profit pr hour over coin balance ያሉት ይህን ይሆን እንዴ?

  Рет қаралды 48,685

Tedy yayesh

Tedy yayesh

Күн бұрын

profit pr hour over coin balance ያሉት ይህን ይሆን እንዴ?#Hamster kombat pre market
#hamster Kombat Daly combo
በዚህ ቪዲዮ ሁላችንም ያላገናዘብነው ሀምሰተር ላይ ማድረግ የሚገባን ወሳኝ ነገር እናያለን
ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቴሌግራም ሊንክ 👇 ይመቻችሁ
t.me/freeinternat
Whatsapp group link 👇👇
chat.whatsapp....
#hamster Kombat combo,#tapswap
#tapswap with draw
#hamster kombat,#toncoin,Osmiteck hamster,#tapswap coin,#hamster kombat daily cipher,Hamster kombat daily combo today,hamster kombat withdrawal,hamster kombat mining withdrawal,#Hamster kombat pre market
ለአንዳንድ ክፍያ ሊሆናችሁ የሚችል Ton ትንሽ ታስክ በመስራት እና በኢንቪቴሽን በነፃ ይሰጣችሁል መሞከር ከፈለጋችሁ ሞክሩት 👇👇
t.me/preton_dr...

Пікірлер: 97
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 2 ай бұрын
👉ሳትቀደሙ ቶሎ ጀምሩት👈 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት t.me/major/start?startapp=712056186
@AyenewAmbaw
@AyenewAmbaw 3 ай бұрын
አሳብህ ግልፂ አልሆነልኝም ወንድሜ
@FraHail
@FraHail 3 ай бұрын
ብዙዎቻችን በዚ ጉዳይ ግልጽ የሆነ መላምት የለንም። I am glad you have an idea and hope you are right too. Thanks for sharing.
@HalidR-z4m
@HalidR-z4m 2 ай бұрын
balance ማለትኮ ያለህ የcoin ብዛት ነው profit per hour over coin balance ማለት profit per hour ጨምሩ ማለት ነው ሌላ ምንም meaning ያለው አይመስለኝም
@girmayassefa4001
@girmayassefa4001 3 ай бұрын
ኣሪፍ ነጥብ ነው ባለህበት level የዛ level መጠን ኮይን ሊኖረህ ግድ ነው
@yaredlemma4450
@yaredlemma4450 3 ай бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ ሌቭል 10 ብንደርስ ጥሩ የመስለኛል ሊስት ሲደረግ በሌቭል ደረጃ ሆኖ ባለው ፕሮፊት የመስለኛል ለምሳሌ እኔ ሌቭል 9 ነኝ አንድ ሰው ደግሞ ሌቭል 10 ቢሆንና ፕሮፊታችን እኩል ቢሆን አንድ አይነት ዋጋ አይኖረንም እኔ እንደተረዳውት
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
ልክ ነህ ግን ያለው ቀን ትንሽ ስለሆነ ለምሳሌ በቀን ስልሳ ሚሊየን ኮይን እንኳን ብትሰበስብ በአስር ቀን ስድስት መቶ ሚሊዮን ነው ስለዚህ አንድ ቢልየን ስለማይገባ ሌብል አስር ለመድረስ ይከብደናል እና መቶ ሚሊዮን በላይ ሲሆን ፕር ሀውር እየገዛን ከመቶ ሚሊየን አለማውረድ ታንክስ ስለ ሀሳብህ
@Ye.egna2015
@Ye.egna2015 2 ай бұрын
Profit per hour÷coin balance. I think it's their assumption.
@AsterAlemu-zu8wh
@AsterAlemu-zu8wh 27 күн бұрын
አረ በናታችሁ ዝም ብየ ሳይገባኝ እየተጫወትኩኝ ነው አስረዱኝ. ውድቸ
@Fifolifo-re8gz
@Fifolifo-re8gz 3 ай бұрын
ሂሳብ ላይ ጎበዝ ነሽ ብሮ ዝም ብለሽ ፎሎው አርጉኝ አይሻልም? profit/coin ፥ 1/2 ነው 2/1 አዋጭው?
@MegaTibebu
@MegaTibebu 2 ай бұрын
እኔ በተረዳሁት በአጭሩ Level 10 & Level 9 እኩል ዋጋ አያገኙም Level ሲጨምር ዋጋውም ይጨምራል።
@KumnegerDebas-eg5vh
@KumnegerDebas-eg5vh Ай бұрын
እኔ level8 ደርሻለሁ ግን 20ሚሊየን ነዉ ያለኝ ምን ላርግ
@MaryadaYesus
@MaryadaYesus 2 ай бұрын
ያልከው ራሱ አልገባኝም
@PlatinumEthiopia
@PlatinumEthiopia 3 ай бұрын
በብልጠት ተጫወቱ ሳይሆን በብልሐት ተጫወቱ ነው የተባለው
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
እሽ ልክነህ ብለሀት እና ብልጠት ልዩነት አላቸው ታንክስ ወንድሜ
@girmayassefa4001
@girmayassefa4001 3 ай бұрын
ልዩነታቸው ከነገርከኝ 50 ብር ካርድ ልካለው ጌታን!
@PlatinumEthiopia
@PlatinumEthiopia 3 ай бұрын
@@girmayassefa4001 ካርዱን ላንተ ሙላው የብልሐትና የብልጠትን ልዩነት ግን ላስረዳህ እችላለሁ።
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
እኔ እምላችሁ የመጨረሻው ሌብል አስር ብንደርስ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ግን ግዜው አሁን ትንሽ ቀን ቀርቶታል ሊስት ሊደረግ እና ሁለት ሚሊዮን ፕሮፊት ፕር ሀውር ቢኖረን እንኳን እና ምንም ሰአት ሳናሳልፍ ክላይም እያረግን ብንስምበስብ እና እነሱ ከሚሰጡን ዲይሊ ታስክ ኮምቦ ጋ በቀን ስልሳ ሚሊየን ብንሰበስብ በአስር ቀን ስድስት መቶ ሚሊዮን ነው ስለዚህ ሌብል አስር ለመድረስ የሚያስፈልግ አንድ ቢሊየን ነው አንደርስም እና መቶ ሚሊዮን ኮይን በላይ ያለውን ፕሮ ፊትፕር ሀወራችንን ማሳደግ መቶ ሚሊየን በታች ኮይን አለመውረድ አይሻልም እናንተም ሀሳብ ስጡበት
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos 3 ай бұрын
ባለን ኣመስግነን ዝም ማለት ይሻላል እንጂ level 10 እንኮን ኣንደርስም 😢
@kassahunsida
@kassahunsida 3 ай бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው
@VfCcdf
@VfCcdf 3 ай бұрын
Emokralew profite 2m new
@MegaTibebu
@MegaTibebu 2 ай бұрын
Eske July 9 yechalkewn sebsb 1B kalderesk yezane profit/hour ke 2 - 2.5M masadeg yshalal keza yemiterfew coin yazew biyans 500M binorh arif ymeslegnal
@girmayassefa4001
@girmayassefa4001 2 ай бұрын
@@tedyyayesh670 Level 11 alew alu
@MikeleTadesse
@MikeleTadesse 2 ай бұрын
የማታቀውን ባዘባርቅስ የምታወራውን ግን አንተ እራሱ ይገባካል ከሃሳብ ወደ ሃሳብ እንደ ፌንጣ ነው የዘለልከው
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ አስተካክላለሁ
@SitotaAmbaye-yj7pk
@SitotaAmbaye-yj7pk 3 ай бұрын
ታብ ታብ ብቻ ከሆነ በሮቦት መጫወት ይቻላል ሃምስተሮች ይሄን ለመከላከል ታስኮች እንድንገዛ አደረጉ ይሄ ማለት ታስኮቹ ፐር ሃዋራችን ከፍ ያደርጉታል እናም mine ለማድረግ ደግሞ ቱክረት ያስፈልገዋል ስለዚህ ፐርሃዋራችን ከፍ ማለቱ ክፋት የለውም ለሃምስተሮች ግን በሮቦት እየተጫወትን አለመሆናችን ግልጽ ያደርግልናል ስለዚህ መላምት ቢሆንም በየጊዜው ታስኮቹን መግዛታችን ተከፋይ ያደርጋል። ይመስለኛል
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
ታንክስ አሪፍ ሀሳብ እና ገለፃ
@teshomegetachew2001
@teshomegetachew2001 3 ай бұрын
ትክክል እኔም የምረዳውና የተቀመጠው ደረጃ ገዢ ሀሳብ ሲ ሆን ፕሮፊት ፐር ሀወር የሚል ነገር የጌሙ ጀነሬት ማድረግ ሲያበቃ ወይ ሲቋረጥ ባላንስ እንጂ ፕሮፊት የሚባል ነገር ይቀራል። ፕሮፊት የሚባለው ነገር እኛ ባላንሳችንን ለማሳደግ ስንገዛ ለማመዛዘን የሚጠቅመን እንጂ ዘላቂ ሆኖ እያተረፈን የሚቀጥል አይደለም።
@bati-h6j
@bati-h6j 2 ай бұрын
እንዴት ነው ገዘብን መቀበል የምንችለው
@Alex-me12
@Alex-me12 3 ай бұрын
Level 10 ለመድርስ ደግሞ 1B megebat aleben so..kebade new..ene endalkew total coin ahun lay 126m pph 2m alegn
@girmayassefa4001
@girmayassefa4001 3 ай бұрын
መች ጀመርክ?
@AshenafiFantahun-bx2ot
@AshenafiFantahun-bx2ot 3 ай бұрын
100M coin በጭራሽ 100ሺ pph አይገዛም (profit per hour over coin balance) የሚለው ልክ ነህ ባላንስ ማድረግ ሊጠበቅብን ይችላል
@MegaTibebu
@MegaTibebu 2 ай бұрын
Addis yemimetutn special cards ena yetemereto leloch cardochn kegezah ke 100k liyalfm ychlal
@saniBusera-rw3hn
@saniBusera-rw3hn 3 ай бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው 🙏
@ErmiasFranso
@ErmiasFranso 2 ай бұрын
1phone multiple acc yichallal wey
@turkihk3961
@turkihk3961 2 ай бұрын
ያወራሀው፡ መልሰህ ብትጠየቅ እራሱ የምታስታውሰው አይመስለኝም፡ ምንም Point እኮ አላወራህም
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 2 ай бұрын
ምን አስቀናህ ወዳጄ ቅናት ጥሩ አይደለም አሰተያየት ካለህ በተገቢው መንገድ መስጠት ነው
@turkihk3961
@turkihk3961 2 ай бұрын
@@tedyyayesh670 ምኑ ነው ቅናት፡ ያልገባህን አትዘባርቅ እኮ ነው ያልኩህ፡ ምን የሚያስቀና ነገር ኖሮህ ነው እንተ እኮ ገና 100M ውስጥ ያለህ ሰው ነህ፡ እኔ 1B+ ነኝ
@hailetakele42
@hailetakele42 2 ай бұрын
መቸ ነዉ ሚታወቀዉ ግልጽ ሚሆነወ
@BallooMussa
@BallooMussa Ай бұрын
❤❤
@AdisuTesema-nj7ue
@AdisuTesema-nj7ue 3 ай бұрын
በፅውፍም አድርገ ብታብራራል ደስለኛል
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
እሽ ወንድሜ አስተካክላለሁ
@bisratdinbar4674
@bisratdinbar4674 2 ай бұрын
እኔ B አልፌያለው ለኛ ምንድነው ታድያ
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 2 ай бұрын
አንድ ቢልየን ኮይን ሰብስበህ ዋውውው ደስ ይላል ውሳኔው ያንተ ነው ብሮ ይህን አርግ ማለት ከባድ ነው ፕሪድክሽን ስለሆነ ገባህ የምልህ
@AmiraHussen-sf7ui
@AmiraHussen-sf7ui Ай бұрын
WOW🎉🎉🎉
@mikiyashenjero2644
@mikiyashenjero2644 2 ай бұрын
ጥሩ ግምት ነዉ
@Abuki733
@Abuki733 3 ай бұрын
ሀሳብህን እጋራለሁ
@AbrshoMan
@AbrshoMan 3 ай бұрын
Oky
@yohanisgtsadik5570
@yohanisgtsadik5570 3 ай бұрын
Profit per hour over coin balance means = PH/COIN BAL,So what ever you have a big ph if your coin bal is big or in millions that means your phone divided by in millions so you must need all Coins balance to pH and make with small denominator nearer to 1 my segestions
@nurkassim9458
@nurkassim9458 3 ай бұрын
በደንብ ግልጽ አድርገው እስቲ
@turkihk3961
@turkihk3961 2 ай бұрын
አረ ታይ እዩ ሕምዙቕዡቕ ዝበለ ሓሳብ
@abukiateshome9569
@abukiateshome9569 3 ай бұрын
tekekal
@wegen5718
@wegen5718 2 ай бұрын
Hamster combat bot lay yetachewatkut lik aydelem inde
@SabitAlhaji-r3o
@SabitAlhaji-r3o 3 ай бұрын
Sabit
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 3 ай бұрын
Good information thanks for sharing💚💛❤👍👍👍
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
Thanks for visiting
@Natanem2121
@Natanem2121 3 ай бұрын
Liting dateu gn ergtegna n€w ?
@RehinaMohammed
@RehinaMohammed 2 ай бұрын
እንዴት ነው ማስጀምረው
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 2 ай бұрын
ምኑን?
@RehinaMohammed
@RehinaMohammed 2 ай бұрын
@@tedyyayesh670 ጫወታውን
@DeginetDana-g2f
@DeginetDana-g2f 2 ай бұрын
Arip
@YihalemTeshesh
@YihalemTeshesh 2 ай бұрын
Great idea !
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@HayatShimalis
@HayatShimalis 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@SimegnewGirma
@SimegnewGirma 2 ай бұрын
አሁን ገባኝ🎉😂❤
@HayatShimalis
@HayatShimalis 2 ай бұрын
❤❤❤
@michaelmedhane3656
@michaelmedhane3656 3 ай бұрын
??? አልገባኝም
@dannyayetnifsu4573
@dannyayetnifsu4573 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SamuelWedibitew
@SamuelWedibitew 3 ай бұрын
ቆይ x/y ቢሆንስ
@girmayassefa4001
@girmayassefa4001 3 ай бұрын
X/y ስትል?ፆታ ነው???😁😁😁😁
@AmanialKidane
@AmanialKidane 3 ай бұрын
3:50
@AbirhamWudu
@AbirhamWudu 3 ай бұрын
እና የገዛነውን profit per hour መመለስ ይቻላል?
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
ኖ እንደዛ አላልኩም መቶ ሚሊየን ሲቀረን ኮይኑን አንግዛበት ነው ያልኩ ብሮ ታንክስ
@AbirhamWudu
@AbirhamWudu 3 ай бұрын
@@tedyyayesh670 ok thanks አሁን በጣም ወርዶብኛል ከዚህ በኃላ ግን አልገዛም coin save አደርጋለሁ
@YA-jo4xk
@YA-jo4xk 3 ай бұрын
Kkk
@Jhtech2015
@Jhtech2015 3 ай бұрын
ምንድነው ሀሳብህ ግልፅ አድርገው?
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
ሌብል ዘጠኝ ከሆንክ ኮይንክን ከመቶ ሚሊየን በታች አታውርደው ምክንያቱም ሌብል ዘጠኝ ለመድረስ መቶ ሚሊዮን ኮይን ነው የሚያስፈልግ
@all_attention_to_jesus
@all_attention_to_jesus 3 ай бұрын
Wowwwww, good job
@GechMobile-ok1rh
@GechMobile-ok1rh 3 ай бұрын
wow
@bereketabush2720
@bereketabush2720 3 ай бұрын
እንዴት የው በቀን 60M የሚሰራው
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
ምሳሌ ሁለትሽ ፕሮ ፕር ሀውር ቢኖርህ በሀያራት ሀምሳ ሚሊ በላይ ኮይን ይኖርሀል ታስኮችን ኮምቦ ስትጨምር ስልሳ ሚሊየን አይሆንም?እንደዛ ነው ያልኩ ይመችህ
@bereketabush2720
@bereketabush2720 3 ай бұрын
@@tedyyayesh670 70k profit per hour አለኝ በ24 ሰዓት ውስጥ እንዲጨምርልኝ ከቦቱ መውጣት የለብኝም እንዴ
@mebrahtomfiseha5059
@mebrahtomfiseha5059 3 ай бұрын
​@@tedyyayesh670 eski wede birr endeat endemikeyer inbox bitaderglign
@SelamLibanos-mo9ek
@SelamLibanos-mo9ek 3 ай бұрын
ኤች
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
ምነው እህት
@solomonabebe416
@solomonabebe416 3 ай бұрын
1:41
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
የምን ቁጥር ነው ወንድሜ?
@JemalAbdi-xo9gi
@JemalAbdi-xo9gi 3 ай бұрын
ጥሩሀሳብነው ያነሳኸው Ilikethat
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos 3 ай бұрын
ቅመም እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
ታንክስ
@estifestifo-fi4rm
@estifestifo-fi4rm 3 ай бұрын
በ1ስልክ2አካውንት ከፍቸ ነበር ምን ትላላችሁ በሁለቱም profit 1.5 belay nagne enae min tilugnalachui
@tedyyayesh670
@tedyyayesh670 3 ай бұрын
አዲስ ዴሌት የሚል ኦብሽን እንዳመጡ ታቃለህ እና አንዳንዶቹ ትርፍ አካውንት ያላቸው ድሌት እንዲያረጉ እድል እየሰጡ ነው ይላሉ አንዳንዶቹ በፍፁም መደለት የለብንም ይላሉ እና ያንተ ውሳኔ ነው እኔ በአንተ ቦታ ብሆን የማደርገው ሌላ ሀምስተር የማይሰራበት ስልክ ጋ አንዱን አካውንት መውሰድ እና ከዚህኛው ስልክ ሎጋውት ብሎ መውጣት ይመችህ ታንክስ
@simagegnehufufa6132
@simagegnehufufa6132 3 ай бұрын
Keep it up
@AbdiiAbrahim-lg3tt
@AbdiiAbrahim-lg3tt 3 ай бұрын
🎉🎉🎉Abdii.abrhim abdii.abrhim abdii.abrhim
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,5 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 16 МЛН
በመጨረሻ ተሳካ hamster በ bybit መጣ#hamsterkombat
5:31