክሕን አትረዱም አይባልም
@tsigefiseha6875
@tsigefiseha6875 Жыл бұрын
'እኔ አልጠፋም ሌላዉ ግን ይጠፋል' ምን ማለት ነዉ? አንተ ምን ስሆንክ ሌላዉስ ምን ስለሆኔ ነዉ ሀንኤል? ተዉ እንጂ በራስህ ብዙም አትተማመን፥ ይልቅ እምነትህን በእርሱ ላይ ጣል ሰዉዬ።
@user-vn2sq3ul9q
@user-vn2sq3ul9q Жыл бұрын
ከቃሉ ስለተወለድን አንጠፋም
@YDG758
@YDG758 Жыл бұрын
ሃንኤል ሰውን በማንጓጠጥና የሰወን ንግግር በማጣጣል ማሸነፍ አይቻልም። ትህትና ቢኖርህ መልካም ነው
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 Жыл бұрын
ሜሎስና ሃንኤል በጣም የምወዳችሁ ወንድሞቼ ጸጋ ይብዛላችሁ❤ብዙዎች በተሳሳተ መረዳት እየሳቱና ሌሎችንም የሚያስቱበትን ትምህረት እንዲህ ደፍራችሁ አደባባይ ማውጣችሁና ፊት ለፊት መጋፈጣችሁ አስደስቶኛል! ፦ትምህረቱ ከአጠቃላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ሀሳብና ከእግዚአብሔር ባህርይ የሚቃረን ቢሆንም ከአውዱ በመገንጠል የሚያነሷቸውን ጥቅሶች በልበ ቀናነት የቃሉን ሀሳብ በትክክል ለማስረዳት የሚችሉ እንደ እናንተ ያሉ በሳል ወንድሞች የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤ ሜሎስና አንተ ከዚህ በበለጠ በዚህ አገልግሎት ተጠምዳችሁ እንድታገለግሉ መንፈስ ቅዱስ ያግዛችሁ❤
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 Жыл бұрын
2ኛ ጢሞቴዎስ 2 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ እንዲህ የሚለው ቃል የታመነ ነው፤ ከእርሱ ጋር ከሞትን፣ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን። ¹² ብንጸና፣ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን። ብንክደው፣ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤ ¹³ ታማኞች ሆነን ባንገኝ እርሱ ታማኝ እንደሆነ ይኖራል፤ ራሱን መካድ አይችልምና።
@gamoethiopian7516
@gamoethiopian7516 Жыл бұрын
ተመርጫለዉ በፍቅሩ መሰከረልን በቃሉ ❤❤❤❤
@mulugetayigeremu7897
@mulugetayigeremu7897 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሐሳብ በምርጫ ይጸና ዘንድ፣ 12 በሥራ ሳይሆን ከጠሪው በመሆኑ፣ “ታላቁ ታናሹን ያገለግላል” ተብሎ ተነገራት። 13 ይህም፣ “ያዕቆብን ወደድሁ፤ ዔሳውን ግን ጠላሁ” ተብሎ እንደ ተጻፈው ነው።
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 Жыл бұрын
Yihune you are so hamble god bless you
@fireart54
@fireart54 Жыл бұрын
ቲቶ 1: 16 - በስራቸው ይክዱታል ባለ መታዘዝ ኃጢአት በመስራት መካድ ነው የሚናገርው ቃሉ ድህነትን የምናጣው በአመጽ በአለመታ ዘዝ ነው Once save alway s saved የአጋንንት ትምህርት ነው በአመጽ እየኖሩ ድነቴን አላጣም የሚባል እውነት እውነት በቃሉ የለም ለሚ ታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ይላል ዕ ብ 5: 10 የዘላለም መዳን ለሚታዘዘለት ሁሉ እንጂ ለዳኑ ሁሉ አይልም
@Mihret84
@Mihret84 Жыл бұрын
If we choose to listen 👂 actively, we could gain more.
@mekonnentadesse645
@mekonnentadesse645 Жыл бұрын
መመረጥን መወሰንን አለማመን ክርስቶስን እንዳለማመን ይቆጠራል የተመረጠ ጨርሶ አይጠፋም ነገር ግን የዚህ ተቃራኒ የሆኑ ሀሳቦች በጥቅስ ሊቀርብ ይችላል የሚጣረስ ቢመስልም ቅሉ ችግራችን ጠንካራ ነገረ ስነአፈታትን አለማወቅ እና አለመጠቀም ነው በተለይ የመጀመሪያው መቶ ክፍለዘመን የነበረውን የሽግግር መንግስት ያለመረዳት ጣጣ ነው salvation is the gift of God to his people ,from beginning to end
@banchiteferi9703
@banchiteferi9703 Жыл бұрын
ሒወታችንን ለጌታ ከሰጠነው በኋላና ወደኔ የመጡትን ወደ ውጪ አላወጣቸውም ካለ እኔ ልንል እንዴት እንችላለን እንዴት ድነቴን አጣለሁ?
@Haset7866
@Haset7866 Жыл бұрын
Well done brothers who challenged hanel 🎉🎉🎉
@MamaBarokKaleb-zt3mp
@MamaBarokKaleb-zt3mp Жыл бұрын
ልጅን ማዳመጥ ብትችሉ ጥሩ ነበር ጥያቄውን ስሙት እንጂ በትእግስት
@shalomseyoum4347
@shalomseyoum4347 Жыл бұрын
ያድናል
@Mihret84
@Mihret84 Жыл бұрын
The discussion was clear, but I don’t understand how people twisted the conversation into Something that was not.
@pastadymeklit788
@pastadymeklit788 Жыл бұрын
"መመረጥ" በመጀመሪያ የእግዜአብሔር ምርጫ ክርስቶስ ነው!!! ስለዚህ የያንዳንዳችን መመረጥ በተመረጠው በአንድ ልጁ በክርስቶስ እስከሆንክ ጊዜ እንጅ ሰው በራሱ ማንንነት ሊመረጥም ሊጽድቅበትም የሚያስችል ማንነት የለውም ። ኤፌ1፥"ዓለም ሳይፈጠር በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን" የዳነ ክርስቲያን የመመረጡ ሚስጥር ለሆነው ክርስቶስ ክብር ከመስጠት መራቅ መናፍቅነት ነው!!!
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Жыл бұрын
😮R.I.P sema 😢😢
@habtamuteshager3892
@habtamuteshager3892 Жыл бұрын
Haniel eko miyak mesilogn neber. Ke aman gar awura est.
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Жыл бұрын
Fine becha newo yemiyawulewu
@habtamuteshager3892
@habtamuteshager3892 Жыл бұрын
Koy yet church nek haniel. Yetu hawariya ena ye church abat nw amagn yitefal yalew?
@mulugetayigeremu7897
@mulugetayigeremu7897 Жыл бұрын
ሀንኤል መዳንን የተረዳበት መንገድ በጣም ያሳዝናል። በክርስቶስ የመስቀል ሥራ የተገኘን አዲስ ህይወትና ዳግም ልደት እንደ ተራ የስጦታ እቃ መቁጠሩ አግባብ አይደለም። John 6 አማ - ዮሐንስ 37: አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤
@mimik1569
@mimik1569 Жыл бұрын
አንኤል በጣም ሰዉ አታከብርም
@mimik1569
@mimik1569 Жыл бұрын
አማን በጣም ይበልጣችአል በመፀአፍ ቅድስ አፈታት አትችሉትም
@BrookBk-hk8md
@BrookBk-hk8md Жыл бұрын
Henock's argument is very poor, he should prepare next time
@Haset7866
@Haset7866 Жыл бұрын
Hanel, your explanation is very poor.
@YDG758
@YDG758 Жыл бұрын
አልማዙ የት እንዳለ ታውቃለህ መጽሐፍ ቅዱስ ነው መልሱ:- ቆላ 3:3-4 ሞታችኋል ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሯልና ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ በዚያን ጊዜ እናንተ ደግሞ ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ።
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 12 МЛН