Prophet Zenebe Girma / እንዴት እንደሚያድን እሱ ያቃል / Halwot E.U Church /

  Рет қаралды 43,167

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

#እንዴት እንዲያድን ያውቃል
##2ጴጥ 2:1-10, ራዕ 3:10, ማር 13:13
#የተለወጠው ኪዳኑ እንጂ እግዚአብሔር አይደለም
#እግዚአብሔር ልጁን ልኮ አድኖናል ደግሞም በነቀኑ ከሚመጣብን ፈተና ያድነናል
#ብዙ ሰዎች ተስፋ በቆረጡበት ጊዜ ኖኅ ግን የጊዜው መርዘም ተስፋ እንዲቆርጥ አላደረገውም
#የአመታት ርዝማኔ መርከቡን ላለመስራት/ላለመጨረስ አላስተጓጎለውም
#እምነት ተናጋሪው ላይ ቆሞ ምድር ላይ በፅናት መኖር ነው
#ኖኅ ኀሳብ ሳይቀይር የሚጠበቅበትን ያደርግ ነበር
#የህይወት መንገድ ፅናትን ይጠይቃል
#ሎጥ የሚኖርባት ከተማ አስጨናቂ ቢሆንም ዕለት ዕለት በፅድቅ እራሱም ቤቱም ይኖር ነበር
#ደጅ የሞላው የከፋ ነገር ቢኖርም እግዚአብሔር የማዳን ቀጠሮ አለው
#(1) አምልኮ አሐማቋረጥ
:-ባለተቀየሩ ሁኔታዎች ባለማቋረጥ ማምለክ ማገልገል
:-ኖኅ መርከብ መስራት ቢያቆም ኖሮ እግዚአብሔር አይመጣም ነበር
:-እግዚአብሔር የሚመጣው በማያቋርጡ ሰዎች ነው
:-ከአምላክ የሰሙ የአቋም ሰዎች ናቸው
#የፀኑት/የጠበቁት አቅማቸው እስኪያልቅ ሳይሆን የተስፋው ባለቤት እስኪመጣ ድረስ ነው
#እግዚአብሔርን የሚያመልኩ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ለእግዚአብሔር የሚገዙ ይቀጥላሉ እግዚአብሔር ደግሞ ያድናቸዋል

Пікірлер: 103
@edentekile3710
@edentekile3710 Жыл бұрын
ይህ መልክት ለኔ ነው ተባረክልኝ ጌታየ እየሱስ መድሀኒቴ መካሪ ዘመድ ወላጅ አባቴ የሆንክልኝን ሁሉ በሁሉ ቆርቁሮኝ አያቅ ፀባይ አመሉ ኦ ጌታ ሆይ ተባረክ !!! God bless you prophet zene you are such a gift from our heavenly father for our generation praise the Lord !!
@asnakechtadese
@asnakechtadese 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ኃይል የእግዚአብሔር ነው በእውነት እግዚአብሔር እንደት እንደምያኖር ያውቃል ኃይል የእግዚአብሔር ነው ሃሌ ሉያ ነብይ ዘነ ተባረክ
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ነ/ይ ዘኔ መልእክቱ ለእኔ ነው ጌታ ቢፈቅድ ሀገሬ ስመጣ እመሰክራለው እንዴት ጌታ በቃሉ እንደባረከኝ አይኖቼ በእንባ ተሞሉ ክብር ሁሉ ለሚናገር ጌታ ይሁን
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 10 ай бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንን ቃሉ በእኔ ይስራ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 3 жыл бұрын
ያድናል እየሱስ አላቋርጥም ጸሎቴን እምነቴን ዝማርዬን በወደደኝ ከከበቡኝ የሞት ጣር ያድነኛል ትንቢታዊ መልክት ነው ለኔ ነው መንፈስ ቅዱስ ሁሌም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ አባ የኔ ርሁርሁ ክብር ላንተ ይሁን ያድነኛል ምንም አያቆመኝኝም ይቀጥላል ቃሉ ለኔ ነው
@BELDA143H
@BELDA143H 2 жыл бұрын
Ammmeen yadinenyal egzbher tabbarakulin ❤❤❤❤❤
@BELDA143H
@BELDA143H 2 жыл бұрын
Ammmeen ammmeen tsagaw yibzalih ❤❤❤❤❤
@christiantube2845
@christiantube2845 3 жыл бұрын
#እንዴት​ እንዲያድን ያውቃል ##2ጴጥ​ 2:1-10, ራዕ 3:10​, ማር 13:13​ #የተለወጠው​ ኪዳኑ እንጂ እግዚአብሔር አይደለም #እግዚአብሔር​ ልጁን ልኮ አድኖናል ደግሞም በነቀኑ ከሚመጣብን ፈተና ያድነናል #ብዙ​ ሰዎች ተስፋ በቆረጡበት ጊዜ ኖኅ ግን የጊዜው መርዘም ተስፋ እንዲቆርጥ አላደረገውም #የአመታት​ ርዝማኔ መርከቡን ላለመስራት/ላለመጨረስ አላስተጓጎለውም #እምነት​ ተናጋሪው ላይ ቆሞ ምድር ላይ በፅናት መኖር ነው #ኖኅ​ ኀሳብ ሳይቀይር የሚጠበቅበትን ያደርግ ነበር #የህይወት​ መንገድ ፅናትን ይጠይቃል #ሎጥ​ የሚኖርባት ከተማ አስጨናቂ ቢሆንም ዕለት ዕለት በፅድቅ እራሱም ቤቱም ይኖር ነበር #ደጅ​ የሞላው የከፋ ነገር ቢኖርም እግዚአብሔር የማዳን ቀጠሮ አለው #(1) አምልኮ አሐማቋረጥ :-ባለተቀየሩ ሁኔታዎች ባለማቋረጥ ማምለክ ማገልገል :-ኖኅ መርከብ መስራት ቢያቆም ኖሮ እግዚአብሔር አይመጣም ነበር :-እግዚአብሔር የሚመጣው በማያቋርጡ ሰዎች ነው :-ከአምላክ የሰሙ የአቋም ሰዎች ናቸው #የፀኑት​/የጠበቁት አቅማቸው እስኪያልቅ ሳይሆን የተስፋው ባለቤት እስኪመጣ ድረስ ነው #እግዚአብሔርን​ የሚያመልኩ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ለእግዚአብሔር የሚገዙ ይቀጥላሉ እግዚአብሔር ደግሞ ያድናቸዋል
@letinakeshi707
@letinakeshi707 2 жыл бұрын
Wawww Wawww Amen amen amen
@yaredethio2200
@yaredethio2200 2 жыл бұрын
አሜን አሜን።።
@gelilatsegaye9550
@gelilatsegaye9550 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen🙏
@retaabiyerahel7708
@retaabiyerahel7708 3 жыл бұрын
ይሄ መልክት ለኔ ነው በ እምነት ተቀብያለሁ አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን ::
@meseretabate7547
@meseretabate7547 Жыл бұрын
yadinal Eyesus
@alnasr7507
@alnasr7507 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ለለ
@donadona5397
@donadona5397 16 күн бұрын
Yi malikit lane new geta melikam new zamanik yibarek nabiye zane❤️❤️❤️
@tesfayneshtadesse1678
@tesfayneshtadesse1678 2 жыл бұрын
ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@BobodoMuluken
@BobodoMuluken 9 ай бұрын
Ameeeeen
@pastortsegayetenkolu1902
@pastortsegayetenkolu1902 3 жыл бұрын
ተባረክ ነብዩ
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረከ።።
@aedemsuaedemsu4175
@aedemsuaedemsu4175 Жыл бұрын
Amen 🙏
@tsionageze3171
@tsionageze3171 10 ай бұрын
በረከታችን ❤
@AdisTujar-fr4xe
@AdisTujar-fr4xe Жыл бұрын
Amen yadinegnal❤❤❤❤
@SelamAfework-p3s
@SelamAfework-p3s 6 ай бұрын
Ameren ❤❤❤❤
@samsonmengistu8940
@samsonmengistu8940 2 жыл бұрын
Amen
@mimiabebe7192
@mimiabebe7192 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እቀጥላለሁ አላቆምም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@alemthehaygebeyehu1840
@alemthehaygebeyehu1840 3 жыл бұрын
Yadengale praise God 🙌 🙏 👏 ❤
@ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ
@ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ 2 жыл бұрын
እሜንንንንንንን
@business_ideas_24
@business_ideas_24 7 ай бұрын
ዘኔ ከ3 አመት በኋላ ሰምቼው እንዴት ደስ እናደለኝ እወድሃለሁ!🎉🎉🎉
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Жыл бұрын
አሜ አሜን እቀጥላለው
@emiyeneshworku7087
@emiyeneshworku7087 3 жыл бұрын
አሜን አሜን!!!ያድነኛል ያድነኛል! አላቋርጥም እቀጥላለሁ እሄዳለሁ! ጸጋ ይብዛልህ ተባረክ!!!
@selamawithabtamu4194
@selamawithabtamu4194 2 жыл бұрын
amen🙏🙏
@mentiwabmesfin7198
@mentiwabmesfin7198 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው እቀጥላለሁ አልቆምም አላቋርጥም ጌታ ኢየሱስ አንተና ቤተሰቦችህን ይባርክ ዘኔ
@netsanetgood992
@netsanetgood992 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተወዳጅ ወንድሜ ዘንዬ ጸጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Eysuse yadnal ❗️
@marthakwt7830
@marthakwt7830 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንኢዬሱሰጌታናዉ
@rebeccablessed7214
@rebeccablessed7214 3 жыл бұрын
Tebarek wendm Zene ❤️🙏🏾
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ👋🏼በዙሪያችን ያለውን ችግርን ተጠቅሞ ሴጣን፤እግዚአብሔን እንዳያሰድበን የያዝነውን እንዳያቀልብን ሰባት እጥፍ ሆኖም እንዳይገባብን በየለቱ እራሳችንን በክርስቶስ ደም እንሸፈን 🙏ንቅ እንሁን ስብከትህን በእምባ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔርን ገፍቼ ሴጣን እንደኩዋስ ጥባጥቢ ተጫውቶብኝ ጌታ ሁለተኛ ጊዜ እድል ስጥቶ ካለሁበት ከጥልቅ ጉድድጉዋድ እጄን ይዞ ያወጣኝ ሰው ነኝ አሁን መፀሐፍ ቅዱሴ ለሰከንድ አይለየኝም።ተባረክ👋🏼
@tigesttilahun7822
@tigesttilahun7822 3 жыл бұрын
እ/ር ሆይ እንደገና ጎብኝ ባባዬ
@amanuelmilkyas8515
@amanuelmilkyas8515 2 жыл бұрын
OH my God what amazing preaching, God bless you prophet zene . I'm blessed in this preaching. Thank you GOD for saving me.
@sabaselomon489
@sabaselomon489 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amen yketelle yeneneger tebark zeney ✋✋✋✋✋✋
@getamesayyeksme9717
@getamesayyeksme9717 3 жыл бұрын
የኔ ተወዳጁ ሰባኪ ፀጋውን ይደርብብህ
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 3 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ድንቅ መልዕት ነዉ
@namrudnaye1294
@namrudnaye1294 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ዘኔ ምን አባቴ ላድርግህ በቃ! እ ወ ድ ሃ ለ ው ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@zo-ma6557
@zo-ma6557 2 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ወንድሜ!
@eliseykimemeeliseykimeme5891
@eliseykimemeeliseykimeme5891 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኣላቋርጥም እቀጥላለሁ አልቆምም እሄዳለሁ አሜን ተባረክልኝ ዘኔ ፀጋው ይብዛልህ❤
@gracem3690
@gracem3690 2 жыл бұрын
Wow this is amazing!! Lord I will keep praying I will receive my prayers in the mighty name Jesus 🙏
@sinthayeuatinafu7085
@sinthayeuatinafu7085 3 жыл бұрын
Amen Amen Esy 🙌🙌🙌🙌🙌God belss you man God ❤
@ruthabera4313
@ruthabera4313 3 жыл бұрын
Amen!May God bless you with your family!
@senaytembaye1658
@senaytembaye1658 3 жыл бұрын
Geta abzto ybarkh Zenye, ewnet geta lemtebkut yadnal🤗
@rebeccablessed7214
@rebeccablessed7214 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾
@alemaboye4918
@alemaboye4918 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏😊😊😊
@addiszele4182
@addiszele4182 3 жыл бұрын
God bless you my dear brother!!!!! Stay blessed!!!! Amazing!!!!! It is like adding the oil to keep on going!!!!!
@yamtes5994
@yamtes5994 3 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@hawiigudeta8591
@hawiigudeta8591 3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen
@tsegataddesse4344
@tsegataddesse4344 3 жыл бұрын
Amazing God word !!! I learn a lot.. God sent is word for me.Thank you God.
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Geta abzto yebarkeh tebarekilige yene wendem 💕🙋🏽‍♀️
@AMHARICALPHABET
@AMHARICALPHABET 3 жыл бұрын
Tebarek
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@tsehaytesfa2730
@tsehaytesfa2730 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እቀጥላለው አልቆምም የልጅነቴ አምላክ ከእኔ ጋር ነው !! አምላኬ ያድነኛል!! እየሱስ ጌታ ነው !!! ዘኔ ተባረክልኝ!!!
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 3 жыл бұрын
I will continue to worship him.and God will saves me
@Ethio25536
@Ethio25536 2 жыл бұрын
Tremendous Gospel
@misganaguchie9293
@misganaguchie9293 3 жыл бұрын
Amen mamenen iqetlalehu.
@wongelabera9826
@wongelabera9826 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ ፡፡
@rebeccablessed7214
@rebeccablessed7214 3 жыл бұрын
Amennnnnn
@asnisondermeyer7672
@asnisondermeyer7672 3 жыл бұрын
Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@netsanetdebebe8093
@netsanetdebebe8093 3 жыл бұрын
ዜኔ ጌታ ይባርክ
@tesfaaman5291
@tesfaaman5291 3 жыл бұрын
ዘኔ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መልክቶችህ በጣም ያጠነክራሉ እናመሠግናለን ግን መልክቱ ሳይቆረጥ ቢለቀቅ የበለጠ ይሆናል
@rawed.abdrhmnrawedabdrhmn6279
@rawed.abdrhmnrawedabdrhmn6279 2 жыл бұрын
Chrchu ye naw
@rahelworku6710
@rahelworku6710 3 жыл бұрын
🙏❤️👍🏽 ተባረክ
@gitongarose1134
@gitongarose1134 3 жыл бұрын
Ameen
@zedzed7830
@zedzed7830 3 жыл бұрын
its good
@betachntv6779
@betachntv6779 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርልህ ዘንዬ!
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 3 жыл бұрын
Stay blessed beloved brother
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜን
@Tsega_bekele
@Tsega_bekele 3 жыл бұрын
Bless you Zene
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
God bless you Brother
@BettyBuzu
@BettyBuzu 22 күн бұрын
Zarem yesral
@seblehailes9962
@seblehailes9962 3 жыл бұрын
አመንንንንንንን እጠብቃለው እባየ
@marcywodajo4877
@marcywodajo4877 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እያለቀስኩ ነው የተማርኩት ምክንያቱም ባለፍኩበት የህይዎት መንገድ ላይ የተለማመድኩትን እውነት ስለተናገርክ:: ፀጋው በብዙ ይጨመርልህ!!!
@israelalemayehu9472
@israelalemayehu9472 3 жыл бұрын
ባለሁበት ቦታ የጌታ ድምፅ ሰምቻለሁ! ይሄ መልእክት ለኔ ነው:: ወንድሜ ጌታ ይባርክህ! በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ፈውስ አለ ሀይል አለው የወደቀን ያነሳል ! ተባረክ
@sagniayana7523
@sagniayana7523 3 жыл бұрын
Egiziabiher yebarkeh ante bruk sewu .
@hanangugesa1453
@hanangugesa1453 3 жыл бұрын
Zenye ybzalh
@betachntv6779
@betachntv6779 3 жыл бұрын
የእግዚአብሄር መንግስት በእርግጥም እኛ ሰአት ላይ አልታሰረም! ድንቅ አገላለጽ!
@hawiigudeta8591
@hawiigudeta8591 3 жыл бұрын
Geta abizto yebark
@seblemamo6479
@seblemamo6479 3 жыл бұрын
alakuaretem mameleken eketelalehu yadenegnal
@misganaguchie9293
@misganaguchie9293 3 жыл бұрын
Zene.
@የሹዓሁአዶን
@የሹዓሁአዶን 3 жыл бұрын
አመልከዋለሁ እሱም ያድነኛል
@netsanetdebebe8093
@netsanetdebebe8093 3 жыл бұрын
እንደላቋርጥ እርዳኝ
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 3 жыл бұрын
ወንድሜ ትንቤታዊ መልዕክት ነው የሰበከው አብዝቶ ይባርክህ
@AmanuelShuge
@AmanuelShuge 5 ай бұрын
Ketignaw bible verse nw timhirtu?
@misganaguchie9293
@misganaguchie9293 3 жыл бұрын
How are you?
@የሹዓሁአዶን
@የሹዓሁአዶን 3 жыл бұрын
እኔ ማምለኬን እቀጥላለሁ
@የሹዓሁአዶን
@የሹዓሁአዶን 3 жыл бұрын
አምልኮ አላቋርጥም
@nanimoges9337
@nanimoges9337 Жыл бұрын
Amen amen amen
@aedemsuaedemsu4175
@aedemsuaedemsu4175 Жыл бұрын
Amen 🙏
@abwasas2864
@abwasas2864 Жыл бұрын
Amen
@kasjkasj8101
@kasjkasj8101 3 жыл бұрын
Ameeen🙏🙏
@ymitame1914
@ymitame1914 2 жыл бұрын
Amen🙏🙏❤
@AmanuelShuge
@AmanuelShuge 5 ай бұрын
Amen❤
@bereketalemayehu
@bereketalemayehu 3 жыл бұрын
Amen
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 72 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 42 МЛН
እግዚአብሔር ቀን አለው - በወንድም ያረጋል ተገኝ
39:44
Grace Ethiopian Evangelic Church of Charlotte
Рет қаралды 1,9 М.
ሰይጣን የሚፈራቸው አማኞች
44:13
ትሪኒቲ Trinity
Рет қаралды 23 М.
Не жүріс
2:59
Қанат Тасхан - Topic
Рет қаралды 409 М.
akimmmich & bimo - QAITADAN BASTAMA| lyric video
2:38
akimmmich
Рет қаралды 234 М.
Davvi x ADAM, 2Pac - Zhurek All Eyes On Me (Mash Up)
6:19
Diana Ismail - Сені кездестіргелі (Mood Video)
2:51
Billie Eilish - BIRDS OF A FEATHER (Official Music Video)
3:51
BillieEilishVEVO
Рет қаралды 21 МЛН