Prophet Zenebe Girma የተራራው ጩኸት #3

  Рет қаралды 16,902

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 3 жыл бұрын
የጌዜው መልዕክት መረን የወጣን ትውልድ የበዛበት እንደመሳፍንት ዘመን ሁሉም እንደየመንገዳችን የምንጓዝ ሰምተን መመለስ ይሁንልን ጌታ ይባርክህ ነብይ ዘነበ
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እኔ ህጻን እያለዉ የቤንጤዎች ጋ ነው ያደኩት መልካምነት ናቸው ሳይ ልቤ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ሳድግ እነሱን ነው የምንመስለው እላቸው ነበር ግን ጌታ መልካም አይደለ አሁን ለዚህ ክብር አብቅቶኛል ጌታ ተቀብያለው ክብር ለጌታ ይሁን ሁለት ዓመት ተኩል ሆኖኛል ጌታን ከተቀበልኩ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ግን አሁን የማያቸው ቤንጤዎች እንደ ድሮ አይደሉም ይገርማል ሁሉም ብር ይወዳል ጌታ ማስተዋል ይስጠን :: በእውነት ጌታ ምስክሬ ነው ነብይ ሳይ በጣም እፈራለው አንተ ከ3 ቀን በፊት ነበር ያየሁ የጌታ መንፈስ ነበር የመሰከረምልኝ እንዲያውም ትምህርት ሳይሆን yoni ስለአንተ መልካምነት ሲያወራ ነበር የሰማሁት ለመጀመሪያ ቀን ደሞ ትምህርት ተማሪ ጌታ ይባረክህ ብሩክ ነህ ፀጋው ይብዛልህ በእውነት መንገድ እንድታገለግል ተባረክልኝ❤🥰🥰🥰
@gospelsingermesfinmena4967
@gospelsingermesfinmena4967 3 жыл бұрын
ዘንዬ ብሩክ ነህ በእውነት እግዚአብሔር በቃሉ ሰይፍ ቅርፅ ያስዘን🙏
@sabaselomon489
@sabaselomon489 3 жыл бұрын
የተወደደክ የተባረከ አምላክ ይባረክ መመለስ ይሁነልእነ🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
አሜንንንንን❤
@hannaha8061
@hannaha8061 Жыл бұрын
ዝንዬ አሁንም የቃሉን መገለጥ ይጨምር ልህ 🤲🤲🤲🙏
@tsegaorcutt2480
@tsegaorcutt2480 3 жыл бұрын
Zenewa - May God continue to fill you with His power to preach the Gospel! May He use these words to wake up those who are under the influence of the “anesthesia,” still living in fogginess and deception. ተባረክልኝ! እግዚአብሔርን መፍራት ይሁንልን! የክርስቶስ መሆናችን በኑሮአችን የተገለጠ ይሁን! ትክክልን ለመኖር የምንተጋ ያድርገን! May God renew His uncompromising Spirit in us!
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 3 жыл бұрын
ጌታ ይርዳን ፀጋዉ ያግዘን ከዳንን የዳንበትን ህይወት መኖር አለብን እዉነት ነዉ እምነት ያለስራ ሙት ነዉ ተባረክ አቦ በእዉነት እንደዚህ አይነት አገልጋይ አይደል እንዴ ከምድር ላይ የጠፋብን ያብዛልን እንደአንተአይነቶችን ነብይ ዘነበ
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 3 жыл бұрын
Be bizu tebarek Nebiy Zene...yihen programme mekafel felige silemimeshibign almetam bizu gize...be you tube silagegnehut betam des bilognal...tebareku
@tagichoshitaye1202
@tagichoshitaye1202 3 жыл бұрын
'ሠይጣን ጓዳህን ከዘረፈ፣ አደባባዩን አይከለከልህም!!" --- አንተ ትለያለህ! ተባረክ!!
@cololoasb
@cololoasb 3 жыл бұрын
ግርድፉ የእግዚአብሔር ቃል ያዋጣኛል
@enkenyeleshlegesse7756
@enkenyeleshlegesse7756 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@lidiyaadfris9082
@lidiyaadfris9082 3 жыл бұрын
getaa tsegawun yabzaliih Edmeh be miidir yiirzem tebarek bebzuu
@lifelife4904
@lifelife4904 3 жыл бұрын
በረከታቹ ይብዛ
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 3 жыл бұрын
በድርጊት የተገለጠ ህይወት በክርስቶስ ያላመኑትን ወደ ክርስቶስ ያመጣል
@abinetabite7159
@abinetabite7159 3 жыл бұрын
ኢየሱስ በእግዚአብሔርና በሕዝቡ ሁሉ ፊት በሥራና በቃል ብርቱ ነበረ። የሉቃስ ወንጌል 24:19 ጌታ ይርዳን
@misganaguchie9293
@misganaguchie9293 3 жыл бұрын
Amen. Tebarek
@emuyatesgaye4497
@emuyatesgaye4497 3 жыл бұрын
አሜን
@emuyatesgaye4497
@emuyatesgaye4497 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልክ ነህ እኮእኔ በጣም እላለሁ
@yetemworkerga6302
@yetemworkerga6302 3 жыл бұрын
ተበረክ ዘኔ ቀጥልበት ጌታ አብዝቶ ይበርክህ
@seblemamo6479
@seblemamo6479 3 жыл бұрын
ewntehen nw zemenachen yalekew yazew weresew senbal nw geta ahunem ewntun yaberaleh aterfehenal geta yemsgen
@tamratmolla1055
@tamratmolla1055 2 жыл бұрын
you are blessed 🙌
@Salamnechtadessee
@Salamnechtadessee 9 ай бұрын
Amen tabarak
@kapitedantso6868
@kapitedantso6868 3 жыл бұрын
May God bless you!🙏
@naniayana1395
@naniayana1395 3 жыл бұрын
Wow wow May God bless you 🙏
@emuyatesgaye4497
@emuyatesgaye4497 3 жыл бұрын
እብደት ነው! ዘኔዋ አሰረግጠህ ንገርልኝ ማንም ሰው አያታልህ ጠብ የሚል የለም ወሬ ቃል የለውም
@emuyatesgaye4497
@emuyatesgaye4497 3 жыл бұрын
ዘኔዋ ልክ ነህ በጣም
@birukwodajo4602
@birukwodajo4602 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉ ዜንይ ጌታ ይባርክ plc አላለቀምኮ ግን? ልቀቁት plc 4
@lifelife4904
@lifelife4904 3 жыл бұрын
እረ ስብከቱ ሲጀምር አለቀ ይቀጥላል ?
@emuyatesgaye4497
@emuyatesgaye4497 3 жыл бұрын
ክርስትና ከእግር ይጀምራል
@emuyatesgaye4497
@emuyatesgaye4497 3 жыл бұрын
ድንዛዜ
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 3 жыл бұрын
good idea its not god idea yes
@lifelife4904
@lifelife4904 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ እረ አልተሻለህም
@emuyatesgaye4497
@emuyatesgaye4497 3 жыл бұрын
አካብደህም በሆነ
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 3 жыл бұрын
አሜን
Prophet Zenebe Girma የተራራው ጩኸት  #5
48:31
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 11 М.
Prophet Zenebe Girma የተራራው ጩኸት #6
1:01:54
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 11 М.
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
Prophet Zenebe Girma የተራራው ጩኸት #2
50:43
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 23 М.
Prophet Zenebe Girma የተራራው ጩኸት #1
37:04
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 14 М.