Prophet Miracle Teka አስደንጋጭ የኢሉመናቴ ትምርት

  Рет қаралды 8,696

Sisi Ti

Sisi Ti

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@EdenShanbel
@EdenShanbel 4 ай бұрын
ጌታ ምህረት ያርግልሽ
@tigistshitaye9235
@tigistshitaye9235 2 ай бұрын
Prophet miracle we love you
@MulugetaMehari-i3n
@MulugetaMehari-i3n Ай бұрын
አባክሽ ትምህቱን ሙሉ ለአድማጭ አሰሚ አኔ ብቻ አዉቃለሁ ብለሸ ከማለት ብዙየተሻሉ አሉ ብለሸ አስቢ ማሥተዋል ይስጥሸ ።
@MulugetaMehari-i3n
@MulugetaMehari-i3n Ай бұрын
Pro..you right
@ZebenayAklilu-n5j
@ZebenayAklilu-n5j 2 ай бұрын
Yes
@SenaitSeni-v4f
@SenaitSeni-v4f 4 ай бұрын
Kezii behualla dem talekeshaleshe anchii sekeram ebed set yewongel Telat!!! Yehen yeseferebeshin yeAmerica aganint Yebarekeshe neber Egeziabeher keNebey Miracle GA new anchii yeEyesus Keber enquan ayetayebeshim!!!!
@asmeraeritrea1241
@asmeraeritrea1241 4 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 we Love you
@MulugetaBegashaw-v2f
@MulugetaBegashaw-v2f Ай бұрын
ጌታ ይቅር ይበልሽ
@yemserachwongellehulum1527
@yemserachwongellehulum1527 4 ай бұрын
Amen eyesus yadinal!
@ZebenayAklilu-n5j
@ZebenayAklilu-n5j 2 ай бұрын
Good job
@biruktesfaye-pm5by
@biruktesfaye-pm5by 4 ай бұрын
Tebareki ewenet new እግዚአብሔር ቸር ነዉ 50:13
@EdenEden-ge2nz
@EdenEden-ge2nz 2 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ነገር እኛ ኢትዮጵየውያን የግል ስብእናችንን አግንነ ለማሳየት የታላላቅ ሰዎችን ክብር ማዋረድ ልማዳችን ነው ያንቺም ይህዉ ነው ! ለመሆኑ ከእንቅልፍሽ ቀስቅሶ ክፉ ሲያሳስብሸ የነበረው የእግ / ሔር መንፈስ መሆኑን እርግጠኛ ነሽ ?{ ፍቃድህ በሰማይ እንደሆነ እንዲሁም በምድር ትሁን ማለትን ያስተማረን ማነው ?
@ZebenayAklilu-n5j
@ZebenayAklilu-n5j 2 ай бұрын
True
@kassueshete-gi1dj
@kassueshete-gi1dj 4 ай бұрын
እመቤት የፕሮፌት ሚራክልን ትክክለኛ አገላለጽ በትክክል የተረዳሽው አልመሠለኝም ምክንያቱም ።ፕሮፌት ገለፃውን ሲጀምር የዚህ ዓለም ሀብታሞች የሀብት መንጭ /መነሻ ብሎ ነው ገለፃውን የጀመረው። ስለዚህ እባክሽ ተረጋግተሽ ጉዳዩን ብታጣሪ ጥሩ ነው።
@selomiewakjira
@selomiewakjira 4 ай бұрын
Hallelujah Amen Amen 🙏🏻 🙌 👏 ❤️
@abrehamyeyu9065
@abrehamyeyu9065 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን።(አብርሃም ከዲላ)
@MekdesD-z6d
@MekdesD-z6d 4 ай бұрын
Sisye Tebareki
@meronniguse6785
@meronniguse6785 28 күн бұрын
Adebetshe sikfet cheklatsh yetayale badonet edizi yasaferale
@HiwotAregay-de7zi
@HiwotAregay-de7zi Ай бұрын
እባክሽ የማታዉቂዉን አትናገሪ እሱ እዉነተኛ የእ/ር ሰዉ ነዉ ሀጥያት አትግቢ አትፍረጂ እባክሽ ይህን ሚድያ ወንጌል ብቻ ስበኪበት.
@TisgiHunde
@TisgiHunde 4 ай бұрын
Geta Yebarekesh
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 ай бұрын
Leave alone other's belief . stay away from that doesn't concern you don't cross the boundary of others. You are good as you are stay strong.
@MulugetaMehari-i3n
@MulugetaMehari-i3n Ай бұрын
አበክሸ ያስተማረዉን ትምህርት ሙሊ ትምህርት ለህዝቡ ገልጸ አደጊዉ ቅንጭብ አደርግሸ አታዉጭ ጌታ ይባርሽ ።
@yohannisnigusu3231
@yohannisnigusu3231 4 ай бұрын
I am Orthodox. But I admire U. Do it.
@FreweiniTesfamichael-vr7tm
@FreweiniTesfamichael-vr7tm 4 ай бұрын
Guta ybrkiche. Ygzabeher sew. Ebkichen xlyle
@martatekele5365
@martatekele5365 4 ай бұрын
እህቴ እስቲ በመጀመሪያ አንቺ እራስሽ በደንብ እስከ መጨረሻው ስሚው እሱ ነብይ ሚራክል እኮ የማናውቀውን ነው ያሳወቀን ማሳወቁ ለሰዎች ጥሩ ነው ነብይ ሚራክል የሴጣንን ስራ ነው የተቃወመው እና ያስተማረው እንጂ እሱ 666 ሆኖ አይደለም ተቃውሞ ነው ያስተማረው በመጀመሪያ በደንብ ስሚው እስቲ እህቴ የሚያውቀውን ማሳወቁ ጥሩ ነው የሴጣንን ስራ ነው ያጋለጠው እግዚሐብሔር ይባርከው ነብይ ሚራክል ተካ እውነተኛ ነብይ ነው እህቴ እባክሽ መጀመሪያ መልእክቱን ተረጂው ተባረኪ.
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 ай бұрын
እሱከእግዛብሔር ከሆነ ይፀናል ከርሱ ካልሆነ ደግሞ ይጠፋል ስለዚህ አትድከሚ እኔ የሚገርመኝ እግዛብሔር ጠበቃ አይደለም የሚፈልገው ተከታይ እንጂ ማንምሰው ቢ? ገር እንደእግዛብሔር ቃል ቢናገር እንደቃሉ ቱንቢ ቢመዝን ጥሩ ነው ግን አገኝን ብላችሁ ማንንም ባትከሱ ጥሩ ነው ብቻውን ኤልሻዳይ ነው እሱ እንዴት ቤቱን እንደሚያጠራ ያውቃል መንሹ በጁ ነው ነው ካልሽ ፀልይለት ከሳሽ ሴጣን ብቻነው ለኛም ይናገረናል ? ንቺ የነገረው ጌታ አድነን ከዚህ እርስበርሱ ከሚቀዋወም ህዝብ ምህረት ህ ይብዛልን በፊትህ ብንቆም አንድም ፃድቅ የለም እንዲሁ አዳንከን በፀጋው አሁንም ከዚህ ክፋ ዘመን ጠብቀን አደራ
@KefyalewRegassa
@KefyalewRegassa 4 ай бұрын
ሲሲዬ አሁን ገና ዋና ለይ መጠሽ ። ተበረክ !!
@MesekeremEyob
@MesekeremEyob 3 ай бұрын
Muselem ayedalseh men agabseh
@andualem8542
@andualem8542 4 ай бұрын
የሰው ተከታይ አትሁኑ የእግዝአብሄርን ክብር ያስጠብቃል አያስጠብቅም ብላቹ ጠይቁ።
@henoksocialized
@henoksocialized 4 ай бұрын
ከመናገር አዳምጪ አብዛኞቹ ቸርች ከሚመጡት አንዷ አይደለሽ ።
@TisgiHunde
@TisgiHunde 4 ай бұрын
Hulunem Geta Yagaltachwe Ba Hizebachwe Yemqelduten
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 4 ай бұрын
ሰላም ለአንቺውን ውዶቼ የክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ ሰላምሽ ይብዛ
@EnkuJagare
@EnkuJagare 4 ай бұрын
sisi geta tsegawn yabzalish
@berhantaddesse8623
@berhantaddesse8623 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ! ከሁሉ ክፉ ነገር ይጠብቅሽ!
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 4 ай бұрын
አንቺ ጌታ ኢየሱስን አምነሽ ተጠመቅ ገና አዲስ ወጣት ዓይነት እያደረገሽ ነው ግን ትልቅ ባለ ዕድሜ ነሽ እንደ ምራክል ጌታ ኢየሱስን የሚሰብ ክ ወጣት ወንድ አይተሻል ግን ?
@tekalgndita
@tekalgndita 4 ай бұрын
የኤልዛቤልን መንፈስ ሲመታ ተጨናነቅ አደል ገና እግዚአብሔር ያንቺና መሰል ነብያትን የምታሳድዱ ኤልዛቤል መንፈስ የምትመሩ ስራቹ ይፈረሳል በነገራችን ላይ በግልጽ የዝሙት መንፈስ በለይሽ ላይ አለ ወደ ኢዩ ጩፍ ጋረ ሂጂና ተፈወሺ
@derejeassamnow8010
@derejeassamnow8010 4 ай бұрын
አሁንም እውነቱን ያብራልሽ ተባረኪ🎉🎉🎉🎉 51:11
@ZebenayAklilu-n5j
@ZebenayAklilu-n5j 2 ай бұрын
Not only protestant Orthodox 2
@YetmKassa
@YetmKassa 4 ай бұрын
ሲሲ እስከመጨረሻ አድምጠሽዋል እሱ ስይጣንን ተቃውሞ ነው ያስተማረው ማሳወቁ ተገቢ ነው ጅላንፎ ብለሽ አትሳደቢ ለምን አሳወቃቹ ነው
@YeshiKebede-ob8ms
@YeshiKebede-ob8ms Ай бұрын
Konjo
@yordakaleab8193
@yordakaleab8193 4 ай бұрын
😅😅😅
@FreweiniTesfamichael-vr7tm
@FreweiniTesfamichael-vr7tm 4 ай бұрын
Weymi feqadche. Kehni. Telfonche xafelji ledwllche Edetxlylje
@Roman-b7p
@Roman-b7p 4 ай бұрын
Manm sew ye Cherstosen temhrt kalamta Antichrist new
@MulugetaBegashaw-v2f
@MulugetaBegashaw-v2f Ай бұрын
በጣም ደፋር ነሽ ይሄን ሁሉ ህዝብ ደንቆሮ አደረግሽው
@pineap11e54
@pineap11e54 4 ай бұрын
አንች ረስሸ ፀጉሪሸ ሊለ ትሪጉም አለው
@abrehamtadesse7249
@abrehamtadesse7249 4 ай бұрын
ወይ መቀባጠር የቡና ወሬ የመሠለ የአሮጊቶች ተረት አታዉሪ። ነገሮችን በተጨባጭ ተረድተሽ ለማስረዳት መጀመሪያ ለራስሽ በደንብ ተረጂና አስረጂ
@tesfagud9621
@tesfagud9621 4 ай бұрын
ኧረ በናትሽ አፍሽን ጠበብ ጆሮሽን ሰፋ አድርጊ. View ፍለጋ ከእግዚአብሔር ጋር አትጣይ: ኢየሱስን የሰቀሉት እኮ እንዳንቺው ለእግዚአብሔር መስራት መስሏቸው እኮ ነው
@FreweiniTesfamichael-vr7tm
@FreweiniTesfamichael-vr7tm 4 ай бұрын
Edit. Lagjeche
@AmenWorkneh
@AmenWorkneh 4 ай бұрын
😂😅😅😅😅
@abeteshome321
@abeteshome321 4 ай бұрын
ኧረ ተው ከቤ ወጥ እረገጥክ እኮ በእርግጥ ፊትህ ተፈጥሮ ነው አንቺ ግን አንተ አደረከው ተው እንጂ አንተ ታጥበህ ነው ሌላውን ቆሸሽክ ማለት እሱም ቢሆን በጌታ ከሆንሽ ሰውን አትፍረጂበት
@TsigewayinAsmelash
@TsigewayinAsmelash 4 ай бұрын
አንች ሰካራም
@TsigewayinAsmelash
@TsigewayinAsmelash 4 ай бұрын
ምናይነት ጭንቅላትሽ ቅርጽ የዘገምተኛ ጭቅላት ይመስላል የፀጉርሽን ቁርጥ አስተካክይ ምንም መንፈስ ቅዱስ አይታይብሽም
@TsigewayinAsmelash
@TsigewayinAsmelash 4 ай бұрын
ምናይነት ቅናተኛ ትቀባጥሪያለሽ
@XCOLDYT
@XCOLDYT 4 ай бұрын
Wey ged 666 setn guy sebes God he came seen
@Roman-b7p
@Roman-b7p 4 ай бұрын
Manm sew ye Cherstosen temhrt kalamta Antichrist new
@henoksocialized
@henoksocialized 4 ай бұрын
ከመናገር አዳምጪ አብዛኞቹ ቸርች ከሚመጡት አንዷ አይደለሽ ።
@henoksocialized
@henoksocialized 4 ай бұрын
ከመናገር አዳምጪ አብዛኞቹ ቸርች ከሚመጡት አንዷ አይደለሽ ።
ወይ ቤተሰብ??
1:03:50
Sisi Ti
Рет қаралды 13 М.
My MEAN sister annoys me! 😡 Use this gadget #hack
00:24
JOON
Рет қаралды 3,1 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 31 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
My MEAN sister annoys me! 😡 Use this gadget #hack
00:24
JOON
Рет қаралды 3,1 МЛН